ቆይታ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 296

  • @belayweldemariam1438
    @belayweldemariam1438 8 месяцев назад +11

    ዳኒ ምርጥ የኢትዩጵያ ልጅ በርታ በጣም አከብርሐለው ምክሮችክ እጅግ ጠቃሚ ናቸው አንተን የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን።

  • @zheraahmed449
    @zheraahmed449 8 месяцев назад +12

    ዳኒየ አንተን የሰጠን ይከበር ይመስገን ግን በርታ አንተ ዛሬ አይደለም መታገል የጀመርከው ድሮ ነው እና አይዞህ ግዜ ይፈታዋል ብቻ እግዚአብሔርም ያግዝህ።

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha 8 месяцев назад +1

      zheraahmed ብሎ ' እግዚአብሔር ይመስገን ' አዪ ዲጂታል ፒፒ ኧረ ትንሽ ለማስመሰል ሞክሩ 😂😂😂

    • @Sim17261
      @Sim17261 8 месяцев назад

      Digital PP 😂😂😂

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 8 месяцев назад +12

    የፅንፈኞች መድኃኒት ዳንኤል ክብረት 🇪🇹💪🇪🇹

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 8 месяцев назад +3

    ❤Blessings to you and your family Da. Daniel ❤ You are are one of the blessed intellectuals. Your ethics and moral integrity is inspiring to us.
    ❤GOD BLESS ETHIOPIA, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE ❤

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 8 месяцев назад +10

    ዲያቆን ዳንኤል የሁሉም ፅንፈኞች የእግር እሳት ጀግና ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🙏🇪🇹🙏

    • @SadeAli-dn4oo
      @SadeAli-dn4oo 8 месяцев назад +1

      ዶኦ ብታልም ጥሬዋን አሉ😂😂😂😂

    • @SadeAli-dn4oo
      @SadeAli-dn4oo 8 месяцев назад +1

      ጀግና የሚለው ትርጉሙ ተቀይሮ መሆን አለበት😂😂😂

    • @infotechethio1985
      @infotechethio1985 8 месяцев назад

      Mr 10 Bomb

    • @zionzion7109
      @zionzion7109 8 месяцев назад

      ምነው ገመቹ መቼም በሆዳችሁ ነው
      የምታስቡት የደነዝ ስብስብ

    • @chalaalemu6710
      @chalaalemu6710 8 месяцев назад +1

      ሁሉም ነገር ያልፋል የማያልፉት ሕዝብ አገርና ታሪክ ናቸው

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 8 месяцев назад +19

    I really respect Daniel Kibret for his perseverance and articulation 🇪🇹🙏🇪🇹

    • @MyEthiopiaOneLove
      @MyEthiopiaOneLove 8 месяцев назад

      Tekefayu neh ?

    • @boratube998
      @boratube998 7 месяцев назад

      @@MyEthiopiaOneLove hulum indante new a mimeslih

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 8 месяцев назад +11

    That was excellent conversation and best analogies for the all questions .🇪🇹☝️

  • @millii1
    @millii1 8 месяцев назад +28

    ዲያቆን ዳንኤል የችግሩን ምንጭ በደንብ ገልፀኽዋል ያላዋቂ ምሁራን በዝተውብናል።ክብር ይስጥልን

    • @YonasTadesse-e7h
      @YonasTadesse-e7h 8 месяцев назад +2

      ፈሳም ካድሬ ተናግረህ ሙተሀል

    • @MyEthiopiaOneLove
      @MyEthiopiaOneLove 8 месяцев назад

      😂😂😂tekafayu neh ways benetsa nw ?

    • @stebanelakie2929
      @stebanelakie2929 8 месяцев назад

      ​​@@YonasTadesse-e7h there is no stupidity and reckless personality other than insulting people with taboo and cliche words in such public media. This indicates how our generation is morally decayed and ethically spoiled .

