#አሁን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 42

  • @CobraAbdullah
    @CobraAbdullah 14 дней назад +1

    ወይኔ አብሽሪ አላህ ያሽርሽ ግን ብጉጂ ልጂ ነው ይላል ያገሬ ሰው 😂😂😂ልትወልጂ ይሆናል አላህ ያሽር ሁዩ አንድ ነገር ልገርሽ ሰው ምን ይለኛል ብለሽ አትሰቢ ሰው ምንም ይላል ብቻ አላህ ያሽርሽ ለሰው አታስቢ ዱአ አድርጊ

  • @DhRh-sn7mi
    @DhRh-sn7mi 11 дней назад +1

    ልወልጂነው እምትሉት የምር እኔ አደት ልጂ አቃለሁ እዳቺ እያመማት አሁን ወለደይ የምሬነው

  • @ፎዚነኝተስፈኛዋ
    @ፎዚነኝተስፈኛዋ 14 дней назад

    የኔ ውድ አሁንም አመመሽ እኔና አንች ይሄ ስደት አልተሳካልንም ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 15 дней назад

    አላህ ያሽርሽ ውዴ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 15 дней назад

    ሀዬ አላህ አፍያ ያድረግሽ ግን ሁሉም ነገር ከጤናነው ካልትሻአለሽ አገርሽ ግቤ እኔ ወነቴ ነው ነውምልሽ ለማነኛውም ድአዋ አድርግ አላህ ያሽርሽ ግን ስለሰው ታሲባለሽ ስለሰው ከሊ ወሊ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Fatima-gw6yg
    @Fatima-gw6yg 14 дней назад

    እሜት እናቅማል ምቀን ሀራስ ወረዶ አይዞሽ ለበጎ ነዉ እህት

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 14 дней назад

    በርች ሀዩየ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ኡሙሙባረክ-ገ7ጀ
    @ኡሙሙባረክ-ገ7ጀ 15 дней назад

    አላህ ያሽሪዉደ

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 14 дней назад

    አሏህ ያሽርሽ ሀዩየ እኔ እደው ጠለብ ቤት ሳለሁ ወላሂ ሁለት አመቱን በጣም ያመኝ ነበር ብጉጅ ካዱ ሲለቀኝ ካዱ ይተካል ነስር በየቀኑ ግን ሁለት አመት አሰቃየኝ አልሀምዱ ሊላህ ቡሀላ ተሻለሁ 😢❤🎉

  • @KdjdIdhd
    @KdjdIdhd 14 дней назад

    ኧረ ሀዩ አትሸወጂ ሰዉ ምን አገባቸዉ እኛን እኮ የሚገዲለን ሰዉ ምን ይለኝ ነዉ ባልሺ የልጆችሺ አባት አይደልደ አልሰረቅሺ ብትናፍቂስ ምንዲነዉ ችግሩ መናፈቅ ሀራም አይደል

  • @محمدمحمد-ق1ح2ب
    @محمدمحمد-ق1ح2ب 15 дней назад

    አልሀም ዱሊላህ በይ ለኸይር ነው

  • @እሙሠለሐድን
    @እሙሠለሐድን 15 дней назад

    አባባልነው❤❤❤🎉🎉ሀዩ

  • @محمدمحمد-ق1ح2ب
    @محمدمحمد-ق1ح2ب 15 дней назад

    አላህ ያሽርሽ ያረብ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 15 дней назад

    ሳህ ሃዬ ትክክል ነሽ

  • @zamzamzam6055
    @zamzamzam6055 13 дней назад

    ኧረ ለሠው አትጨነቄ አላህ አለሺ ግቤ ዋናው ጤናነው

  • @CobraAbdullah
    @CobraAbdullah 14 дней назад

    ኧሯ ደሞ ባል ያልተናፈቀ ምን ይናፈቃል ቢናፍቅሽስ የነአማር አባት አይደል አላህ ያሽርሽ ካመመሽ ግን ዝም ብለሽ ሂጂ
    እኔም ልጄን ትቼ ተመጣሁ ሰባት ወር ሞላኝ ናፍቆት እያሰቃየኝ ነው 😢

