🔴"ሞተሀል ብለን ነበር!!!" ኢትዮጲያዊነት ይሄ ነው!! የስታንድ አፕ ኮሜዲው እውነታ ከሞት ያተረፋኝን መልካም ሰወች ላስተዋውቃችሁ!!! comedian aman

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2024

Комментарии • 2 тыс.

  • @amansew
    @amansew  Год назад +533

    ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tigistihagos7500
      @tigistihagos7500 Год назад +12

      በቃ አንተ የሰው ዘር ነህ!

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ Год назад +6

      ወይ ወገኔ የኔ ውዶች እግዚአብሔር አምላክ ዋጋቹሁን ይክፈላቹሁ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቹሁ አማንየ ስላቀረብካቸው እናመሰግን አለን

    • @gashaweshetie
      @gashaweshetie Год назад +9

      አቦ እኛም እንወድሃለን

    • @Nùh4424
      @Nùh4424 Год назад +5

      ከልብ ሰው ነው አማኔ

    • @nardoosnardoos6781
      @nardoosnardoos6781 Год назад +4

      ደስትልህን ማየት💖💖💖💖

  • @asresuasuu3150
    @asresuasuu3150 Год назад +313

    እሸቱም ይጎብኛቸው የምትሉ ላይክ አድርጉ❤

    • @MesuadDunda-fe6ej
      @MesuadDunda-fe6ej 9 месяцев назад +1

      እሼ ሺህ ስብስክራይብ አስደሪጋለሁ ለዛውም ሳንቦራኖ የኢትዮፕ ኤድኮረተር ከጎበኝአቸው እሼ ምርጥ

  • @annoeti874
    @annoeti874 Год назад +378

    ውለታውን የማይረሳ ሰው ደስ ይላል ፈጣሪ ያክብራቹ

  • @tefeshidingle4674
    @tefeshidingle4674 Год назад +78

    እነዚህ ሰወች መሸለም አለባቸዉ እምትሉ እሼም ሄዶ ይጎብኛቸዉ እምትሉ በላይክ 🙏🙏🙏🙏

  • @mekiaadem6476
    @mekiaadem6476 Год назад +15

    ወላሂ አለቀስኩኝ ደግነታቸው ልክ እዳአባቴ ነው አላህ ለጀነት ይበልህ አባቴ

  • @micaelzekarias1537
    @micaelzekarias1537 Год назад +95

    ኤርትራዊ ነኝ። አማን ያደረግከው በጣም ደስ ብሎኛል። ፈጣሪ ይጠብቅህ።

    • @peace8750
      @peace8750 Год назад

      We Amhara love our Eritrean brothers and sisters.

    • @Amdo.m
      @Amdo.m Год назад

      ኤርትራውያን ሁለተኛ ቤታችን ኑሩልን

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኚ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      @@peace8750 ደምሪኚ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      @@Amdo.m ደምሪኚ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Год назад +147

    በጣም ደስ የሚሉ ግርማሞገስን የተጎናጸፉ ሰዎች አባዬ እማዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶይስጣችሁ😍😍😍❤❤😘❤🌹🌹❤🌹 አማን ሰው ጎበዝ አስተዋይ ነህ የክፉቀንህን ያልረሳህ በርታ ወድማለሜ

  • @tgdiple
    @tgdiple Год назад +78

    ወይ ግሩም የአብረሀምን እና የሳራን ፈለግ የተከተሉ እኝህ ውብ ጥንዶች እድሜ ጤና ይስጣችሁ ወድማችን ይሄን ቆንጆ ፕሮግራም ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘

  • @የራያልጅነኝ-ደ9ከ
    @የራያልጅነኝ-ደ9ከ Год назад +19

    አቤት ደግነት❤️❤️❤️ሰዉ አለ ለካ አሁንም ቅዱስ አብርሃምን እና ቅድስት ሳራን ዛሬ በዘመናችን በናት አየን❤️❤️❤️እፍፍፍፍየደግነት ጥግ እድሜና ጤና ይስጥልን አምላከ ቅዱሳን❤️❤️
    አማንዬ ትልቅ ሰዉ💖💖