    • @ዘኪዮስቲዩብ
      @ዘኪዮስቲዩብ 8 месяцев назад

      የምን ዲያቆን ነው ተሽሮዋል ድቁናው።🙄🙄🤔🤔በመቀጠል ገለፃህ የሚገርም ነው አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ነው አባባሉ።

  • @abich2036
    @abich2036 8 месяцев назад +13

    ስለ አገሪቱ ዓመፀኝነት አለቆችዋ ብዙ ሆኑ፤ በአስተዋይና በአዋቂ ሰው ግን ዘመንዋ ይረዝማል።

  • @ክፉ
    @ክፉ 8 месяцев назад

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ኢትዮጲያ ታመሰግንሃለች🙏🙏

  • @Askwold2593
    @Askwold2593 8 месяцев назад +4

    Dani the man of truth keep the good work up. Thank you 🙏 for everything you do

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 8 месяцев назад +7

    የፒፒ ሰራዊት ዘምቷል ዳንኤል ግን በእግዛብሄር ፊት ትጠየቃለህ ይሄ ግዜ ያልፍል የዘራኸውን የምታጭድበት ዘመን ይመጣል

    • @boratube998
      @boratube998 7 месяцев назад

      ምን ስላደረገ በጎጥ ዉስጥ ስላልገባ

    • @tadessefenta9626
      @tadessefenta9626 7 месяцев назад

      true

  • @KedirMohammed-ke4he
    @KedirMohammed-ke4he 8 месяцев назад

    መጰአፍክን በዚ መንግስት እየተተገበረልክ ስለሁነ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል በረታ ለ ወረኞች እጅ እንዳትሰጥ የ ዚ ዘመን ጀግና ነህ ከ ጎንክ ነን

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 8 месяцев назад +7

    ❤❤❤❤❤❤❤ ዳቆን ዳንኤል በብዙ አምናለው ንጉሳችንን ከልብክ እንደምትረዳው ብዙ እድሜ ተመኝቻለው ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @infotechethio1985
      @infotechethio1985 8 месяцев назад

      Semahaw 10 million bicha new eyale new

    • @Yohanes-q9r
      @Yohanes-q9r 8 месяцев назад

      ​@@infotechethio1985ያንተን ተረት እና ማዋርት ነው የደገመልህ።ይሄው ነገ ደሞ ሌላም ለማውራት ተዘጋጅ

  • @HabteBoy-y9b
    @HabteBoy-y9b 8 месяцев назад +2

    የዝህ ዘሜን ጀግና ዳንኤል ክብረት🙏

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha 8 месяцев назад

      ' የዝህ ዜሜን ' ? ኪኪኪኪኪኪኪ

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 8 месяцев назад +6

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የአገራችን እንቁ ሰው

  • @feyerafeyissa3517
    @feyerafeyissa3517 8 месяцев назад

    እውነት ዘመዱ ሃቅ ወገኑ ኢትዮጵያዊው ዳንኤል ክብረት።

  • @amarebiad3424
    @amarebiad3424 7 месяцев назад

    thank you.

  • @belaynehdanieltebore9846
    @belaynehdanieltebore9846 7 месяцев назад

    Sweet man. God bless you and your family 🙏🙏🙏❤❤

  • @tarikueshetu1464
    @tarikueshetu1464 8 месяцев назад +9

    ለእውነት ለሀገር የቆመ ጀግና

  • @KL-zl9je
    @KL-zl9je 8 месяцев назад +11

    ክብር ፡ ለዲያቆን፡ ዳንኤል
    🙏🏿

  • @araraymedia2017
    @araraymedia2017 7 месяцев назад +1

    dani mirt sw nek ene hulem yanten fite saye yehon power yetayegnal gin hulem teyake mihonebegne enedih techi bemolabet hager ligebagne alechalem dani weta negne wetatu degemo chenekelatu eyemot nw enam ante yegebak menedenew abiy lehageru beki nw ante yesu amakari sayehone yegna yewetatoch amakari mehon neberebek becha abiy and daniel kibiret migerem timiret kemenayew belay meseretun ketach eyeserachu mehonun amenalehu .

