Rememer receiving brand new Birr from the king while attending school at Felege yordanos and saw on my own eyes when they brought him in a VW to 4 kefletor at meshualekiya.
Even if I'm not born since Emperor Hailesilasie on power, I blame him because of He doesn't believed in equality of Ethiopians in political participation, fair distribution of resources and social responsibilities. But I liked the way he threated and kicked out of his palace!
I have come to realize we the people can be just bitches sometimes. Students movements have not always brought good things. We the people make ourselves to be used and abused by politicians. Derg was worse and brutal than the king was. TPLF was as a dictator as Mengistu was plus TPLF was kleptomaniac as a party. So, we don't always know what we want. We always have common enemies, but never common agendas
Derg hakena hagerun yalshete nesanetn yastemare jegnanew bariya shankila gala iyale zare dres yemiyabalan yesu tos new jbuti batshet yet inders neber menge lehagerachin inhun new yalew tegolto iyewate miskinochn iyasgobedede mnu new tru
አንድ አምላክ አንድ ፀሀይ
ጃህ ያስተሰርያል
ይበለን!
ብዙ ግፍ ሰርተናል!
tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html
Ababa Janehoy Degu Negusachen ♥️
ELEBEGO ASTEYAYETWO E'GZEEABHER YBARKLN:: tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post.html
የሳቸውም እርግማን ነው እንዲህ የሚጫወትብን
Agree with u
BEABABALWO BETAM E'SMAMALEHU:: tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post.html
አረ ባክህ እሳቸው የሰሩት ግፍስ ማን ላይ ነው የሚደርሰው ? እነሱ የሰሩት ግፍ ነው ያቺን ምድር እያመሳት ያለው
ማርያምን እውነት እኮ ነው ያው የፖለቲካ ነገር ሆኖ ነው እንጂ ጃንሆይ ለኢትዮጵያ ጥሩ ስራ ሰርተዋል ብዬ አስባለው 🇪🇹🇪🇹🦁🦁🇪🇹🇪🇹
The saddest part is those that came after the king did worse than the king not better.
Good
Empero!
ጥሩ አስተማሪ ነገር አግኝቻለሁ
tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html
ደብተራችሁን ስጠላው ህጽን እያለሁ። የናንተን እንጂ ስለ ሕዝባችን ደንታ አልነበራችሁ 50 አመትም። ወደ ኋላ ያስቀራት መሪ ዋናው እሱ ነበር። ደርግ ለዘላለም ይኑር ባይባልም። ታሪክ ሰራ።
እግዚአብሄር የሰጠንን ጸሃዩን ጉሳችንን ገደልንና ዛሬ መግቢያ መውጪያ አጥተን አለም ሁሉ እንዳላየ ሆኖብን እንቅብዘበዛለን።
We are good maybe it's just you
ንጉስ ክብር አልተሰጠውም 44 አመት ማገልገል ቀላል አደለም, አፈር ይብላ መንጌ
የያኔው ግፍ ይኸው ዛሬ ተዝቆ እማያልቀውን መከራችንን ይግተናል ይግተናል ይግተናል ።
ASTEYAYETWO YMARKAL:: tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html
ዌንግሐላዊ ቸሬ
So interesting ideas 8yers old I like haile selassie
Rememer receiving brand new Birr from the king while attending school at Felege yordanos and saw on my own eyes when they brought him in a VW to 4 kefletor at meshualekiya.
How did you feel when you saw this?
የሀገሪቱ የቁልቁለት መንገድ የተከፈተበት እና
የዘውገኞች ፍጥረት መጀመሪያ ቀን ነበር
ጃ ጃ ጃ ያስተሰሪያል!!!!!!!!! ያሳዝናል አባባ
ASTEYAYETWO MARAKI NEWW:: tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html
የኢትዮጵያ ሕዝብ በሳቸው ላይ ለተደረገው ሂሳብ አወራርዶ አልጨረሰም ንስሀ እንግባ
ሰዉ እንዲህ አርጅቶ ስልጣን ላይ ምን ይሰራሉ ይሄ የሚያሳየዉ የሰዉ ልጅ ምድርን የሙጥኝ ለቅቄ መሄድ አልፈልግም የሚል ነው የሚመስለዉ የሰዉ ልጅ ሆይ ስማ ሞት እንዳለ እያሰብክ ኑር መልቀቅ ያለብህን ልቀቅ ይቅር ማለት ልመድ ከሁሉ በላይ የእግዚያብሄር ፍቅር ይብለጥብህ.
