Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጦት ማዘርዬ
ልጅ በእናቱ ላይ የሚጨክንበት ዘመን ላይ ደረስሽ አሰገደች አስፋው እንደዛ ብርቅ የነበርሽ አርቲስት: እግዚአብሔር ይፍረድ
አስገራሚ ታሪክ ነው፣ አሰገደች አርጅታ እንኳ ድምጿ እንዳለ ነው፣ ግን አሰገደች የተሳሳተችው ጉብልዬ ዘፈን ይዘፈን የነበረው እኔ የ 14 አመት ልጅ ሆኜ በ 1966 ነው እንጂ በ 1956 አይደለም፣ ስለማስታውስ ነው፣ ኑሮዋ ግን በጣም ያሳዝናል ! የልጇ ተግባርም የሚያሳዝን ነው፣ ፈጣሪ ይርዳት!!
ወይኔ የሀገር ባለውለታ እምደዚህ ሲጎሳቆሉ ማየት እንዴት ያሳዝናል በእመቤቴ ልጆቻቸውስ ምነው እንዲህ መጨከናቸው
err Jossey dereselachew betami yasazenal Ethiopia westi tetkemo mewerewer becha newi yemiyawekuti
ጆሲ ቀድማችኃል በርቱ ግን
አይን የተፈጠረው ሁሉን ለማየት ነው የሚለውን ዘፈን አጣሁት እስቲ ካገኛችሁት ሊንኩን አስቀምጡልኝ
እናቴ እግዚሐብሔር ይድረስልሽ እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ነው ግን ልጅቻቸው ምን አይነት ክፉነች አቤት ጭካኔ
follow up story ስለ አሰገደች አስፋው ምን እንደደረሱ ውጤቱን ነገሩን
እድሜና ጤና ይስጠወት ማዘር
ወይ ዘመን
ወይ የድሮ ሰው ለዛቸው ድምጻቸው ደሞ አይቀየርምኮ
ጂጂን ፈልጊልን