የቅዳሴ ዜማ ዘደብር ዓባይ የትምህርት ክፍል እና ሥርዓተ ቅዳሴ serate kidase ze debre abay zema

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 148

  • @selamaderajew4198
    @selamaderajew4198 7 месяцев назад +4

    ደስ ሲል እንዳህ እያረጋችሁ ብትለቁልን እኛም እንማራለን❤❤❤ ቅዳሴ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @HamereNoh-Tube
    @HamereNoh-Tube 10 месяцев назад +7

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን

  • @New-zl7np
    @New-zl7np 12 дней назад

    እኝሄ መምህር ትምህርታቸው በጣም ደስ ይላል ኸረ ሙሉ መዞገበ ቅዳሴ ይስሩልን

  • @TesfuMuhur-sk5oo
    @TesfuMuhur-sk5oo 15 дней назад

    ኣምላከ ቅዱሳን ዕድመ፥ጥዕና፥ ሰላምን ይሃብኩም።

  • @bawukatuleka5057
    @bawukatuleka5057 4 года назад +7

    በምንም ቃላት ለማመስገን ደስታየንም ለመግለጽ ቃላቶችን ለመርጥ ኣዕምሮየን ኣስጨነቅሁ ።ፈለግሁም ግን ትልቁምስጋና ሁሉንምነገርየሠጠ እርሱስለሆነ እግዚኣብሔር ይስጥልኝ በዕመብርሃን ስም ኣመሰግናለሁ ። ሀሉንምነገር እደማስተምሩንም ተስፋየ የለመለመነው።ስቁጥር ቢኖር ደስይለኛል
    ያቅማችን ብንረዳዳ የትራንስፖት፣ስራመፍታትን ቆጥቦልናልና ፣በረከትንም እድናገኝ ፣ቃሉም በድካማችንን ስጨምርበት ፣ኣጥንትንሰብሮ ከደማችን ተዋህሰውንም እዲያንጽ ክርስቶስንም እዲያስደስት ስል በትህትና ኣሳስባለሁ ዴቆን በዕውቀቱ ላቀ ከደቡብ ኣፍሪካ

  • @Samri-bz8qo
    @Samri-bz8qo 6 месяцев назад +2

    ቅዳሤ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤❤ እድሜ ፀጋ ይሥጥልን

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 2 года назад +4

    አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድሜ ዲያቆን

  • @mussieaddisu9034
    @mussieaddisu9034 3 года назад +4

    እባኮት ኪዳንና ሊጦኑን ደግሞ ይላኩልን እንደሚልኩልን ተስፋ እናደርጋለን ለማየት ያብቃን አሜን።

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 2 года назад +4

    አዲስ ነኝ በጣም ምፈልገው ትምህርት ነው በእውነት 📖

  • @dessiekassew7658
    @dessiekassew7658 2 года назад +4

    be ewunet kale hiwot yasemalin

  • @benawagash244
    @benawagash244 4 года назад +15

    በእውነት ታላቅና ድንቅ ሥራ ነው ያቀረባችሁልን!!!ዝማሬ መላእክት ቃለ ሕይዎት ያሰማልን!!!!

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 2 года назад +3

    በጣም እናመስግናለን ሁሉንም በእግዛብሄር

  • @abayeyoutube7773
    @abayeyoutube7773 4 года назад +18

    በእውነት በጣም እያፈለክት ነብር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @matewossenbeta4259
    @matewossenbeta4259 4 года назад +34

    ከተቻለ የዳቆናቱን ለብቻ ብታቀርቡልን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @AyalkibetMern
      @AyalkibetMern 8 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ!!! ካላስቸገርናችሁ የዲያቆናትን ለብቻ ብታቀርቡልን? መጀመሪያ የዲያቆናትን በደንብ መማር እንፈልጋለን ።

  • @mesefanu3513
    @mesefanu3513 2 года назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ መማር የምፈልገው ነገር ነበር ተመስገን አምላኬ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 года назад +3