  • @hannatawolda5966
    @hannatawolda5966 8 месяцев назад

    ሀገሮትን ከልቦት ስለሚወድና
    ስለእውነት ስለሚሰሩ አከብሮታለሁ
    🙏🙏🙏👍👍❤💚

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 8 месяцев назад +11

    ዳንኤል ክብረት እናትሕ ሺ ትውለድ ።ድንቅ ሰው ነሕ

    • @EyAb-f3e
      @EyAb-f3e 8 месяцев назад

      እናትህ ት..... መስሎኝ ባት... እና ባይወልድ ልል ነበር😂

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 8 месяцев назад

      @@EyAb-f3e ክክክ

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel2306 8 месяцев назад

    ዳንኤል ክብረት በትክክል ተረድቶታል የኢትዮጵያን ችግር እናመሠግናለን

  • @Yonas413
    @Yonas413 8 месяцев назад

    በጣም ግሩም ግሩም የሆነ አገላለፅ ነው ''ህዝቡን ኑሮውን እንዲኖር ከምሁራንና ከሜዲያ አርፎ እንዲኖር ብንተወው'' ልክ ነው ይህች ሀብታም ሀገር ላለፉት 50/60 ዓመታት በጥራዝ ነጠቅ ልሂቃን ስትሰቃይ፣ መለማመጃ ስትሆን በውጤቱም ዜጎቿ ለረሀብ፣ ለሞት፣ ለስደት ተጋልጠው አሁን ገና በአግባቡ ስለልማት የምናስብበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። የሚያሳዝነው የዘመኑ ጥራዝ ነጠቅ ልሂቃን ተብዬዎች ደግሞ እንደገና አላሰራ፣ አላስኖር ብለውናል። ያሳዝናል! ህዝቡ መንቃት አለበት! እግዚአብሔርም ይርዳን!

  • @theoh210
    @theoh210 8 месяцев назад

    ዳንኤል ክብረት ጉጥ ውስጥ ሳትገባ አገርን ለማዳን የምታረገው ጥረት አለማድነቅ አይቻልም ሰላም ጤና ከነቤተብህ ይሁን

  • @tamebest6858
    @tamebest6858 8 месяцев назад

    ተባረክክክክ ምርጥ ሰው ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @memune2724
    @memune2724 8 месяцев назад +3

    የዲያቆኑ አይገርምም አላማ አለው አለቃውን ማስደሰት አለበት ያሳዝናል ግን የጋዜጠኛውን ሙያ አልባነትና የዕውቀት ማናስ ያሳያል በተከታታይ ጥያቂ ለህዝቡ ውለታ መዋል ይችልል ነበር😂

  • @EliasGirma-qy6rl
    @EliasGirma-qy6rl 8 месяцев назад

    ባለውበት አገረ አሜሬካ ያለው ዴያስፕራ አገርን ማመሻ ብር ሴያዋጣ ዘመኑን ፈጀ እስካሁን አልነቃም በርቀት ሆኖ ያምሳል እግዜር ልብ ይስጣቸው ከማለት ውጭ ጉንጭ ማልፍት ነው ዳኔ ተባረክ

  • @antenehtesfaye2412
    @antenehtesfaye2412 8 месяцев назад +16

    በእውቀት የተሞላ ይጽንፈኝነት ወጌሻ

  • @assefabaysa
    @assefabaysa 8 месяцев назад +5

    Great explanation

  • @YafetamareYafetama
    @YafetamareYafetama 8 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ አባባል/ሃሳብ ነው ወድጀዋለሁ ሊህቃን ሥራ መስሪያ አሳ ጣን ድህነትን እባክህ ና እያልን ልመና ላይ ነን እባካችሁ ሊህቃን ሕዝቡን ተዉት ተረዱት ሊህቃን ካላችሁ ለኢትዮጵያ ችግር ፈቸች እርሰርች ስሩበት እናትና አባት በችግር ያሳደጉትን ልጅ አታስጨርሱ እስከጥክማችሁ ሕዝቡን ተዉት!!!!!!!!!!!!!!!! ስለቼን ሰለቸን ሰለቸን እስኪ የስራ አዋጅ ይታወጅ ሌላው ይብቃን

