በቴሌግራም ያየሁት የባሌ ቅሌት! አረብ ሀገር ሆና ለባሌ በቴሌግራም የላከችለት ፎቶዋ ጉድ አፈላ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ‪@erq-maed-TV‬ ✅ ዋይ ዋይ ዋይ? ከአረብ ሀገር ለባሌ የላከችለት ፎቶ።
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

Комментарии • 297

  • @abebaabate6018
    @abebaabate6018 2 года назад +142

    ግፍ የማትፈሩ አንዳንድ የባል እናቷች ይህ እንባ ለሌላዋ ሴት ልጆቻችሁ ጎርፍ ሆኖ እንደሚወስዳቸው ቆም ብላችሁ ብታስቡ መልካም ነው

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 2 года назад +55

    የባል ቤተሰቦች እዉነት ክፍተትን ነዉ ሚፈልጉት ግን የዘሩትን ያጭዱዋታል እግዜር ይይላችሁ አይዞሽ እህቴ ደግሞ የሰዉ ትዳር ምታፈርሱ እናንተ እርጉሞች ናችሁ የዘራችሁት አይጽደቅ ብኩን ሁናችሁ ቅሩ ባለጌዎች

  • @marylamb8926
    @marylamb8926 2 года назад +46

    እህቶቼን የምመክረዉ አንድ ወንድ ስትተዋወቁ ባለትዳር እንዳሎነ ቢነግራችሁም በስተጀርባ ማጣራት አለባችሁም በተለይ ስደት ላይ ያላችሁ እህቶቼ ላማግባት መወሰን ያለባችሁ ተያይታችሁ መሆን አለበት በተለይ እንደባለታሪካችን ባለትዳር መሆኑን አዉቀሽ ግንኙነትን የምትቀጥሂ ሴት ካለሽ ነገ በላይሽ ላይ አለመማገጡ ምንያህል እርግጠኛ ነሽ? ባለታሪካችን አይዞሽ በርቺ

    • @user-bg2ex4nh3j
      @user-bg2ex4nh3j 2 года назад +2

      እክክል ከምር እህታችን ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን

  • @susuyeabatwaliji8855
    @susuyeabatwaliji8855 2 года назад +80

    ቤተሰቡ እና እሱ ካልፈለጉሽ አቺም አትፈልጋቸው ቆራጥ አቁዋም ይኑርሽ ልጁን የመርዳት ግዴታ አለበት በቃ በልመና ሚሆን ነገር የለም እናት ተብዬዋ በልጆችሽ እይው

  • @bertamekti1902
    @bertamekti1902 2 года назад +21

    በትዳራቸው ገብተሸ ትዳራቸውን የበጠበጥሸው ድ ህይወትሸን ሙሎ ሰላምሸን የሚነሳ ይዘዝብሸ የዚች ሚሰኪን እንባ እሳት ይውንብሸ እድሜ ልክሸን ሰታለቅሺ ኑሪ ማዳምሸ ደም ታሰለቅሰሸ

    • @mlove4025
      @mlove4025 2 года назад

      ከከከከከከከ ትክክል አሳቅሽኝ ማማየ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +96

    አይወንዶች ወልዳችሁ የልጆቻችሁን እናት
    የምታስለቅሱ ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 года назад +55

    አንቺ አረብ ሀገር ያለሽ ሴት ይህንን ትዳር የበተንሽ በቅርቡ እዚህ ሚዲያ የደም እንባ እያነባሽ እንደምትመጪ እርግጠኛ ነኝ ይዘግይ እንጂ አይቀርም አንቺም ባለ ተራሆነሽ ትዳርሽ ተበትኞ ደም የምታስለቅሺያትን ይህችን ሴት በሊላላ ወንድ ደም እያለቀሸ ትመልሺዋለሽ

  • @noreyyaibrahim7190
    @noreyyaibrahim7190 2 года назад +38

    በአሁኑ ግዜ ይህንን ሚድያ የማይሰለቸኝ ሰምቸውም የማልጠግበው ሰው ስው በሞሆን ብቻ ከስቃይና ከመከራ የሚያልቅቅ ሚድያ በኢትዮጵያ ውስጥ አንዱ ይሄ ሚድያ አንዱ ነው በጣም በጣም ልትመሰገኑ ይግባል

  • @abiyot7517
    @abiyot7517 2 года назад +6

    እኔ እኮ እንዲህ አይነት ታሪክ በኔ ብቻ የደረሰ ይመሰለኝ ነበር ለካ ሌላም አለ የሚገርም ነው የዘራውን ማጨዱ አይቀርም አትለማመጪው አይዞሸ የማያልፍ የለም ደግሞ የሚያኖርሸ እግዚአብሔር እንደሆነ አትርሺ

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 2 года назад +27

    ዘንድሮ ባለትዳርን የምታጠምዱ ሴቶችም ሆናችሁ ወንዶች እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ እስከ መቼ ምድርን በዝሙት ታረክሷታላችሁ?

  • @user-ro5je1si3d
    @user-ro5je1si3d 2 года назад +16

    ጥርግ ይበል አላህ ለንችም ጥሩ የሆና ከሱ የተሻለ በል ይስጥሽ ጠንከራ ሁናሽ ልጅሽን አስድግ አይዞሽ

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d 2 года назад +27

    እረ በሀረብ ሀገር ያላቸው ስዎች ስረሀት ይኖራቸው ለማታውቁት ሰው የእራቁት ፎቶ መላክ ክብር ይኖራችሁ እንዴት ነው አንድ ቀን እንኳን ያላያቹህትን ሰው ያላቹህን ሁሉ የምታደርጉ እረ ክብር አትጡ ስዎች

    • @emuyelove1119
      @emuyelove1119 2 года назад

      እውነት ነው ልቦና ይስጣችሁ ነገም ማልቀሳ አይቀርም ።

    • @user-wu6hr6mg9v
      @user-wu6hr6mg9v 2 года назад +1

      ብዙወቹ ደነዝ ናቸው የዚች ልጅ ብቻ እዳይመስልሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

    • @annatasama9692
      @annatasama9692 2 года назад +1

      የሰው ትዳር አፍርሳለች እርቃንዋን ሆና የላከችው ፎቶ ? እንደሚነግድብሽ ታውቆሻል እግዴ ካላወቅሽ ዛሬ ማወቅ አለብሽ ፈጣሪ የጅሽን የስራሽን ይክፈልሽ ይዘገያል እጂ አይቀርም!!!!!!!