የኢትዮጵያ ህዝብ የሚሆነውን አያውቅም ሀይለስላሴን አስበሉት
እንኳን ተበላ!!!
"Out of the frying pan into the fire."
ምንዋጋለው ታድያ እደልሆነሆ
እ
ሂወት በትዉሥታ 😭😭😭😭ሡብሀን አላህ ግዜ
ታሪክን የኃሌት
ይህው ታድያ ሰውየዘራውን አደለየሚያጭደው እነሱ ዘሩእኛበማናቀው ነገር እያጨድንአደለ😭😭😭😭😭
ሃገር የንጉስ ሃገር ስትሆን ጥሩ ነው በረከት ያለው ንጉስ ሲያስተዳድር ነው
ሲያልቅ አያምር አይደለም የሚባለው??
Hi
የሳቸው ግፍ ነው
UK
"personally i like Haile Selassie" :D mengist yihun le Ab le Wolde le Menfes kiddus. Iyesus Kristos salamte. misgana yihun Asham tube
ከነገሥታት መካከል የማከብራቸው አፄ ቴዎድሮስ እና ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ናቸው
ክብር የነፈጉ የተማሩ ማሀይሞች ክብረቢስ ሆነው በማለፋቸው እግዚአብሔር ስራውን ሰርቷል። እስከዛሬ እየደማን ነው።
ወደ ቤተመንግስት ከተላኩት 10 የደርጉ ሹማምንቶች መቶ አለቃ በቀለ ደጉ የተባለው ከቤተመንግስት ወርቅ ነው ብሎ ወርቅ ቅብ ማንኪያ አንስቶ ኪሱ መክተቱን አንድ ሰማቸውን መጥቀስ የማያስፈልግ ከፍተኛ የደርግ ባለስልጣን በእስር ቤት አብሯዋቸው ለታሰረ የደርግ ሹም ለሆነ ለአባቴ ወንድም ነግረውት ነበር
Why any one doesn't want to talk about Muslims seqay
Ahunim enastewel ande qom bilen enaseb ehem siyalf endayiqocen
ንጉሱ ሰው መሆናቸውን አንርሳ ሲቀጥል እሳቸው ያደረጉት እኛም በሳቸው ቦታ ብንሆን ምናደርገው ነው መልካም ሰርተዋል ለምን ክፋታቸው ብቻ
_እንግሊዝ ስትይዘን ማን ነው የተሟገተው ከአቶ አክሊሉ ጋር የተሰራው ለምን ይረሳል የፈረንሳይ መንግስት ጣሊያን ኢትዮጲያን ሲይዝ ሞሶሎኒን የረዳች የደገፈችው የፈረንሳይ መሪ በምርጫ እንዲወድቅ አድርገዋል ዛሬ ድረስ ለማንም አልተገዛንም እያልን ምናወራው እነሱ በሰሩት ስራ ነው ከዚ ሁሉ ጀርባ ግብፅ በተለያይ ግዜ መቶ መመታቱን አንዘንጋ
የአባይን ውሀ ግድብ ማን ነው ያስጠናው ሀይለ ስላሴ ናቸው ያጠኑት አሜሪካውያን ነበሩ ያኔ እንግሊዝ እንዴት እኔ ሳልፈቅድ ብላ ተውረግርጋለች ዛሬ ህዋኣት የመለስ የጭንቅላት ስራ ነው እያለ ሲያሞኘን ዝም አልን ለምን እንደማናነብ ያውቃል ንደዛ ስል ሁሉንም አልልልም የአባይ ግድብ ጀማሪ የሀይለስላሴና ከሳቸው ሲሰሩ የነበሩ የነሱ ውጤት ነው
ሀይለስለሴ ማ ከኣባይ ኣንድ ጠብታ ውሃ ኣንጠቀምም ብለው ፈርመው ነበር።የኛ ጀግና መሌ ነው ሁሉን በሓሳብ አሸንፎ ግድቡን ያስጀመረው።ማስጀመር ብቻ አይደለም የውጪ ጫናም ተቋቁሞ በጠናው የሚገኙ ሀገራት በጎኑ አሰልፎ ነበር።ምን ዋጋ ኣለው ኣሁን ጉዳዩ .....