  • @EtaferahuWaki
    @EtaferahuWaki 7 месяцев назад

    ዳኒ ! የስብሰባ ብዛት ሥራ ፈትነትን እጅግ አብዝቶብናል!!! ይህ እጅግ እውነተኛ ነገር ነው። ይታሰብበት!!! ሥራ ጠል ትውልድ አብዝቶብናል።

  • @felekelembebo5735
    @felekelembebo5735 8 месяцев назад +2

    ዲያቆን ዳንኤል በርታ ፁህፎችህን ከማደንቃቸው ሰዎች መካከል ነኝ ግን የዚህች ሃገር መሠረታዊ ችግር ዋነኞቹ በብልፅግና ውስጥ ያሉ ዘራፊዎችና ሌቦች ናቸው በውስጡ አልፌያለሁ፣ታግያለሁ በዚህም ምክንያት በቤተሰቦች ላይ ችግርና ችጋር ከመፍጠር ውጪ ብዙም የጎላ ለውጥ ያመጣሁት የለም በኔት ዎርክ የሚዘረፍበት፣ለበላይ ኋላፊ አረ እየተዘረፈ ነው ብለህ ስትታገል እሱም በሌብነት ውስጥ ስላለ መልስ የማይሰጥበት በአጠቃላይ ኢትዮጵያ በተሪኳ እንደዚህ አይነት ከላይ ጀምሮ እስከታችኛው የስልጣን እርከንብልሹ አሰራር ሌብነት የሰፈነበት ጊዜ ተሰምቶ አያቅም፤ ደግሞ ነወር የሌለበት በተዘረፈው የድሃ ህዝብ ሃብት ተንደላቀው የሚኖሩባት ሃገር ሆናለች ኢትዮጵያ እስቲ ከታሪክ አንፃር በእንደዚህ ዓይነት አብዛኛው ሌባ የሆነባት ስርዓት ነበራት ኢትዮጵያ??በእርግጥ "የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ" በእርግጥ እርግማን ይመስለኛል አሁንም የሚታየው ይሄው ነው።ሐገራቸውን፣ፓርቲያቸውን የሚወዱና ሁሉም ነገር ይቅርብን ብለው ሲታገሉ ኖረው በሌቦቹ ሤራ መከራ ላይ የወደቁ፣ማህበራዊ ህይወታቸው የተቃወሰ ጥቂት ሐቀኛ ሰዎች እንዳሉ ለጠ/ሚንስትሩ አማክራቸው ማወቅ አለባቸው።ስለዚህም ሃገር የሚያድገው በጠንካራ ሠራተኞች ነው ግን እነሱ የለፉበትን የሚዘርፍ ሹመኛ ባለበት ሐገር ዕድገት አይታሰብም።የጦርነት፣የግጭትና የትርምስ ሃገር ከመሆን ውጪ፤ሌሎች መሳሪያ ያነገቱ ለመዝረፍ የቋመጡ ተስፈኞችን ከመፈልፈል ውጪ አሁን የሚታየውም ይሄው ነው።

  • @YibekalKifle
    @YibekalKifle 8 месяцев назад +4

    ከዘቀጡ አይቀር እንደ ዳንኤል

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 8 месяцев назад +6

    ድንቅ ሰው ዳኒ

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 8 месяцев назад

    እንደ ሁሌውም ዳኔ እግዚአብሔር ያክብርልኝ:: መልክልም ውይይት ::