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 Год назад +7

    ሱባሀን አላህ የወሎ ሰው የዋህ ደግ ነው እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አማንየ አንተም ፈጣሪ ትልቅ ያድርግህ

  • @tb463
    @tb463 Год назад +81

    እደዚህ ያለዉን ሠዉ ነዉ እየተገዴለ ያለዉ የኔ ሚሥኪኖች ኑሩልኝ😘😘

  • @abudhabiabudhabi37
    @abudhabiabudhabi37 Год назад +119

    ፈገግታቸው ብቻ ይበቃል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏🙏

  • @tadeesetekleab5755
    @tadeesetekleab5755 Год назад +29

    የሰው መስፈርት ያሟሉ ሰዎች ናቸው። አማን አንተንም በጣም ነው ያከበርኩክ።

  • @melatatenafu-rl5zs
    @melatatenafu-rl5zs Год назад +3

    አግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅክ አማንየ እመብዙሓን ጥላ ከለላትሁንህ ደጉ ባለገሩ በእዉነት እዲህ እኮናን ኢትዮጲያን እናት አባትቻችን ደግሞ በእዉነት ደስሲሉ ትክለኛ ኢትዮጲያዊነት እሂ ነዉ አተራሰለ አስታዉሰህ መጠቀክህ የትንሽ ትልቅ ተባረክ እወድህ አለዉ

  • @gunatube8376
    @gunatube8376 Год назад +8

    ያልተበረዘ ኢትዮጵያዊነት አማን ተባረክ።

  • @yesufyasin4878
    @yesufyasin4878 Год назад +50

    ወላሂ በጣም አለቀስኩ የሚገሉት ይሄን ምስኪን ገበሬ ቤቱ የሚቃጠለዉ ያባቶቻችን የእናቶቻችን አይ አገሬ አላህ ሰላምሽን ይመልስልን

    • @rahma5004
      @rahma5004 Год назад

      ወላሂ በጣም😢😢😢

    • @SalamSalam-xf9zm
      @SalamSalam-xf9zm Год назад

      አማንዬ ላንተ ቃል የለኝም

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Год назад +44

    አማን ሰው እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ!!! የአብርሐም ቤት ማለት እነሱ ናቸው። አቤት ደስታ ❤❤

  • @aass2062
    @aass2062 Год назад +18

    ወይኔ ጐርቤቶቸ እደት ደስ እዳለኝ ያገሬ ሰው የዋሁ

  • @ABANSHMM9
    @ABANSHMM9 4 месяца назад +2

    በስማም በዚህ ዘመንም እደነዚህ አይነት ሰው አለ ያውም በዛ ጭንቅ ግዜ እውነትም ቤት የእግዛብሄር ነው ተባረኩ እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን አንተም በጣም ጎበዝ ነህ ተባረክ ጥሩ ትምርት ነው ለወጣቱ ያሳየኋው አመሰግናለሁ

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Год назад +9

    በክፉ ቀን የሚራዳ ሰው መችም አይራሳ እውነት መልካም ሰወች ናቸው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @birike4731
    @birike4731 Год назад +104

    በጣም በጣም ትልቅ ሰው ነው አማን እግዚአብሔር ያክብርህ ሰውችም ዋጋቸው በሰማይ መዝገብ ስማቸው ይጣፍ

  • @moreshfano24
    @moreshfano24 Год назад +33

    አማንዬ የምር እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አስለቀስከኝ እግዚአብሔር ቅንነትህን አይቀይርብህ ለሰዎቹም እድሜ ይስጣቸው በጣም ጀግና ልጅነህ!!

  • @bahirumekete
    @bahirumekete Год назад +18

    የኢትዮጵያዊያን ልክ! ኢትዮጵያ የምትባለው ያለችው እዚህ እንጅ 5% በማይሞሉ ፖለቲከኞች እና እነሱን መሰሎች አይደለም!!! እውነት ለመናገር ይህን ቪዲዮ ሳይ አልቅሻለሁ!!! አማን አንተ የተባረክህ ነህ ወደፊት ደግሞ የእነሱን ህይወት እንደምትቀይረው እምነቴ ነው!!! እናመሰግናለን አማን ሰው!!!

