የ ሰመረ ባሪያው Funny TikTok Reaction Videos|Semere Bariaw|ሰመረ ባሪያው#2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 329

  • @ZemzemAhmed-q2f
    @ZemzemAhmed-q2f 3 месяца назад +6

    ዉይ ምን አይነት ሰዉ ነህ ጎሽ በጣም ነዉ ደስ የምትለኝ እንዳንተ አይነት ብዙ ሰዉ ያስፈልጋታል አገራችን ኑርልን

  • @michaelwoldemichael1770
    @michaelwoldemichael1770 Год назад +22

    ስወድህ እኮ ሰሜ ምናለ ሁለት ሶስት ያንተ አይነት ኖረው ቢሆንና ማህበረሰቡ በባነነany ways with full respect 🙏❤️🙏

  • @SelamEthio-dd8cx
    @SelamEthio-dd8cx Год назад +24

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂የሳቄ ምንጭ ማርያምን ነጭ ነጫን ነው ሚናገረው ያኑርልን ለእኛ ለማዳም ቅመሞች ❤❤❤❤❤

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Год назад

      kkkkkkkkkkkበጣም ነው ያሳቀኝ ለአሰራ ሰድሰት ነው የሚበሉሽ እንጀራ አትብይ ድንጋይ ቢይ

  • @GezTesfaye
    @GezTesfaye Год назад +14

    ኡ .....ፍፍፍፍ ይሄ ሰውዬ በሳቅ ገደለኝ ኣቦ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይመችህ ኣቦ

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu204 Год назад +8

    ሰመረ እረ እነኝህ ሰዋች ቤተሰብ የላቸውም ምን አየሆኑ ነው እረ ይህች ሀገር ምን አርኩሰ መንፈሰ ነው የተፀናወታት አረ ጌታ ድረሰልን

  • @BitaneyNegashe
    @BitaneyNegashe Год назад +8

    😂😂😂😂😂😂😂😂 እግዚያብሔር ይባርክ እውነትም ጅብ ይብላሽ 😂😂😂😂

  • @miya3442
    @miya3442 Год назад +12

    እንጀራም ላንቺ ፍቅር የለውም 🤣🤣🤣🤣

  • @sewasewalemsiker3929
    @sewasewalemsiker3929 3 месяца назад +3

    አይ ሰሜ ጅብ ይብላሽ ያልከው ...በሳቅ ገደልከኝ::

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 8 месяцев назад +4

    የተጠበሰ ጀበና ትመስሊያለሽ አረ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂

  • @frayasrat8496
    @frayasrat8496 Год назад +6

    ተባረክ ስመረ እነዝህን ወራዶች አጥረግርግልኝ

  • @AminatYimem
    @AminatYimem 3 месяца назад +4

    አቦ አንተ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂

  • @teddy777
    @teddy777 5 месяцев назад +4

    ከምረ በጣም በጣም የሚመቸኝ ሰው ከዩቱብ አንተና ድንቃድንቅ የሚባለው ዩቱበረ በቻ ናችሁ❤

  • @MsMeron
    @MsMeron 3 месяца назад +2

    እዊ ልክልካቸው መገር ጥሩ ነው ከት እንደመጡብን ፈጣሪ ያቃል ግን ልባና ይስጣቸው

  • @rozarozina9539
    @rozarozina9539 Год назад +3

    ኑርልን አቦ እንዲህ ቅድብ ቅድባቸውን ካላልካቸው ገና ሌላ ጉድ ያመጣሉ😂😂❤❤

  • @eilham2682
    @eilham2682 Год назад +5

    ክክክክክ ሶሪያ ነሽ ልክነህ

  • @Ethio20245
    @Ethio20245 4 месяца назад +2

    ሰመረ ሞተ እና ሰውየው ከሙት መንደር ሆኖ የሰጠው ቃለ መጠይቅ ላይ የሰጠኸው አስተያየት በጣም ነው ያዝናናኝ።😂
    የሌሎቹን እንኩቶዎች እንኳን እያቅለሸለሸኝ ነው ያየኃቸው የሰማኃቸው! ምድር በምን አይነት ዘባተሎች እየተሞካች መጣች ግን?😮

  • @ሙሌሙሌ-ዠ1ዘ
    @ሙሌሙሌ-ዠ1ዘ Год назад +5

    ሟች ከሞሞቱ በፊት ባርችዬ 😂😂😂

  • @zeritutube
    @zeritutube Год назад +5

    እረ ተመቸኝ ሟች😂😂😂ግን ብዙሰዉ አብዳል የፈጣሪ ያለህ

  • @Afardesertboy
    @Afardesertboy Год назад +2

    Much respect, semere. from Afar

  • @masaratsolomon6722
    @masaratsolomon6722 Год назад +2

    ወይኔ ሰሚዬ እግዚአብሄር ይባርክህ ኑርልን

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd Год назад +1

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ጠንክሩ በጣም ከባድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ያአላህ ጎራ በሉ እንጠያየቅ