  • @siedyoutube7357
    @siedyoutube7357 8 месяцев назад +3

    ያተልጆች ሁለቱ ቢሞቱ ይገባህ ነበረ አተባዳ

    • @stebanelakie2929
      @stebanelakie2929 8 месяцев назад

      አንተ ራስህ አስተሳሰብህ ከመገዳደል ፖለቲካ እንዳልወጣ ያሳብቅብሀል ።

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 8 месяцев назад +8

    ዳኒ የተግባር ሰው

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 8 месяцев назад +7

    ዳኒ ❤🇪🇹

  • @abdullahihamid4738
    @abdullahihamid4738 8 месяцев назад

    ዲያቆን አማከሪ የሆነበት ሀገር አልቀበልም ምክንያቱም እምነት እና ሀገር ይለያያል 🤣

  • @tofikmedia17
    @tofikmedia17 8 месяцев назад +2

    ዳኒ ኢትዮጵያን የሚወድ ጀግና ነው።

  • @getachewtekle2045
    @getachewtekle2045 8 месяцев назад

    We give a great respect to Dakon Daniel because he know how our country to maintain in future

  • @lisantube6625
    @lisantube6625 8 месяцев назад +10

    1አመት ያለ ጠ/ሚ ተውን? ብለህ አማክርልን

    • @zenebegudeta1676
      @zenebegudeta1676 8 месяцев назад +2

      ቦታውን ላንተ እንስጥህ የሁላችሁ ጥያቄ ስለሆነብን

  • @TesfayeAman
    @TesfayeAman 8 месяцев назад +2

    Excellency MP, Minister Deacon Daniel Kibret, I always owe you my affectionate respect! Continue the impressive contributions you have made to the building process of Ethiopia for your children's generation.

  • @MichaelTesfay-re8kt
    @MichaelTesfay-re8kt 8 месяцев назад +5

    The father of present Ethiopia

  • @biniyam2290
    @biniyam2290 8 месяцев назад

    ትልቁ ችግር አንተ ያለህበት ቦታ ሰላም ነው

  • @getnetkassa6596
    @getnetkassa6596 8 месяцев назад +1

    በደም የጨቀዩ እጆች!
    ጋንኤል ክስረት

  • @ኢትዮጵያየጋራናት
    @ኢትዮጵያየጋራናት 8 месяцев назад +4

    "ልዒቅ" የሚባሉት ዝም ጭጭ ይበሉ ስለ ሕዝብ ጉዳት በደል ጆሮአቸውን ይድፈኑ ማለት ምን ማለት ነው? ቢያንስ ጥፋት ካለ በሕግ የሚጠየቀውን መጠየቅ ነው። አለዚያማ ከመንግስት ስዕተት ቢገኝ ማነው ተው ተመለስ ማለት ያለበት? ለመሆኑ "በመንግስታዊ ስልጣን ላይ ያለውን ስህተት አይታይም? ወይስ እኔን ከተመቸኝ ስለሌላው ምን አገባኝ ነው!

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 8 месяцев назад +2

    We respect and admire Daniel Kibret! He is a true Ethiopian hero!!

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442 8 месяцев назад

    የመርህ ሰው ነገሮችን በጥልቀት የሚመረምር ላመነበት ነገር ማንንም የማይፈራ ወጀብ መአበል የማያስፈራው ብእሩ የተሳለ ወደረኞቹን በሀሳብ የበላይነት የሚሞግት በጎ ሰው

  • @tewodros23
    @tewodros23 8 месяцев назад +2

    ፍቅር እስከ መቃብር ላይ ፊታውራሪ መሸሻ ማመስገንም መውቀስም ጊዜን እንጅ ሰውን አይደለም ብለዋል። ግዜ ደጉ የዳንኤል ክብረትን ክስረት አሳይቶናል። የዳንኤልን ተረቶች ያነበብኩበት እና አዋቂ መስሎኝ ያደነቅኩባቸ ጊዜያት ይቆጩኛል።

  • @BAYU-o8f
    @BAYU-o8f 6 месяцев назад

    ወጣቱን ከተለያዩ ነገሮች ይጠበቅ ነበር ቢያንስ 1 ወር EURO2024 ለምን አታስተላሉፉም ቢያንስ fana የወጣቱን ኮታ ተደራሽ በማድረግ --ዛግን እኮ፡፡ በመላዉ ኢትዮጵያ አጀንዳ ይፈጠር ነበረ ትዉስታ በዛዉም የረሳናቸዉ ሜዳ ትዝ ይለን ነበር ምክኒያ ለበራዊ ቡድን አንድ ሜዳ የለለዉ ሀገር፡፡