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 15 дней назад

    አይዞሽ አላህያሽርሽ ዱባይ አልተመቸሽም ለበጎነው

  • @المرالله
    @المرالله 15 дней назад

    አብሸር መነገር ግድ ነው ሸሸከሸ እሰከ መች

  • @QwWq-v4y
    @QwWq-v4y 14 дней назад

    አላህነው ዲፍረት የምትይዊ አይይይይጂህልና

  • @AmeenaAmeena-b1r
    @AmeenaAmeena-b1r 15 дней назад

    አሠላማሊኩምየእኔውድእህትደህናነሽልኝአላህያሽርሽውደ

  • @HawaHawa-x1u
    @HawaHawa-x1u 15 дней назад

    አይዞሽ❤❤❤

  • @HaderaHussen
    @HaderaHussen 14 дней назад

    አማረክልልልሰላምየለምብንገዛየትይቀመጣል

  • @ወረቅየብረሀን
    @ወረቅየብረሀን 15 дней назад +1

    ልወልጂነው ቡግጂልጂነውአሉ😂

    • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
      @ASH-zk4tfየመርሳዋ 14 дней назад

      😂ቱቱ😅ግፈኛ ወርቅ ነው ልጅ ሲባል የሰማሁት😅😂🎉🎉

  • @ኡሙሙባረክ-ገ7ጀ
    @ኡሙሙባረክ-ገ7ጀ 15 дней назад

    አረአለ

  • @HawaHawa-x1u
    @HawaHawa-x1u 15 дней назад

    አላህ ይሽርሽ

  • @የምበርማ
    @የምበርማ 15 дней назад

    ቡጉጅ,በረሱግዜ,እፊርጠል,እቆየልእንጅ,,አብሽር,ለሁሉም,ዱዋአርግ,ለሁሉም,አለህ,ማልስ,አለው,ለበጎነው,አለሃምድልለህበይማመሪሪ,አለህ,አይዋድም,

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l 15 дней назад

    አለህ የሸርሺ ዱአ አድርጊ

  • @المرالله
    @المرالله 15 дней назад

    ገመና መሰለሸኝ ነበር ለሰው ወሬ ምን አሳሰበሸ አችየታመምሸውአለሸ

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 14 дней назад

    ቡግጅአመልያአያስፈልገውምስጀመርነጭሽኩርትአግለሽትኩሽውነጭሽኩርትመዳኒትነው

  • @طيبهحسن-ط1و
    @طيبهحسن-ط1و 15 дней назад

    ሀዩቲ ጎረቢቴ እንደትነሺ

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ 15 дней назад +1

    አቺ ምንቀን ነው ቡግጅ ኦፕራሴዎን ሆኖ የሚያውቀው የነአማር ቀልብ ነው ክክ

  • @አለማዝየሰፈ
    @አለማዝየሰፈ 15 дней назад

    በሠላጣ ቅጠሉን ሞቅሞቅ እያርግሺ ተኩሺው ይፈነዳልሻል ሀዩ

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 15 дней назад

    ምችነዉ ሀዩ

  • @NurutuFamily53
    @NurutuFamily53 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @labbahussan8534
    @labbahussan8534 13 дней назад

    በሶስትነውእሚተወሽ
    አልላአይተወሽም
    ሶስትሳይሞላ

  • @Fatma-u3u5b
    @Fatma-u3u5b 14 дней назад

    አቡሹሩበሩቹ

  • @fouzfouz8624
    @fouzfouz8624 15 дней назад

    1.600

  • @المرالله
    @المرالله 15 дней назад

    አብሸር መነገር ግድ ነው ሸሸከሸ እሰከ መች

  • @SdSd-t1d
    @SdSd-t1d 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fouzfouz8624
    @fouzfouz8624 15 дней назад

    1.600

  • @fouzfouz8624
    @fouzfouz8624 15 дней назад

    1.600