እንዳው መቸ ነው ኢትዮጵያ ጥሩ መሪ እሚገጥማት
Brother kemriw aymslgem cegru ke people nw
Hi Mr Kim.. Tek.... Ethio
Unless.... Kim look your chear or world
የኢትዮጵያ ህዝብ ጭካኔ እና
መርገም
ምክንያቱ አንደኛው ንጉስ ነው
ሁለተኛዉ ደግሞ እስራኤላዊ
ነዉ ::
እድሜ ለደርግ የደርግ ዴግነት መቼ ነው የሚነገረው ; የሀይማኖት እኩልነትን ፣ የሰው እኩልነትን ሀገር የጋራ ያደረገው ጀግና ሰው ። ዝና መፎከር ሳይሆን በተግባር ያደረግ
አንተም ቁሬማ ነበርክ
ቆሻሻ ደርግና ወያኔ የንጉሡ እርግማን ነው እስከዛሬ 45 እመትሙሉ ለማኝ
ለውጡን ጤና የነሱ የንጉሡ ደጋፍዎች መሬትና ቤት የተወረሰባቸዉ አካሎች ደርግ ከወደቀ በኋላም እሰካሁን ፀረ ኢትዮጵያና ፀረ መንግሥት ሆኖ በአገር ውስጥና ከውጭ ሆኖ የእነዝ አከሎች ዘር ናቸዉ ዘዉዴን መልሱልኝ የሚልም ዘፈን ተዘፍኖአል
ጂል ህዝብ
This action Will be coming
ruclips.net/video/e6MSDY9AsuI/видео.html አዳፍኔ ፍርሀትና መክሸፍ የፕሮፌሠር መስፍንን መፅሀፍ ሙሉውን ያዳምጡ
Gimataa
ደርግ ባይኖር ኖሮ ባሪያዎች ሆነን ነበር
Ye wusha lej hulem bareya neh
ቅማላም የደሀ ደሀ እርዳታስንዴ ለማኝ የአረብና የፈረንጅ ባርያ አይደለህምእንዳ??? መሳቂያ የ45 አመት ለማኝ
እናንተ ከተመቻቹ ሺህ አመት ይንገስላቹ ። እኔ ደግሞ አይመቸኝም ድጋሚ ቢፈጠር ደርግ ሆኜ የማወርደው እኔ ነኝ።
@@misbahtemam5275 fair enough ante abatehen yegedelek lalela atemelesem
መጊ ናጁታው ናቸው ለዚህ ሁሉጥፋት ውድቀት ተጠያቄ ተሰዳጅ አርገውን ቁጭአሉ
ቀን አያውቁም የኢትዮጵያ ህዝብ የሶሻሊስት ስርአት ገነት የሚያገባው መስሎት ነበር ። በሁዋላ ሀይለስላሴ ማረኝ ቢልም ካመለጠ የማይመለስ ስቃይ ውስጥ ተገባ ። ወታደሮቹ ከሻለቃ በታች የነበሩ አነስተኛ ሹማምንት ነበሩ። ያ ቀን ኢትዮጵያ የቁልቁለት መንገድ የጀመረችበት ቀን ነው። 46 አመት አለፈ ጥያቄው መሬት ላራሹ ሆነ ወይ? ሌባ እያለ የጮኸው ውሪም ግማሹ ተረሽኖ አልቆአል ግማሹም በብሔራዊ ውትድርና አለቀ ። ሌላው የሚያሳዝነው አረብ ቤት ተብሎ አረብ ደህይቶ ይረዳ የነበረ ህዝብ በእኒህ ንጉስ ላይ በሰራው ግፍ ልጁን ለአረብ ግርድና እየላከ በየትም አገር ተሰዶ በውሻነት ይኖራል ። ንጉሱ ባለውለታ ነበሩ መዋረድም መገደልም አይገባቸውም ነበር ። እርሳቸው ምንም አልተጎዱ ከ80 አመት በላይ በክብር ኖረዋል የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ስንቱን እያለፈ ነው። ያሳዝናል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ። እንደ ህዝብ በድለናል
You're absolutely right...