  • @KDDDD7772
    @KDDDD7772 8 месяцев назад

    የዘር ፍጅት አማካሪ ጋኔል ክብረት

  • @lisantube6625
    @lisantube6625 8 месяцев назад +7

    ይህ ሰው አማካሪ ከሆነ ጀምሮ ከእውቀት ነጣ ሆናል፡፡

  • @EriBekentuMedia
    @EriBekentuMedia 8 месяцев назад +1

    ድሮም እልቂት እና የእርስበርስ ፍጅት ስለነበረ አሁንም ይኑር ማለት ይቻላል እንዴ! በዚህ በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ትምህርት እና እውቀት ከፍተኛ ደረጃ በደረሰበት ዘመን ድሮ የነበሩ ችግሮች ዳግም ሲያጠቁን እንዴት መፍታት አልቻልንም! የነበረ ነው ችግር የለም ብሎ ከማለፍ!

  • @አሚንፍላጎት
    @አሚንፍላጎት 8 месяцев назад +9

    አብይ ወለጋ ሄዶ ምን እዳለ ባወክ ስለ ጥላቻ ብቻ ነው ያወረዉ አማራን ሆዳም ባዳዳዳዳዳዳዳዳዳዳዳዳዳዳዳዳ

  • @saramedia1710
    @saramedia1710 8 месяцев назад

    እኛ ደግሞ ክፉም ደግ አላልንም እግዚአብሔር ያለው ይሁን ብለን ዝም ብለናል ።

  • @YibekalKifle
    @YibekalKifle 8 месяцев назад +3

    ዳንኤል(ጋንኤል) ከ እንስሳት አለም።

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 8 месяцев назад

    ሰው በስልጣን እና በጥቅም አይኑ ከታወረ ህሊናውን ከሸጠ ሺ ግዜ አማካሪ ደራሲ .... ምናምን እያሉ ሰውን ማንቆለጸጣጠሱ ትርጉም ያለው አይመስለኝም አንድን ሰው ትልቅ ትንሽ የሚያሰኘው ለእውነት እና ለህሊናው መኖሩ ነው አውርቶ ከማደር ይሰውረን ነው የሚባለው ጎበዝ 3:39

  • @YonasTadesse-e7h
    @YonasTadesse-e7h 8 месяцев назад +3

    ሰው ሲመክን ባአይኔ ያየሁት ዳንኤል የሚባል ጋኔልን ነው ።

  • @AAFenta
    @AAFenta 8 месяцев назад +1

    Stupidity at its best! Daniel is one of the 10 millions, he's dead but not buried!!

  • @solomonwoldeab9392
    @solomonwoldeab9392 8 месяцев назад +10

    ከፍ ሲል ከርስ ዝቅ ሲል ፈርስ

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 8 месяцев назад +8

    🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 8 месяцев назад

    የተባረከ ሰው እኮ ነው።ዲያቆን ዳኒ።እሱን መስማት አይጠገብም።

  • @fentawalemu8017
    @fentawalemu8017 8 месяцев назад

    የጠ/ሚው አቃጣሪ or አሾክሿኪ ነህ አይደል፣ እና እባክህ ይህን መልዕክት አቃጥርልኝ። አቶ አብይ ሆይ፣ እግርህ ብቻ ሳይሆን ጭንቅላትህም ይሸታል በልልኝ።

  • @tesht6465
    @tesht6465 8 месяцев назад +1

    ዲያቆን ዲያቆን ዲያቆን ዳኔል አስተዳደጉ መጠናት አለበት

  • @EtaferahuWaki
    @EtaferahuWaki 7 месяцев назад

    ነገ የዛሬ ውጤት ነው!!! ሊሠራ የማይወድ ቢኖር አይብላ!!! የሰው ላብ በሊታዎችም በዝተዋልና እስቲ ምከራቸው።

  • @agafarytube7619
    @agafarytube7619 8 месяцев назад

    ሰይጣን እራሱ የዳንኤልን ያክል አልከሰረም

  • @antenehaklilu7237
    @antenehaklilu7237 8 месяцев назад

    ያንዳንዶች እናት ማህጸን ባይፈጠርስ ቢቀር ዉሀ ሆኖ!!!