    • @saadayimeryimer1615
      @saadayimeryimer1615 2 года назад +1

      በትክክል እህት ትዳር እያለው እያወቁ የራቁት ፎቶ ይልካሉ ከሱ ውጭ ወንድ ያጡ ይመስል የዘራችሁትን ማጨዳችሁ አይቀሬ ነው

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 2 года назад +12

    እውነት በጣም ያሳዝናል ወንድ ባለጌ ነው እግዚአብሔር አይፈራም ።አይጠቅምሽ ለበጎ ነው አይዞሽ እህት ሰው መሳይ አውሬ ነው እሷም የስራዋን ታገኛለች በሰው ትዳር ላይ መግባት ሀጥያት ነው አሰዳቢ ናት ወንድ ጠፍቶ ነው እግዚአብሔር ድፍት ያድርግሽ ድባይ ያለሽው ነቀዝ ሰገጤ ናት እግዚአብሔር አትፈራም ራቁቷን የላከች

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b 2 года назад +31

    ወልዳችሁ ጥላችሁ እየሄዳችሁ ሴቶችን ምታስለቅሱ ወንዶች እና በሰው ትዳር ጣልቃ ምትገቡ ሴቶቹ ድፍት ያርጋችሁ

    • @helenmichael5895
      @helenmichael5895 2 года назад

      Yes they will cry one day

    • @bekelemekuria676
      @bekelemekuria676 2 года назад

      በተለይ በተሰቦቹ ያግቡት ልጅ ወልዶ ያውም እናንተ ሌላ (ባለራቁቷ) ምን ብላ ልትኖር ነዉ ልጁን የጣለ አባት እና አያቶች በሌላ ልጆች ላይ ወይ በራሱ ላይ መዓት ለማምጣት ነዉ ይህ የማይቀር እንደሆነ ይረዱት የ ምስኪን ልጅ እናት እግዚአብሔር አለላት በተለይ የሱ ቤተሰቦች ሰንት ዘመን ለምኖር ነዉ አሰቡበት

  • @zehara605
    @zehara605 2 года назад +9

    አቦ እድዚህ ሴትን የምታሰለቅሱ ወዶች ለጁታ እራት ያርጋችሁ

  • @sarafoon762
    @sarafoon762 2 года назад +5

    አቦ አይቅናው በጣም ነወ እኔም ልጄን ያለአባት ነወ ያሳደኮት እግዛብሔረ ይመስገን ለዘመዶቸ አንችም እናት ኑራሸ ብትሆኝእንደማነንኛወም ሰወ ተሰደሸ የለቤቶሶቹሸ ትኘኖሪነበረ ጠንከረ በይ ያልፈል

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 2 года назад +9

    የዚችን ልጅ ትዳር ያፈረሽ ሴት አላህ የስራሽን ይስጥሽ የእሷ እንባ ባንች ይድረስብሽ ሌላ ምንም አልል የባሏ ቤተሰቦች የተረገማችሁ አረመኔወች ናችሁ በስደት አገር ሁናችሁ የሰው ትዳር የምታፈርሱ ሴቶች አይሳካላችሁ በእናንተ ላይ ይድረስባችሁ እውነት ስንቱን ባለ ትዳር ሴቶች አለያያችሁ አስለቀሳችሁ

  • @nebaneba3746
    @nebaneba3746 2 года назад +15

    አይዞሽ እህቴ ጠንከር በይ ፣ሴቶች please ትዳር ከመያዛችን በፈት የራሳችን ገቢ ይኑረን ።

    • @aminanuri4575
      @aminanuri4575 2 года назад +1

      ወላሂ ይሄን ስሰማ የራሴ የሆነ ነገር ሊኖረኝ እንደሚገባ ተረዳሁኝ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 года назад +14

    ትዳር አለ ልጅ አለ እየተባላችሁ በሰው ትዳር የምይገቡ እግዚአብሔር ይማራችሁ የጤና አይደለም ።
    የሆነ ግን አንዳች የተደበቀ ነገር አለ ምህረት ለጉአደኞችሽ ለምትቀርቢአቸው ጉዳዬን ለመናገር ገበናየዬ ነው ሳትይ ትዳርሽን ለማዳን ሽማግሌ የተቀመጡ ፊት ለምን ዝም አልሽ እሺ ይሄም ይሁን እናት አባቱን በተደጋጋሚ አግኝተሻቸዋል ለምን አልተናገርሽም በሁአላ ደግሞ አባትየው ክፍለ ሀገር ሂደው እስከሚመጡ ብዬ አልሽ ።እሺ ይሄም ይሁን እህቱ በግልፅ ነግራሽ ምን ምን ስላንች እንዳወራ አንች ለምን አይ ስህተት ነው እውነቱ ይህ ነው ብለሽ ለምን አልነገርሻትም ? የእውነት እንደዚህ ፀያፍ ነገር አድርጎ ይቅርታ እንዳደረግሽለት ትዳርሽን ለማዳን. ገፍተሽ አልሄድሽም ብዬ አስባለሁ ።
    እንዲህ አቃጥሎሽ ካለስምሽ ስም ሰጥቶሽ ዝምታሽ ሊገባኝ አልቻለም ምህረትዬ ። አሁንምቢሆን እውነቱን ተናግረሽ ከልብሽ ይውጣ ስምሽ ጠፍቶ አይቅር ።
    በትዳር ጣልቃ ገብታችሁ የምትፈተፍቱ ቤተሰቦች ልብ ይስጣችሁ ምን ጥቅም እንደምታገኙ አይገባኝም ።
    የፍርዱ ጉዳይ ድጋሚ ይታይ ሙሉ የቤት ኪራይ ለትምህርት የሚሆን ሁኖ መሸሻል አለባት ህፃኑአ በቀጣይ ዴኬር ትገባለች 1000 ብር ምንድናት ሳስበው ባንክ ውስጥ ወይም ቴሌ ብቻ ደህና ስራ አለው ስለዚህ ደሞዙ ብዙ ነው ።ይግባኝ ትጠይቅ ።
    ምንቴ ከቤተሰቡ በሙሉ ጋር ስሩ ከልጁ ጋር ብቻ ከሆነ መፍትሄ የለም ባይታረቁም ይስማሙ ። ልጅቱን ቀን ቀን ቢይዙላትኮ እሱአ ።መስራት ትችላለች ታማሚ ልጅ ሲሆን ነው ችግሩ እግዚአብሔር ይመስገን ልጁአ ጤነኛ ናት። ምህረት እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በርቺ አማራጭ ስለሌለሽ ብቻሽን እንዳትሆኝ ፈልገሽ አትታረቂ ከልብሽ ካልሆነ ስታስቢው የሚጎዳሽ ከሆነ አትታረቂ ።
    አመሰግናለሁ ምንንቴ ፣አዲስ እና ሣሚ 💚

