የ ሰመረ ባሪያው Funny TikTok Reaction Videos|Semere Bariaw|ሰመረ ባሪያው#6

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • #ethiopian_tiktok
    #fanatv
    #seifuonebs
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.

Комментарии • 395

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 Год назад +22

    የምሬን ነው የምላችሁ ይሄ ትውልድ ግን አለ! የምድረ ፋራ እንኩቶ መቀለጃ እንሁን! አቦ ሰሜ ተባረክ!

  • @ethiocoffee6204
    @ethiocoffee6204 Год назад +42

    ኘራንክ ኸረ ሰሜ ለካስ እንደኔ ተቃጥለሀል ፤የዓለማችን ደባሪ ኘራንክ !!!!!

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 Год назад +19

    ተባረክ ንግግርህ አንጀት ያርሳል ሰመረ ባሪያዉ

  • @bekialexsis1254
    @bekialexsis1254 Год назад +17

    በዚህ ዘመን የሚሰማህ ካለ ጥሩ አስተማሪ ነህ

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x Год назад +9

    ወንድሜ እግዚያብሄር ይባርክህ የውቢቷን ኢትዮጵያ የጭዋነትመገለጫችን በአንዳንድ ጋጥ ወጦች በተለይ ተከታዩን ትውልድ ለምን አይነት ብልግና ለርካሽ ስራ እያጋለጡ ላሉት መድሀኒት አድርጎ አስነስቷሀል ተባረክ ዘመንህ ይባረክ አድናቂህ ነኝ::

  • @Shanko12
    @Shanko12 Год назад +22

    ድርቆሸ እያሰጣሸ አድገሸ 😀😀😀😀

    • @hanukonjo5266
      @hanukonjo5266 Год назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂weyne besak motkuny 🤣🤣🤣

    • @aaaffff1698
      @aaaffff1698 4 месяца назад

      አተ እሱ ገረመህ አተን የምናሽግበት ሌላ ሻንጣ ያስፈልጋል

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 3 месяца назад

      ያውም የኣይጥ አር ያለበት

  • @alemneshgebremichael3807
    @alemneshgebremichael3807 Год назад +5

    ወይኔ አገሬ እናት እና አባት ማክበር መፍራት ማፈር የሚባለው ነገር ቀረ በቃ አረ ማፈር ባትችሉ እንኳን አምላክን ፍሩ ልቦና ይስጣችው

  • @teddyzion-rf7um
    @teddyzion-rf7um Год назад +14

    ሰመረ we love and respect you man

    • @Hermelaa1992
      @Hermelaa1992 8 месяцев назад

      በጣም ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሰው ነው
      Big respect semere bariyaw

    • @ĜĜŤůbê-q9u
      @ĜĜŤůbê-q9u 7 месяцев назад

      ፦፦😅፦፦፦፦፦፦😅፦😅፦፦፦፦፦፦፦😅😅፦፦፦፦😅፦😅፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦

    • @SoliyanaGetnet
      @SoliyanaGetnet 2 месяца назад

      P

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሠመረ የብዙ ኢትዮጵያውያን አንደበት ነህ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ቃል አጣሁ የብዙ አዋቂወች ዝምታ ቢያሳዝንም አንተ ግን የክፉ ቀን ብቻ ሳትሆን የጉድ ዘመን ደራሽ ነህ የብዙዎች ስነ ምግባር በዘቀጠበት እና በነ ነውር ጌጡ መካከል ቆመህ የማንነት አሻራ እንዳይጠፋ ለምትከፍለው ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ ሌላ ምን እላለሁ.....።

  • @tigisthunduma-jg6ho
    @tigisthunduma-jg6ho Год назад +5

    እሰይእንደአንተ የሚቀብጡትን የሚገሰፅ ያብዛልን ተባረክ

  • @zuriashkerala8149
    @zuriashkerala8149 Год назад +8

    ሰሜ ተባረክልን እንደው ብትችል በደምብ አርገህ ግርፍልን የታአባታችው ወራአዶች ቲሽ

  • @DanilDanil-hg8pt
    @DanilDanil-hg8pt Год назад +8

    ሰምየ የኔምርጥ ሰውየ ይመችሽ አቦ❤❤

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 Год назад +8

    ሰላም ለሁላችንም ይሁን ወገኖች በእውነት🙏 በጣም 😢ታሳፍራላቸዉ 🙏አምላክ 😢ይቅር ይበላችሁ 🤣😍🤦‍♀️ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን 💚💛❤👍