  • @yabsirakifle2306
    @yabsirakifle2306 8 месяцев назад +1

    ድግሪም እንደሌላቸዉ ቢነግሩን

    • @stebanelakie2929
      @stebanelakie2929 8 месяцев назад

      የዲያቆን ዳንኤልን ብቃት በዲግሪ ለመለካት ከመሞከር በላይ ወደል ማይምነት የለም ። በአደባባይ የሚታይን ብቃት ከማጣጣልህ በፊት የጻፋቸውን መጻህፍት አንብብ ። ያኔ ድግሪ ማለት ምን እንደሆነ ይገባሀል ።

  • @YaredKebede-jr5cz
    @YaredKebede-jr5cz 8 месяцев назад

    Daniiiii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DesalegnShiferawu-ec3sf
    @DesalegnShiferawu-ec3sf 8 месяцев назад

    ሀሰት ያጠለቀው ሀቅ ያነቀው ጊዜ ላይ ደረሰናል ሳናምታታ በሥአት በፍጥነት ሚናችንን ብንለይ ????

  • @wollomenzuma6364
    @wollomenzuma6364 8 месяцев назад

    10 ሚሊዬን ቢጎዳ 110 ሚሊዮን ሰላም ነው አላለም😭😅 አሳፋሪ

  • @abrahamtamene226
    @abrahamtamene226 8 месяцев назад +2

    Keep it up!

  • @abdullahihamid4738
    @abdullahihamid4738 8 месяцев назад

    አናትህን lbda🦍ዳንኤል ክብረት

  • @abbysanimation4113
    @abbysanimation4113 8 месяцев назад

    እጅግ ከሚያስጠሉኝ ሰዎች ውስጥ ኣንዱ ይሄ ሰውዬ ነው።

  • @MuleYo-jp5um
    @MuleYo-jp5um 8 месяцев назад

    እባክህ ስልጣን ልቀቅ

  • @endalkzewdie
    @endalkzewdie 7 месяцев назад

    ቅኔ ይሉሀል እሄ ነው ሊቀ መንበሩ ሰውየ ማለት አብይ ነው ዳኒ …

  • @kebedemoshe
    @kebedemoshe 8 месяцев назад +4

    ዳንኤል ክስረትን ሳስብ የሰው ልጅ አስመሳይና ሆዳም ሰው ያለ የለም። ከሀዲ

  • @Abbatobia
    @Abbatobia 8 месяцев назад

    ሁለታችውም በቅርቡ የጥይት ራት ትሆናላችው።

  • @tritiism
    @tritiism 8 месяцев назад +1

    ባለስልጣን ካህን የመሳሰሉትን አንተ ብሎ መጥራት ትክክል አይመስለኝም። ለሰዎች ሳይሆን ለያዙት ቦታ ሲባል በክብር አንቱ ማለት ተገቢ ነው።

    • @SolomonDejene-m4b
      @SolomonDejene-m4b 8 месяцев назад

      ጋኔልን እንኳን አንች ብትባልም okay😂😂😂

  • @ayalewmolla8605
    @ayalewmolla8605 8 месяцев назад +4

    ሰው ታግቶ ገንዘብ መሰብሰብ መቼ ተካሁዶ ያውቃል? አረ ዲያቆን እግዜርን እንፍራ! አአ መግባት መቼ ተከልክሎ ያውቃል?

