Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
"ስለዘገየን ይቅርታ" ከልብ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤
ይቅር ለእግዚአብሔር አማን ወንድማችን❤
ይቅር ለእግዚአብሔር ወድማችን
አማን መስቀልክ ሲያምር
ደጉ ያገሬ ሰው የዋህ ነው እኮ ነው
አማንየ ቲክቶክ አለህ??
8:35 8:37 አማን እጅግ ነው የወደድኩህ። በጣም ጥሩ ሰው ነህ!የአማሮችን ደግነት፣ ጥልቅ አስተዋይነት፣ ብስለት ቁልጭ አድርገህ ነው ለሌላው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ያቀረብከው።ተባረክ!
የኔ ገራገሮች አማራ የዋህ ህዝብ አላህ ሰላሙን ያምጣልን❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
Amen❤
ማርያምን እናትና አባቴ ናቸው 😢😢😢😢
እነዚህን እኮ ነው የሚገሏቸው። መቼም ነፍሳችሁ አትማር እነሱን የምትገሉ የምታሳድዱ። የገጠር ሰው የኔ የዋህ ብዙ ማይመኙ ያገኟትን ቆሎም ትሁን ቆርጥመው ፈጣሪያቸውን አመስግነው የሚኖሩ የእግዚአብሔር በጎች።
ስጠብቃቸው ነበር በጉጉት እኔ እናት አባት የለኝም ሙተውብኛል የነሱን ፈገግታ ሳይ ከኛ ቤት የነበረውየ14አመት ፈገግታ አገኘሁ የቤተሰቦቸን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ የሚሉ ናቸው
ከምር የኛ ሀገር ሰው በጣም ደግ ነው የኔ ቤተሰቦች እራሱ በጦርነቱ ግዜ 18 ሰው ለ15 ቀን የተፈጨው ዱቄት አልቆ የባቄላ እሸት እየበላን ሰነበትን ሲሉኝ አልቅሻለሁ😢😘🙏
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ?
አሜን
አሜን፫
Amen 🥰 🙏 🥰
አማን የባለፈው ደስ ይል ነበር የምር እያለቀስኩ ነው ያየሁት መልካም እንት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እንደዚህ ያሉ ሰውችን ያብዛልን ❤❤❤🙏
ደጎቹ ዘመን ለናንተ ሲል ይመለስላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖች ደስ ስትል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ያረብ
ወላሂ እናትና አባቶችን ጋ የእውነተኛ ፍቅር ያለውአላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
እካንም፣የገጠር፣ልጅ፣ሆንኩኘ፣ውዳቼ❤❤❤
የገጣር ሰው እኮ የዋህነው እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ደስሲሉ 🙏❤❤❤
ኧረ እኔስ አባቴን እየመሰሉኝ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይ ደጉ ወገኔ
አማኑዬ ለትዳር የደረስችሴት ልጅ ካለቻቸው አግባ የእውነት ጥሩ ቤተስብ ናቸው
የዛሬ ልጆች እኮ እናት አባት አጭቶላቸው አያገቡም እነሱ ያፈቀሩቱን ነው
@@zaynabaa4034አዳዶችአሉ ከቤተሠብ አምር እማይወጡ እኔ ወድሜና እሷ ሣይተዋወቁ አጩለት ቡሀላነዉ የተያዩት እሧም ከቤተሠብ አልወጣምአለች እሡም ደረሳነዉ አሏህ መጨረሻዉን ያሣምርላቸዉ
አንተ አማን ስለምከተል እኔ በማይጨው ጦርነት በግንቦት 19 1980 ዓ/ም ቅዱስገብርኤል የዋለው አርብ ቀን ነበር በዚያን ቀን ዳንኩ ፈጣሪ ይመስክርብኝ የአውሮፓ ወረቀት ስለሌለኝ እንጂ እረዳቸው ነበር ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው ።
