Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም እሚገርም እግዚአብሔር የሚወደውን የሚሰራ የእግዚአብሔር ሀሳብ አላማ የገባው ልጅ ነው እግዚአብሔር የመሻቱን ፍጹም የሆነ ፈወስ ይስጠው
አንተ ጀግና እና ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር ሌላውን ልያስተምር አንዱን ይወስዳል እና በአንተ ብዙ ትውልድ ይማራል😘
የዳግማዊን የይቅርታ ልብ ካየሁ በኋላ የተመሰቃቀለ ህይወቴን እንዳስተካክል ትልቅ አቅም ሰጥቶኛል። ወንድማችን የሠጠን ምክር በገንዘብ እንኳን አይገኝም። ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ/ይጠብቅህ.
እግዚአብሔር አንተን ያተረፈበት ትልቅ ምክንያት አለው በአንተ ጉዳት የብዙወች ህይወት ይለወጣል እኔም ብዙ ትምህርት አግንቻለሁ እግዚአብሔር አቁሞ እንደሚሰድህ ምንም ጥርጥር የለኝም!!!!
እግዚአብሔር ይምርሀል ተስፋ እትቁረጥ በአንተ አድሮ እኛ እንድንማርበት ነው ይቅርታ እና ምህረት እንድናውቅ አንድ ቀን ወደድሮው ጤነትህ ስምህ ትራመዳለህ ፈጣሪ አያልቅበትም ይርዳህ በርታ።
እግዚአብሔር ይሄን የመሰለ መልካም ልብና ስብዕና ስላደለህ በጣም ደስ ይላል ። መድሃኒአለም ጨርሶ ይማርህ 🙏🙏🙏
ወይኔ ምልበል ትልቅ ልብ አለህ ብሩህ የሆነ ልብ ሁለየ አየዋለሁ በጣም ያሳዝነኛል አሁን አተን እደዚህ ያደረገህ በህይወት ይኖር ይሆን ምንስ ተጠቀመ አይይይ የሄ ከቱ ገዘብ
ድንቅ ልጅ ነው። ፈጣሪ ይባርክህ
እኔንም ክፉ ከሆነው ምኞቴ የበደለኝን ሰው ይቅር አልልም ያልኩትን ሀሳቤን ያስቀየረኝ እኔ የሱን ያህል ተበድየ ሳይሆን ከእሱ አኳያ የኔ በደል እጅግ ኢምንት የሆነችውን አተልቄ አግዝፌ የነበርኩትን ይቅር እንድል ቂም እራስን እንደሚጎዳ ከአምላክ ጋር እንደሚያራርቅ ባውቅም ይቅር ለማለት አቅም አጥቸ የነበርኩትን አቅም እንዳገኝ ስላደረገኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው
Berita wenidema...Geta demo beyibelit kegoneh hono yaberitah🙏🙏🙏
እንደ ስምህ ዳግም ልዩ ነህ አንደበተ ርዕቱ ፤ፍፁም ፅኑ፤ሩቅ ተስፋ፤ጠንካራ ስነልቦና፤ለፈጣሪው ታማኝ፤ለሰዎች ተስፋ፤ እንደሆንህ የተለያዪ ኢንተርቨውን ባንተ ውስጥ አይቻቸዋሁ፡፡እግዚያብሄር አብዝቶ ይማርህ፤
Ayzwo
Betam yegarmal
amazing man
Wowo
ፈጣሪ ጨርሶ ይማር