    Kale hiyiwet yasemalin memhir

  • @ephremmegenta2103
    @ephremmegenta2103 3 года назад +14

    እግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት እድሜና ጤና ይስጥህ፤ ጥልቅ ሥራ ነው የሠራኽው ወንድሜ

  • @bisratsintayehu823
    @bisratsintayehu823 7 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ቃለ መለኮት ያሰማልን አባታችን

  • @abrhamnigussie7932
    @abrhamnigussie7932 4 года назад +8

    ዝማሬ ዳዊትን ቅዳሴ ያሬድን ያሰማልን አባታችን

  • @behaylwatefera-g9w
    @behaylwatefera-g9w 7 месяцев назад

    እግዚያብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክልን ይሄ ለኛ በጣም ትልቅ ስንቅ ነዉ🙏❤❤❤

  • @almazabey8219
    @almazabey8219 2 года назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ምኞቴ የቅዳሴ ተሰጥሆ መመለስ ነው አቤቱ ሆይ እርዳኝ

  • @haileabebe2393
    @haileabebe2393 2 года назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ቅዳሴው ተጀምሮ እንዳይቀር በዚሁ ይቀጥል ከዚያ ሌሎችም ይቀጥሉ

  • @samisamiwedikeren1329
    @samisamiwedikeren1329 4 года назад +6

    ቃል ሂወት የስምዓና

    • @betsezerie2548
      @betsezerie2548 4 года назад

      senay wuet

    • @tibebumesfin5984
      @tibebumesfin5984 2 года назад

      Thank very much it the real liturgy
      Melody please send us the
      all qiasse serwit
      thank you again!!

  • @AbcAbc-t6n
    @AbcAbc-t6n Месяц назад

    ቃለሕይዎት ያሰማልን

  • @SalamSalam-bc8kz
    @SalamSalam-bc8kz 2 года назад +3

    መምራችን የአገልግሎት ዘመናችው ይባርክ እግዝያቤር ካህናትን ያብዛልን 🤲🤲🤲✝️✝️✝️ፀጋውን ይጨምራችው ♥️♥️♥️♥️♥️♥️👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fissehaalem5514
    @fissehaalem5514 4 года назад +15

    የቅዳሴ ስርዓቱንም። በዚሁ መልኩ ቢያስተምሩን። እግዚአብሔር ይስጥልን።

    • @Efriemfe
      @Efriemfe Год назад +1

      ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን

  • @tarikuashenafi9695
    @tarikuashenafi9695 4 года назад +16

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን፡፡

  • @kaleabfikremariam8162
    @kaleabfikremariam8162 3 года назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር በዜማ ቢሉልን።

  • @malefyabeyene7298
    @malefyabeyene7298 4 года назад +9

    ቃለ ሂዎት ያሰማልኝ በረከት እና ጸጋ ይብዛልዎት

  • @nolawidereje2520
    @nolawidereje2520 9 месяцев назад +2

    kalehiweten yasemalen
    lelam astemari vid seralen

  • @ኣስቴርጋልትግራይS
    @ኣስቴርጋልትግራይS 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልኣኽቲ የስመዐና እግዚኣብሔር ኣምላኸይ ኣብ ፎቖዶ ስደት ተበቲንና ዘለኻ ባርያኻ ናብዚ ቅዱስ ስርዓት ቤተክርስትያንና ዘዕበየትና ክንምለስ ሓግዘና ስደትና ኣሕፅረልና ከማይ ቅዳሴ ዕጣን ቤተ ክርስትያን ዝናፈቐስ ይህልዶ

  • @oquebitberhane
    @oquebitberhane Год назад +1

    እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልዎት መምህር በጣም እየተጠቀምንበት ነን በተለይ በዛ በሊንክ ስንገባ ያልው የ14 ቅዳሴ በጣም ነው የጠቀመን እና የቀሩት ድግሞ ብእዝል ጨምሩልን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከቻላቹ ማለቴ በእዝል ከቅዳሴ ማርያም ብሗላ ያሉት አልተለቀቁም።