  • @ethiopia9108
    @ethiopia9108 2 года назад +37

    ያቺ እራቁቷን ሆና ምትልከዋ ግን ምን አይነት ስብእና ነው ?? ኢሉሙናቲ ናት እግዚአብሔር ይገስፃት : እንደሷ ባሉት ውስጥ ሆኖ ነው ሰይጣን ትዳርን የሚያፈርሰው እግዚአብሔር ይገልብጠውና : ፎቶውን ግን ካየሽ በህዋላ ወዲያው ከሱጋ መለያየት ነበረብሽ አሁንም የራስሽን ህይወት ኑሪ ልጅሽን ይዘሽ : እራስሽን ጠብቂ

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 2 года назад +2

      Betame yezendero arbe hagere yehdu setoche kenzerame nachewe yesewe bale newe yemifelgute gene esame yegane tagejaleche echine endetechawetebate yachinme yegane tagejaleshe

  • @TinaTina-kj3ed
    @TinaTina-kj3ed 2 года назад +11

    እንች አርብ ሀገር ያለሽው ሴት እደሷ እደሚያስለቅስሽ አትርሽ ቤተሰብ አስበትነሽ አይቀርም እግዚአብሔር ይፈርዳል ለጊዜው ሊመስልሽ ይችላል ግን ይጥልሻል ተመልሰሽ ስደት ነውየምተዥ

  • @igayehewue7eu843
    @igayehewue7eu843 2 года назад +13

    ሴቶች ንቁ መደንዘዝ አቁሙ ሙሉ አካል ጤነአ ከለ ለምን ትለማመጣላችሁ

  • @abebechmoges6718
    @abebechmoges6718 2 года назад +5

    እንደው እባካችሁ በተለያየ ሀገር ያለችሁ እህቶቻችን እራሳችሁን አስከብሩ ውጭ ላለሽው እህቴ ልትሳሳች ትችያለሽ አምነሽው ቀርበሽው ነበር ግን አንዲት ሴት ሚስቱ ነኝ እያለችሽ እንዴት ይሆነኛል ብለሽ ያስቢለሽ አብራው ላለችው ያልሆነ እንዴት ላንች ይሆናል እንደው እባካችሁ አስቡ እንደሰው ኸረ ተው በሰው ትዳር አትግቡ እግዚአብሔር ሲሰጥ እንጅ በጉልበት ትዳር አታፍርሱ

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 2 года назад +6

    እንደው ግን በፈጠራቹ ሴቶች ባለትዳር የሆነን ሰው አታዋሩ ከበተሰብ አልፎ አገር ነው የምታፈርሱት እንደው ስታስቡትስ የሰው ባል ቀምታቹ ሰላም ኑሮ ትኖራላቹ እያወቃቹ የሰው ትዳር ህፃናትን ያለአባት የምታስቀሩ ሴቶች እግዚአብሔር ይፍረድባቹ አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ያስብሽ ያጠንክርሽ

  • @user-le7zd1fb1s
    @user-le7zd1fb1s 2 года назад +4

    ጠንከር በይ የጠላሽን የናቀሽን ንቀሽ መኖር ልመጂ የሚጠበቅ ነው ምንም አያነፋርቅም የናትሽ ልጅ አይደለም ያማትሽ ልጅ ነው ከባዳ ክህደት ያለነው ጠንክረሽ የምትፈለግ ሴት ሁኝ ወንዶች ልምምጥ አይወዱም ሴት የሆኑ ይመስላቸዋል ልመና ጥሩ አይደለም

  • @etayehumekonen847
    @etayehumekonen847 2 года назад +3

    አይዞሽ የኔ እህት አታልቅሽ አንች ደህና ሁኝ እርሱን እርሺው አይጠቅምሽም::

  • @mesikonjo5965
    @mesikonjo5965 2 года назад +5

    እውነት ነው ግን በጣም ይገርማል በህይወቴ የገጠመኝ እና የትዳር ህይወቴን ያጣውት በት ጉዳይ ነው

  • @zmn2116
    @zmn2116 2 года назад +18

    ግን ለምንድነው ወንዶች እንደፈለጉ ብቻ ምንሆነው ? የኛ የሴቶች የራሳችን ችግር አለበት እኮ በራሴ መቆም የምችል መሆኔን ካላወቀ ኳስ ነኝ ማለት ነው ለሱ ሰው ያጠፋል ግን ጥፋቱን አውቆ ተፀፅቶ ከተመለሰ እሰየው አለዛ ግን ትዳር ፍቅር በልመና አይሆንም ምህረትየ ጠንካራ ሁኚና እራስሸን አድሺ ከልጅሸ ጉን ሁነሽ መስራት ያለብሸን ስሪ ያለሽበት ከባድ እንደሆነ ይገባኛል ግን መሆን ያለበት ይሄ ብቻ ነው ከዛ ለምኖሸ አልቅሶ ይመጣል በፀሎት በርቺ እራስሸን ጠብቂ እግዚአብሔር ካንቺ ይሁን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +9

    እኔ የሀገሬ ሰላም ማጣት እንቅልፍ አሳጣኝ
    ቅዱሱ እግዚአብሔር ሆይ አረ በቃ በለን 😥🙏🏿😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ጆሮ ለምን አታድግም? ሲሉት ይሄን ሁሉ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አለ ይባላል 🙄😥😥ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን? እውነት የመጨረሻው ዘመን ደረሰ ማለት ነው??
    በተለይ የሀበሻ ወንዶች ጉድ የተለየ ነው ቺት 👈ዘመናዊነት ስልጣኔ እስኪመስላቸው ድረስ ሰይጣን ራሱ 👈ቁጭ ብሎ ከሰው ልጅ እየተማረ ነው ተንኮል 😷

    • @zehara605
      @zehara605 2 года назад

      እኔ ልፈነዳ ነወ እናቴዋ ከቶ ምንላይ ነሸ ኡፍ😭💔💔💔💔😭

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад

      @@zehara605 አይዞሽ እህቴ ፀሎት ዱአ ማድረግ ብቻ ነው እኛ ያለን አማራጭ 🙏🏿🙏🏿😭😭

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 2 года назад +8

    ሴቶች ዘላቹ ባል ላይ ወይ ልጅ መውለድ ላይ አትንጠልጠሉ መጀመሪያ ራሳቹን በገቢ ቻሉ ጥገኛ የሆነን ሰው ማንም አይፈልገውም

  • @t.tabebe377
    @t.tabebe377 2 года назад +9

    አይዞሽ እደጨለመ አይቀርም እሱ አንዴ ልብ ሽፍቷል ተስማምታች ቢመለስ አኳን ባል አይሆንም ከሱጋ ትርፉ ጊዜን ማቃጠል ነው አንቺ ጎብዘሽ ለልጆችሽ ብጠነክሪ ይሻሻልሻ