ወላሂ እነዚህ ሰዎች የተለዩናቸው ደግነታቸው ቅን ልብ ብቻ የታደሉ የሚበርታቱሰዎች ናቸው ወድጃቸው ልሞነው አተም በርካሁን የክፉግዜ የደርሱልህን ሰዎች አስታውሰህ ሄደህ ማየትህ መልካም ሰው ያደርግሀል ያሰብክበት ደርጃ ድርስ ሴትልጂ ካላቸው ይዳሩክ ዘራቸው ጡሩነው የኔ ሀሳብነው
ውይ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ከቤተሰቦችህ እርግጠኛ ነኝ ታስተዋውቃቸዋለህ 2ኛ ቤተሰብ አገኘህ አማኑዬ እናቴ ነፍሷን ይማርና የወንድሜ ቤት ጠፍቶኝ በማላውቀው ሀገር መሸብኝ ስትላት ሁለት ትልልቅ ልጆች የያዘች ሴትዮ ትንሽ አፋለገቻትና ቤት የእግዚአብሔር ነው ብላ ይዛት መጣች ቤት ባፈራው አሳድረን አስተናግደን ሸኘናቸው ጥዋት ማታውኑ የማይረባ ነገር ቢሆንም ከፊት ለፊት የጠፋ ነገር ነበር ፈላልገን ወይ ጉድ እስኪ ይንጋ ተባለ እነሱን ከሸኝ ከሰዓት ላይ ከኛ ቤት የሰረቀችው አይነት ተመሳሳይና ጋቢ ለሰርግ ለአዛውንቶች የተዘጋጀ ልብስ ሰርቃ ጠፋች ከሰዓት እኛ ቤት መተው እናቴን አንቺ ይዘሻት ስትዞሪ የነበረችው ሴት ምንሽ ነች ሲሉ ኧረ እኔ አላውቃትም ጉድ ሆንኩኝ ስትል ነው አይዞሽ ብዬ ያመጣዋት አለች ከዛ የሆነውን ሲነግሩን መጀመሪያ ሳቅን ከዛ ግን አዘንን የነሱ ያሳዝናል እናም በልጅነቴ መጥፎ ነገር ስላየው እኔም አድጌ የተከራየውበት ቤት ቆንጅዬ ወጣት ጓደኛዬ ቀጥራኝ መሸብኝ ስትለኝ ከአ.አ ናዝሬት መታ ነው አላውቀውም ሀገሩን ብላኝ አሳድሬ በአንድ ፍራሽ ላይ ተኝተን ጠምጥማለች እድሜዋ ከ18 አታልፍም ከዛ በንጋታው ሌላ ቀን ከች አላለችም እኔ የለሁም ነበር አከራዮቼ ተገርመው እኔም ገርሞኝ በምሽት ነው ያመጣዋት ሀገሩን አላቅም አለች እንዴት ቤቱን አወቀች ብዬ እናም አሁን ላይ ውስጤ ፍራቻ አሳድረዋል እንዲህ ለመተባበር እቸገራለሁ
አማንዬ የእዉነት ትልቅ ሠዉ ነህ ዴሞ ሥታምሩ 💋💋💋
የገጠር ሰው 🥰🥰ፍቅርና በቻ ናችው ሰላም ለሀገርችን 💚💛❤️💚💛❤️አማንዬ መልካም ሰውነህ አላህ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰
ውይ የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ግልፅ ያላቸውን የሚያበሉ ፈገግታቸው ብቻ በቂ ነው አማንየ ወንድሜ አከብርህ አለሁ ለሠው ያለህን ክብር አይቻለሁና በርታልን
ከምር እነዚህን ሰወች ያገሪ ሰው በመሆናቸው ደግ በመሆናቸው በጣም ኮርቻለሁ እውነት ገጠር ገበሪ እኮ ደግ የዋህ ነው ክፍል አንድን ማየት አልቻልኩም በእንባ ጨረስኩት አማንየ ባለ ማእተብ ነህ ውለታ ያረሳህ በቀልድ ስትናገር ለጨዋታ ይመስለኝ ነበር ለካስ እዲህ የምር ገራሚ ነው
አማንዬ በጣም የምወድህ እንደ ልጄ የማይህና ትልቅ ቦታ እንድትደርስ ከልቤ ነው የምመኝልህ። ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ወገን ሁሉ አደራ ደግፉት ይጠቅመዋል የምትሉትን የሀሳብ የምክር ድጋፍ እየሰጣችሁ አሳድጉት። ሰላም እድገት ለሀገራችን
እጅግ አመሰግናለሁ እግዘብሔርን ያክብርልኝ።❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@amansew kume negeregna malet ende ante new..kelibe new yehenen beteseb saye eyalekesekugn new yayehute..yegetere sew yewahe,dege,azagne etc...dese yemilu beteseb nache fikrachew erasu yasekenal💞🙏