  • @user-me6zp3nb9v
    @user-me6zp3nb9v 9 месяцев назад +3

    ሰሜ የእውነት እዳተ ያለሰው ያብዛልን እግዚአብሄር ካተጋር ይሁን

  • @MusefaHamdelaMusefaHamdela
    @MusefaHamdelaMusefaHamdela Месяц назад +1

    ሰሜ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹

  • @self-lovesalem6716
    @self-lovesalem6716 Год назад +4

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 I love you ሰመረ you always make me laugh

  • @yayneasfaw9729
    @yayneasfaw9729 5 дней назад

    I wish there were more like you. I respect and admire you so much. Please keep doing what you're doing best.

  • @user-fo3cc6lq6c
    @user-fo3cc6lq6c Год назад +3

    ኧረ ኡኡኡ የት ነው ያለነው !! ወይኔ ኢትዮጵያዊነት በቃ እንዲህ ተበላሸ ያሳዝናል

  • @temesgendebass924
    @temesgendebass924 Месяц назад +1

    ወንድም ሰመረ ዘላለም ኑርልን

  • @amirakalid1230
    @amirakalid1230 Год назад +12

    ሰው በጅምላ ጨልሏል ሰሜ ንገርልን🤔

  • @zerthunhailu
    @zerthunhailu Год назад +6

    ነውር ክብር ሆነ በቃ 😢

  • @abrham362
    @abrham362 Год назад +9

    ሠሜ ያራዳ ልጅ አንዴት አኮ የእውነት እንደምወድህ በደንብ ንገርልኝ ታስፈልገናለህ በርታ ወንድሜ

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Год назад +5

    እኔ የሚገርመኝ ምን አይነት ዘመን መጣ ቤተሰብ አላቸው እንደዚህ አይነት ሞሮዎች ጉድ በል ሀገሬ 😮

  • @titiabate4891
    @titiabate4891 Год назад +2

    የሰገጤዎች መድሃሂት😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Год назад +2

    ሰመረ ያልከው ብቻ መሰለህ ይህ ገልቱ ሰው በህግ መጠየቅ አለበት ይሄ ፕራንክ ሳይሆን በህዝብ ፊት ወንጀለኛነትን እያለማመደ ነው ፕራንካም😮ምን ይላል ይሄ ሆሆሆሆሆ

  • @edlwettadros6368
    @edlwettadros6368 6 месяцев назад

    አይ ሰሜ እኔ እኳ እያሳከኚ ነዉ ቁምነገር ይሆኑ ነገሮች ማታቀርብልን እደዛዉ አስነዋሪ ነገር ሚሰሪት ስታዘርጥልን ዉስጤ ነህ😂😂😂

  • @AmelAmel-nz2lx
    @AmelAmel-nz2lx Год назад +1

    ወይኔ እኔ እኮ ባርችዬ አተ ነህ የሳቄ ምንጭ የኔ ውድ ወንድም አትናደድ😂😂😂

  • @user-pq4hg1nt1x
    @user-pq4hg1nt1x Год назад +3

    የሰውን ብር አስጨረሱ
    እድሜ ለ etv

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Год назад +9

    ምን አለ ያንተን ግማሹን ያህል መንግስት ገብቶ ስርአት ቢያስዝልን🤔
    አንተን ግን እግዚአብሄር ይባርክሕ 🙏🏾❤️

  • @SelamDemise
    @SelamDemise 2 месяца назад +1

    😂😂😂ደስ ሲለኝ ንግግሩ ቁምነገረኛ ነው ለምን አትደበቂም ሃሃሃሃሃሃሄ

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 Месяц назад

    በጣም አስቀያሚ ፍራንክ ባይበላ አይቀርም !
    ትክክል ብለሀል ወንድሜ ጋን መደቀን ወንጀል ነው!

  • @leuoladdis
    @leuoladdis 2 месяца назад

    ሰሜ እኛ የእለት እንጀራችንን ስጠን ለዛሬ ብለን ፈጣሪን እንለምናለን ይቺን ጎበዝ ደነዝ ምከራት እንዳታጣው ንስሐ ትግባ አገራችን ላይ ብዙ የተራቡ አሉ ዝቅ ብላ ትኑር

  • @kinfe733
    @kinfe733 14 дней назад

    Dr jemal yebalal atawekewum 😂😂😂😂

  • @zebenaykasa6930
    @zebenaykasa6930 2 месяца назад

    እውነት ልክ ነክ ወንድሜ እረ ሰንት ይታያል

  • @tamiruinika1749
    @tamiruinika1749 9 месяцев назад +2

    The only quality RUclipsr
    knowledgeable Ethiopian
    Cultural & traditions preserver
    Semeriye.