  • @addisderasa5985
    @addisderasa5985 Год назад +3

    እንጀራ የለመድኩት ገና በ3 ወሬ ነው😅😅

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 4 месяца назад

      በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ በጅምላ ከቀበሩበት አውጥተው አሲድ ነስንሰው አቃጥለው ንብረት ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮

  • @rehimamy1771
    @rehimamy1771 6 месяцев назад

    ማሸአላህ በጣም ነው ማከብርህ ጀግነ ነህ ነገአችንን እንድናኝ ነው ያረከን

  • @habtomfessha4162
    @habtomfessha4162 Год назад +2

    You are smart boy brather 😂 I 👍 you❤ from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Год назад +5

    ወይኔ ጤነኛ ጠፍቷል ታሣፍራላችሁ
    ደግነቱ ወድሜ ቅጥቅጣቸውን ሥለምትላቸው እናመሠግናሀል

  • @gudisoosebo6746
    @gudisoosebo6746 Год назад +2

    ሰሜ አድነቅ ነኝ ኢንደንቴ የሌ 10 በአገረችን ብኖሩ በቅ ነበረ በአደበበይ ውርደት ዪምነገሩት አጥፋቶ ነበር ጀግናነህ ሰሜ

  • @Hayat-yl5zq
    @Hayat-yl5zq 3 месяца назад +1

    ምን አይነት ስድ አደግ ናቸው እነዚህን የሚከታተል. አይጠፍም ደማ ሲያስጠሉ ንገረቻው እስኪ ከሰሙህ

  • @chernetgezahegn3345
    @chernetgezahegn3345 Год назад

    የምታቀርበው ነገር በጣም ጥሩ ነው እዉነት ለመናገር ልትበረታታ ይገባል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብያለዉ ቢሆንም ግን አንድ ደስ ያላለኝ ልንገርህ glass ያደረገችውን ልጅ የተቸህበትን መንገድ ብዙም አልወደድኩትም Golden rule አንፃር ተመልከተዉ ልጅቷዋ ትክክል ናት ባይነኝ አንተ በምተሰራው ስራ ቤተሰብህ ይመሰገናል እንበል እና አንድ የፍርድ ቤት ዳኛ ውሳኔውን ለማስቀየር ሲሉ ልጁን ሊያግቱበት ይችላሉ ልጁ ከዳኛው ዉሳኔ ጋር ምን አገናኘው እና ነዉ የሚታገተዉ ምንም አያገናኘው ለማለት የፈለኩት ከዚህም አንፃር አስበው የበቀል ስሜት እና ጥላቻ ዳር ድንበር የላቸውም የምትበቀለዉን ሰው ሲሰቃይ እንደማየት የማያስደስት ነገር የለም

  • @zebibtefera2401
    @zebibtefera2401 3 месяца назад +1

    WENDEME SEMERE. TEBAREK. ZENDERO SETUMENEKAW. EREYASAFERAL. SEWENET KEBERNOW. GEM ZENDERO. YEZEGENENAL. ERE DABELOS. EYETEHAWETEBAHEW NEW TEDAR. KEBERNEW. EANTE KOHASCOH. EVERU

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Год назад +1

    ያንተም ሐሳብ የሚደነቅ ነው

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 Год назад +1

    ሰመረየ ኢሲኪ ንገርልኝ ኢደዚ ይሄ ገመድ ምላሳቸው

  • @Eden31526
    @Eden31526 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂 wiiii ante sew endew, jgna neh bakih

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Год назад +1

    ጥሩ ምክር

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +1

    😂አንጀት አርስ ሰውየ😮

  • @meronfekade5204
    @meronfekade5204 2 месяца назад

    አይይይ ሠሜ አዳንተአኳ ሚያዝናናኝ የለም ጨዋነህ አውቀትም የታከለበት ነው👍

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 4 месяца назад

    Habibiiy😢😢😢😢 u a wonderful, zarra naew yehenn youtube yawakkut,
    Fattta yareggal, bro
    From yemen sana'a👍

  • @Purplepla
    @Purplepla Год назад +2

    በርታ ባሪያው

  • @SnitSenayt-uz4ub
    @SnitSenayt-uz4ub Год назад +1

    አረ ወየውውውው😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 Год назад

    ወይ ሰምዬ እንዲህ ምነው። ምነው ልጅቷ በጣም ትወድሀለች የገደለህን እንድናፈላልግ ጥሪ አቅርባለች

  • @qamuti1
    @qamuti1 Год назад +3

    ጅብ ይብለሽ አለለም😃😂አይ ሰመር በሪያዉ

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 Год назад +2

    Wendem semere , enzee ayenetochu eko astedadegachew new , betam ysazenal ke Ethiopia bahele gar ayhedem, meseleten mesloachew new medanialem lebona yeseten 🙏