    • @t.tabebe377
      @t.tabebe377 2 года назад

      ይሻልሻል ቤተሰቦቹ ሚዛን ያለው ጌታ ፍርዱን አነሳቸውም

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 года назад

      Ayzosh Allah ale

    • @betelhemkassahun7584
      @betelhemkassahun7584 2 года назад

      Tikikil ihe bal aihonim ghena lij new be betesebu yemimera

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 2 года назад +14

    በዚህ ዘመን ሶሻል ሚዲያ የማይገቀም ባል ያለው እድለኛ ነው እውነት ባለ ትዳሮች ተበላሽተዋል

    • @yirgalemeshetu6717
      @yirgalemeshetu6717 2 года назад

      ባሎች አስቸገሩን እግዚአብሔር ይላቸው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +12

    አረብ ሀገር ተቀምጣችሁ ቀበጥ ቀበጥ እያላችሁ በሰዉትዳር እየገባቸሁ ሚስቱንና ልጅን የምታስለቅሱ ነገ ጣት እናንተን ምን ይጠብቃችሃል
    በጣም የማገረመኝ በኢትዮጵያዊነታችን
    በአስተደጋጋችን በባህላችን በሁላቸንም
    ሀይማኖት የተከለከለና የተወገዘ
    የራቁት ፎቶ የምትልኩ እብዶች ናችሁ የምትገርሙ ልቦና ይስጣችሁ

  • @haregkassa6939
    @haregkassa6939 2 года назад +1

    እነዚህ አረብ አገር ያሉ ሴቶች ሁሉም ሳይሆኑ አንዳንዶቹ እንኳን የሶስት አመት የአስራ አምስት አመት ትዳር ያፈርሳሉ እህቴ ጠንከር በይ እግዚአብሔር ካንቼ ጋር ይሁን

  • @yeuhalabirhan573
    @yeuhalabirhan573 2 года назад +12

    እረ ባካችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ ትዳርኮ ትልቅ ተቋም ነው በእውነት ቤተሰብ ግን ብዙ ግዜ ጣልቃ ሲገቡ ይታያሉ ለምን ልጃችሁን ከወደዳችሁ እሷንም መውድድ አለባችሁ በእውነት
    ከወደ አረቡ ሀገር ያላችሁ ሴቶች ደግሞ ፈጣሪ ፍሩ የወጣችሁበትን አላማ አስቡ 🙄🙄🙄

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад +6

    ፈጣሪ ልጅሽን ያሣድግልሽ የኔ ማር አይወንዶች የሥራቹሕን ይስጣችሁ

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 2 года назад +2

    አታልቅሸ ጠንካራ ሁኘ ወንዶች ሴት ሰታለቅሰ ይንቃሉ እጂ አያዝኑም እሱ ባለጌ ነዉ በቃ

  • @user-zr2cp3te1o
    @user-zr2cp3te1o 2 года назад +7

    እሱ ብሎ ፀበል ሀጅ ደግሞ ሲጀመር እናትየው ጠንቆይ ቤት የምትሄድ ነው የሚመስለኝ ምን ማለት ነው አበቃ ማለት ትዳር እኮ ነው😡የእሶ እባ በሴት ልጆቻችሁንም ይድረስ ።እህቴ ካሁን ቡሀላ ግን ባትታረቁ ነው የሚሻለውምክንያቱም አይጠቅምም እደት ዘመድና ትዳር ለምርጫ ይቀርባን???? ውጭ ሀገር ሁናችሁም በሰው ትዳር የምትገቡ ሰዎች እባካችሁ ተው ቢያስ ሚስት እዳለውና ልጅ እዳለው ካወቃችሁ ቡሀላ አደውሉ ነገስ እናተን ትቶችሁ ላለመሄዱ ምን ማረጋገጫ አላችሁ???

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h 2 года назад +6

    የእኔ ቤት ጉድ ሆሆሆ በመደሀኒያለም ዱባይ ያሉ ሴቶች በቃ እህቴ የእኔ ታሪክ ነዉ ስሜትሽን አዉቀዋለሁ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-rg3hj7hr7m
    @user-rg3hj7hr7m 2 года назад +3

    እረ ወንዶች ሴቶች ፎቶ የምትላላኩ ነገን አስቡ ሁሉም ነገር አላፊ ነው ግፍ ፍሩ በትዳር ላይ የምትገቡ ነገ በናተ እንደማይደርስ ምን ዋስትና አላችሁ ሳታውቁ እንኳን ብትገብ ስታውቁ ውጡ በቃ ለምን የሰው ደስታ ታጠፋላችሁ የባል ዘመድ የታወቀ ነው ሁል ጊዜም በጎ አስተሳሰብ የላቸውም ጥሎባቸው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +4

    እኔ እንካን ሚስትና ልጅ ላለዉ ወንድ ገና በአካል ለማላቀዉ ወድ ቀርቶ
    ባሌ እንካን ቢሆን የራቁት ፎቶ አልክም የሱንም ራቁት አልፈልግም ።

  • @Etu2312
    @Etu2312 2 года назад +2

    የኔ እህት አይዞሽ የእጃቸውን ሁሉም ያገኛሉ አንች በርች ጠንካራ ሴት ሆኝ ለልጆችሽም አንች ትበቂያለሽ እርሱ ቢኖርም ይሄ የማይረባ አይጠቅማቸውም

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d 2 года назад +6

    እበት ይብላ የወለደሆሉ አባት ይባላል መውለድ ሳይሆን አባት የሚያሰኘው ባሳደገነው እበትም ትል ይወልዳል እጭጭጭጭ

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 2 года назад +3

    እግ/የስራችውን ይስጣችው እህቶች ነገ በናንተ የሚሆነውን ታቃላችው????እናት ደሞ ጨኳኝ ሰቶች ወልዳ ይህን ሀሳብ መስጠታቸው እግ/ቤሔር ይፈርዳል !!!አይዞሽ እህቴ🙏

  • @appilefuj7052
    @appilefuj7052 2 года назад +2

    አይዞሽ እህቴ ልጅሽ ጠንካራ ሆነሽ ከሳድግ ሴቷ ናት የሰው ሕይወት የበጠበጠች የስራዋ ታግኘው

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c 2 года назад +6

    ትልቅ ትምርት ነው ለወጣቱ በተለይ በየአረብ ሀገር ላለች እህት

  • @mikiroba3931
    @mikiroba3931 2 года назад +4

    ማነው እንደኔ የባሉ ቤተሰቦች ያማርርው

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b 2 года назад +7

    የወንድ ቤተሰቦች ሁሌም ለሚስት ጥሩ አመለካከት የላቸውም ሴቶቹ ደግሞ ወንድ ልጅ አንዴ መባለግ ከጀመረ ወድያው እርምጃ መውሰድ ነው እንጂ ይቅርታ ብሎ ነገር አይጠቅምም የፈለገ ልጅ ቢኖር ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም ምክንያቱም አንዴ ውጭ ከለመደ መቼም አይለወጥም

    • @marylamb8926
      @marylamb8926 2 года назад +2

      እህቴ በአሳብሽ እስማማለዉ ግን ይቅርታ አድርጎ የሚቀጥሉት ምክንያት ልጅ ስላለ ብቻ ሳይሆን የአቅም ጉዳይ ነዉ ቤተሰብም የለኝም ብላለች።እኔ ብሆን ማደርገዉ እንደዚህ አይነት ታሪክ ሲከሰት ወዲያዉ ነዉ ማቆመዉ ብዙ እህቶቼ ልትማሩ ይገባል

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 года назад +1

      Abet yethiopia wondoch ager abelashu setochum hazen atu kitatu lehulunim new.