  • @ኣንቀጸብርሃንmedia
    @ኣንቀጸብርሃንmedia 4 года назад +5

    ቃል ሂወት ያሰማልን ምሉን ቅዳሴ ብጭንሉን መልካም ነበር

  • @abelproduction1424
    @abelproduction1424 4 года назад +9

    ጸልዩ በእንተ ሃገሪትነ ኢትዮጵያ
    እግዚኣብሄር ያክብርልን

  • @ዛቲ
    @ዛቲ 4 года назад +6

    የመልአክትን ምስጋና ዝማሪ: የቅዱስ ያሪድን ምስጋና ዝማሪ :ያሰማልን::

  • @onlytrue3544
    @onlytrue3544 3 года назад +1

    Egzabehare yestelen kale hiwote yasamalen ❤ Amen ❤ Amen ❤ Amen ❤ yaortodokse tewahedo lzelalem tenure Amen ❤

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 года назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @melakeamintsegaytedla4523
    @melakeamintsegaytedla4523 2 года назад +2

    አሜን! ቃለ ሕይወት የስምዓልና!

  • @desiyewedaje8139
    @desiyewedaje8139 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክልን ይሄ ለኛ በጣም ትልቅ ስንቅ ነው❤❤❤

  • @tomas7961
    @tomas7961 3 года назад +3

    Kale heyewetene yasemalene🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RibekaSam
    @RibekaSam 4 года назад +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @asteartewele7132
    @asteartewele7132 3 года назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ የስማዓልና ኣቦና ንዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣብ ልዕሊ ጸጋ ጸጋ የብዛሓልኩም ጎይታ

  • @danieltefera8333
    @danieltefera8333 3 года назад +1

    ነብስን የሚያርስ ድምፅዎን እስከመጨረሻው እግዚአብሔር የሚጠቀመው ያድርግልዎ እግዚአብሔር እድሜና ጤናዎን ይስጥልን

  • @samsonjisso1265
    @samsonjisso1265 2 года назад +2

    kale hiwotn yasemaln

  • @aynalemshita17
    @aynalemshita17 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @zawedneshz7891
    @zawedneshz7891 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @takeleewunetu7896
    @takeleewunetu7896 3 года назад +2

    egziabhar yistlin...ketechaleh gin ye diakonatun lebichaw btseten yebelete desssssss yilenal

  • @asfaw96
    @asfaw96 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን::

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 2 года назад +2

    አሜንአሜንአሜን

  • @KudusNguse
    @KudusNguse 23 дня назад

    ቃለሕይወትያሰማልን

  • @Thecommentator-m3b
    @Thecommentator-m3b 6 месяцев назад

    enamesegnaln kale hiywet zemare melaket yasemaln betam bezu new yetemarkut

  • @የተዋህዶመዝሙር-ሰ9ኈ
    @የተዋህዶመዝሙር-ሰ9ኈ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @AlmazeAc
    @AlmazeAc 4 года назад +2

    ቃለህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው እናመሰግናቸዋለን በጣም የምፈልገው ነበር

  • @chernetagaze4273
    @chernetagaze4273 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን:::::::

  • @hailetefera227
    @hailetefera227 4 года назад +5

    በጣም እናመሰግናለን:: ከደበሎ ዌብሳይት አዳምጣቸው ነበር:: እኔም በጣም አስብ ነበር በአንድ ቪድዮ ለማድረግ ከመፅሃፉ ጋር:: ሌላው ርእሱን ግእዝ እና እዝል ብላችሁ ቢትለዩት መልካም ነው:: ይህ ግእዝ ነው እዝሉንም ክፍል እንደምትለቁት ተስፋ አደርጋለሁ:: ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ

  • @ገዛሃኝተስፋሁን
    @ገዛሃኝተስፋሁን 3 года назад +3

    የሐዋርያት ቅዳሴ የቀጥሉልን እባክቆትን። እናመሰግናለን

  • @regaatdm8523
    @regaatdm8523 3 года назад +1

    Amen Amen Amen Kal hiwety yesmana kuburana abtatina egianhe xigueu yebizalukum

  • @bewuketu6944
    @bewuketu6944 Год назад +1

    Kalhiwot yasemaln.