  • @yusufhassen4291
    @yusufhassen4291 8 месяцев назад

    በወሬ ነው የምናቀው

  • @elu.a5856
    @elu.a5856 8 месяцев назад

    የአማራ የዋህ ታታሪ ህዝብ በድሮን እየጨፈጨፍክ እና በኦነግ አራዊት እህቶቻችንን እያስደፈርክ የጅህን ታገኛለህ:: የትም ብትገባ አንለቅህም

  • @teklemariamtekeste2010
    @teklemariamtekeste2010 8 месяцев назад

    የጤና ችግር ባይኖርብህ ከአብይ ጎን ቁመህ የአማራን እናት አታስጨፈጭፍም ነበር!!!
    ስራ ፈት!😭😭😭😭😭

  • @view4217
    @view4217 8 месяцев назад

    Daniel እንዲህ እንደቀለድህ አትቀርም:: የሚሰጣቸው ምሳሌዎች ሁሉም የራሱ የፈጠራ ወሬ ነው:: ስንቱን አስፈጀህ!

  • @-theotokos7380
    @-theotokos7380 8 месяцев назад +3

    ጸጋ እግዚአብሔር ሲለይህ የተለበለበ ግንድ ትመስላለህ፡፡ ይህንን በዳንኤል ክብረት ማየት ነው፡፡ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @wassihunmasresha9381
    @wassihunmasresha9381 8 месяцев назад +2

    እይ ጋንኤል ክስረት ለሆዱ ያደረ ወራዳ ግለሰብ

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 8 месяцев назад +6

    ከየት አባክ ያመጣኅው ሊቅ ነው 😂ሊጥ እንጂ ሊቅ ኢትዮጲያ ውስጥ የለም 😂እንዳንተ አይነት ያልተማረ መሃይም ሚንስትር እየሆነ ነው የተቸገርነው 😂

    • @MamoSeifu-l6e
      @MamoSeifu-l6e 8 месяцев назад +1

      ሃሃሃሃ እውነት ነው ኢትዮጵያ ዉስጥ ሊቅ ሳይሆን ቂል ነው ያለው ..... ሊጥ እንኳን ይበላል ....... ሃሃሃሃሃ

  • @ተስፋዬያረጋሽልጅ
    @ተስፋዬያረጋሽልጅ 8 месяцев назад

    ቱከፋይ 28ሺው ኮሜንትላይ እየታየ ነው

  • @zerhunlanta1954
    @zerhunlanta1954 8 месяцев назад

    ዳንኤል በጣም ክፉ ስለሆነ ነው ሀገራችን እንዲ መከራ እያየች ያለቸው ለምን ክፉ መካሪ ነው እሱ መልካም ቢሆን ጠቅላይ ሚኒስትሩ መልካም ይሆኑ ነበር የቤተክርስቲያን ጠለት ነው

  • @SolomonDejene-m4b
    @SolomonDejene-m4b 8 месяцев назад

    አንድ ድመት ነበረን በቃ ወተት የትም ብትደበቅ አያመልጠውም ጓዳ ውስጥ ገባ ብሎ ላጥ ያደርግና ምንም እንዳልቀመሰ አፉን እየጠራረገ ይወጣ ነበር ዳኒ ያንን ድመት በመልክም በባህሪም ይመሳሰላሉ።

  • @soledw3037
    @soledw3037 7 месяцев назад

    መጀመርያ ፋኖ 4ኪሎ ሲገባ ከመድር በታች የሚያርግህ አተን ነው ጠብቅ🐃

  • @esayastesfaye7386
    @esayastesfaye7386 8 месяцев назад +2

    He look like educated person

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 8 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያ የማትረሳው የታሪክ ነቀርሳ ።

  • @bettygabriel6083
    @bettygabriel6083 8 месяцев назад +2

    🇪🇹👍👌👏🙏

  • @shitahunmelak9920
    @shitahunmelak9920 8 месяцев назад

    አይ ጋዜጠኛ እሱ ጽፎ የሰጠህን ነው ነው ምትጠይቀው? እሱማ ሮቦት ነው

  • @osmantube1317
    @osmantube1317 8 месяцев назад

    ያማራ ህዝብ እያለቀ ጤነኛ ነህ ግን አይ ስልጣን ግን ሙተህ ያሳየኝ