    • @user-jw9qk9rg3b
      @user-jw9qk9rg3b 2 года назад

      @@marylamb8926 ቢሆንም የእሱ እና የቤተሰቦቹ መጫወቻ ከምትሆን ልጇን አባቷ ላይ ጥላ እሱ ማንኛውንም ስራ እየሰራች እራሷን ማኖር ትችላለች እኮ

  • @susubest2960
    @susubest2960 2 года назад +8

    I am speechless, how could he cheated and careless about his own baby? U have to be strong lady don't depend on him, he will give child support either he like it or not. Take care a good your self first and be proud u raised by a father who raised a beautiful and smart young lady.

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 года назад +12

    ለእናቱ ቀድመሽ ለብቻሽ ማሳየት ነበረብሽ። ከሱ በሰሙት ነገር ስለሆነ ስለ አንቺ አመለካከታቸው የተቀየረው አንቺ ያለሽን መረጃ ማሳወቅ ነበረብሽ። እሱ ቀድሞ ለምን ብለው እዳይሉት ስለአንቺ አውርቶ የሰኑ ውሻነት ደበቀ😡 ምክንያቱም ሄዶ ለ እናቱ ስለአንቺ ጭቅጭቅ ሲነግራት አንቺ ቀድመሽ ብትናገሪ እንዲህ ስታደርግ እንዲት ዝም ትልሀለች ልትለው ትችል ነበር። አንቺም ፍርሀትሽ አላዳነሽም መጋፈጥ ያለብሽን መጋፈጥ ነበረብሽ ለቤተሰቦቹ እውነትን በፈማፍረጥ መጋፈጥ

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 2 года назад +3

    ለነገሮ የአሁን ቤተሰብ ጥቅመኛ ነወ እነዚ ቤተሰቦች አንዱ ነው!!የፈለገ ቢል ቤተሰብ የላትም ብሎ ነው እግ/ር ከላይ ጎልበቱን ይዝብህ!!!

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v 2 года назад +7

    አረብ ሀገር ያላችሁ ሴት እህቶች ስለ እግዚአብሔር አደብ ግዙ የሰው ትዳር አትበትኑ
    ብርሽንእንጂ ሴት መች ጠፍ ሀገሩ

    • @emuyelove1119
      @emuyelove1119 2 года назад +1

      እውነት ነው እሷም ታለቅሳለች አንድ ቀን አይቀርላትም

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 2 года назад +3

    አንች በጣም ጨዋ ያሳደገሽ የጨዋ ቤተሰብ ነሽ እግዛብሄር ይባርክሽ ግን በዚህ ደረጃ ራስሽን ማወረድ የለብሽም የመጀመሪያ ትልቅ ቅሌት ሳይፀፅተው እንደገና ልቡን ከዛ ከነበረበት የትዳር ክብር አውርዶ ሰውነቷን በሚዲያ ከምትሸጠው ከኤልሳቤር ግልሙትና መንፈስ ጋር አብሮ ከገለሞተ ያን ይቅር ብለሽው አምሮውን ካገለሞተ ሰው ጋር አብሬ ካልረከስኩ ብሎ ለቅሶ ሊገባኝ አይችልም ለልጆችሽ አንች በቂ ነሽ መርዳት ግዴታው ነው ከዛ ውጭ ግን ራስሽን አረጋጊ ነገም ሌላ ቀን ነው የዚህ ዓይነት ሞልፋጣ ሀላፊነት የጎደለው አባት ለመባል እንኳን በቂ አይደለም እና ተይው አትንፎቃፎቃ ቆፍጠን በይ አባትሽ ብቻውን ካሳደገሽ አንችም ብቻሽን ለማሳደግ ብቁ ነሽ ቤተሰቦቹን ወደዛ ማስጠጋት ማናገር የለብሽም ልጆችሽ ሲያድጉ ፈልገው ያግኙ

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d 2 года назад +10

    እሱ ወሬኛ ነው እጭ ወንድ ልጅ እንዲህ ሲሆን ያስጠላል እኔ ብሆን ፎቶውን ነው የምልክላቸው እንጅ አልቃጠልም በሱውሸት

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x 2 года назад +3

    ጨዎ እህቶች እንዳሉ ሁሉ ትዳር እያለው የሚያባርሩ ሤቶች በተለየ ዱባይ ይበዛሉ ምንቴ ትክክል ነህ የባል ዘመድ አመድ ይባላል እህታችን አይዞሸ ጠንከር በይ እሱ እድሜ ልክ የህሊና ቁሰል ተሸክሞ ይኖራል

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 2 года назад +6

    አፈር ያስበላሽ ዱባይ ያለሽው ልጅ ሚስት እንዳለው እያወቅሽ ታሳፍሪያለሽ ባለጌ

    • @emuyelove1119
      @emuyelove1119 2 года назад

      እሷም ታገኘዋለች ይቆያል እንጂ እውነት አትጠፋም ።በሰፈርች ቁና ትሰፈራለች

  • @munalove8143
    @munalove8143 2 года назад +3

    እርቅ ማአዶች በጣም እናመሠግናለን ቢያንስ ድምፆን ማሠማት ስለምታደርጉ ባልየው ደሞ አቆም የለውም ከነፈሰው ይነፍሣል ተፀፅቶ ካልመጣ ቆራጥ ሁነሽ ልጆችሽ ብታሣድጊ ከደዚህ አይነት ቤተሰብም ባልም አይመጥኑሽም ከፍጫሽ ይውጣ

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 2 года назад +4

    የሁለቱንም የእራቁት ፎቶ ሚዲያ ላይ ፖስችው የታባታቸው

    • @user-lw5mh9bl4z
      @user-lw5mh9bl4z 2 года назад

      የልጇ አባት እኮ ነው

    • @wesenayalew3421
      @wesenayalew3421 2 года назад +7

      @@user-lw5mh9bl4z የፈለገ ይሁና እሱስ በልጁ እናት ላይ አይደል እንዴ የሚማግጠው ያውም የእራቁት ፎቶ አየተላላከ ልጅቷ ትእግስተኛ ናት