  • @mekdeslegess5132
    @mekdeslegess5132 4 года назад +3

    Egzeabehare yestelne🙏

  • @paradisebright6072
    @paradisebright6072 Год назад

    Good job. May Egziabheir bless you

  • @labourbolsa966
    @labourbolsa966 3 года назад +2

    መልካም ነገር አቀርበዋል፡፡ከተቻለ ግን የዲያቆኑ እና የካህኑ ተለያይቶ ቢቀርብ፡፡

  • @amannegash8705
    @amannegash8705 Год назад

    ዝማሬ ማክታን ያሰማለን

  • @phasicaweldelul1119
    @phasicaweldelul1119 3 года назад +1

    betam enamesgenalen kale hiwot yasemalen

  • @firehiwottsega2195
    @firehiwottsega2195 2 года назад +3

    አቤት ዜማዎት እንዴት ደስ ይላል። ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤

    • @AyalkibetMern
      @AyalkibetMern 8 месяцев назад

      እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ የዲያቆናትን ለብቻ ብታቀርቡልን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 года назад +3

    ለበጎ ስራና ዓላማ የምትሰራውን እግዚአብሔር ይባርክልህ ይርዳህ እናመሰግናለን በርታ። ልፋቱ ለሁላችን ጥቅም ነውና ጥሩ ነው በተለይ ለእደኛ ጀማሪያን በጣም ይጠቅመናል እንጠባበቃለን።

    • @zeyeneta7211
      @zeyeneta7211  2 года назад

      የ14ቱ ቅዳሴያት ዜማዎች ይሄው --» www.zeyeneta.com/

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 3 года назад +1

    Amen Amen Amen

  • @estifanosjoseph8761
    @estifanosjoseph8761 3 года назад

    Kale Hewot yasemale bertu

  • @wedisegud2943
    @wedisegud2943 4 года назад +5

    ገቦዝ ቀፅለሉ አአብ ጎንካ ኣለና

  • @jemberuteka8046
    @jemberuteka8046 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ታሰማልን

  • @merihatsidiktesema1133
    @merihatsidiktesema1133 2 года назад +1

    Please add the full Kidasie and this is best

  • @leulgirma859
    @leulgirma859 Год назад +3

    its great but could be better if you provide the translation meaning into amharic so that we not only ryhme but also understand what it means

  • @Hafu0227
    @Hafu0227 8 месяцев назад

    qale hywet yasemaln

  • @behiaylukebede1819
    @behiaylukebede1819 2 года назад

    Kaleheyewote yasemalene.

  • @fedaymenelik7653
    @fedaymenelik7653 2 года назад +1

    good keep going

  • @Tamagn12hun
    @Tamagn12hun 9 месяцев назад

    egziabher ybarkh wendme,,,,yaftsmh

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 3 года назад

    AMEN AMEN AMEN kale hawte yasemalne

  • @lozalegesse7176
    @lozalegesse7176 3 года назад

    ጥዕመ ዜማ

  • @berhanumankisa1320
    @berhanumankisa1320 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SSs-ls9ph
    @SSs-ls9ph 4 года назад +4

    በእውነት ቃል የለኝም ብዙህ አመት ስጠብቀው የነበሩኩ ነው ነገር ግን እንድህ ብሎ በአማርኛ መትሩጉም አለብት

    • @mebrattadese6383
      @mebrattadese6383 2 года назад

      ኣፕሊከሽን አለ የተተረጎመ በአማርኛና እና በግእዝ ብፅሑፍ ስርዓተ ቅዳሴ

  • @fanuelsimon777
    @fanuelsimon777 3 года назад

    ቃለ ሂወት

  • @BamlakDebalke-oe5tt
    @BamlakDebalke-oe5tt Год назад

    እባክህ የ14 ቅዳሴያት ስራልን

  • @dawitayanaw8311
    @dawitayanaw8311 3 года назад +1

    atntn yemiyalemelm yemelayktn zmare yasemaln

  • @dzsquad2089
    @dzsquad2089 3 года назад +1

    qale hyewetn yasemalem

  • @fitsumjojo8385
    @fitsumjojo8385 4 года назад +3

    እባክህን ከቻልክ የምልክቶቹን አወዳደቅ አነሳስ አስረዳኝ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 Год назад

    የካህንን፡ካህን የዲያቆነን፡ዲያቆን የምእመናንን፡ምእመናን
    የሐዋርያትን፡ካህን ነው ማለት ያለበት ለሌላ አይፈቀድም
    ደንቡ ግዝት ነው ይባላል ፀሎቱም አይሞላምጥሩአይደለ
    እየተባለ ይነገራል በትክክል ከስርአቱጋር ልብንአጥቦይሁን
    አቤት የዛሬ ቅዳሴ ግሩምነው ይላሉ ሊቀ ሊቃውንቱየሚያቁ።

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 4 года назад +4

    የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እጅ በጣም እና መሰግናለን። የኔ ጥያቄ" ፩ "ን ለምን አለፉት ። እረስተውት ከሆነ እንደ ገና ጫኑት።

  • @chrstianmisgana4418
    @chrstianmisgana4418 4 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥል እናመሰግናለን ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን ለአባታችን , ግን ካህኑ የሚለውን ዲ/ያኑ የሚለውንና ምእመኑ የሚቀበለውን ተሰጥኦ ላየ ብቻ ቢባል ደሞ በጣም ጥሩ ነው !

  • @yosefkitaw4317
    @yosefkitaw4317 2 года назад +1

    እፁብ ድንቅ ነው ወንድማችን ይኸን እንዳቀረብክልን ቀሪዎቹንም የቅዳሴ ክፍል ማለቴ 14 ቱን ብታቀርብልን እንወዳለን!!!

    • @zeyeneta7211
      @zeyeneta7211  2 года назад

      የ14ቱ ቅዳሴያት ዜማዎች ይሄው --» www.zeyeneta.com/

  • @afateafate4757
    @afateafate4757 3 года назад +1

    God bless to you
    Could you send kidasie maryam please

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 2 года назад

    አሜን

  • @tadessegoshime8714
    @tadessegoshime8714 3 года назад

    amennnnnnn

  • @selamaderajew4198
    @selamaderajew4198 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelealemgedlu2337
    @zelealemgedlu2337 3 года назад

    የቅዳሴ ምልክት ዜማዎች እንደደዚሁ ብታሰማን ወደፊት ምስጋና ዬ የላቀ ነው

  • @payt_
    @payt_ 2 года назад

    ebakotin memhir milkitun zema endet endehone ena sint aynet milikit endalew video yisrulin

  • @RahaseTeklemariam
    @RahaseTeklemariam 7 месяцев назад

  • @ManaSMaariyaamiiyaaballootube
    @ManaSMaariyaamiiyaaballootube 2 года назад +1

    Qale hiyiwot yasemalin

  • @HailemariamGezie
    @HailemariamGezie Год назад

    download madreg bichal tiru neber

  • @AyalkibetMern
    @AyalkibetMern 8 месяцев назад

    link askemtuln

  • @ethiopiatube1388
    @ethiopiatube1388 3 года назад +1

    lane batamke ytakmal ahun eyatamarku selahona kala heywat yasamalene

  • @tesfamariamtessema1620
    @tesfamariamtessema1620 4 года назад +5

    ግሩም ውእቱ

    • @abelproduction1424
      @abelproduction1424 4 года назад +1

      ምን ማለት እንደሆነ ልትነግረኝ ትችላለህ

    • @jonathanbrehanu6824
      @jonathanbrehanu6824 6 месяцев назад

      @@abelproduction1424 ግሩም ነው