መስቀልህ አማንየ😍😍😍 የንጉሱ ልጅ እንደዚህ አይነት ትዳር ይስጠን ለሁላችንም 🙏 መታደል የሚዋደዶ ባልና ሚስት ሳይ ትዳር ያምረኛል 😂
ማሻአላህ
የኔ አባት ሥንተየ ተሠርቀህ እንኳን ሠው አምነህ ታሣድራለህ💔💔💔 እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
አይ ደጉ የሀገሬሰው አጂብ ሰውየው ቁርጥ አባየን የኔ ውድ በተለይ ፈገግታውና ጥርሶቹ ወሬው ቀልዱ ሁኔታው ሁሉ ትንስ አባቴ ፀየም ይላልጂ ብዘብጥ እሱኑኮፕ ነው አጂብ የሰው መሰሉ ልቤ መታ አሏህ ከክፉነገር ሁሉ ይሰውራቸው
በሳቅ ጨረስኩት እድሜ ልካቸውን ይሳቁልን
አማንዬ የኔ ገራገር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እኮ የሸቱ ምክትል ምርጥ ሠው ነክ በርታልን 😍😍😍😍
ደስ የሚሉ ቤተሰብ አላህ ፍቅሩን ይጨምራችሁ አማን አንተም መልካም ሰዉ ነህ ሰዉ ውለታ በሚረሳበት በአሁኑ ዘመን አንተግን የመከራ ቀን ዉለታ አስታወስክ
አማን ሰው ምነው እግረኛየ ልባችን ባፉችን ልወጣ እኮ ነው እንዚህን ደግ ሰወች በመጠበቅ
መታደል ነው። እውነት በስስት እያለቀስኩ ነው ያየሁት ። እውነተኛ ደግነት ነው ያየሁት አንተንም የበለጠ ወደድኩህ። እግዚአብሔር ይባርክ 🙏
አማንየ አተምርጥ ሰው ነህ ወላሂ እንድህ ሂደህ መጠየቅህ በል በዝሁ ቀጥል እየሄድክ እያቸው ደስ ሲሉ ማሻአላህ
ወይኔ አማንዬ ታድለህ የክፍል ሀገር ሰዎች እኮ የዋህ ናቸው ደስ ሲሉ እግዚአብሔር አምላክ ክፍ ያድርግህ ዝቅ ብለህ እነዚህን ሚስክኖች ስላሳየህን በጣም ደስ ብሎኛል
ስላም አማን ዋውውው ደስ የምል ቀይታ ነበር የኔ ምርጣ። ቤተስብ። ናችው። ሰቀ ጭዋታ ደስ ይላል ገጠር ላይ። ውድድ እናመስገናለን። አማን
እማማ ስታወራ ደስ ስትል እድሜ ጤና ይስጣቻሁ
አማንየ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ በእውነት የዘመናችን አብርሀም እድሜ ይስጥልን
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ
አቤት የባባ ውበት ማሻአላህ በወጣትነት ያየው ሰው መልከ ስደዶ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ አባቴን
ወላሂ እነኝህ አባት እና እናት ደስ ሲሉ ስወዳቸው ክፍል አንዲ በቲቪ ነበረ ያየኋችሁ ኮሜት እሰጣለሁ ብዬ እረሳሁ ስወዳቸው
የገጠር ሰው ከበላው በልቶ ከጠጣው ጠጥቶ ነው የሚኖረው የዋህ ህዝብ ነው አማን በርታ ጎበዝ ነህ የሰው ወለታ አረሳህም
ውድ ልጄ አማን ሁሌም ተባረክ እደግ በርታ። በሜሴንጀር ባገኝህ ደስ ይለኛል ልነግርህ የምፈልገው ነገር ስላለኝ ነው
የኔ አባት የኔ ደግ የምር የኛ ህዝብ እኮ ደግ ነው ለነሡኮ ጦርነት አይገባቸውም አቦ ሠላም ይስጠን
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ፈገግታቸው ብቻ ምግብ ነው በጉጉት ስጠብቀው ነበር ተባረክ በርታ የኔ ጎበዝ👏😍
እግዚአብሔር ረጂም እደመ ይሰጥልን ❤❤❤
አማን በጣም ደሰ የሚሎ ቤተሰበች ታይተዉ የማየጠገባ ቤተሰብችናቸ እድሚ እና ጤና ይሰጣችዉ አንተም እንደዚህ አሰታዉሰህ መጠየቅህ ዉንድሜ እግዚአብሔር የባርክህ እመቤቴ ማርያም ያሳበክን ታሳካልህ Brother 🙏🙏🙏👍
ደሰ የሚል ቤተሰብ ታደለው እኔ በተሰቦቸ ይሄው 40አመት ሙሉ ይጨቃጨቃሉ ተፍታውም ሰላም የላቸውም እኛም ተሰደን ዱባይ ገባን የሚሰቀና ቤተሰብ
እረወየው፣አይያየ፣ኢንሻአላህ፣ሀገራችሁ፣መጥቸ፣አያቸሀለሁ፣መወለድ፣ቋንቋነወው፣ወሎ፣ባልሆን፣ይቆጨኝነበር፣ወላሂ