  • @sadasada306
    @sadasada306 Год назад +3

    ምን አይነት ደግ ሰወች ናቸው አየ እምዬ ኢትዮጵያ ደግነት መታደል እኮ ነው

  • @yordsnoszetewahdo1920
    @yordsnoszetewahdo1920 Год назад +25

    እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ግን እነዚ ሳይ አያቶቼ ነው ያታወስክት እደነዚ አባቶች እናቶች ሳይ በኢትዮጵያዊነቴ ነው እምኮራው😍

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ Год назад +5

      የገጠር ሰዉ እኮ በኢትዮጵያ በሁሉም የዋህ ናቸዉ

    • @rosebloom9097
      @rosebloom9097 Год назад +1

      ተማርኩ የሚሉት እንጂ የገጠሩ ሰውማ በሁሉም አቅጣጫ ያለው ምስኪን ነው!!! ፖለቲከኞችና ባንዳዎች አፋጁን እንጂ ህዝቡስ ምስኪን ነው!!! እህቴ ደጉን ቀን ያምጣልን!!!💚💛❤️!!!

    • @truth2232
      @truth2232 11 месяцев назад

      ❤❤❤

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ Год назад +50

    ከነሱ ጡሩነት ደሞ ያተም መልካምነት ይለያል የክፉ ቀኖችህን አስታውሰህ ሄደህ መጠየቅህ ይህ ትልቅነትነው በርካሁን አደዚህ ያለሰው በጣም እወዳለሁ

  • @sofevnegsa1279
    @sofevnegsa1279 Год назад +25

    ትልቅ ልጅ ነህ አማን እመቤቴማረያም ለቁም ነገረ ታብቃህ ትልቅ ደረጃ ደረሰህ ለማየት ያብቀን❤

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Год назад +44

    ወላሂ የገጠር ሰው እኮ ቅን እና የዋህ ናቸው😥
    አማንየ አንተም መልካም ልጅ ነህ አላህ ይስጥክ 🥰🥰

  • @ባላገርBalagerTube
    @ባላገርBalagerTube Год назад +6

    በዚያ ትራውማ ውስጥ ሁነህ ያንን ስራ መስራትህ ትልቅ አቅም እንዳለህ ዛሬ አረጋገጥኩ።
    ከነዚህ የራቅን ዕለት እኮ ነው ያለንን ሰውነት እየቆረጠምን የአውሬ ሰርተፍኬት ባለቤቶች የሆንን።
    በርታ ሰው ትሆናለህ ወንድማለም..❤

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 5 месяцев назад +1

    ውለታን የማይረሳ ሰው የተባረከ ነው❤አማንዬ ተባረክ❤

  • @Chernte-w3h
    @Chernte-w3h Год назад +15

    አማን ልቦናህን አይቀይረው የገጠር ሰው እኮ ምስኪን የዋህ ሰው ወዳድ ነው እኔም የገጠር ልጅ ነኝ የገጠር ልጅ መሆኔ በጣም በጣም ደስ ነው የሚለኝ

  • @kalayuabrha3715
    @kalayuabrha3715 Год назад +56

    ቃላት አጣሁ ላንተም ለነሱም እግዚአብሔር የምትሹት ይስጣችሁ ❤❤😭

  • @LehaSamfans
    @LehaSamfans Год назад +19

    አማንዬ ላይክ ያስካል እንደዚክም አይነት ምርጥ መልካም ኢትዮጲያዊ አለ. ስጥ ይ ጠጥካል.