  • @ermiasmulleta2557
    @ermiasmulleta2557 Год назад +3

    Bravo Seme.

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Год назад +2

    በኢየሱስም😢😢😢ምን አይነት ዘመን ደረስን😢😢😢

  • @bekialexsis1254
    @bekialexsis1254 Год назад +4

    ልጁ ሪሱን ቢስት እና አደጋ ላይ ቢወድቅስ

  • @adanechdinka210
    @adanechdinka210 Год назад +2

    እራ ምን አይነት ዘመን ደረስን አቤቱ ይቅር በለን🙏😭😭😭

  • @seble.......160
    @seble.......160 Год назад +1

    እረ የሚገርም ነገር ነው እያሳይኽን ያለኽው ምንድ ነው ልጆቹ ማስታዋል ያቃታቸው ምንድነው ጉዱ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @tezeuugemini9458
    @tezeuugemini9458 6 месяцев назад

    😂😂😂 አረ ይመችህ ሰሜ❤❤

  • @user-jl5kj5cj6o
    @user-jl5kj5cj6o Год назад +1

    አርምልን እስቲ አስቲ እንዲ😂😂😂😂

  • @abeskesta278
    @abeskesta278 Год назад +1

    ሽጉጥ እያወጡ prank እኮ የትም አለም ላይ አይሰሩም ከየት እደሚያዩ እኮ ነዉ የሚገርመኝ መኮረጅ እራሱ ይከብዳቸዋል ደነዞች

  • @makedamak6921
    @makedamak6921 28 дней назад

    ምንይላሉ ሴቶቹ ወንድምዬ በርታ

  • @user-dl6nt6vi6k
    @user-dl6nt6vi6k Год назад +2

    እንጀራ አልዋጥ አለኝ ያለችውን በአፍሽ ልክ ጉረሽ በላት ::

  • @fkradsmelku
    @fkradsmelku Год назад +2

    የምር አይደብርህም 😅😅😅😅😅

  • @asrebebbuzuneh3565
    @asrebebbuzuneh3565 Год назад +7

    ሰሜ እወነትክን ነው በጣም አስቀያሚ ፕራንክ ነው አቮ ኑርልን

  • @aishaa2336
    @aishaa2336 Год назад +2

    ስወድህ እድሜይስጥህ ሠመር

  • @SêlãmDêjênē-q9d
    @SêlãmDêjênē-q9d 2 месяца назад

    ምርጥ ሰው ሰሜ

  • @abebawmeqanet
    @abebawmeqanet Год назад +1

    በጣም ትመቸኛለሕ የምር እኔ የት እንደምታገኛቸው በጣም ተመቸሕኝ ጥርግ አርገሕ ሥደብልኝ ምድረ ቀዳዳ ሐሉ

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 Год назад +1

    አጉል ስልጣኔ ሰው የሚበላው አጧል አንቺ ትበጣጠሻለሽ ኮተት 😭😭😭😭😭😭

  • @habiseifu2921
    @habiseifu2921 Год назад +1

    Haaaaaaaaa tq seme you make me laugh 😂😂 😂😂

  • @TesfiTesfa
    @TesfiTesfa 8 дней назад

    አቦ ይመችህ ልክ ልካቸውን ተነግርልናለህ ባንተ እየተማርንበት ነው ሺአመት ኖር

  • @kalkidanabebe9576
    @kalkidanabebe9576 Год назад +2

    ሰሜ ሰሚዉን ሳይሆን አዳማጩን ያብዛልን

  • @freypayne9631
    @freypayne9631 7 месяцев назад

    የመሀይሙ አብይ ዘመዱ ይሆናል 😅😅 epilepsy እናክማለን አላለም😂

  • @TM-zo5mz
    @TM-zo5mz Год назад +1

    ሠርጀሬ የዘለለዉን እናስተካክላለን የግል ሚዲያ የዘለለዉን እናስተካከላለን

  • @hailufutui
    @hailufutui Месяц назад

    Semere you are great.