  • @getachewugeorgius3027
    @getachewugeorgius3027 Год назад +1

    ልክልካቸውን ንገርልን ትንሽ እንኩዋን ቢሠሙ ቢያፍሩ መልካም ቀጥል በርታ

  • @lamlamfikadu445
    @lamlamfikadu445 Год назад

    ደስ ስትል ኣንተስ

  • @andnetgamlak1301
    @andnetgamlak1301 Год назад +1

    እነዚህ አብዶዋል ፋጣሪ ይቅር ይበላቸው ፡፡

  • @hiwotanbese5881
    @hiwotanbese5881 Год назад

    Thank you and most of them are funny 😁 and you made some point.
    However I still agree on the comment made on a babysitters and the tragedies.
    I think she's right and like she said house mades and babysitters needs to be treated well to avoid revenge on kids.
    Sorry I don't have a Amharic keyboard that's why I wrote in English.

  • @hiwotgirma5557
    @hiwotgirma5557 3 месяца назад

    እኔም እንኳን ሞተ ነው ያልኩት መቃብሩ ላይ መተኮስ😅😅😅😅😅

  • @mekamuhassn3055
    @mekamuhassn3055 Год назад

    😂ሰሜ ለምን አትተዋቸውም እንዳልልህ በምን እስቃለሁ

  • @AddisTena-i7l
    @AddisTena-i7l 3 месяца назад

    Wawww zena new emelw bant video

  • @betyTegegn
    @betyTegegn 3 месяца назад

    እረ ሰሜ ይመችህ በእውነት የልብ አድርስ ነው እኛን /ብዙሀኑን ወክለህ ነው የምትናገረው

  • @samsonaddis229
    @samsonaddis229 Год назад

    Yante program be keled still Betam asetemare new.bereta wetatu tebelashetewal😢👍🏾👍🏾👍🏾

  • @LomiNat-nn7tm
    @LomiNat-nn7tm 3 месяца назад

    አቦ ይመችህ ሰመረዬ ልክ ልካቸው ንገርልን

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Год назад +1

    እረ ሰመረ በእውነት የሳተው ሰው እኮ በዛ እንዴ::

  • @fatmaksaksa7304
    @fatmaksaksa7304 Год назад +1

    ደረቅ ጣቢያ ነው😂😂😂

  • @selamgerensea4585
    @selamgerensea4585 Год назад +3

    ወደድኩህ በሳቅ ገደልከኝ!

  • @gizaworkshibishi1155
    @gizaworkshibishi1155 Год назад +2

    እንዳዉ በሣቅ ደከመኝ ግን አድናቂህነኝ ወንድሜ ልክልካቸዉን ንገርልኝማ

  • @yourdanos8624
    @yourdanos8624 Год назад +1

    ዋዉ በርታ ❤️

  • @New-world16
    @New-world16 3 месяца назад

    ሰሜ እኮ ትለያለህ!!
    "መቃብሩም ላይ ይተኮስ" አላለም!!

  • @RehimaR-g6m
    @RehimaR-g6m 3 месяца назад

    Baa Sadaf matagn kkkkkkkk du'ee ka'ee 😅😅😅😅😅

  • @tsidete7357
    @tsidete7357 Год назад

    Yetaridikut......gud new zendro

  • @ChalaMurad
    @ChalaMurad Год назад +3

    Respect 🙏❤🙏

  • @ermiasaynekulu2628
    @ermiasaynekulu2628 4 месяца назад

    Sewedehe semereye ❤

  • @DagimGoa
    @DagimGoa 4 месяца назад

    Yesawu kusil atihid bro atifired yiferedibahal yemilewun asitawus cristyan nek le asiteyayite yikirita yitekimahal biye new

  • @medimedi5811
    @medimedi5811 Год назад +5

    እኔን ያስገረመኝና ያሳቀኝ ሰደፍ አገቱ ላይ ተሰበረ ያለው ሰውየ😂 ሌላው ዝባዝኬ ለምደነዋል

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Год назад

    ልክ ነው ሐሳብሽ ጥሩነው

  • @bettyamare687
    @bettyamare687 Год назад +3

    የታረድሁት😂😂😂 ምን ይላል እኔም መጣብኝ ልሳደብ ነው

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Год назад +3

    ይመችህ፣ንገርልን፣ዘገምተኛ፣ሁሉ

  • @zeze577
    @zeze577 8 месяцев назад

    😂😂😂 love the word Koshita alebish

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን 🙏

  • @Monaniz
    @Monaniz 6 месяцев назад

    ባርችዬ 😂😂😂ለምንድነው የምወድህ 😂

  • @FgsgNggh
    @FgsgNggh Год назад

    😅😅😅😅 ሶርያ የመን እኮ ነሽ

  • @meazabeyene5109
    @meazabeyene5109 4 месяца назад

    Kkkkkkkkk who is this guy 😂😂😂 “ yaltetebese jebena”

  • @TirstbirukTirstbiruk-wp2nl
    @TirstbirukTirstbiruk-wp2nl Год назад

    ባርችዬ ኑርልን

  • @Boy-grr4papa
    @Boy-grr4papa 3 месяца назад

    Le 16 hunew new mibelush part😅😅😅

  • @mariaabdulkrim4132
    @mariaabdulkrim4132 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MeseratAsefa-m6i
    @MeseratAsefa-m6i Год назад +1

    Kkkkkk😂😂😂😂

  • @MuhdinMisbahA
    @MuhdinMisbahA 17 дней назад +1

    ከንፈርሽ ሰርጀሪ አሰርተሻል ወይ ግመል ፊት😂

  • @eliasdereje686
    @eliasdereje686 Год назад

    ይመችሽ brother i like you

  • @tamiruinika1749
    @tamiruinika1749 4 месяца назад

    Balege Walgreens nat.
    Ayite Moget fit nat.

  • @LaylaNejmu
    @LaylaNejmu Год назад

    እውነቱን ነው የአይምሮ በሽተኛ ነች ነው ያለው😂😂😂

  • @zeze577
    @zeze577 8 месяцев назад

    Injeraye, we love you😂😂😂

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 4 месяца назад

    Kebde HOSPITALE Yamlteche Nate 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂ወድሜ በደብ ንገራቸው

  • @californa6827
    @californa6827 6 месяцев назад

    ግን አይፍሩ ቤታቸው ሲሄዱ ጎረቤት የስፍራ ስው ምን ይለኛል ቀረ ለነገሩ ብቻ መኖር ተጅምራል ስመረ በረታ ወንድሜ

  • @Intisarabdulkani
    @Intisarabdulkani Год назад

    ወይኔ ስወድህ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @SamsungA-od5ez
    @SamsungA-od5ez Год назад

    ስወዲህ😂😂😂😂

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 Год назад

    ተባረክ

  • @kidistgenene3429
    @kidistgenene3429 Год назад

    hahaha difit blual!kayachu tequmu!😂😂😂😂😂

  • @BetelihemSisay-bt7tu
    @BetelihemSisay-bt7tu Год назад

    ሰሚዬ በጣም ነው የምወድህ ይመችህ

  • @tajebeabebe3781
    @tajebeabebe3781 Год назад

    seme you are smart i like you alotttt man

  • @عبدالعزيزالبادي-ظ5ن
    @عبدالعزيزالبادي-ظ5ن 4 месяца назад

    Yimecheh aba hulem nurln

  • @Elsa_444
    @Elsa_444 Год назад

    ሰምዬ በጣም ውድድ 😍😍😍

  • @lamlamfikadu445
    @lamlamfikadu445 Год назад

    ደስስትል

  • @masaratsolomon6722
    @masaratsolomon6722 Год назад

    ከመንግስተሰማይትነው ከየትነው አላለም ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂😂

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 5 месяцев назад

    ሰመረ በጣም አዝናለሁ:: ብቻህን ይን ጋጠ ወጥ ህዝብ መታገልህ አዝናለሁ::ውጭ አገር እንደዚህ አይነት ባለጌ ያለ አይመስለኝም::እኔ አላየሁም::

  • @eprahimaaasd
    @eprahimaaasd Год назад

    አየ ሰው ሞት አነሰው አለ ያገሬ ሰው ምን ጉድ ነው

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 Год назад +2

    ሰላም ለሁላችንም ይሁን ዎዮ ዎዮ ወገኖች በጣም ነዉ የምታሳፍሩት🙏🙏😢😢😍🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌💚💛❤👍

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 Год назад +1

    I love you I respect you

  • @adekoabey4494
    @adekoabey4494 5 месяцев назад

    "ሞቻለሁ" በእውነት እኔም ተመሳሳይ ጥያቄ ነበር የጠየኩት፡፡ ሰው ለማሳመን ተብሎ ውሸት መናገር ምን ዓይነት ምች እንደሆነ ይገርመኛል፡፡

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 4 месяца назад

    ሰሜ ቀጥልበት

  • @Eliyas-i7m
    @Eliyas-i7m 7 месяцев назад

    exactly Big man😂😂😂😂😂