OMG!! After I watch this family more than three times. I hate to leave in USA they have sweet life also they are awesome people with a big heart❤❤
Endi nen Mulu Defen Ethiopian 🇪🇹🙏❤️❤️ Fiker,....netsu,.....desta ,...Selam,....yestachew
በጣም ደስ ስትሉ አማን ጎበዝ ነህ የገጠር ሰወች የዋህ ደግ ናቸው ማሻአላህ በጣም ነው የሚያስቁት አዝናኑን እህ ስወዳቸው ወላሂ።ምርጥ ሰወች ናቸው አቦ ይመቻችሁ ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው አማን አተም ጥሩነህ መጠየቅህ ጎበዝ
እስቲ አሚቲን ያላችሁ በላይክ እኛም እንወደሀለን ብሮ
እንዴት ደስ እንደሚሉ እግዚአብሔር ጨማምሮ ይባርካችሁ አማንየ በርታ
ደስ ሲሉ አቤትባላገር እኮ ደግነቱ የዋህነቱ ግልፅነቱ ፍቅራቸው ሰላምለሀገሬ ሰው አማንሰው በርታ ወንድም አለም 👏🥰❤️
ወላሂ አተራሱ በጣም መልካም ልጅነህ አላህ ይጠብቅህ ደስሲሉ ማሻአላህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ጎበዝ ልጅ አማንዬ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጣቸው ልኡል እግዚአብሄር 🙏😻
የእነሱ ደጌነት እንዳለ ሆኖ አንተ ሄደህ መጠየቅህ ግሩም ነዉ ጎበዝ
ከተመቸህ አንድ ቀን ቤተሰቦቸ ጋር እጋብዝሃለሁ እናትና አባቴ እሚያስቀና አድስ ፍቅረኛሞች ነው እሚመስሉትእግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
አማንዬ በናትህ የገጠር ወግ አቅርብልን ሁሌም
አማን ምርጥሰው ❤ፍቅር ደግነት መተሳሰብ ያለኮ ገጠሩውስጠነው ❤
አማንየ ታድልህ ከደጋግ ሰወች ጋር እንደዚህ ማሳለፍ በራሱ መታደል ነው
ኡኡኡ አባቴን አስታወሱኝ የዘንድሮው አዲስ አመት አባቴን ነጥቀኝ ኡኡኡኡኡ አማኔ ይመቻችህ በጣም ጥሩ ሰዎች ናችሁ በእውነት እድሜያቸው ያርዝመው
ጫወታቸዉአይጠገብም እደዉመቸይሆንደሞ የምለቅልን ወላሂ አባትናናቴንአስታወሱኝ እምየየገጠርሰዉየኔየዋሆች አማንየ ትለያለህወድሜ እድሜተጤናጋይስጥህ
አሁን ምን ላይ ደርሰዉ ይሁን የልታደለዉ የአማራ ህዝብ አሁንም በጦርነት ላየነን😢 አማንየ የኔ ጀግና የዋህ ደግነህ
አማንዬ የኔ ቅን ተባረክ ፈጣሪ ይባርክህ ደሥ የሚሉ የሀገራችን ደግና የዋህ ወገኖቻችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
ውይ ደስ ሲሉ እነዚህ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🥰አማንዬ ምርጥ ቤተሰብ ነው ያገኘሀው 🥰
የእዉነት ገጠርኮ ካነጋገራቸዉ ከሁሉ ነገርዉበቱ እኳንም ከዚያ ተወለድኩ
አማንየ በርታ ትንሹ እሸቱ እደምኮን አልጠራጠርም ግን ያርካት ሰአት የሴት ናት ሀሀሀ
የኔ አባት ድስ ሲሉ ወላሂ በጣም ነው የሚያስቆት
ውድ ቤተሰቦቸ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ የኔ ውድ አክስት ናፍቀውኝ ነበር እግዚአብሔር ያክብርህ አማንየ ድጋሜ እዳያቸው አደረከኝ 😘😍♥️
አማንዬ የባለፈውን ክፍል ማለትም ክፍል አንድን እያየሁ ምን ገጠመኝ መሰለህ ወጥ እየሰራሁ ነበር እና በጣም ደስ ብሎኝ እያየሁ አይቼ እንደጨረስኩ ወጡ አሮ እየጨሰነው እና ደግ ሰውን ያብዛልን ደስ ሲሉ
ማርያምን ገጠር ሁሉም አካባቢ እንዲህ ነው እኮ ብሽቅ ፖለቲካ ተበሻቀጠብን እንጂ😢😢
ደሥየሚሉ ቤተሰቦች አማን ጎበዝ ልጅ ነህ ውለታ የማረሳ ሰው ማለት እንድህነው