  • @user-bt7kz9gx8f
    @user-bt7kz9gx8f 6 месяцев назад +1

    እንጀራ መብላት አደከመኝ ያለችው ገረድ ጥርሷን ማራገፍ ነው

  • @henonaddis2027
    @henonaddis2027 Год назад +1

    ሰመረ (ባሪያው) የእውነት ነው የምልህ ኢቲቪ ባቀረበው ዘገባ ላይ የሰጠኸው ምላሽ ትክክል ነው ሰውዬው በፈጣሪ እርዳታ ካልሆነ በስተቀር የማይድነውን ብሽታ አድናለው ብሎ የሚቀበለው ብር ቀላል አይደለም ትልቁ ክፍያው 150,000 ብር ሲሆን ትንሹ ክፍያው 25,000 ነው፡፡ ስለዚህ ማህብረሰቡን እያጭበረበረ ያለ ግለሰብ ነው፡፡ ለማረጋገጥ ካስፈለገ እንቁላላ ፋብሪካ አዲስ የቀየረው ቦታ አለ ከሱስ ማገገሚያ አጠገብ ነው ቦታው፡፡ በዛ ላይ ገንዘብ ሲቀበል ህጋዊ የሆነ ደረሰኝ እንኳን የለውም ስለዚህ መንግስት ይህንን ጉዳይ ሳያውቀው አይቀርም ግን እንደሽፋን የሚጠቀመው የመንግስት ሚዲያዎችን ነው፡፡በጊዜ መፍትሔ ሊበጅለት ይገባል እላለሁ፡፡

  • @user-jp8cy3vk6w
    @user-jp8cy3vk6w Месяц назад

    እንደ ጥሩ ስራ ስሙን ያስተዋዉቃል

  • @user-vw8sb9sj9b
    @user-vw8sb9sj9b 6 месяцев назад

    ሰሜ የእውነት እንደ ታላቅ ወንድሜ እኮ ነው የማይህም የምፈራህም። ወይ ጉድ። ይሄውልህ
    አበሻ እንዲህ ቦክቶዋል እልሀለው።

  • @TemesgenEndale-d5w
    @TemesgenEndale-d5w 7 месяцев назад

    Yes you are right thank you,let teach all tiktokers.

  • @user-ky8ou7es5j
    @user-ky8ou7es5j Месяц назад

    በሚዲያ መዘላበድ ጀግንነት መሰላቸው አይ አገሬ ምን ምኑ ተጠራቀመብሽ ምድረ ጨምላቃ

  • @Anaye-16
    @Anaye-16 2 месяца назад

    እንጉልፋቶ😂😂😂😂😂😂

  • @konjitadenew6703
    @konjitadenew6703 Год назад +3

    የምር ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያሉት?

  • @user-fb8rl6ey6t
    @user-fb8rl6ey6t 5 месяцев назад

    የአቅርቦት እጥረት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-nm2oq3uj7y
    @user-nm2oq3uj7y 7 месяцев назад

    ሰመረ አንደኛ

  • @SamsungA-od5ez
    @SamsungA-od5ez 10 месяцев назад

    እያሰጣህጣልልኝ😅😅😅😅😅ስወዲህ❤

  • @user-yb1yf9ll6j
    @user-yb1yf9ll6j 10 месяцев назад

    አንደው እነዚሕን የወለደች ታመሠግን ይሖን ፈጣሪዋን

  • @tgtg-yp2lx
    @tgtg-yp2lx Год назад +1

    አረ በመዳህኒአለም ሆሆሆሆ ፈጣሪዬ ምን ጉድ ነዉ 🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @user-ky8ou7es5j
    @user-ky8ou7es5j Месяц назад

    ኡነት ብለሀል ድንጋይ ነው

  • @amenyilikal86
    @amenyilikal86 7 дней назад

    ERE ASAKEGN BARICH😄😄😁

  • @itelmobail6745
    @itelmobail6745 Год назад +1

    ባርያዉ በጣም ጥሩነዉ
    ከሚያስጠሉኝ ነገሮች አዳኛዉ ነዉ ጭራሽ ሰዉ ሰርቶ እንዳይበላሽ በጣም አሳፋሪ ነገሮች አሉ በደንብ መሰራት አለበት

  • @tsegayyeman3173
    @tsegayyeman3173 2 месяца назад

    ሰላም ወንድሜ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርታ በርታ❤❤❤

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Год назад +1

    አች የገማሽ ሢጀመረ እዳች አይነት እጃራ አይበላም

    • @aviya5907
      @aviya5907 Год назад

      ቤቷ ውስጥ የንጀራ እጥረት እንደነበረ ያሳያል 😅

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l Год назад +1

    ሲያስጠሉ የምን ፕራንክ ነው አጋጭቶ በለቀቀው

  • @user-dr1qj6dh4t
    @user-dr1qj6dh4t 4 месяца назад

    ሰሜ ይምችህ 👌👍

  • @andishumulugeta8032
    @andishumulugeta8032 Месяц назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ በፕራንክ የሰው ህይወት ይጠፋል። ያኔ ....