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Год назад +1

    አማንዬ መልካም ሠው ውለታን የምታሥታውሥ ምርጥ ነህ አደቀሀለሁ
    በቃ እደዚህ የዋህ አላህን የሚፈሩ ሠውን የሚያከብሩ ምርጡ ባላገሩን እየገደሉ ምንም በማያቁት በማይረባ ፖለቲከኞች ለሥልጣን ሢሉ ያለጥፋታቸው ለሚገደሉ የገጠር ህዝብ ፍትህን ከአድዬ አላህ እንጠብቃል

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 Год назад +5

    ማርያምን የተባረኩ ሰወች እድሜ ከጤና ይደልልን እነዚሕን ነዉ የሚገሉብን የኔ አባት ምናለ የናተ ልጂ በሆኩ ብየ ተመኘሁ ጥሩ ስራ ዋጋ አለዉ ግርማ ሞገሳቸዉ ብቻ ይበቃል

  • @hageryetube-3673
    @hageryetube-3673 Год назад +40

    አማን ውስጤን ነው የነካሀው። ይህ ነው እግዲህ በወለጋ የሚታረደው🥰😥😭

    • @masterali3563
      @masterali3563 Год назад

      😭😭😭

    • @peace8750
      @peace8750 Год назад +1

      Betam. Pastor Abiy Ahmed yasaridenal. Ahun gin amirirenal. Zim bilen animotim. Eminetachinim enitebikalen.

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኚዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      @@masterali3563 ደምሪኚ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      @@peace8750 ደምሪኚ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Год назад +17

    ሰውነትን የምታገኘው ገጠር ውስጥ ነው
    የገጠር ልጅ ነኝ እና እናቴ ቤት ስሄድ ገጠር እንደ አዲስ የተወለድኩ ይመስለኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ደጋጎቹ ኢትዮጵያ እናንተን ትመስላለች
    ሰላም ለሀገራችን ወገኖቸ😍😍😍😍

  • @tko4438
    @tko4438 Год назад +40

    እንኳን በሰላም መጣህልን ዉድ ወንድማችን አመብርሃን ትጠብቅህ የኔ በለ ማዕትብ መዝሙር ዳዊት የጠቀሰዉ ጠቅሰ በመንግደህ ሁሉ እግዚአብሔር አምላእክ ይቅደመልህ 💖💒

  • @sarasweet9657
    @sarasweet9657 Год назад +5

    የኔ አባት የኔ አሠተዋይ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ፍጣሪ እድሜና ጤና ይሠጥህ በጣም አሠተዋይ ነህ አገሬን መርጦን ሠላሣየህኝ አመሠግናለሁ

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk Год назад +1

    በእውነት እራሳችንን እያካበድኩ ሳይሆን እኔ የወልዲያ ልጅ ነኝ በጣም ሰው ተቀባይ ለሰው አዛኝ ለሰው ተቆርቋሪ ነን ስለዚህ ይሄ ልጅ ውለታውን ሳይረሳ መቶ መጠየቁ የአንድ ሺ ሰው ግምት መሆኑን አስመስክሯል በርታ አማን

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Год назад +45

    እኛምቤት የሂደየመጣሁሉ ነበርሚያዲርወ አባቴ ሲበዛጥሩሰወነበር ያርብ በራህመትህእዘንለት😥🤲🤲

    • @الحمدالله-ث3ل5ح
      @الحمدالله-ث3ل5ح Год назад

      አላህ ጄነተል ፊርዴዉስን ይወፍቅ እህቴ አብሽሪ ሁላችንም ወዴዛዉነን

  • @birtukan2095
    @birtukan2095 Год назад +12

    ማርያምን ገና ሳላየው አለቀስኩኝ የክፍል አገር ሰው እኮ ደግ ነው እኮንም አገኝሄችው አተ አስተዋይ የሆክ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ 🥺😍❤️❤️❤️

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Год назад +13

    ወይኔ ከፍትፍቱ ፊቱ ይሉሀል ይሄ ነዉ ምን አይነት ምርጥ ሰዎች ናቸዉ አማን አንተም ውለታ አለመርሳትህ አስተዋይ ልጅ ነህ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Год назад +11

    ''#ያለፍል_ግንያልፍል''❗️አማንየ ወለታ የማረሳ ምርጥ ልጅ ለሁላቹህም ፀጋውን ያብዛላቹህ❤️🙏

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 Год назад +4

    ምርጥ ሠዎች አንተም ባለማህተብ አማንየ የእኔ አሥታዋይ ኑርልኝ

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 Год назад +16

    አማንየ ወላሂ ቃላት አጣሁልህ የኔ ጌታ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ አተን የወለዱ እናት መሀጸናቸዉ ይባረክ እንዳሥታወሥካቸዉ ፈጣሪ ያሥታዉሥህ መሠሎችህን ፈጣሪ ያብዛልን

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኚዋ

    • @LubabaImaam
      @LubabaImaam Год назад

      ሰው የኔ ጌታ አይባልም የኔ እህት

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад +19

    የአማራ ማህበረሰብ እኮ ደግ ህዝብ ነው ይህንን የዋህ ገራገር እኮ ነው የሚገሉት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Год назад +1

      እረ ሁሉም ተገጠር ነው አባት እብድ ራሱ ያስገባል ቤታችን እውነት አስታውሳለሁ

    • @ጌደራዩቲብ
      @ጌደራዩቲብ Год назад +2

      አማራየሰውልክነው

    • @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
      @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ Год назад +2

      አማራየ ወላሂ የዉነት ሠዉ 💚💛❤️💚💛❤️🌹🌺🌺🌺

  • @tub8577
    @tub8577 Год назад +14

    በለቅሶ ጨርስኩት አማን እግዚአብሔር ያክብርህ❤

  • @beyeneejiguayano5574
    @beyeneejiguayano5574 10 месяцев назад +1

    እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር አማን አንተንም እነሱንም ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ። አማን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠህው።

  • @azebtesfa6012
    @azebtesfa6012 Год назад +4

    በጣም ይገርማል ከርጅም አመት በኃላ ስላየሆችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አሳድጋችሁኛል የኔ ውዶች ውይ እግዚአብሔር ይባርክህ በንተ ምክኒያት ስላየኃቸው በጣም ደስ ብሎኛል

  • @የማዬልጂወለየዋ
    @የማዬልጂወለየዋ Год назад +26

    ሱበሀን አላህ አይ ደጉ የሀገሬ ሰው 😥 ❤️

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 Год назад +38

    ፈጣሪ ይሄን ቀን አምጥቶ በሠላም ስለተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል አማንየ ወንድሜ ፈጣሪ የልብክን መሻት ሁሉ ይሙላልህ እደት ደስ እዳለኝ ይሄ ህዝብ ምን ያቃል የዋህ ደግ ፈጣሪ ሠላም ያድርግልን 🇪🇹

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኚ

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 Год назад

      marewa demirign bekininet pfofilen techinesh pls

  • @yimam4288
    @yimam4288 Год назад +19

    ሰው መሆን ይቀድማል እድሜና ጤና ይስጣችሁ የልጆቻችሁ እናትና አባት ያርጋችሁ አይ የገጠር ሰው ደግነት እኳንም የገጠር ልጅ ሆኩ 🙏🙏😰😰😰

  • @እዛውዋርካውስርነኝ

    የኔማሮች ደስ ስትሉ የክፍለሀገር ሰው ፍቅር ደግ የዋህ ናቸውኮ አተም በጣም ቁምነገረኛ መልካም ልብ ያለህ ነህ ዘመንህ ይለምልም እዳለበስካቸው ፀጋውን ልበስ

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Год назад +7

    ኦፍፍፍፍፍፍ አነዚሕን የመሰሉ ምንም የማያውቁ ምስኪኖች ናቸው አየተገደሉ ያሉት በውነት አነዚህ ሰዎች ከተንኮል የፀዱ ንፁህ ልብ ያላቸው አውነተኛ ኢትዮጵያውያን ናቸው እመነኝ ይሄኔ ጌታቸው ረዳንም አብልተው አጠጥተው ሸኝተውት ይሆናል ምን ይውቃሉ የንፁሃን አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን, አንተ መልካም ወጣት ተባረክ ጥሩ ሥራ ነው የሰራህው❤🙏

  • @yabugebra6004
    @yabugebra6004 Год назад +20

    በስማም ምን አይነት ስሜት ይገልፀዋል 🥺 ብዙ መልካም ሰዎች እኮ ሞልተዋል ተደብቀዋል እንጂ አማንዬ እመቤቴ ትጎብኝህ አትርሳህ ሁሌም አለው ትበልህ🙏❤አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን🤲

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 Год назад +16

    የእኔ እናትና አባት እፉ መባረክ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +13

    ኡኡፍፍ የኔ መልካም አባት አስለቀሳችሁንኝ በጣም መልካም ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው 🥰አማንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ተመልሰህ ስለተየቃቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ ተባረክ 🥰

  • @FatimahEndris
    @FatimahEndris Год назад +2

    ትክክለኛ ኢትዮጺያዊ ናቸዉ ደግነታቸዉ ያስገርማል እኔ ሳየዉ አስለቀሱኝ ወላሂ ይቆዩልል

  • @ethiofunny8131
    @ethiofunny8131 Год назад +1

    በመጀመሪያ ከዚህ ማህበረሰ እኔም ስለተገኘው ደስ ይለኛል..... አመን አንተ ግን ትለያለህ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ደግ ስራ የሚሰሩ አሉ ደግ ያደረጉ ሰዎች ግን ውለታቸው በሰዎች ዘንድ ሲመለስላቸው አናይም አንተ ግን ትክክለኛ የክርስቶስ ተከታይ ነህ ማርያምን በጣም ትለያለህ። ሰዎቹም በመልካም ስራቸው ፈጠጣሪ ይጎብኛችሁ። አማን በጣም ለብዙ ሰው ትምህርት ነው ረጅም አድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Год назад +4

    ውይ አማንየ አስለቀሳችሁኝ ምንኛ የታደሉ ደግ ሰወች ናቸው አንተም የተባረክ ልጅ ተባረክ

  • @mulu1621
    @mulu1621 Год назад +23

    የኔ አባት የገጠር ሰው እኮ እንኳንም የወሎ ልጅ ሆንኩኝ 😍

  • @gfyf6139
    @gfyf6139 Год назад +16

    አማንየ ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅህ 🙏
    እውነት ለመናገር ደስ ብሎኝ እያለቀስሁ ነው ያየሁት
    የሰዎቹ ደግነት ያንተ ቅንነት እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት እግዚአብሔር ቅኖችን ያብዛልን 🙏

  • @semubintabdela3172
    @semubintabdela3172 Год назад +5

    ውይ አስለቀስቀኝ 😭😭 አማንየ የምር ጡሩ ሰወች ናችው የገጠር ሰው ደግ ነው ወላሂ 🙏🥰🥰🥰

  • @አስኒየገጠሯልጅነኝባላገሯ

    ውይ አማን የወንዜ ልጅ ስለሆንኩ ኮራሁ እግዚአብሄር ይባርክህ በርታ ያሰብከው ይሳካልህ በቀጣይ ላሊበላን

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 Год назад +7

    አቤት የስላሴ ስራ ድንቅ ነው ያልሞተ ሰው ይገናኛል ዘመንህ ይባረክ ።

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Год назад +11

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ትልቅ ሰው ነህ አማን

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Год назад +49

    በእመብርሃን እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እድሜና ጤና ይሰጣቸው ለአባባና ለእማማ
    አማን አንተ ትልቅሰው

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 Год назад +9

    አልቅሼ ሞትኩኝ የኔ የዋህ ቤተሰብ ይህንን ዘመን ይመልስልን አንትም ተባረክ በሰላም ግባ

  • @mesfinabraha
    @mesfinabraha Год назад +7

    በእንደነዚህ ዓይነት ሰዎች ምክንያት ነው እስካሁን ያልጠፋነው:: ዕድሜና ጤና ይስጣቸው:: አንተም ያለፍክበትን አስበህ ወደነሱ በመሄድህ ትልቅ ትምህርት ሰጥተኸናል::በርታ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Год назад +46

    የገጠር ሰው የዋህ እኮ ናቸው🥰🥰🥰

  • @Borobor-ቦረቦር
    @Borobor-ቦረቦር Год назад +15

    እኔ የማውቀው ህዝብ ይሄ ነው ! እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ !

  • @mekditube9733
    @mekditube9733 Год назад +70

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቸሁ በሰደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ።

    • @muluworkana6303
      @muluworkana6303 Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @BbBb-rg8ry
      @BbBb-rg8ry Год назад

      አሜን

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 Год назад

      mekdi enidemer be kininet emelisalew

    • @mekditube9733
      @mekditube9733 Год назад

      @@liyutube6580 okደመርኩሽ

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 Год назад

      @@mekditube9733 mekdi ameseginalehu ensdayanesaw nege betemesasay seat emelisalew

  • @yetnaythiruy1594
    @yetnaythiruy1594 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ነው የተደሰትኩት ኑሩልን እንደናተ ያለውን ያብዛልን በእውነት አንተም እድለኛ ነህ

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 Год назад +4

    እንኳንም ዘየርካቼው ደስ የሚሉ ሰወች አስለቀሱኝ እንኳንም ከእናንተ ሆንኩ የኔ ደጎች ክፉችሁን አያሰማን ሰላማችሁ ይብዛ አማንዬ አላህ ይባርክህ

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
    @ኡሙሚፍታህየሀይቋ Год назад +7

    ማሻ አላህ መልካም ልብ አለህ አማን የጭንቅ ግዜ ያስጠጉህን በሰላሙ ጊዜ ለምስጋና መሄድህ

  • @dessalebisetegn3636
    @dessalebisetegn3636 Год назад +9

    የኔ አስተዋይ ወንድም የሰራኸው ስራ እጅግ አስተማሪ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ።

  • @Eden-ey5iw
    @Eden-ey5iw Год назад +5

    አማንዬ ትልቅ ሰው ዉለታ እማትረሳ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንሱንም እረጂም እድሜ ይስጣቸዉ ❤️❤️🥰🥰

  • @muhammedyibrie3080
    @muhammedyibrie3080 Год назад +2

    እንደዚህ ያለ እሴቶቻችን የሚጨምር አስተማሪ ቁምነገር ክሽን አድርጎ ያቀርባል፤ አሉ እንጂ እርስ በርሳችን ለማባለት እንቅልፍ የሚያጡ። አሏህ ጤና እና እድሜ ይስጥህ ወንድሜ፤ በጎነት ጥሩነት ለራስ ነው!!! አማን Really you are real ሰው ነህ!!!

  • @diborab7820
    @diborab7820 Год назад +4

    Oh My God 😭😭😭😭 very emotional 🥰🥰 ኢትዮጵያ ታመሰግናቸዋለች ❤🥰

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 Год назад +15

    የባልና ሚስቶቹ ፍቅራቸው ደስ ሲል ጨዋታ ቅንነት ደግነት የሞላበት❤❤❤❤አማን---ምንም አልልም ሁሉንም ፈጣሪ ያውቀዋል

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    በጣም ገራሚ ሰዎች ናቸው ፈገግታቸው ብቻ ይበቃል ሲያምሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው በእውነት አማን ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ሁልግዜም ልቦናህን አይለውጠው የልብህን መሻት ይሙላልህ

  • @mbet1840
    @mbet1840 Год назад +7

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው አማን ውለታ ማታጠፋ ትልቅ ልጅ ነህ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ፈጣሪ

  • @saadha5100
    @saadha5100 10 месяцев назад +2

    አንተምርጥ ሰውነህ ወላሂ ማሻአላህ ❤❤❤❤ ቅንልብነውያለህ አላህ ይጨምርልህ የገጠርሰው የዋህ ናቸው

    • @amansew
      @amansew  10 месяцев назад

      ❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Год назад +3

    አቤት መልካምነት እደት ያምራሉ እውይ አማንዬ ተባረክ ወላድተ አምላክ ትጠብቅህ እናም ሠወቹም የኔ ምርጦች በኡነት አስለቀሡኝ😭😭😘😘😘😍

  • @kestmedia2695
    @kestmedia2695 Год назад +27

    ☝️ ይህን ቤተሰብ በገንዘብ መባረክ እፈልጋለሁ : እባክህ አካውንት ካለ ወይም በአንተ በኩል መንገድ ፍጠርልን What a beautiful family 🥲😢 let’s all bless this family with whatever we can please

  • @melatmohammed6604
    @melatmohammed6604 Год назад +5

    አማን አንተ በጣም እግዚአብሔር የባረከህ ነህ ተባረክ ።

  • @frieyoutube
    @frieyoutube Год назад +4

    ወይኔ ደስ ስትሉ ኮሜዲያን አማን እንዴው ተባረክ በእውነት እንደዚህ ባለውለታህን ማስታወስ ፍትፍቱ ምራቄን ዋጥኩ እጆት ይባረክ እማዬ 😍😍

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Год назад +3

    ቤት የእግዚአብሔር ነዉ ፤ የሚለዉን ቃል በዚያ ምጥ ሰዓት ሰዎችን የሚረዱ ድንቅ እናትና አባቴ ናቸዉ ። እዉነት እነሱን በዚህ ልክ ማየት እዉነት ልብን በሐሴት ይመላል ።

  • @seideshetu5323
    @seideshetu5323 Год назад

    አማን አንተም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አስታውሰህ ልትጠይቅ መሄድህ ተባረክ

  • @ayensdeserak7545
    @ayensdeserak7545 Год назад +13

    በእንባ ነው ያየሁት ያገሬ ሰውች እግዚአብሔር ይስጣቹሁ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +14

    ይሄ ነው ህዝባችን እግዚአብሔር ይሄንን ጊዜ ይመልስልን አሙ ተባረክ ትልቅ ሰው

  • @emumiftah2467
    @emumiftah2467 Год назад +24

    ይህንን ቪድዮ በዘር ለሚያርዱን ሰዎች አሳዩልን ኢትዮጵያዊነት ውለታ አያስረሳም

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የደቃል ማርያምን አስለቀሱኝ አይይይ አማራየ ይህ መልካምነትህ ነውኮ የሚያስገፋህ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ 💚💛♥👈

  • @ሐይማኖት-ዸ2ዀ
    @ሐይማኖት-ዸ2ዀ Год назад +1

    አማንዬ አንተም እኮ ልዩ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሪም ሰው አለህ ፈጣሪዬ

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ Год назад +7

    ማርያምን የኔምእናትናአባቴ እደዝህ የዋህናቸው እነሱንሳይ እናቴና አባቴናየው ትዝያሉኝ❤❤❤❤

  • @genetasefa7034
    @genetasefa7034 Год назад +11

    ወይኔ እንዴት ደስ እንደሚሉ እድሜ ናጤናን አብዝቶ ይስጣችሁ👏 አማን በእውነት ከልብህ ሰው ነህ በዚህ ስአት አሰታውሰህ መጠየቅህ እግዚአብሔር ያክብርህ 💚💛❤👏

  • @meditube1201
    @meditube1201 Год назад +13

    ደስ ሲሉ በአላህ ውስጤ በደስታ ነው የተሞላው በአሁኑ ሰአት እድህ ከልቡ ስቆ እግዳ ተቀባይ ሰው መኖሩ የሚገርም ነው አተም አስታውሰህ መጠየቅህ በጣም ትልቅ ሰው ነህ አማን ሰው👍👌

    • @neguseberi3013
      @neguseberi3013 Год назад

      በጣም መዲ እህቴ

    • @Seid404
      @Seid404 Год назад

      በጣም ወላሂ ደስታየን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @mekdesmekde5525
    @mekdesmekde5525 Год назад +1

    ኡፍ አማንዬ ላንተም ቃላት አጣሁ እዉነትአቤት የገጠር ሰዉ አቤት ትትና አቤት ቸርነት ምን እንደምል አላቅም ብቻ ፈጣሪ እድሜና ጤናዉን ያድላችሁ🙏

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 Год назад +1

    የእኔ አባት የአገሬ ስው የወሃ እኮ ነው እኔን ሲያሳዝኑ አማን ጎበዝ በችግር ግዜ የደረስለህን ማሰብህ በጣም ደሰ የሚል ነው ከብልሆች አገር ላስታ አይደል የተገኘህ ወይ የአገሬ ስው ኡፍኡፍኡፍ ተባረኩ አሁንም በረከት ይሙልላችሁ 😊😊