    • @alemmola2895
      @alemmola2895 2 года назад

      @@wesenayalew3421 ፈጣሪ አደስራዉ ዪስጠዉእባካቺሁ አረባሀገር ያለቺሀ አህቶቸ አደዚህ አታድርጉ

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 2 года назад +2

    ታያለሽ ነገ ለምኖሽ ይመጣል አንቺ ግን በድንብ ጠንካራ ሁኝና ልጆችሽን ጠቢቂ እመኝኝ ለምኖ ይመጣል

  • @eyfdaajpyza6988
    @eyfdaajpyza6988 2 года назад +2

    ጌታ ሆይ ምናይኘት ሠወች ናቸው እግዚአብሄር ይፈርዳል ግን

  • @meskarmakomar2731
    @meskarmakomar2731 2 года назад

    እናት ጠክር በይ አይዞሺ ይሄ ሰዉ ቢመለስም አይጠቅምሽም ጊዜሽን አታቃጥይ ፈታ በይ እራስሽን ጠብቂ ያኔ ህይወት እራሱ ይመራሻል እደዉም ከሰዉ ነዉ እዴ ስኖር የነበረዉ ትያለሽ ደሞ ልጅህን አግኝ እያልሽ አትለምኙ ወይኔ እኔ እደት እደሰራሁለት በስተመጨረሻ እነትነዉ ምልሽ

  • @hirutgmeskal7581
    @hirutgmeskal7581 2 года назад +2

    አይዞሽ እህቴ ትዳር መግባባት ሲኖርና መተማመን
    መኖር አለበት በዚህ ዘመን ግን ሶሻል ሚዲያ ብዞዎችን ልጆች ያላባት ብዞችን ያለናት እያስቀረ ነው እሊና የሌላቸው ሴቶች ባለትዳር እደሆኑ እያወቁ ቤት ይሚያፈርሱ በዝተዋል
    አቺን ጥሎ እደኤደ ይችንም ጥሎት እደሚኤድ ማሰብ አለባት አይዞሽ ጠንክሪ ህይወት ይቀጥላል

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d 2 года назад +5

    ቆየ ግን እኔ የሚገርመኝ የወንድ ቤተሰብ ለምንድነው የልጃቸውን ሚስት የማያቀርብ እሶ ለሱጥሩከሆነች ሲያጠፋ አይገስጡትም ምነው ሲያገባ ሲፈታ ይደሰታሉ እንዴ የምትመጠውም ሌላ ሴት ናት እዲ

  • @Sara-xs2sx
    @Sara-xs2sx 2 года назад +2

    ወይይይ ጉጉጉድድ አችም ጋር ያለው አድ ነው አሡምጋር ያለው አድ ነው ለምን እኔ በሰደት ላያ እያለው ወድልጅ አላምንም በተለይ ቦይፍሪዴን አላምንም ምን አደምደርግ አላቅ በጪራሸ አብሬው እየኑሩ እነኳን አይተማመኑም ምናይነት ጌዜ እደሑነ አላቅምምም ብቻ እሕቴ እንኳንም ወለድሸ ልጅሽ ታድጋለች ተይው አሡን ልጅሸ ሑሉነገርሸ ናት 🇪🇷🇪🇹❤️

  • @user-jg2hu4yc9f
    @user-jg2hu4yc9f 2 года назад +1

    አር ባናቱ ይተከል ልጁን ተቆራጭ አርጎ አሳድጊ አንዴ ልቡ ሻፋዶዋል ቢመለስም አጠቅምሽም አይዞሽ ጠከር በይ በትዳር ጣልቃ ሌላወገን መግባት ትርፊ ይህ ነው

  • @workiyepaugam3287
    @workiyepaugam3287 2 года назад +2

    የቤተሰብ ጣልቃ, በመግባታቸው ብዙ ትዳር እየፈረሰ ነው ባለማሰብ ወይስ ቤተሰብ የወድ ቤተሰብ በብዛት የጣልቃ፩ገብነት የሚበዛው እረ ቤተሰቦች ወድ ልጆቻችው አድገው ሒወታቸውን እደ ወንድነታቸው እደቤተሰብ አስዳዳሪነት ሐላፍነታቸውን እንዲወጡ ማድረግ ነው እጂ እደተወለዱ ሕፃን ልጅ ነታቸው ባታዮቸው ቆንጆነው እራሳቸውን እዲመሩ እና እዲያስተዳድሩ አድርጉ

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 года назад +2

    የኔ ውድ አይዞሽ እህቴ አሳዘነችኝ 👌🥺🥺💔😭

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 2 года назад +3

    የኔ ማር ህፃኗ ስታሳዝን ኡፍፍፍፍ

  • @medietube2282
    @medietube2282 2 года назад +2

    ግንእኔ ያልገባኝ ነገር በኡቶዻያ ሰወች ሲፈቱ ለልጆች ማሳደጌያ የሚያወጡት ወጭለምን እንድህ የወረደሆነ በዚህበአረቡ አለም አድሴት ባሏተፈታት ቤት የመከራይላት እሱእራሱነው የቤትወጭደግሞ ሰራተኛ ሳይቀር ነው ከፍለው የሚኖሩት ይንስለሚፈሩም ወንዶች ፈፅሞ ፍችን ይጠላሉ በኘሰ አገር ደግሞ ሴቶች ፍችን ይጠላሉ ወንዶች ደግሞ እንደፈለጉ በሴቶች ህይወት የጫወታሉ ይህሁሉ የህጉመከላላትነው በትዳርበኩል

  • @user-vu8kf6db3d
    @user-vu8kf6db3d 2 года назад +2

    አይ ወዶች ሁሌ አዳስለቀሳችሁ የስራችሁ ይስጣችሁ አይዞሽ ላች ስልተፈቀደ ይሆናል ታልቅሽለት ሌላ አዲስ ቀን አለና

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 2 года назад +2

    ቤተስቦቹ የሷንም . ስምተው ፍቺ ቢፋልጉ ያናደ ዳል አሁን ግን ከአንቺ. ምንም የስሙት ነገር. የለም እሱ ስለ አንቺ ሲያወራ አንቺ ግን የሱን. ጉድ መደበቅሽ ያናደ ዳል. የሱን ጥፍት መደበቅ ለምን አስፈለገ ለማንኛሁም. ለልጅሽ ሲል አላህ ይርዳሽ አይዞሽ

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i 2 года назад

    ኡፍፍፍ አረ እንደው ወንዶች ምን ይሻላችው ይሆን በስማም የእኔ ውድ እንባሽን አምላክ ያብስልሽ አይዞሽ አንቺም ባለ ትዳር መሆኑን ስታቂ እንኳ ምናለ ብታቆሚ የሰው ሕይወት ከምትበጠብጪ