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 Год назад +2

    Wow ሰወድህ ውንድሜ ❤

  • @ashenafigeremew5857
    @ashenafigeremew5857 Год назад +1

    😂😂😂 semer 🙏🙏🙏🙏

  • @kibromteklemariam2021
    @kibromteklemariam2021 6 месяцев назад

    Semere u give them good answer appreciate u

  • @wendmuasefa
    @wendmuasefa Год назад

    ምድረ ባለጌ ሁላ የት ያደጋቻሁ ናችሁ ምን ሀገር ያበቀላቸው ናቸው በእውነት ምን አይነት ትውልድ ነው የመጣብን በእውነት የአሁኑ ትውልድ ለአምላክም ለሰውም የማመቹ እርጉማን ናቸው ማረን እግዚኦ

  • @MohamedSaid-yh6pj
    @MohamedSaid-yh6pj Год назад

    ሰመረ እዉቀት እና ችሎታ
    አተጋሪ ናአት ልክ ልክቸዉን
    ንገገራቸዉ ምእድሩ. ነዝህን
    ደቆሮዎች።

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 Год назад

    ወፍራም ሰዉ ሞኝና ሆዳም ነዉ የሚባለዉ አሁን ገና አመንኩ ዱባ ራስ የጅሎች ሀኪም

  • @susutube2726
    @susutube2726 Год назад +1

    ብልግና መዝረክረክቱ ደግሞ ፕራንክምን እደሆነ እማያውቁ ሰገጤ

  • @tsigeradabete771
    @tsigeradabete771 11 месяцев назад

    Abo endantee ayenetuee nw yemiasfelegenn yemichihee Semaa❤🎉

  • @mikiasbogale7831
    @mikiasbogale7831 Год назад +1

    ጨዋ ሹፌር ነው ደፍቼ ነበር የምጥለው

  • @hilinasolomon-bb4xp
    @hilinasolomon-bb4xp 2 месяца назад

    ሰሜ በርታልን

  • @tesfayegoa1688
    @tesfayegoa1688 Год назад +1

    የአቅርቦት ችግር ስላለ ደስ ይላል

  • @user-cl4jm6ek3y
    @user-cl4jm6ek3y 7 месяцев назад +1

    Same❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaAbebaw
    @AbebaAbebaw 2 месяца назад

    ሰሜዬ ጠፋክ❤🎉 14:58

  • @user-qj4cr7wu1x
    @user-qj4cr7wu1x 8 месяцев назад

    አስተያየት ልጸፍ ነበር ሰመረ አስተናገዳቸው

  • @Muba2855
    @Muba2855 5 месяцев назад

    ሠሜ ክበረልን❤❤❤❤

  • @sisaymengistu8810
    @sisaymengistu8810 6 месяцев назад

    ኧረ ሰሜ ለየልን ወደፊት ግን ምን ይመጣብን ይሆን ድንቁርና ቤቱን ይስራብን ወዮ😭😭😭ልጆቻችን ወዮ ሀገሬ !!!አንተ ግን ኑርልን

  • @user-bb8gz9fd8c
    @user-bb8gz9fd8c 6 месяцев назад

    ነውር ጌጡ የሆነ ትውልድ

  • @wondwossenayele6633
    @wondwossenayele6633 11 месяцев назад

    ሁለም ትክክል ነህ ለኔ በተለይ የዚያ ማን ያዘዋል ተብየ።ብርሃኑ ጁላ ይዘዘው

  • @AldaKassa
    @AldaKassa Месяц назад

    God bless you

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Год назад

    ወይ ይሄ ልጅ የአንተን አይነት በዛ ቢልልን ምድረ ባለጌ ቦታ ያጣ ነበር። እንዲህ ንገራቸው ነጋሪ አጥተው ነው።

  • @user-cq6xj4bt3l
    @user-cq6xj4bt3l 8 месяцев назад

    ክክክክክክክ የ እንትን እጦት

  • @user-qt8me4fr4y
    @user-qt8me4fr4y 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤ nic job