ፕ/ት ኢሳያስ 1991 በአዲስ አበባ ኮንፍረንስ ላይ በነ መለስ ፊት ስለ ዓሰብ ጉዳይ የተናገረው የአማርኛ ትርጉም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @kendeltube
    Thank you for watching my video please SUBSCRIBE, Like and Share for more videos
    studio.youtube....
    KENDEL TUBE ነዚ ናይ ዩቱበ ቻናል ሓደሽቲ እንተደኣ ኮይብኹም Subscribe, Like ከምኡውን Share
    ብምግባር ቤተሰብ ክትኾኑ ንፈቱ

Комментарии • 212

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 Год назад +8

    በዚያን ወቅት ኢሱ ምንያህል መልካም አስተሳሰብ እንደነበረው ከዚህ ንግግር መረዳት ይቻላል። ያንን መልካም ዕድል ኢትዮጵያ እንዳትጠቀም ያደረገውን ግን አሁን በቅርብ ነው የተረዳነው፣ ለካ በ1967/68 የትግራይ ማኒፈስቶ ካርታ ውስጥ አሰብ ተጠቃላ ስለነበር ለራስ ድብቅ ዓላማ ለማዋልና እየጠሉ ለሚያስተዳድሯት ኢትዮጵያ ደንታ በማጣት ነበር። ፈጣሪ ግን አይቸኩልም፣ ጊዜውን ጠብቆ የራሱን ፍርድ ሰቷል፣ ወደፊትም ይሰጣል።

    • @mhretabgerzgihare2291
      @mhretabgerzgihare2291 Год назад +1

      እግዚኣብሄር ፍቕሩ ኣብዝቶ ይስጠን❤❤❤

  • @trussom647
    @trussom647 Год назад +21

    የፕ/ኢሳያስ ኣፈውርቂ ነገር ገና ያልተነበበ መጽሃፍ ነው KENDEL TUBE thank you very much go ahead 🇪🇷🇪🇷🕍♥️⛪9️⃣✅

  • @eriangelino7800
    @eriangelino7800 Год назад +36

    PIA has always been consistent and firm when it comes to our beloved country Eritrea.

    • @selamlehulu2055
      @selamlehulu2055 Год назад +11

      ​@@flyhigh4201ወያኔ ምስኪኖች ።እስኪ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ ተማሩ በቃ ቃል ቃል ነው ሁልጊዜ አንድ አይነት ንግግር ነው የሚያደርጉት አይወላውሉም ሃቅን ነው የሚነግሩን ኤርትራውያን ታድለው እንዲህ አይነት መሪ ማግኘታቸው

    • @sabim833
      @sabim833 Год назад +2

      ⁠@@flyhigh4201ሁንም የሀሰት ትንግርታችሁን ማቆም አልቻላችህም 😂😂😂😂ከእውነተኛ እውቀት ና ታሪክ ንፃ ናቹህ !! ፈፅሞ ሰላም የማይመቻቹ !!! ሁሌም ሎሌዋች !
      የሌላውን ሀገር ሰላም ለመበጥበጥ በቅናትና በአልቧልታ የሻገተ አስተሳሰብ ይዛችሁ ሁሌም ጦርነት ህልማቹህ!!!!

  • @sinodosbrhane3635
    @sinodosbrhane3635 Год назад +32

    ቀንዲል ዩቱብ እናመሰግናለን ለምትሰጡት መብራራት ኢትዩፒያዊንም ልብ ኣድርጋቹ ስሙት

  • @selehaile3895
    @selehaile3895 Год назад +12

    ሓጢያት ጃንዳ ማለሊት ብሕጽር ዝበለ፡
    1• ኤርትራዊ፡ ኣራት ኪሎ ምስ ኣደየባ ጠሊማቶ፡
    2• ንጎይቶታ ከተሳሲ፡ 3-ወራራት ኲናት ወሊዓ፡
    3• ክሳብ ባረንቱ - ዝነበረ ራስያን ዝምታን፡
    4• ሓደ ሲሶ (1/3) ካብ ጠቅላላ ህዝቢ ኤርትራ - ተፈናቂሉ፡
    5• 19-ሽሕ ሰማእቲ - ሓድጊ ይከኣሎን፡ መላምል ዋርሳይን ኣክፊላ፡
    6• ምሕንኳል ናይ መወዳእታን ቀያድን ዉሳኔ ኮሚሽን ዶብ፡ ክሕደት ንክታማ፡
    7• ምጥሓስ ልኡላዉነት ኤርትራ - ንልዕሊ 20-ዓመት፡
    8• ዓመት መጸ ወርሓት ግንቦተ/ሰነ፡ ናይ ቃጻን ሱልካን ሽበራዊ መጥቃዕቲ፡ ዳንኬራ ኲናት፡
    9• ፖለቲካዉን ዲፕሎማሲያዉን ተነጽሎ ኤርትራ፡
    10• ስሉሳዊ ኪዳን - የመን/ሱዳን/ኢትዮጲያ፡
    11• ምድኻም ቁጠባ ኤርትራ፡ ምሕናቅ ናቕፋ፡
    12• ከቢድ ገበን ፍልሰት - ምዙቋቅ ህዝቢ ኤርትራ፡
    13• ብስም ቅልዉላዉ ሶማል ንኤርትራ ገንሸል ምግባር፡
    14• ክልተ ተኸታተልቲ - ናይ ዓሎቕ እገዳ፡ 3ይ-ፍሹል፡
    15• ምፍብራኽ ግርጭታትን ምርጻምን ምስ ጎረባብቲ - ምስ ሱዳንን ጂቡትን፡
    16• ኣብ መወዳእታ ከኣ፡ "ስርዓት ምቅያር"፡
    ካብ'ዚ ኩሉ፡ ንህዝቢ ኤርትራ ዘሕመሞ ጉዳይ እንተሎ ከኣ፡
    17• ኤርትራዉነቱ ከም በደል ተወሲዱ፡ ንብረቱ ተዘሪፉ፡ ተዓሚጹ፡ ተከላቢቱ፡ ካብ ኢትዮጲያ ዝተሶገ - ኣስታት 90-ሽሕ ዝበጽሕ ህዝቢ ኤርትራ ኢዩ፡
    እቲ እልፊ ዝተረፈ - መልእዎ፡

    • @sabatekle1992
      @sabatekle1992 Год назад

      ናይብሐቂ ግብሮም እዚ እዮ GBU

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 Год назад +5

      ብሐቂ ዘይርስእ ግና ሕዝብና ኩሉ ገዲፉ ብስላም ክነብር ተበለ ፅጋብ ወያኔ ግና እይተወድእን ኔሩ ግና ናይ አምላክ ይበልፅ ንሕዝብን ኤርትራን ሕማቅ ዝሐስቡን ዝምነዩ ዝነበሩ ከይዶም በብተራ ካብዚ ዝበለ ሐቂ አሎ ዶ ትብሉ ንስብ ሕማቅ ምምናይ ንነብስካ ይወርደካ እዩሞ ወሪድዎም ኩሉ ካብ አምላክ እዩ ንስደትን መከራ ንሞትን ንከርተት ዘብቅአና ወያኔ ሕጂውን ናይ ስሩሕ አምላክ ይፍደዩ ካብ ኢትዩጽያ አቲና ስላም ከይንነብር ብረብሻ ብሕውከት ዘንበረና ክንስደድ ዝብፅሐና ስላም ከይንነብር ሐገርና ረቢሹና አብ ስደት ዝነብር ዘሎ ሕዝቢ ኤርትራ አምላክ ይሐልወልና ንሐገርና ሕዝብናን ስላም ይግበረልና ንጐረቤት ሐገርውን ስላም ይግበረሎም እሜን

    • @mussiefkre7200
      @mussiefkre7200 Год назад

      7😅

    • @mussiefkre7200
      @mussiefkre7200 Год назад

      7😅7😅7😅

    • @flower525af4
      @flower525af4 Год назад

      Yigeeim eyu mis beaziom konika bizeytekim genzeb efli rikashat sheyti hager, ay kab timhrti haliyom bado riesi hizika. Ab kolia sebeyti emnin kalien midribay koinom. Misziom telamat.

  • @eritree9794
    @eritree9794 Год назад +13

    *🌴🇪🇷ኤርትሪያ🇪🇷🌴*
    *ቀንዴል ትዩብ በበኩላችሁ ለሁለቱ ህዝቦች ለመቀራረብና በተጋጋሚ ለሚቀርቡትን አጉል አስተሳሰቦች ግልጽ በማድረግና ለማስረዳት በምታደርጉትና በምታቀርቡት ፕሮግራሞች ከልብ እናመሰግናለን ።*
    *ኤርትራ በምርጥ ልጆቿ ተከብራና ታፍራ ለዘልዓለም ትኖራለች ።*
    *✌ክብራችንና ሓይላችን አንድነታችን ነው✌*

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 Год назад +5

    በሆነ ስዓት አንድ መሪ በሆነ አጋጣሚ ብድግ ተብሎ ውለታን እንደመርሳት ነገርሠራዊታችን በጁንታው መታረድ አልብሶ መግቦ አስታጥቆ ኤርትራ ለኢትዮጵያ ትልቅ ውለታ መቸም መረሳ የማይችል ውለታ በመርሳት እናት አንዳንድ አገሮች በማያገባቹሁ ምትገቡ ያልሠራችሁት የራሳችሁ ሥራ ሳትሰሩ እኛን አትታመንም ምትለዎ ድንገት ያመለጠ ወደ ወያኔ ከማሰኘት ተብሎ ገና ስምምነቱ ፊርማቸው ሳይፀድቅ ተካደ ችና ኤርትራ ለዛ እንዳይሆን ህዝቡ እምነት ያጣ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 Год назад +10

    ቀንዴል ዩቱብ እናመሰግናለን እውነተኛ ሜድያ ነው ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤ ግዜ ሚያዛን ፣ግዜ ታጋሽ ፣ግዜ ፈራጅ ነው ! እውነት ያሸንፋል አሁን እውነቱ ህዝብ እያወቀው ነው ይመስገን ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eritreanabey5628
    @eritreanabey5628 Год назад +15

    Great job kendel.
    We need more of you
    🇪🇷👍❤️💪🕯🌺☝️🩸🐪🙏🇪🇷

    • @flyhigh4201
      @flyhigh4201 Год назад

      የመለስ አድናቂ ብሆንም መለስ የአሰብ ወደብን ለኤርትራ አሳልፎ መስጠቱና ኤርትራ እንድትገነጠል ማድረጉ ሁሌም ያናድኛል ፡፡ ለነገሩ ኢትዮጵያ ከተረጋጋች በአንድ ቀን ወደባችንን ማስመለስ አያቅተንም ፡፡ ኤርትራዊያን ኢትዮጵያ አንድ እንዳትሆን እየሰሩ ያሉበት ምክንያት ኢትዮጵያ ጠንካራ ከሆነች አሰብ ወደብን በአንድ ቀን እንደምናስመልስ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው ፡፡ ከአማራ ጋር ግንኙነት የፈጠሩት እኛን አማራዎችን ወደው ሳይሆን የጋራ ጠላት የሚሉትን ወያኔን ለማዳከም ፈልገው እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን ፡፡ እንኳን ለኛ ለአማራ ቀርቶ አንድ ህዝብ ለሆኑት ለትግሬዎች ያላቸውን አመለካከት እናውቃለን ፡፡ በፈረንጅ ቅኝ ስለታያዙ ብቻ ፈረንጅ የሆኑ የሚመስላችውና ቅኝ በመገዛታቸው የሚኮሩ ብቸኛ አፍሪካውያን ናቸው ፡፡

  • @mullern8179
    @mullern8179 Год назад +14

    Well done Dawitom and Kendel

    • @flyhigh4201
      @flyhigh4201 Год назад

      የመለስ አድናቂ ብሆንም መለስ የአሰብ ወደብን ለኤርትራ አሳልፎ መስጠቱና ኤርትራ እንድትገነጠል ማድረጉ ሁሌም ያናድኛል ፡፡ ለነገሩ ኢትዮጵያ ከተረጋጋች በአንድ ቀን ወደባችንን ማስመለስ አያቅተንም ፡፡ ኤርትራዊያን ኢትዮጵያ አንድ እንዳትሆን እየሰሩ ያሉበት ምክንያት ኢትዮጵያ ጠንካራ ከሆነች አሰብ ወደብን በአንድ ቀን እንደምናስመልስ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው ፡፡ ከአማራ ጋር ግንኙነት የፈጠሩት እኛን አማራዎችን ወደው ሳይሆን የጋራ ጠላት የሚሉትን ወያኔን ለማዳከም ፈልገው እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን ፡፡ እንኳን ለኛ ለአማራ ቀርቶ አንድ ህዝብ ለሆኑት ለትግሬዎች ያላቸውን አመለካከት እናውቃለን ፡፡ በፈረንጅ ቅኝ ስለታያዙ ብቻ ፈረንጅ የሆኑ የሚመስላችውና ቅኝ በመገዛታቸው የሚኮሩ ብቸኛ አፍሪካውያን ናቸው ፡፡

    • @abrahamteklay6553
      @abrahamteklay6553 Год назад

      ​@@flyhigh42011 bethonu Nero enfera neber gen melkam negeru enate 1 athonum 😂😂😂,,,, bezer, be Haymanot, yetbalachu selhonachu bergtegnet lengrek meflgew 120 mlio hezb hulachum beyandand mengst bethonum enkwan 1 yerba hasab yemiyameta aynorachum 😂😂, meknyatum teblaletachuhal,,, edmachun mulu altegzachum gen esakhun ke Alem walaqer yehonachu enate becha nachu 😂😂😂,,, gwade sele Aseb setaseb Esu demo Ende makina yazorachuhal,,,, ante endmtelew kehone demo,, Meles zenawi Eritrean ena Aseben kesten, Abi demo Addisen ena Etiopean eysten new. 😂😂 men telalek? 🤷
      Endalekew gen enaten kelebachen new mentlachu,, lmteqem becha new menflegachu,, lemen serawitachen yemutu,, jel yehoachu gorebetoch eyalachu ers bersachu abaleten yeqdemo bedrachenen enmlesalen. Ruq adelem tebqen 🤣🤣🤣

  • @harounekubal8436
    @harounekubal8436 Год назад +2

    ቀንዴሌ : ኡነታን : የማቅረብ : ስራቹ : ቀጥሉበት ።
    የኤርትራ : መንግስት : አሁንም : የሚናገረዉ : ያዉ : አንድና : አንድ : ነዉ ። ለሰላም : ያለዉ : እምነት : ምንግዜም : አይቀየርም ።

  • @esromghebrengus4746
    @esromghebrengus4746 Год назад +8

    Kendel tube Real news thanks 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🥰🤞🤞🇪🇹🇪🇹

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Год назад +5

    Peace is too important for both Ethiopia & Eritrea.

  • @sabim833
    @sabim833 Год назад +19

    Thankyou KENDEL TUBE ለእውነተኛ ኢንፎርሜሽና ዜና 🙏🏽ቀጥሉበት በርቱ እውነተኛ ዜናዎችን ለብዙሀኑ ማሳወቅና ማስተላለፋችሁን ቀጥሉበት! ሰላም ለኤርትራና ለኢትዮጲያ ህዝብ ይሁን🙏🏽🇪🇷💪❤️💚💛❤️💪❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏

    • @flyhigh4201
      @flyhigh4201 Год назад

      የመለስ አድናቂ ብሆንም መለስ የአሰብ ወደብን ለኤርትራ አሳልፎ መስጠቱና ኤርትራ እንድትገነጠል ማድረጉ ሁሌም ያናድኛል ፡፡ ለነገሩ ኢትዮጵያ ከተረጋጋች በአንድ ቀን ወደባችንን ማስመለስ አያቅተንም ፡፡ ኤርትራዊያን ኢትዮጵያ አንድ እንዳትሆን እየሰሩ ያሉበት ምክንያት ኢትዮጵያ ጠንካራ ከሆነች አሰብ ወደብን በአንድ ቀን እንደምናስመልስ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው ፡፡ ከአማራ ጋር ግንኙነት የፈጠሩት እኛን አማራዎችን ወደው ሳይሆን የጋራ ጠላት የሚሉትን ወያኔን ለማዳከም ፈልገው እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን ፡፡ እንኳን ለኛ ለአማራ ቀርቶ አንድ ህዝብ ለሆኑት ለትግሬዎች ያላቸውን አመለካከት እናውቃለን ፡፡ በፈረንጅ ቅኝ ስለታያዙ ብቻ ፈረንጅ የሆኑ የሚመስላችውና ቅኝ በመገዛታቸው የሚኮሩ ብቸኛ አፍሪካውያን ናቸው ፡፡

    • @ehad2038
      @ehad2038 Год назад +7

      To let you know today's Eritrea was never part of whatever you are claiming. It is Nama was Midri Bahri. Our grand fathers fought many so-called conquerors. That's why is our population below 4.5 million. Go and address your anger to Melelik your Hero of all time. Where were you when our grand fathers were fighting the Italians. Melelik was the very person who angers you up-to-date. You have the nerve to write about Eritreans Port. We Eritrean are not predestined to live the life for the past 80 years. Please educate yourself in order to live life peacefully. This is my opinion.

  • @awelkerhagos3484
    @awelkerhagos3484 Год назад +7

    Kendeloch waaaaw betam Teru sera kubur PIA long live ❤❤❤❤ 1991 A A Ethiopia

  • @luulaamanuel2657
    @luulaamanuel2657 Год назад +8

    Merhaba Dawitom jegna qexlo Anbesaye 🇪🇷❤️💪🏾🇪🇷❤️💪🏾🇪🇷❤️💪🏾✅✅✅

    • @flyhigh4201
      @flyhigh4201 Год назад

      የመለስ አድናቂ ብሆንም መለስ የአሰብ ወደብን ለኤርትራ አሳልፎ መስጠቱና ኤርትራ እንድትገነጠል ማድረጉ ሁሌም ያናድኛል ፡፡ ለነገሩ ኢትዮጵያ ከተረጋጋች በአንድ ቀን ወደባችንን ማስመለስ አያቅተንም ፡፡ ኤርትራዊያን ኢትዮጵያ አንድ እንዳትሆን እየሰሩ ያሉበት ምክንያት ኢትዮጵያ ጠንካራ ከሆነች አሰብ ወደብን በአንድ ቀን እንደምናስመልስ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው ፡፡ ከአማራ ጋር ግንኙነት የፈጠሩት እኛን አማራዎችን ወደው ሳይሆን የጋራ ጠላት የሚሉትን ወያኔን ለማዳከም ፈልገው እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን ፡፡ እንኳን ለኛ ለአማራ ቀርቶ አንድ ህዝብ ለሆኑት ለትግሬዎች ያላቸውን አመለካከት እናውቃለን ፡፡ በፈረንጅ ቅኝ ስለታያዙ ብቻ ፈረንጅ የሆኑ የሚመስላችውና ቅኝ በመገዛታቸው የሚኮሩ ብቸኛ አፍሪካውያን ናቸው ፡፡

    • @yihdegatekle6040
      @yihdegatekle6040 Год назад +1

      እባክህን ከእንቅልፍህ ንቃ ሁሌ በህልም ዓለም አትኑር በዚህ በሰለጠነ ዘመን አንተ ገና ታንቀላፋለህ ማነው መለስን ሰጪና ከልካይ ያደረገው እባክኽ ንቃ ፣ ምኞት የምንደኛ ነው ድል ግን የታጋዮች ነው!።

    • @Erilebna
      @Erilebna Год назад

      ​@@flyhigh4201agame get out from this site

  • @ramadansilemanmohammed8267
    @ramadansilemanmohammed8267 Год назад +3

    ጂገና ራኢሰ ኤርትራያ ❤ኣሰያሰ ❤ ኡቃዓ እዚ ኣሪዮኻ ዒደሚ ያሃብካ السيد الريس اسياس افورقي يعطيك العافية وصحة مزيد من الانساف الكذب حبلو قصير اتدحت اكاذيب الوياني لي الشعب الثوبيا يجب ان يستفيدة منها الشعب والكحومات التي تتعاقب النصرو حليف الشعب ارتريا النصر للجماهير ارتريا الحق هوا المنتصر مهما قوة العدا الحق هوا القوي

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Год назад +5

    Never ever I am original from Ethiopia 🇪🇹❤️I ❤️Eritrean because they are our brothers and sisters, weyane
    Is making propaganda anti Eritrean even now in Germany 🇩🇪

  • @solomonkidane2230
    @solomonkidane2230 Год назад +16

    Exelent translation...thank you kendel media 🇪🇷👍

  • @edkihaedkiha9640
    @edkihaedkiha9640 Год назад +6

    በርቱ።
    The truth shall prevail.
    As time passes by many distortions took place and our new generation glued on cheap and downgrading social media need to wake up and learn our history .
    God bless Eritrea , its leadership & its people.
    God bless Ethiopia and Africa .
    United we stand , divided we fall.

  • @FrezghiYebio-x8g
    @FrezghiYebio-x8g Год назад +4

    ቀንዴል ቲብ በጣም ነው የምኮርባቹ ሓቅ ለኢትዮጵያ ህዝብ ለማስረዳት ቅዳሜ ሚና ኣለባቹ። በወያኔ ብሮቦጋንዳ ስማቺን በጥላሸት ስቀቡን እንደነበሩ መረዳት ኣለባቸው ከድሮ ጀምሮ የኛ ኣቃም ምን ይመስል እንደነበረ ወደሃላ ተመልሳቹ የምታቀረቡት ብሮግራም በጣም ደስ የሚል ነውና ሰሱኑልና ዘልኣለማዊ ዝኽርን ክብርን ንስውኣትና።

  • @dahabaraya4906
    @dahabaraya4906 Год назад +13

    የኔው ጀግናው ኩቡር ፕረዝዳንት አገሬ ዕድሜና ጤና ይስጠው🎉አሜን

  • @rezeneasfaha2612
    @rezeneasfaha2612 Год назад +2

    ለቀንደል ትዩብ ክብርና ምስጋና ይሁን። ይሄ እውነተኛ የኤሪትራ መንግስት ኣቋም ከትግሉ ጊዜና እስካሁን ያለው መሆኑን የኢትዮጵያ ሕዝብ የማያውቀው ይበዛል። ይሄ የፕ/ ኢሳያስ መግለጫ የድሮው ሁልም የተባለው በዚህ 30 ያለፉት ዓመታት (ከ991-2023) ሁሉም ኣየነው። ይሄ ሁሉም እዲያውቀው ማምጣትህ እናመሰግናለን።

  • @dahabaraya4906
    @dahabaraya4906 Год назад +6

    በርታልን የምታደረገው ሁሉ ሳላመሰግን አላልፍም እና ቀጥልበት ውድ የገሬ ጀግና በርታል❤

  • @aklilusereke4000
    @aklilusereke4000 Год назад +16

    Very good presentation, you are doing a good contribution! God bless you!🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️

    • @flyhigh4201
      @flyhigh4201 Год назад

      የመለስ አድናቂ ብሆንም መለስ የአሰብ ወደብን ለኤርትራ አሳልፎ መስጠቱና ኤርትራ እንድትገነጠል ማድረጉ ሁሌም ያናድኛል ፡፡ ለነገሩ ኢትዮጵያ ከተረጋጋች በአንድ ቀን ወደባችንን ማስመለስ አያቅተንም ፡፡ ኤርትራዊያን ኢትዮጵያ አንድ እንዳትሆን እየሰሩ ያሉበት ምክንያት ኢትዮጵያ ጠንካራ ከሆነች አሰብ ወደብን በአንድ ቀን እንደምናስመልስ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው ፡፡ ከአማራ ጋር ግንኙነት የፈጠሩት እኛን አማራዎችን ወደው ሳይሆን የጋራ ጠላት የሚሉትን ወያኔን ለማዳከም ፈልገው እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን ፡፡ እንኳን ለኛ ለአማራ ቀርቶ አንድ ህዝብ ለሆኑት ለትግሬዎች ያላቸውን አመለካከት እናውቃለን ፡፡ በፈረንጅ ቅኝ ስለታያዙ ብቻ ፈረንጅ የሆኑ የሚመስላችውና ቅኝ በመገዛታቸው የሚኮሩ ብቸኛ አፍሪካውያን ናቸው ፡፡

    • @kendeltube
      @kendeltube  Год назад +1

      Thank you so much!

    • @AF-mz8my
      @AF-mz8my Год назад

      @@flyhigh4201ላንተ ቃላት የለኝም እኛን ኤርትራውያን አታቀንም በሀገራችን በድንበራችን ከመጣህ ምን ልበልህ ዶማ ነህ አይገባህም🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪

    • @RedSeaAndAsebforeritrean
      @RedSeaAndAsebforeritrean Год назад

      @flyhigh4201.aseb ye eritrwayan 🇪🇷 .u can dream

  • @መሲፒያሣስፈሬናፈቀኝ

    ቀንዴልን ❤እናመስግናለን የማናውቀውን ባማስወቃችሁ በርቱ ከእናንተ ስለ ሀገራችን ብዙ እንድናውቅ እንጠብቃለን ዳዊቶም እና ቢኒ በርቱ ❤ስለድካማችሁ አምላክ ጉልበት ሀይል ይሁናችሁ ❤ወዲ አፎም ጅግና መራሂና ችግርን መከራን ወፂእካያ ኢካ በርትእ ❤🎉❤🎉

  • @tsegaafeworki2346
    @tsegaafeworki2346 Год назад +4

    👍🏽🇪🇷👌🏽 ቅጥሉበት ቀንዴሎች፡ እንደስማቹ የእውነት ቀንዴሎች👍🏽🇪🇷👌🏽

  • @mtewahade
    @mtewahade Год назад +6

    Yes we need to unite and work together. Eritrea 🇪🇷 is a great people

    • @Hadera-od7jn
      @Hadera-od7jn Год назад

      Kodar amharay adgi go to your gonder ahya wahid😂

  • @selehaile3895
    @selehaile3895 Год назад +2

    ዘይከአል••ዝኸአለ!
    መዋእል ጎርቢ-ትልሚ ንጥፍአትና፡
    እናፈከሩ ሕኒን-ሓያላት እናበሉና፡
    ኣይንላዕሊ ታሕቲ-ብጎሮሮ ከብድና፡
    ሓጋይ ክረምቲ-ዓመታት ኣሕሊፍና።
    ክትጠፍእ ኢኻ-ኣይትውዕል ኣይትሓድር፡
    ክትበታተን ኢኻ-ከም ዘይትሰምር፡
    ትበልዖ ትሰትዮ የለን-መታን ከይትነብር፡
    ዘይድገም ኢሎም- ዘይፍታሕ ምስጢር፡፡
    መን ኣሎ'ሞ-ከምዚ ህዝቢ፡
    ትትዖ መትኒ-ጽኑዕ ብርኪ፡
    ዘይብሉ ፈቓቅ-ልጉብ ክቢ፡
    ሕቡር ስሙር-ብሓድነት ዝዝንቢ።
    ዘይማጻባዕ - ሎሚ ጽባሕ ኣኸለ፡
    ዘየንቃዕርር - ኣለኒ ማና ከይበለ፡
    ዋላ ይጽበብ - ልዕሊ ዓይኒ መርፍእ ዝኸደ፡
    ንመንነቱ እንተኾነ - ብኾፎኾፍ ከይለመነ፡
    ንመጉስዕ ጽጋብ - ፊተ ፊት ከይለመደ፡
    ዘይከአል እናኸአለ - መዋእል'ዩ ዝሰጎመ።
    ሕተቱ እንዶ'ታ - ኺዱ፡
    ተመራመርቲ እንተለኹም - ዓለም ዙሩ
    ኣሎ ህዝቢ ኤርትራ - ምስ ቀይሕ ባሕሩ፡
    ኣፍልቡ ነፍሑ - ጽንዓቱ ገቲሩ፡
    ዘይከኣል ኪኢሉ - ዝነብር ጺዒሩ።
    መወዳትኡ ግና!
    ጽንዓት ምስጢርና - ምስ መረሮም፡
    ዘየደቅስ ረብሓታት - ምስ ተራእዮም፡
    እንተናና መወዳእታ - ኮይኑዎም፡
    ንድግስግስ ዘንበርውዎ ብይኖም፡
    እንሆ ርኸቡ ኣይትስአኑ ኢሎም።

  • @aebrahamfsahayetecle8196
    @aebrahamfsahayetecle8196 Год назад +4

    በርታልን በርታልን በጣም ነው የሚያመሰግን

  • @youditberhane8021
    @youditberhane8021 Год назад +12

    ዳዊታችን ምስጋናይ ዓብይ መስጋናይ ይልእከልካ ብጣዕሚ ዘሔጉስን ዘኹርዕን ሐበሬታ። "ጥዕናን ዕድመን ይምነየልካ"
    ተኽብረካ ሰብካ
    ዮዳት❤

    • @flyhigh4201
      @flyhigh4201 Год назад

      የመለስ አድናቂ ብሆንም መለስ የአሰብ ወደብን ለኤርትራ አሳልፎ መስጠቱና ኤርትራ እንድትገነጠል ማድረጉ ሁሌም ያናድኛል ፡፡ ለነገሩ ኢትዮጵያ ከተረጋጋች በአንድ ቀን ወደባችንን ማስመለስ አያቅተንም ፡፡ ኤርትራዊያን ኢትዮጵያ አንድ እንዳትሆን እየሰሩ ያሉበት ምክንያት ኢትዮጵያ ጠንካራ ከሆነች አሰብ ወደብን በአንድ ቀን እንደምናስመልስ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው ፡፡ ከአማራ ጋር ግንኙነት የፈጠሩት እኛን አማራዎችን ወደው ሳይሆን የጋራ ጠላት የሚሉትን ወያኔን ለማዳከም ፈልገው እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን ፡፡ እንኳን ለኛ ለአማራ ቀርቶ አንድ ህዝብ ለሆኑት ለትግሬዎች ያላቸውን አመለካከት እናውቃለን ፡፡ በፈረንጅ ቅኝ ስለታያዙ ብቻ ፈረንጅ የሆኑ የሚመስላችውና ቅኝ በመገዛታቸው የሚኮሩ ብቸኛ አፍሪካውያን ናቸው ፡፡

    • @selamlehulu2055
      @selamlehulu2055 Год назад

      ​@@flyhigh4201አንተ ጅንታ። ኢሳያስ እንደናንተ መሪዎች አይዋሽም ከሱ ተማሩ። ተሸንፋችሁ እንዳልተሽነፈ በየሰፈሩ በደስታ ትጨፍራላችሁ የማታፍሩ ጉዶች የሟቾቹ የትግራይ ወጣቶች ደም ይፍረድባችሁ

    • @safiyasafiya5671
      @safiyasafiya5671 Год назад +5

      ​@@flyhigh4201አንተ ቅማላም ትግሬ አሁን አማራ መስለህ የሰጠሆው ሐሳብ ከአማራ ወንድሜ ለመሳደብ ነው??ለኤርትራ ህዝብ ከድሮ ጠላቱ ትግሬ እንጂ አማራ ወይም ሌላ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ሆኖ አያቅም.ያንተ ህልም ህልም ሆኖ ይቀራል እንጂ ምታመጣው ለውጥ የለም.

  • @wedibalila2130
    @wedibalila2130 Год назад +3

    ወዲ ኣፍየ ጅግና ንበረሊኝ
    ድል ለኤረትራ
    ወያኔ ነው የኣፍሪካ ችግር

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 Год назад +6

    የ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @flyhigh4201
      @flyhigh4201 Год назад

      የመለስ አድናቂ ብሆንም መለስ የአሰብ ወደብን ለኤርትራ አሳልፎ መስጠቱና ኤርትራ እንድትገነጠል ማድረጉ ሁሌም ያናድኛል ፡፡ ለነገሩ ኢትዮጵያ ከተረጋጋች በአንድ ቀን ወደባችንን ማስመለስ አያቅተንም ፡፡ ኤርትራዊያን ኢትዮጵያ አንድ እንዳትሆን እየሰሩ ያሉበት ምክንያት ኢትዮጵያ ጠንካራ ከሆነች አሰብ ወደብን በአንድ ቀን እንደምናስመልስ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው ፡፡ ከአማራ ጋር ግንኙነት የፈጠሩት እኛን አማራዎችን ወደው ሳይሆን የጋራ ጠላት የሚሉትን ወያኔን ለማዳከም ፈልገው እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን ፡፡ እንኳን ለኛ ለአማራ ቀርቶ አንድ ህዝብ ለሆኑት ለትግሬዎች ያላቸውን አመለካከት እናውቃለን ፡፡ በፈረንጅ ቅኝ ስለታያዙ ብቻ ፈረንጅ የሆኑ የሚመስላችውና ቅኝ በመገዛታቸው የሚኮሩ ብቸኛ አፍሪካውያን ናቸው ፡፡

  • @abemike7780
    @abemike7780 Год назад +11

    Thanks Dawit, history must be told as it was. I don’t think many historians and commentators know this let alone alone the masses of Ethiopia.

    • @flyhigh4201
      @flyhigh4201 Год назад

      የመለስ አድናቂ ብሆንም መለስ የአሰብ ወደብን ለኤርትራ አሳልፎ መስጠቱና ኤርትራ እንድትገነጠል ማድረጉ ሁሌም ያናድኛል ፡፡ ለነገሩ ኢትዮጵያ ከተረጋጋች በአንድ ቀን ወደባችንን ማስመለስ አያቅተንም ፡፡ ኤርትራዊያን ኢትዮጵያ አንድ እንዳትሆን እየሰሩ ያሉበት ምክንያት ኢትዮጵያ ጠንካራ ከሆነች አሰብ ወደብን በአንድ ቀን እንደምናስመልስ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው ፡፡ ከአማራ ጋር ግንኙነት የፈጠሩት እኛን አማራዎችን ወደው ሳይሆን የጋራ ጠላት የሚሉትን ወያኔን ለማዳከም ፈልገው እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን ፡፡ እንኳን ለኛ ለአማራ ቀርቶ አንድ ህዝብ ለሆኑት ለትግሬዎች ያላቸውን አመለካከት እናውቃለን ፡፡ በፈረንጅ ቅኝ ስለታያዙ ብቻ ፈረንጅ የሆኑ የሚመስላችውና ቅኝ በመገዛታቸው የሚኮሩ ብቸኛ አፍሪካውያን ናቸው ፡፡

    • @lildav572
      @lildav572 Год назад

      መለስ በወቅቱ ኤርትራን በኢኮኖሚ አዳክሞ ኢሱ በማስወገድ የህወሀት ተላላኪ በመተካት ኤርትራን ለመጠቅለል ዕቅድ ነበረው መለስ የጅቡቲን ወደብ በመጠቀም ኢትዮጵያ ከምትከስረው በላይ ኤርትራ የምታጣው ይበልጣል በሚል ሰይጣናዊ እሳቤ የአሰብ ወደብን ኢትዮጵያ እንዳትጠቀም አደረገ
      በፈጣሪ እገዛ፣ በኢሱ ቆራጥ አመራር እና በሀገር ወዳድ የኤርትራ ህዝብ ይህ እቅድ ከሽፏል ለሁለተኛ ጊዜ በቅርቡ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ከሃያ ዓመታት በኋላ ባደረጉት የሠላም ስምምነት ህወሀትን ዕቅዱ ህልም ሆኖበታል በጦርነት ለማሳካት ቢሞክርም መቶ ሺዎችን ገብሮ ህልውናውን
      ለማትረፍ ተገዶ ስምምነት ፈርሟል አሁንም ጠፍጥፎ በሰራቸው ተላላኪዎቹ በኩል የኢትዮጵያውያን ጥያቄ አስመስሎ ይጮሃል ነገር ግን ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የአሰብ ወደብ የጋራ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም እንዳላቸው ጠንቅቀው ያውቁታል

    • @yohanneszacharias8456
      @yohanneszacharias8456 Год назад

      You are grounded for good thanks to EPLF,Wey Ane

    • @arefayneberaki7023
      @arefayneberaki7023 Год назад

      @flyhigh You are only a weyanie day dreamer. Ot isn't the wish of the evil creature Meles if Eritrea is a free nation. It the fruit of 30 years of bloody armed struggle of the Eritrean people. The fault of the son of Satana is his desire to reoccupy Eritrea by forse in 1998, that costed the lives of hundreds of thousands of Ethiopians & Eritreans. And his mentality in the past 2 years to occupy the whole Ethiopia aftering loosing it in 2018.

    • @adugnatesfaye3280
      @adugnatesfaye3280 Год назад

      ​@@flyhigh4201የሚገርመው አንተ አማራ ሆነህ የመለስ ደጋፊ መሆንህ ነው አማራን በውሸት ትርክት ጠልቶ በሌሎችም እንዲጣላ ያደረገውን ሰይጣን ደጋፊ ነኝ ስትል ታዘበንህ

  • @Asmerana
    @Asmerana Год назад +3

    @KENDEL TUBE እንደ ሁሉም ጊዜ ፕሮግራማቹ ምርጥ ( QUALITY) ነው:: ጎበዞች!🇪🇷🇪🇷

  • @danielbahita4845
    @danielbahita4845 Год назад +7

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪

    • @flyhigh4201
      @flyhigh4201 Год назад

      የመለስ አድናቂ ብሆንም መለስ የአሰብ ወደብን ለኤርትራ አሳልፎ መስጠቱና ኤርትራ እንድትገነጠል ማድረጉ ሁሌም ያናድኛል ፡፡ ለነገሩ ኢትዮጵያ ከተረጋጋች በአንድ ቀን ወደባችንን ማስመለስ አያቅተንም ፡፡ ኤርትራዊያን ኢትዮጵያ አንድ እንዳትሆን እየሰሩ ያሉበት ምክንያት ኢትዮጵያ ጠንካራ ከሆነች አሰብ ወደብን በአንድ ቀን እንደምናስመልስ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው ፡፡ ከአማራ ጋር ግንኙነት የፈጠሩት እኛን አማራዎችን ወደው ሳይሆን የጋራ ጠላት የሚሉትን ወያኔን ለማዳከም ፈልገው እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን ፡፡ እንኳን ለኛ ለአማራ ቀርቶ አንድ ህዝብ ለሆኑት ለትግሬዎች ያላቸውን አመለካከት እናውቃለን ፡፡ በፈረንጅ ቅኝ ስለታያዙ ብቻ ፈረንጅ የሆኑ የሚመስላችውና ቅኝ በመገዛታቸው የሚኮሩ ብቸኛ አፍሪካውያን ናቸው ፡፡

  • @titiafework5049
    @titiafework5049 Год назад +3

    Thank you kendel RUclips for this amazing explanation may god continue to bless 🇪🇷 and 🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @flosimon1727
    @flosimon1727 Год назад +3

    President Isaias Afwerki, he is always firm for what he believes not only about Eritrea also to all Africa countries. King of Africa President Isaias Afwerki 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @kidustadesse25
    @kidustadesse25 Год назад +1

    Keep it up በተለይ የህወሃትን ሴራ በደንብ አጋልጡ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Год назад +9

    I appreciate President Essay, he’s smart and intelligent brilliant commander and chief ❤️🇪🇹💯good bless Ethiopia and Eritrean ❤️

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Год назад

    ሰማ፣፣፣፣ለአብዪንገረዉ፣፣፣እኛየምናቀዉ
    መታረቃቺንንነዉ፣፣፣ኤርትራንእንወዳታለን
    ግንአብዪእንዳያጣላንእንፈራለን

  • @luulaamanuel2657
    @luulaamanuel2657 Год назад +5

    🇪🇷❤️✅💪🏾🇪🇷❤️✅💪🏾🇪🇷❤️✅💪🏾

    • @flyhigh4201
      @flyhigh4201 Год назад

      የመለስ አድናቂ ብሆንም መለስ የአሰብ ወደብን ለኤርትራ አሳልፎ መስጠቱና ኤርትራ እንድትገነጠል ማድረጉ ሁሌም ያናድኛል ፡፡ ለነገሩ ኢትዮጵያ ከተረጋጋች በአንድ ቀን ወደባችንን ማስመለስ አያቅተንም ፡፡ ኤርትራዊያን ኢትዮጵያ አንድ እንዳትሆን እየሰሩ ያሉበት ምክንያት ኢትዮጵያ ጠንካራ ከሆነች አሰብ ወደብን በአንድ ቀን እንደምናስመልስ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው ፡፡ ከአማራ ጋር ግንኙነት የፈጠሩት እኛን አማራዎችን ወደው ሳይሆን የጋራ ጠላት የሚሉትን ወያኔን ለማዳከም ፈልገው እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን ፡፡ እንኳን ለኛ ለአማራ ቀርቶ አንድ ህዝብ ለሆኑት ለትግሬዎች ያላቸውን አመለካከት እናውቃለን ፡፡ በፈረንጅ ቅኝ ስለታያዙ ብቻ ፈረንጅ የሆኑ የሚመስላችውና ቅኝ በመገዛታቸው የሚኮሩ ብቸኛ አፍሪካውያን ናቸው ፡፡

  • @አለፋጎጃም
    @አለፋጎጃም Год назад

    ቀንዲል፡ ቲዪብ፡ የምታደርጋቸው፡ እውነትን l የያዙ፣ የሁለቱን፡ ህዝቦች ፍላጎት የእድገትና የሠላም ጐዳና፡ የሚያበለፅ ጉ ነው፡ ግን፡ የኢትዮጵያ የኤርትራ፡ የዕድገት፡ እንቅፋት፡ የሆኑት፡ ወያኔዎች፡ ከአፍሪካ ካልጠፋ፡ አሁንም፡ ሠላም፡ የለም፡ ስለሆነም የአድዋ ጋንግስተርሰን፡ በጋራ፡ እና. ጥፋቸው

  • @germatsionmesmer8992
    @germatsionmesmer8992 Год назад +6

    ክብረት ይሃብኩም እቲ ሓቂ ከምዚ ዝኣመሰለ ትንተና ገርኩም ንህዝቢ ኢትዮጵያ ምህባርኩም ብጣዕሚ ጽቡቕ እዩ ቀጽልዎ ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ኩሉ ግዜ ሓቂ ሓቂ እዩ ❤ዓወት ንሓፋሽ

  • @astermartinazzo4309
    @astermartinazzo4309 Год назад +3

    It's a very strong confidence speech of Mr President he say it from the first day that was coming what we are seeing at this moment, but all we didn't really understand or let say our family our brothers we was very young in that time, but I remember with my childhood friend we used to like her his speech even we did not understand what is that meant politic we was happy when we Larned nation songs many songs for the country culture because we was have school groups marching for the first year indipendente day for Santa Mary school in Asmara i never forget 8th grade school, I just like his speech every time he is with such confidence very clearly strict, growing up I see many changes people didn't like him but the truth is he was have a very strong vision of who is coming after Eritrea special western countries, I'm still like any his speech very short very strong words very clearly, I just I wish he could get back all those young generations we are lussing them in bad situations he can make just with young generations face to face and I like him so much he is believed to God he go to church 4am our olders they was wishing him a great long life when they see I'm in church. God is watching him God is protecting him and Eritrea for Eritrean

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 Год назад

    ጥቂት እውነት ቢኖርህም ፍፁም ውሸት የታጨቀ ቅጥፈት ማስተላለፍህ በተመድ ታዛቢነት ጥጃና ላም አስሮና ጥጃዋ ስትፈታ ወደ እናቷ ከሄደች ወደ ኢትዮጵያ ነን ብለው የወሰኑት አያቶችህ መሰሉኝ አካለጉዛይን አንርሳ,..ኤርትራ ሄደችም ቀረችም ለኢትዮጵያ ቅንጣት የምትፈይደው ነገር አልነበረምም የለምም ወደፊትም አይኖርምም.. ህዝቡ ከህዝቡ በፍቅር ጉርብትና ይኖራል, ፖለቲከኞችና ትርክተኞች ግን ኢትዮጵያን ከመጉዳት ወደኋላ እንደማይሉ "የ100 ዓመት ቤት ሥራ" ተንኮላቸውን እናውቃለን አንረሳውምም, ስለሆነም ኢትዮጵያን ለቀቅ በአንድ ቂጥ ካላራን ፍቅር የወደቃችሁበትን የኦሮሙማኽ ኦሮሞ'ያ አብይን ጠበቅ::

  • @wondezewdie7951
    @wondezewdie7951 Год назад

    መለስ ዜናዊ ስለ አሰብ ሲናገር
    የአሰብ ወደብ ሊጥቅም የሚችለው ለመሀል አገር ኢትዮጵያ ብቻ ነው፤፤ ለመላው ትግራይ የሚቀርበው ወደብ የምፅዋ ወደብ ነው፤ ለመቀሌም ጭምር ቢሆን … ለዚህ ነው ሻብያና ህወሀት ከመጣላታቸው በፊት እነ መለስ ዜናዊ የአሰብ ወደብ ለትግራይ አይጠቅምምና አንፈልገውም በማለት ትተውት ነገሩን የተውት …

  • @koala10ish
    @koala10ish Год назад

    ስጦቢያ የባሕር በር ኖሯት አያቅም ምክንያቱም ኤርትራችን መቸውም ጊዜ የስጦቢያ አካል ሁና ኖራም አታቅም፦ አሜሪካ ናት ለስትራቴጂ ትቅምዋ ስትል ለቅማጫሙ ሃይሌስላሴ የሰጣት፦ ጀግኖች የህዝባዊ ግምባር አባቶቻችን፣ አጎቶቻችን፣ እናቶቻችን፣ አክስቶቻችን በደማቸው እና አጥንታቸው ከስክሰው ከሁለቱ ሃያላን መንጋጋ ነጥቀው ኤርትራችን ነጻ አወጡልን። እና ልደቱ ግማታም አርፈህ ተቀመጥ እንዳትቀረጠፍ፦ ብስብስ አህያ፦

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 Год назад

    በወቅቱ ሲናገሩ ትርጉሙ የተሳሳተ ካልሆነ እንደሰማሁት የአሜሪካ እና የተባበሩት መንግስታት አንዳንድ አገሮች ሲሉ ነበር ። ሩሲያ በደርግ በኩል አልነበረችም ? ምነው አሜሪካን ተጠያቂ አደረጉ ግልፅ አልሆነልኝም ። እና ከዚህ በፊት ኢህአዴግ የወደብ ጥያቄ ያቀረበ አይመስለኝም መብት ቢኖረውም ። የአሰብን ጥያቄ በማንሳት ጦርነት መቀሰቀስ የሚፈልገው ማነው ? የብልጽግናን ባላውቅም ።

  • @melakuabegaz5452
    @melakuabegaz5452 Год назад

    የባንዳ ልጅ የሆነው ሰይጣን ዜናዊ አራራቀው እንጅ ህዝብና ህዝብ በእራሱ ችግር ፈጥሮ አያውቅም። በእርግጥ የሻዕቢያ ፖለቲከኞችም በርካታ አስነዋሪ ድርጊቶችን ፈፅመዋል። ቢሆንም ግን ሰይጣኑ መለስ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ከፈፀመው ግፍና ክህደት በላይ የፈፀመ ማንም የለም።

  • @phun4379
    @phun4379 Год назад

    በጣም የሚገርመው ይችን አሮጌ አርእስት የሚያወዛውዝዋት ወያኔዎች መሆናቸውን እያወቅን ህይወት ሰጥተን ለምን እናስተጋባዋለን?
    የሞተ የተቀበረ ስለሆነ ህይወት ባንሰጠው

  • @myChannel77950
    @myChannel77950 Год назад

    የኤሪትራ የESAT ቅርንጫፍ ሚድያ ነው ወይስ ሌላ በንጉስ ኢሳያስ የሚደገፍ ሚድያ? የሚገርመው ግን እነዚህ ኤሪትራ ነፃነትዋ ለምን አገኘች ብለው 30 ዓመት ያለ እረፍት ሲቀሰቅሱ የነበሩ ሰዎች ወዳጅ መስለው የመታየታቸው ነው።

  • @osmanyhussein6712
    @osmanyhussein6712 10 месяцев назад

    ታላቅ መሪ እንደ ንስር ነው ሲበር የኖረው።
    እረጅም እድሜ እንደሱ ላሉ ለህዝባቸው ነጻነት ሲሉ ሁን ነገራቸው ለገበሩ።
    መቼ ይሆን እንዲህ ያለ አስተዋይና ጽኑ ህዝባዊ ልጅ ሀገሬ ኢትዮጵያ እና አፍሪካ የሚኖራቸው?

  • @Eyob797
    @Eyob797 Год назад

    @6:42 የተናገርከው ትልቅ ስህተት ነው። የመጀመሪያው ሰው አዳም የተፈጠረባትን የስምንት ሺ ዓመት ታሪክ ያላትን ኢትዮጵያን የምዕራባውያን ቅኝ ገዢዎች ከፈለፈሏቸው ጅቡቲ ሱዳን ሶማልያ ዕና ዔርትራ ከተባለው ጋር ማመሳሰልህ ትልቅ ስህተት ነው። ኢሳያስ አፈወርቅ ዕና መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ምዕራባውያን ዕና ግብፅ ታጅበው ስልጣን ሲይዙ ኢሳያስ አፈወርቅ ኢትዮጵያ ስልሳ ዓመቷ ነው መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያ መቶ ዓመቷ ነው ዕያሉ በመናገር ለስሙ ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልደው ቢያድጉም ኢትዮጵያን የማያውቁ ደንቆሮዎች መሆናቸውን ዓስመስክረዋል። ከሰላሳ ዓመት በኃላም ኢሳያስ አፈወርቅ ከንዲህ ዓይነቱ የደነቆረ ዓስተሳሰብ ዓለመላቀቁ ይገርማል።

  • @AT-ut7yx
    @AT-ut7yx Год назад +3

    Thanks a million kendel tub peace for thevtwo countries and the Hoa keep it up ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabatekle1992
    @sabatekle1992 Год назад +6

    ጥዑም ድምጺ ዘለካ ሐውና ጽቡቅ ስራሕ ተባረኽ ቀጽልዎ ኩሉኹም ዳዊት ቢንያም ዮውሃንስ ኩሉኹም ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ደቂ ኤረይ አምላኽ አብዚሑ ይባርኽኩም እዞም የሕዋተይ ከማኹም ይብዝሑ🌹🌷💐🌾🌺🌸❤️💛💚💙🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 Год назад +2

    ምን አለ ፈጣሪ አንድ ቢያደርገን የህዝቡ ፍቅር እስካሁን አንድ ነው እንዴት ይገርማል።ኤርትራ ኢትዮጵያ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ማለት ነው

    • @RedSeaAndAsebforeritrean
      @RedSeaAndAsebforeritrean Год назад

      Eritrea 🇪🇷 lulawit hager eya. Eritrea is a Sovereign County: :

    • @sabaalemu5082
      @sabaalemu5082 Год назад

      አንድነታችን እንጂ ምንም ልዬነታችንን መቀበል ይከብደናል ምንም ማድረግ አልችልም ይሄ የእኔ ስሜት ነው።

    • @RedSeaAndAsebforeritrean
      @RedSeaAndAsebforeritrean Год назад

      @@sabaalemu5082 we are proud Eritrean. You have to be proud Ethiopia: :

  • @mimiyohannas2716
    @mimiyohannas2716 Год назад +2

    ሰላም ወንድማችን እናመሰግንሀለን እውነታውን በተጨባጭ ያለውን ሁኔታ ስለገለፅክልን::በአሁኑ በ21ክፍለ ዘመን በሶሻል ሚድያ በቀላሉ ጎግል አድርጎ ስለ ኢትዮ/ኤርትራ ማወቅ በምን ምክንያት አንድ ሀገር እንዳልሆንን ምፅዋም ሆነ አሰብ በኤርትራ ግዛት እንደሚገኝ በደንብ ማወቅ ይቻላል::እኛ ኢትዮጵያውያን ብቸኛዉ የአፍሪካ ሀገር በቅኝ ግዛት ተገዝተን አናውቅም (አድዋ)ነገር ግን እኔ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊት የኛ ህዝብ ጎግል አርገው ከማወቅ ይልቅ ያረጀ ያፈጀ የተማሩ የተመራመሩ ዶክተር ተብዬዎች ወጣቱን ትውልድ የራሳችን ያልሆነውን ግዛት አሰብ የኛ እንደሆነ ሲያስተምሩ ሳይ በጣም እናደዳለሁኝ::ኢትዮጵያና ኤርትራውያን በሰላም በፍቅር በመተባበር ለዘላለም ይኖራሉ🇪🇹🇪🇷

    • @arefayneberaki7023
      @arefayneberaki7023 Год назад +1

      Dear miss mimi we need youtubers like kendel and more Ethiopians like you, that are not brainwashed by the evil creatures of weyanie. Thank you for your witness. Only in peace and cooperation between our two friendly goverrnments and people, we can gain more development and wellbeing. God bless our two leaders and lead them the right way for a peacefull cooperation and make them the example for East and the whole Africa as well.

  • @gideysebhatu2616
    @gideysebhatu2616 Год назад +2

    Is there any way to make reach this conference to each and every Ethiopian people ? kendel please do it .A lot of Ethiopians do not know the reality.

  • @weynishetjesus4953
    @weynishetjesus4953 Год назад +2

    Thank very intereste News and story about president of Eritrea he is hero no matter what happens we're together Eritreans and Ethiopians.

  • @rockroll3196
    @rockroll3196 Год назад +1

    ቀንዴሎች ጥሩ ስራ እናመስግናለን አሁንም ወሳኝ ውሳኘ ፕሬዝደንት ኢሳያስ የተናገሩትን እደዚህ እየተረጎምክ ዛታዛንፍ እድታቀርብልን በኣክብሮት እንጠይቃለን

  • @negussiesamson3020
    @negussiesamson3020 Год назад +5

    መርሓባ ቀንዴል ❤

    • @hailuwelay4633
      @hailuwelay4633 Год назад +1

      እናመሰግናለን እንደዚህ ኣይነት ዶኮመንታሪ በጣም ኣስፈላጊ ነው ቀጥሉልኝ።

  • @galaxypro2362
    @galaxypro2362 Год назад +1

    Long live hero,Smart,intelligent, and king africa president of eriteria ISAYAS WEDI AFOM❤🎉

  • @Esubalewify
    @Esubalewify Год назад +3

    Please translate more eri tv program speechs too .ethiopia🙏

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Год назад

    አብዪ፣፣፣፣ካልሆነበሰተቀርእኛህዝቦቺአንጣላም
    አሁንምአንጣላም፣፣፣ኤርትራለዘላለምትኑር

  • @habenhadish938
    @habenhadish938 Год назад +1

    ባህር ብሎ ሚጠፋ ኢትዮጵያዊ ካለ በኡነት ሞኝ" ነው ።
    ኣሰብ የ ኤርትራ ነው ኣለቀ ።
    መጠቀም በመተባበር እና ኣብሮ በመስራት እኮ ይቻላል ።
    ነምንድነው የ ኤርትራ ህዝብ እሚያቆጣ ኣጀንዳ እምትናገሩ።
    እረፉ ባካቹ ። ይህ መስኪን የ ኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ነው ችግሩ፡ ከቻላቹ ሰላም ፍጠሩበት ።
    ከዚያ፡ ባህር መጠቀም ቀላል ይሆናል።
    ሰላም ኢትዮኤርትራ❤

  • @kelifareshid1703
    @kelifareshid1703 Год назад

    በርታ ብራዘር ሁለት ወንድማማች ህዠቦችን ማቀራረብ በጣም ያስፈልጋል

  • @kelifareshid1703
    @kelifareshid1703 Год назад

    በርታ ብራዘር ሁለት ወንድማማች ህዠቦችን ማቀራረብ በጣም ያስፈልጋል

  • @embasoyrafenqil6575
    @embasoyrafenqil6575 Год назад

    ኣብ 1991 ኣምሓርኛ ኣይክእልን ኔሩ ማለት ዲዩ ? ብዝኮነ ቅንዴል ኣፍ ልቡ እናሃረመ ንስምርሓና ፡ ተደምረናል ዝበሎ ኸ ? ክልተ ህዝቢ እዩ ዚብል ታሪክ ዘይፈልጥ እዩ ። ን 60 ዓመት ክሳራ እዩ ነሩ ኩናት ኤርትራ ኮታ ለ 32 ዓመት ምንም ያልሰራ መንግስት ኢሰያስ ቢታስተካክለዉ ብታሳምረዉ ኤርትራ ራስዋ ትናገራለች ። የማንም ማሞካሻ ምጽብባቅ ኣየድልዮን እዩ ። ስራው ይናገራል ።

  • @Esromtesfay772
    @Esromtesfay772 Год назад +4

    Asseb የኤርትራ ሕዝብ ነው።
    እንደ ጎርቤት እገር ኢትዮጽያ ልትጠቀም ትችላለች ግብራን ክፍላ
    ሌላ ጫውታ የለም
    ደማችንን እፍስን ያመጣነው ነጻንት ነው ሌላ ጨወታ የለም ።

  • @kassaleykun7880
    @kassaleykun7880 Год назад +1

    ዓለም ኣቀፉን የህዝብ እና የኣፍሪቃን ጥፋት ወይም ውድመት በጋራና በኣንድነታችን እንከላከልን❤።

  • @solomonasseratteclu5875
    @solomonasseratteclu5875 Год назад

    💪ነቢ ኢሳያስ ኣፎወርቂ ድሮ ድሕሪ ናጽነት ወያነ እንታይነቱም ቅድሚ 31 ዓመት ኣብቲ ጭናዊ ሓንጉሉም እንታይ ይሓስቡ ከም ዘለዎ ገሊጽሉም።
    እኑሆ ወያነ ኣብዚ ዝሓለፈ ስለስተ ወራርት ካብ 2020 ዝጀመረቱ ' ትግራይ ትዕውት' ብዝብል ልዕሊ ሓደ ሚልዮን ተጋሩ ኣሕሊቃ !
    Game over 💪🇪🇷💪

  • @ferawinytekie7028
    @ferawinytekie7028 Год назад

    Kuru mangest kru hezbe,💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💅💅💅💅💚💛❤💙

  • @Skay-Tech
    @Skay-Tech Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂 የኢሱ ከድሮ ጀምሮ ጊንጥ እንደሆነ የሚያሳይ ምስል ነው ስብሰባው አዲስ አበባ እሱ የሚናገረው ትግርኛ ቅዘናም። ጉዳዩ ሰምና ወርቅ ነው፤ (ሰሙ) አሰብ አብረን እንጠቀም ለሁለቱም እድገት ምናምን 😄😄😄 እኛም የራሳችን አገር ይዘን ብንገነጠልም ምን ችግር አለ እንደፈለግነው ወጣ ገባ እንበል ነው። 😂😂😂😂(ወርቁ ደግሞ ኢሱ መለስ ፊት ጆኬር ስትፈልግ) ኢትዮጵያን ውስጥ እንድፈተፍት ፍቀዱልኝ ማለት ብር ላሳትም እና ያሻኝን ያህል ቡና ወርቅ ጤፍ. . . ባላየ ልዝገን በሌላ አባባል ኤርትራ የብቻዬ ኢትዮጵያ ደግሞ የሁላችን ትሁን ነው። 😂😂😂😂
    የአሉላ ልጅ ደግሞ እሄን አልፈቀደም።
    ❤❤❤💛💛❤
    ለ ማ ያ ቅ ህ ታ ጠ ን

  • @አባድፈን5483
    @አባድፈን5483 Год назад

    why your voice cracking .....I think you heard something 😅

  • @Hadera-od7jn
    @Hadera-od7jn Год назад

    Ahya amharay Eritrea Hager ye eseyas indameslh! Sile yeresachu tenager ! Eseyas nege yimotal Eritrea gin lezelalem tinoralech !😂❤

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Год назад

    Essays tenagereee altenagere enquwannn aseb Eretrea wede Ethiopia teteqalelaleche yemayfeleg ye areb ashker memoteee mebtuuu naw !!!!

  • @eyasugebre9904
    @eyasugebre9904 Год назад

    Melese fought for power in Ethiopia.
    Isayas fought for port.

  • @mislalmaashow3533
    @mislalmaashow3533 Год назад +2

    Habibi welcome back 💕🤴🇪🇷

  • @saraembaye8613
    @saraembaye8613 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤

    • @flyhigh4201
      @flyhigh4201 Год назад

      የመለስ አድናቂ ብሆንም መለስ የአሰብ ወደብን ለኤርትራ አሳልፎ መስጠቱና ኤርትራ እንድትገነጠል ማድረጉ ሁሌም ያናድኛል ፡፡ ለነገሩ ኢትዮጵያ ከተረጋጋች በአንድ ቀን ወደባችንን ማስመለስ አያቅተንም ፡፡ ኤርትራዊያን ኢትዮጵያ አንድ እንዳትሆን እየሰሩ ያሉበት ምክንያት ኢትዮጵያ ጠንካራ ከሆነች አሰብ ወደብን በአንድ ቀን እንደምናስመልስ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው ፡፡ ከአማራ ጋር ግንኙነት የፈጠሩት እኛን አማራዎችን ወደው ሳይሆን የጋራ ጠላት የሚሉትን ወያኔን ለማዳከም ፈልገው እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን ፡፡ እንኳን ለኛ ለአማራ ቀርቶ አንድ ህዝብ ለሆኑት ለትግሬዎች ያላቸውን አመለካከት እናውቃለን ፡፡ በፈረንጅ ቅኝ ስለታያዙ ብቻ ፈረንጅ የሆኑ የሚመስላችውና ቅኝ በመገዛታቸው የሚኮሩ ብቸኛ አፍሪካውያን ናቸው ፡፡

  • @asmeraeratra4793
    @asmeraeratra4793 Год назад +2

    🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹✊️✊️✊️👍👍👍

  • @mohammedekit4694
    @mohammedekit4694 Год назад +2

    በጣም ደሰ ይላል

  • @marthaseleshi3147
    @marthaseleshi3147 Год назад

    Kale manem erdat ye Ertira hezb tegelo malet ayekebedem weyane bayagezew endet neber tegelu ebackachu atekebateru

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Год назад +1

    Eritrean people should know that the Amhara people are not part of the Aseb drama!

  • @oga123
    @oga123 Год назад +1

    በጣም ጥሩ ሰራ ለማያዉቁ ጥሩ ግንዛቤ ነው

  • @habtomasfaha3337
    @habtomasfaha3337 Год назад +2

    ❤❤❤ keep it up bro.❤❤❤

  • @adriana3856
    @adriana3856 Год назад +2

    ❤️🇪🇷❤️✊️

  • @tefriesindewabebe-de9xb
    @tefriesindewabebe-de9xb Год назад

    በጣም አመሰግናለሁ የኤርትራን ሠላም ወዳድነት አሳይተኸኛል

  • @ytewolde9350
    @ytewolde9350 Год назад +1

    Good job kendel RUclips 🎉🎉🎉🎉 bravo go to head ❤❤❤

  • @marssemay69
    @marssemay69 Год назад +1

    እናመስግናለህ❤

  • @anna-mariaasfha9264
    @anna-mariaasfha9264 Год назад +1

    ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @t_tree2836
    @t_tree2836 Год назад

    It's so amazing the the cause and the situation how western harmfully, disappointed us constantly, any ways the story is mandatory for those blind jugglers !!!

  • @ZemenEmbaye
    @ZemenEmbaye Год назад +1

    Thank you 🇪🇷

  • @solomonneguse9509
    @solomonneguse9509 Год назад +1

    Thanks for sharing the truth

  • @kebekebarino6103
    @kebekebarino6103 Год назад +1

    God bless your wedi afe

  • @jacobjericho8667
    @jacobjericho8667 Год назад

    QENDEL nor kendel

  • @gebretinsaetesfamariam
    @gebretinsaetesfamariam Год назад

    wushetam. asmehen takem befit koshasha

  • @mtewahade
    @mtewahade Год назад

    Assab belongs to Eritrea and Ethiopia will use it to benefit Ethiopia and Eritrea

  • @gesshadgu4146
    @gesshadgu4146 Год назад +1

    Nice work bro👍

  • @simontewelde177
    @simontewelde177 Год назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