የመንግስቱ ታሪክ የውሸት ደሪቶ ነበር ምቀኛ ነው ቦዘኔ ሰካራም ነበር
@@ot5698 አዎ ችግሩ ሰው ከዚያ በሁዋላ የሚጠብቀውን የማየት ችሎታ የለውም በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል ። ሁሉንም አየነው መኖር ደግ
Esre bate kytaw bihona ttakew mngst benor tarik naw.mgdal ysaytan sra naw.mngst allha aydlme ytfal yalmal yssatalem.ftsum allha ena allha bcha.naw.lhulume nager allhan askdmo doua madrge tgabina asflagie naw .
Dhuga dubadha
Engedi ye atsew sraat landena le mecheresha gize aketemelet
i think i have no idea.b.c.king hayla slsa..work long age.killing.not good...life is eduction.so ethiopia passed we learn more.god help up to now .
መቼ። ነው ግን። ኢትዬ መልካም። አስተዳዳሪ። የሚመራት። እና። ሕዝቦቾም። ሰላምን። አግኝተው። የምንኖረው ?????
ሕዝቦቿ አንድ ሲሆን ።
ምን አገኘን ይሄው በኑሮ ውድነት በእርስ በርስ ተጋለን አለቅን እንጂ ። ንጉሣችን መውረድም መሞትም የለባቸውም ነበር ።
Aye Ethiopia egzeo lela men yebalale
Ye Ethiopia zega balge new
Inshaa allaah itoobiya way isku jabaysaa,dagaalkuna wuu dheeraanayaa,qolo ayaad u kala fakanaysaa.
Siilkaa hooydaa wasi
Caay bad ujadaa
Comments blame mengistu but he would be here if the king didn't act like an aristocrat he forgot he lived in Ethiopia he had to go
ኢትዬ ጎድ መግሥቱን የሚመሥል መግሥት ጀግና የድሀ አባት ነበር
Tariken Endzii Mastmar Betem Yemidgfna yemitkem naw. Bertulen
ጥንትም፡በፈረስ፡ከርሞም፡በበቅሎ፡ሆነ፡ዘንድሮም፡በውርንጫ፡እንዲህ፡አድርጎም፡የለም፡አቆቁሎ፡እሩጫ።
ይህ፡ነው፡አሉ፡የኢትዮጵያ፡ስልጣኔ፡እሩጫ።
አስተውል፡ወገን።
ብሽቅ፡ዜጋ። ልብ፡ግዛ።
ሚልዮን፡ዘመን፡አትንዛዛ።!!!
ይህ፡መልዕክት፡ይድረስ፡ለዘመኑ፡ትውልድ።
ንቃ፡እወቅ። ሐገር፡አትነቅ።
እድሜ ለመንግስት ጃንሆይ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን ጨቁኖ ነበር እሰይ ለኛ ታሪካዊ ድል ነው ሞት ሲያንሰው ነው
ኣንት ለሞተ ሰው ዉይ
Mohammed hide ena ye motwew abateh lay ashuf ye wussha lej
ወረኛ፣... አልቀረብህም ።
ለዚ ሁሉ ድህንት ጉስቁልና ርሃብ መከራ መንስኤው ጃኑሂ ናችዉ ልሃግራችን መርገም ያምጡበት አሳችው ናችዉ
Even if I'm not born since Emperor Hailesilasie on power, I blame him because of He doesn't believed in equality of Ethiopians in political participation, fair distribution of resources and social responsibilities. But I liked the way he threated and kicked out of his palace!
@Simon Biruk, I'm not with nullified mind to discharge you
How do you justify Qey Shibir by Mengistu? Please 🙏 go ahead.
ንጉሰ ነገስቱ ቀዳማዊ ሃይለስላሴ በቃልም ይሁን በሌላ መርገም አለመርገማቸው ለእኔ ትርጉም የለውም::አማማታቸው ግን ኢት/ያ ክፍል የማትቸርሰው እዳና ፍዳ ነዉ::
ruclips.net/video/SUJSVtQASME/видео.html ቀዳማይ ሚኒሊክ ታሪክ
ruclips.net/video/Na8OHq491QE/видео.html መደመርን
ruclips.net/video/QwT8Ca_ZwDo/видео.html እርካብና መንበርን የዶ/ር አብይን መፅሀፎች ያዳምጡንንየ
ቁማር ተጫውቼ ያለኝን ተበልቼ
ምነው እድሌ ሰምሮ በነበረ
ዘውዱን ገልብጨው በነበረ
ኒጉሱ ኢንደ ኒጉስ ኢየተወራረሰ የሚኖር ሆኖ ከ ፖሎቲካ ጊን ነጻ መሆን ነበረባቸው።
እነ መለሰ ጨናዊ የተፈለገሉበት የወያኔ የጫጩቶች ዘመን እዚያው ባለቁ ነበር ። የወያኔ ቡችላዎች
ከደርግ የንጉሱ ይሻላል ከወያኔ የደርግ ይሻላል ከወያኔ የብልፅግና ቢሻልም ብልፅግና ዘረኝነትን ድምጥማጥ አባቱን ማጥፋት አለበት
አይ ሀበሻ ሁሌም እንዳማረረ ይሰቀል🙈🙈🙈
በጃንሆይና በታላላቅ ባለስልጣናት ላይ የተፈጸመው አረመኔአዊ ግድያ፣ ኢትዮጵያን አሁን ለምትገኝበት ሁኔታ ያበቃት ይመስለኛል ። ያ የግፍ ድርጊት፣ የማያቋርጥ የትውልድ እልቂትና የሀገር ምስቅልቅል ነው ያስከተለው።
የመንጌን ጥጋብና ግፍ ያተነፈሱለት ጀግኖቹ ትግራዋይ እና ጀግኖቹ ኤርትራውያን ናቸው 💪ነጭ እውነትን መካድ አይቻልም ግን የኢትዮጲያ መከራ የሚያበቃው መቸ ይሆን እንዳውም ከዚህ ቡሀላ ያለው ዘመን በጣም ያስፈራኛል አላህ ጥሩ የምናስብበትን አንደበት ይስጠን ሁላችንንም
ይገደል እያሉ ሸኝተው ደርግ በቀይ ሽብር ሚጨርስ አወረደባቸው ጌታ ለምን ንጉሱ ባሰቃቂ ሁኔታ ስለተጎዳ ተማሪዎች እቅስቃሴ ቢያረጉም ደርግ መጥቶ ጨፈጨፋቸው በቀይ ሽብር ንጉሱ ባሰቃቂ ሁኔታ መቀመጥ መገደል አልነበረባቸውም እና ጌታ ፈረደባቸው ደርግ በቀይ ሽብር ጨፈጨፋቸው ደርግ ሲገባ ንጉሱን ባሰቃቂ ሁኔታ ማስቀመጥ መግደል አልነበረበትም እግዛብሔር ይቀለው እጅ አሜን 👎👎👎
I like haile slassie,King of King jah ras tefari
Viva derg
Viva derg?
I have come to realize we the people can be just bitches sometimes. Students movements have not always brought good things. We the people make ourselves to be used and abused by politicians. Derg was worse and brutal than the king was. TPLF was as a dictator as Mengistu was plus TPLF was kleptomaniac as a party. So, we don't always know what we want. We always have common enemies, but never common agendas
Hey Du SUM SUM Thing About Ethiopia. Ha 😃😃😃 Ha ha ha.
ተባለና ቆይቶ ቆይቶ ደርግ የወጣቱ የተማረው
ሀይል እየተሰበሰበ ሳንጃ በቂጣቸው ሲከትላቸው ሀይሌ ማረን ማረን
ደርግ አማረረን ተባለ
ይሄ ለምቦጫሙ ሻንቅላ ሀገራችንን
ቁልቁል ሰደዳት ታሪካችን ተበላሸ
አለም ፊት ግርማ ሞገሳችንን ገፈፈው
እውነት ነውና።
ከዛ ቦሀላ የደም ምድር ሆነች አገራችን።
እግዚአብሄር ያነገሰውን መግደል የህዝብ ደም ማፍሰስ ተገቢ አይደለም።
ሀ/ስላሴ እንደተገለበጡ የኡጋንዳው መሪ አዲያሚን ዳዳ ወደ አአ መጡ
ጓድ መንግሥቱም ሊቀበሏቸው ቦሌ አይሮፕላን ማረፊያ ድረስ ሄዱ።
አቶ ኢዲያሚን ከአይሮፕላን እንደወረዱ መንጌን ቁልቁል አየየ " ከታላቁ አቢዎተኛ የነፃነት አባት ጋር እራት ልበላ መጥቻለሁ " አሏቸው
መንጌም ስለሷ የሚያወራ መስሏት " አደለም እራት ቁርም አብረኸው ልትበላ ትችላለህ" አለች
ኢዲያሚንም " እሺ በሒልተን ሆቴል ከ/ሀስላሴ ጋር እራት እንድበላ ዘንድ እሪዘርቭ ይያዝልኝ " አለ
መንጌም በንዴት ከንፈሩ አብጦ " ሀ/ስላሴ ስለታመመ ባንተ እራት ግብዣ ላይ መገኘት አይችልም አለው"
አዲያሚን " የአፍረካ አባት ታመሙ በሉ ጓዶች ወደ ሆስፒታል እንሂድ " አለው
መንጌ የባሰ ተናዳ ወደመኪናዋ እያመራች "አባታችሁ ሞተዋል ወደ አገርህ ሂድ " ብላው አየርመንገድ አንደቆመ ዘግታው ሄደች
ኢዲያሚንም " እነኚህ ውሾች የአፍሪካን አባት ገድለዋቸው እንዳይሆን" እያለ እንደ እብድ በጠባቂቹ ተጎትቶ ወደ አይሮፕላኑ ገብቶ በ2ሰዐት ውስጥ አገሪቱን ለቆ ወጣ።
በዚያው ቀን ሀ/ስላሴ በትራስ ታፍነው ሞቱ!!
አይ ኢትዮጵያ እውነትም ጃንዌ እረግመውሻል 😭😭😭😭
ይህ። የእውነት። ታሪክ። ነው
Baksh ye minilik ergman new eyasun yekeda tekur wesha yewled blew nbr abeka ngru
100% true story
ሀ/ስላሴ እንደተገለበጡ የኡጋንዳው መሪ አዲያሚን ዳዳ ወደ አአ መጡ
ጓድ መንግሥቱም ሊቀበሏቸው ቦሌ አይሮፕላን ማረፊያ ድረስ ሄዱ።
አቶ ኢዲያሚን ከአይሮፕላን እንደወረዱ መንጌን ቁልቁል አየየ " ከታላቁ አቢዎተኛ የነፃነት አባት ጋር እራት ልበላ መጥቻለሁ " አሏቸው
መንጌም ስለሷ የሚያወራ መስሏት " አደለም እራት ቁርም አብረኸው ልትበላ ትችላለህ" አለች
ኢዲያሚንም " እሺ በሒልተን ሆቴል ከ/ሀስላሴ ጋር እራት እንድበላ ዘንድ እሪዘርቭ ይያዝልኝ " አለ
መንጌም በንዴት ከንፈሩ አብጦ " ሀ/ስላሴ ስለታመመ ባንተ እራት ግብዣ ላይ መገኘት አይችልም አለው"
አዲያሚን " የአፍረካ አባት ታመሙ በሉ ጓዶች ወደ ሆስፒታል እንሂድ " አለው
መንጌ የባሰ ተናዳ ወደመኪናዋ እያመራች "አባታችሁ ሞተዋል ወደ አገርህ ሂድ " ብላው አየርመንገድ አንደቆመ ዘግታው ሄደች
ኢዲያሚንም " እነኚህ ውሾች የአፍሪካን አባት ገድለዋቸው እንዳይሆን" እያለ እንደ እብድ በጠባቂቹ ተጎትቶ ወደ አይሮፕላኑ ገብቶ በ2ሰዐት ውስጥ አገሪቱን ለቆ ወጣ።
በዚያው ቀን ሀ/ስላሴ በትራስ ታፍነው ሞቱ!!
እሳቸው፤ላይ፤የሰራነው፤ግፍ፤100 ዓመት፡ወደኃላ
Eschew eyasu lay yeserut gefes Teresa ende
ምንም ግፍ አልተሰራም እሳቸውስ ለስልጣን ብለው አይደል ልጅ እያሱን የገደሉት የጃቸውን ነው ያገኙት
@@bedryaahmed6896 abo afe kuret yebelelsh
Menilikn enwedalen emil hula weshtam new eyasun yekeda tkur wesha yewled blew nbr eyasu yatfaw tfat alnbrm hailesilasie gn abro adegachewn leseltan silu talian yegeba gize awtetew endayangsut seleferu wede engliz sihedu gedelut yawm be asekaki hunetaw iyasu tardo new ymotew
kela hayleslasse ikua weridu
የኢትዬጱያ ህዝብ ዉሸታም
ለሁሉ ሌባ ሌባ ሌባ ትላላቹ
የትግራይ ህዝብና የንጉሱ
መርገም አላቹ ንስሀ ግቡ.