  • @hanieh4374
    @hanieh4374 2 года назад +1

    እኔ እንደማምነዉ አንድ ባለትዳር እሱም ይሁን እሷ በትዳሩ ላይ መማገጥ ለፈለገሰዉ እድል መስጠቱ ተገቢ አይመስለኝም ሌላ እራስ ምታት ማምጣት ነዉ ትርፉ ዞሮ ዞሮ መለያየት ላይቀር በአንዲት ሰህተቱ ቆርጦ መወሰን ያስፈልጋል። ችግሩን እረዳለዉ ልጅ ወልጄ ይት እሄዳለዉ ብለሸ እንደሆነ ግን ከሰዉ ይበልጥ እግዚአብሔር አለልሸ ትዳር በዉድ እንጂ በግድ አይሆንም

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s 2 года назад +1

    እኛን መርጧል ሊያገቡት ነው ልጃቸውን
    እናትየዋ ሴት ልጅ የወለደች አትመስልም ከንግግሯ

  • @user-dn6wt9yt5t
    @user-dn6wt9yt5t 2 года назад +1

    የሰዉ ባል የምትቀሙ ሴቴች ዳቦችሁ ላይ ካሰር ይዉጣበት አሜን ለምን ግን ለምን አይደብራችሁም

  • @user-tb2jc8ws8f
    @user-tb2jc8ws8f 2 года назад +13

    እባክሸ አትነፍረቂ ለልጅሸ አዘነሸ ሳይሆን ሰለምወጅውነው አንድልጂ ወረቅናት ሰትለማመጭው ነው ንቆሸ የሚሄደው 3 አራትልጅ ጥለው እየጠፉባቸውነው እኮን ላድልጅ እራሰሸን ጠብቂ

    • @hirutgirma3499
      @hirutgirma3499 2 года назад +1

      ዘይነብ የኔን ሀሳብ ስለተናገርሽልኝ አመሠግናለሁ ብዙ በክት ሴቶች የራሳቸውን ፍቅር በልጅ ዬሳብባሉ ምንም ሆና አንድ ልጅ ማሳደግ ትችል ነበረ የራሳቸውን ፍቅር ለልጄ ብዬ ሲሉ ደሜ ይፈላል ወንዶቹን ያጨማለቁአየው እንዲህ አይነት ልፍስፍስ ሴቶች ናቸው

    • @user-tb2jc8ws8f
      @user-tb2jc8ws8f 2 года назад +1

      @@hirutgirma3499 በጣም የምትገረምናት በተሰቦቹ ካልወደዱኝ ሱም ካልወደደኝ ግድ አልጣበቅም ልጀን ይዠመሰራት ጠካራ ሴት ከሆንሸ ማንም አይንቅሸ ሰው የሚንቀን ግድ ውደዱን ሰንልነው እሰኪ እህቶቸ እራሰችንን እንሁን ለወንድልጀ ከመበረከክ ለፈጣሪያችን እንበረከክ አንድልጂ ደሞ ወረቅናት ይዞመሰራት እሱን ከመለማመጥ አችጠካራ ሴት ከሆንሸ ይመጣል መልሶ

    • @Holylove260
      @Holylove260 2 года назад +5

      @@hirutgirma3499 & ዘይነብ አርቡ
      ምን ዓይነት ደካሞችና ፈራጆች ናችሁ
      ብታፈቅረውም ባሏ ነው : ያቺ የሰው ባል
      ያፈቀረችውን ባለጌ ምን ልትሏት ይሆን?
      የባለጌዋ ዘመዶች ናችሁ ? ወይስ ዕውቀት ማጣት ነው?

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 года назад

      😭😭😭😭😭

    • @user-tb2jc8ws8f
      @user-tb2jc8ws8f 2 года назад +1

      @@Holylove260 ጉድ እኮነው የሰውልጅ ፈራሸነው እህቴ ከተውን በግድ እንጣበቅ እንደ እያየንነው አድልጅ ቀላልናት አራት አምሰት ጠለው እየጠፉ ባቸው አላባት እያደጉነው አችም ጠከርበይ ነው ያልኩት ልጀ አላባት ልታድግነው እየለች በልጆ አታሳብ

  • @user-lf1im9gy8q
    @user-lf1im9gy8q 2 года назад +1

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ምን አይነት ሰው ነው እባካችሁ ሴቶች የሰው ትዳር አትበጥብጡ በእግዚአብሔር ዘንድ ያሰጠይቃችኃል ታው ታው

  • @loveyou627
    @loveyou627 2 года назад

    አይዞሽ የኔ እህት የሴቷ ልጅ ፈተና ቡዘ ነው እግዚአብሔር መስተዋል ይስጥ በሰው ህወሓት ጣልቃ የምገባ ሰው ☝️አይዞሽ አተለቅሸ ነገ መልካም ቀን ይሁነል 🙏🏻

  • @user-ny3ix5qf3z
    @user-ny3ix5qf3z 2 года назад +1

    የኔ ቆጆ አይዞሽ ውዴ ኦኦኦኦኦኦኦኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭በጣም አመመኝ አረ ወይኔ አስለቀሰችኝ ኦኦኦኦፍፍፍፍፍ ፈጣሪየ ሆይ ካተ በታች የፈጠሪኝ ወላጆቸን ሁሌም ሰላም እና ጤና ስጣቸው ሰላማችህን ያብዛልኝ ወላጅ ጥሩ ነው

  • @konjamkonjam2190
    @konjamkonjam2190 2 года назад +2

    የኢትዮጵያ ወንዶች ፈጠሪ ይፈረደቹ

  • @Sara-xs2sx
    @Sara-xs2sx 2 года назад +2

    ሢጀመረ በባልና ምሰት ቤተሠብ መግባት የለበትም ከቤተሠብ መራቅ ነው እሡደሞ የዘራችውን ታጪዳለች አይዙሸ አሕቴ😗

  • @Holylove260
    @Holylove260 2 года назад +7

    ባልየው ግን ከብልግናው በላይ ሴታሴት ወረኛ ነው

  • @saadayimeryimer1615
    @saadayimeryimer1615 2 года назад

    እኔ እምለው ውጭ ሀገር ሁናችሁ የስው ትዳር እምታፈርሱ ጤነኛ ናችሁ ወይ ሴት ሁናችሁ በሴት ላይ ግፍ እምትፈፅሙ ሁሉንም ማለቴ አይደለም አሉ አንዳዶች ባለትዳር እንደሆነ እያወቃችሁ ምን ያሽራሙጣችሆል ሲቀጥል የባል ቤተሰብ አላህን ፍሩ ለእውነትጅ ለልጃችሁ አትፍረዱ እህቴ አይዞሽ አላህ ላንች ያለውን መልካም የሆነውን ይስጥሻል ይጠረግ የዘራውን ያጭዳል እኔ ትዳር ውስጥ ገብች ባይሆን በፍቅር 2 ጊዜ ልቤ ተሰብሮል ወንዶች ማመን ቀብሮ ነው ሁሉንም ባይቻል ብዙወች አብሽሪ አላህ አለሽ ስው ወዶ ያልጠቀመ ጠልቶዎ ምን ሊጓዳ