አሁን ደርግ ምን ጥሩ ነገር ነበረው ።
ከመረሸን ከመግደል በስተቀር ...!! በቀይ ሽብርና በነጭ ሽብር 60 ሚኒስቴሮችን ጄኔራሎችን ኮሬሌችን ተማሪዎችን...... ወዘተ። ጦርን የሚያነሳ በጦር ይጠፋል እንደሚለው ቅዱስ ቃሉ ጠፋ።
ኢትዮ ኤርትራ አንድ አድርጎ ይገዛ ስለ ነበር ፣ ዘረኝነት አልነበረም ፣ኑሮ ርካሽ ነበር ብትሉኝ እቀበላለው ። ካልሆነ የደርግ ትርጉሙ ይህው ።
ደ = ድብድብ
ር =ርግጥ
ግ = ግደል
ነበር ሻኛ ባይሰበር ።
Derg hakena hagerun yalshete nesanetn yastemare jegnanew bariya shankila gala iyale zare dres yemiyabalan yesu tos new jbuti batshet yet inders neber menge lehagerachin inhun new yalew tegolto iyewate miskinochn iyasgobedede mnu new tru
እዉነትም ተፈሪ ለባ
አሁንም ለትግራይ ህዝብና
በለስልጣኖች ልክ ለንጉሱ
እንዳሉት ሌባ ሌባ እያሉ ናቸዉ
አዲስ ነገር የለም
ጨካኝ ነበር ። የሰው ባሪያ አደርጎ የበዘበዘ በህዝብ ብር ዘነጠ ሀይሌ ሌባ
ይሄ ቆሻሻው ታሪካችን ይቺ ቀን ኢትዬጵያ የወረደችበት የወደቀችበት የተዋረደችበት ቀን ነው ለኔ።መንግስቱ የሚባል አውሬ እንዲህ ኢትዬጵያን በአፍጢሟ ደፍቶ በከንቱ ትቢዕትና ማን አለብኝነት እዚህ እድርሶናል።ጥፋትም ቢኖር የሠሩት ጥሩ ነገር አለ ።ደርግ ነኝ በትዕቢት የተወጠረበት ህውሃት ኢትዬጵያን ለመገንጠል 17ዓመት አቅዶ ኢትዬጵያን ለዚህ አበቃት። ብልፅግና ነኝ የሚል ከርሳም ሆዳም ሁላ ኢትዬጵያ ገነጣጥሎ የደም መሬት አረጋት።እሳቸውን በግፍ ገላ በሳቸው ላይ የተደረገው ግፍ እየቀጣን ነው!!
Nafxanya mililik
ይሄ ጅል፣ጃ ነፍሶትን ይማረው
ለፍርድ። ለምን። አይቀርብም። ይሄ ሰው። በላ
ዝም ብላችሁ አፋችሁን አትክፈቱ ማንም ሌባ የሚረግጥሽ የሳቸው ብድርና ግፍ ነው እንዲህ በግፍና በመከራ ያለችው እሳቸው ከተነሱ ጀምሮ እየታመስች ያለች አገር።ጥሩ ዘመን ያምጣልኝ ብለን ማሰብ ይገባን ነበር።
Viva TPLF
ሊብ በሉ ኢንግሊዞች ሚን ጎደላቸው 400 ኣመት ኒግሲነት ኢስከ ኣሁን ኣለ። ኒጉስ ሲባል ሰው ቢቻ ኣይደለም ሲሙም ነው፡ኒጉስ ያላቸው ኣገር በኣለም በጣም ጢቂት ናቸው፡ታሪኪም ኣላቸው ኒጉስ ማለት ኪብር ማለት ነው።
VIVA ኦናግ
ተፈሪ ሌባ
ሙዝዝ ይላል እንዴ? ጭቃ አንተን ወስዶ ጃ በሰጠን።