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 2 года назад +3

    አንቺ ለእያንዳንዱ ሰው ማስረጃሽን ማሳየት ነበርብሽ እሱ እኮ ስለአንቺ አንድም መልካም ነገር ለቤተሠቡ አልተናገረም ስለዚህ ጠሉሽ እነሱ የስራቸውን ይስጣቸው አቦ አንዳንዴ ቤተሠብ ለምን አይሉም ቱ

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 2 года назад

    አታልቅሽ ማማዬ ለእነሱ ይለቀስላቸው አቦ መጥፎ እናት እህቱም ራሱ ሴት አይደለችም ቁማ ትቅር ህይወታቸው እሳት ይሁን አረመኔ ቤተሠብ አቦ

  • @zulayka4658
    @zulayka4658 2 года назад +1

    አሁን እኔንም የአረብ ሀገር ሴት እዳላለሁኝ ሲያስጠላ ባለታሪክዋ ግን አይዞሽ አረብ ዱባይ ያለቺው ግን የተረገመች

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v 2 года назад +3

    አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኝ

  • @selam7747
    @selam7747 2 года назад +2

    አይ እናት ተብየዋ እኮ የአርብ ሀገር ብር ልትበላ እኮነው ይህ ነውረኛ ወንድ ሲጀመር ባል አይሆንሽም እርፋሽ ተቀመጭ

  • @aberashmamo6384
    @aberashmamo6384 2 года назад +5

    ኧረ እግዚአብሔር ሆይ ልብ ደንዳኖችን ልቦና አድላቸው ያልበሰለ አእምሮ ያላቸውን ብስለትን ሰጥ

  • @SalamSalam-pm4pk
    @SalamSalam-pm4pk 2 года назад

    በጣም ያሳዝናል እህቴ አይዞሺ የአንቺ ታሪክ በኔላይ የደረሰ ነው ጠንካራውኚ ይማል በጣም መልስን ከእግዚአብሄር ይፈርዳል አይዞሺ እህቴ።

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 2 года назад

    አይዞሽ እህቴ ሊነጋ ሲል ይጨልማል አንድ ቀን ፈጣሪ ይፈርዳል የኢትዮጵያ ወንዶች ተረግማችዋል ለምንድን ነዉ ልጆችን አይምሮ መጫወሻ የታደርጉትውጭም ሀገር እኮ ነዉ የተከተላቸው ባህርያቸው ደግሞ የአረብ ሀገር ሴት አትሸወዱ ለልጁ እናት ያልሆነ ላችም አይሆንም እና አትሽወጂ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 года назад

    አይዞሽ እህቴ በርታ በል እግዝአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ አንቺንም ይደግፍሽ ይርዳሽ

  • @lusi9494
    @lusi9494 2 года назад +1

    እኔ የሚገርመኝ አረብ ሀገር ያላቹ ሴቶች ልጁ ባለትዳር ነው እኔ ሚስቱ ነኝ ብላ ከተናገረች ምን ሙጭጭ ያስብላታል እሱን አትረግርጋ ሰድባው አትተወውም

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s 2 года назад

    dislike የምታረጉ ሰዎች የዚህ የግፈኛ ቤተሰብ ተመሳሳይ መሆን አለባችሁ
    አናትየዋም አድሜ ይሰጣት የዘራቻትን ታጭዳለች አህቶቹም መጨረሳቸውን አያቁም አድሜ ልክ ይማቅቋታል
    የተመኙትን እብደት ፈጣሪ ይስጣቸው

  • @zdtube4690
    @zdtube4690 2 года назад +1

    አይ ያረብ አገር ሴቶች ጂቦች ወንድ ታዩ መሬት እና ገደሉን አይለዩም ልጅ እዳለው ታወቀች ብተውላትሰ የልጆን አባተ ወንድ በብር ነው የሚገዙት

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 2 года назад

    የኔ እህት አይዞሽ ጠንከር በይ ያልፋል እሱ ግን ወንድ አደለም አሉባልተኛ ወረኛ ነው አይጠቅምሽም የባል ቤተሰብ ደግሞ 100/2 ፐርሰንት ደህና ቢገኝ ነው ሁሉም ያው ናቸው ተያቸው በርቺ እህቶቹም በራሳቸው ያገኙታል

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 2 года назад

    አይዞሽ ሰራ ሰርተሽ ጎብዘሽ አሳዲግያት ግን አረብ አገር ሁናችሁ እዚህ የሰው ቤት የምትቨጠብጡ ሲቶች ግርም ይለኛል አንቺንም አንደዚሁ ጥሎሽ እንደማይሄድ ምን ያህል እረገጠኛ ነሽ ወይ ደሞ ብራችሁን በሎ ሲያልቅ አውጥቶ ውርውር ይየ ማዳም ቤት ነፃ ነት አለ በቃ መጀናጀን ነው ግን ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል

  • @keyaa5394
    @keyaa5394 2 года назад +1

    እኔኮ እሚገርመኝ አድሥ ነገር አዉዴ ለምድነው እምትጎጉት አረ ወዶች ልብ ግዙ እውነት ያዳዳ ባል ቤተሠብማ ነቀርሣ ናቸውኮ ነግ በራሤ ማለት ጥሩ ነበር አሁን ይችልጅ እደልጃቸው ቢከባከቦት ምን ችግር አለው አታሣዝናቸውም ብቸኛ ሥለሆነች የኔ ናት እኔ እህትሽ መሆን እችላለሁ እሽ ደሞ እደውልልሻለው ባለ እርቃኖንም ሤት ወደአማኔል መውሠድ ነው ይች ከቱ ሤት አሠዳቢ

  • @chaltunegwe788
    @chaltunegwe788 2 года назад +3

    Set liji eyalachu endezih ayinet gif mesira😭😭😭 enatum be lijocha tagegnwaleche, nege lijchochesh adigew tilk bota sidersu lenesu klet new.

  • @martaabera1311
    @martaabera1311 2 года назад

    የኔ እናት እኔም ያንቺ አይነት ጉዳይ ነው የገጠመኝ እና ፍቺ ላይ ነን አንቺ ብቻ አይደለሽም እና በርቺ