ደጉ ባላገሩ ደጉ ባላገሩ ና የተባለላችሀ ልበ ቀና የዋህ ህዝቦች ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛልኝ
እረ ጋሻየ እረ ጅንጀና ተመቸኝ የእዉነት ግን እኔ ጠይቄአቸዉ የማላቀዉን ነገር ስለሰማሁ በጣም ነዉ የተዝናናሁት እረ ሰርካለም ሞራል hhhhh ማርያምን በጣም ነዉ የተዝናናሁት ባሁኑ አላለቀስኩም
በእውነት ሃገሬ ናፈቀኝ
Yeney Abate dis yelu. Emay melakameenatedhene be tame yaseqenale. God bless all. Amany ant teleq sew.
ስወድህ ልነግርሽ አልችልም። መቸስ አማራ አይደለህ? ልዩ ሰው ነህ። አማራነትህን አመስግን!
የማይጠገብ አባትና እናት እድሜ ጤነ ረዥም እድሜ ጤና አተም አማንየ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ❤
እኔብቻ ነኝ አልጠግብ ያልኳቸዉ የኔ ደጋጉች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤🥰
አማናን ሶላር አስገባላቸው የመብራት ችግር ይፈታላቸው ቲቢ ይገዛላቸው
እረ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂 አማን ሰው❤ ሰ/ ወሎ ውስጥ ብዙ ደስ የሚል ባህል አለ እና ስራህን ሁሉ ከዛ አድርግ አደራ❤
ባላሀገሩ ደግ የዋሁ ገበሬ ክፋት የማያቀው ስስት የሌለበት ውይ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
እረ አማንየ ከቻልክ ሌላ ቪዲዪ ስራልን በጣም ነው የሚያምሩት!
እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ፉቅር ያብዛላቹሁ ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው 💚💛❤️🙏🙏🙏
edmana tena ystechahu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ የገጠርልጂ መሆኔ እኮራለሁ ገበሬ ያለውን ወደኋላ አይልም❤❤❤
አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አማንየ እናንተም ሂደህ ስለጠየካቸው ከልቤ ነው ያከበርኩህ
ኡፍፍፍ ገጠር እኮ ደስ ሲል ከቤተሰብ ተሰብስቦ ጨዋታ አይ ትዝታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ፈጣሪ እድም ይሰጠልን አይ መታደል አተም ፈጣሪ ይባርክህ ሰው ያሰለፈዉን አለመርሳት መታደል ነው በጣምነው የምከብርህ ወንድሜ🥰❤️🥰🙏🥰
አማን አተም በጣም ጥሩልጁ ነህ እዉነት 💛💛❤❤💚💚🙏🙏🙏
ምንኚ ደሥ እሚሉ ቤተሠብ ናቸ እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ
የኔ ዴግ ህዝብ የኔ መልካም ህዝብ እንዴው ውድድድድድድ ህዝቤዋ አላህ ሰላሙን ያምጣልን
ለታመመ ማንነትንላጣ ማገኛትንላላገባመልካም ትዳርንላልወለመልካም ልጅንለስዴተኞች በሰላምወደ ሀገር መመለስን አላህ ይወፍቃቸው ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ወደቤትቤተሰብ እንሁን
አሚን
Amansew, ጎበዝ ነህ በርታ።
በጣም ነዉ ደሥይላል. እርዝምእድሜ ከጤናጋርይሥጣችሁሠላም ለሀገራችንኢትጵያ
ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ አማኔ እንደው አደራ በእግዚአብሔር ይዤሀለው መጠይቅህ እንዳታቆም
አማንዬ ተባረክ እስቲ የዛሬውን ልኮምክም
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁየምር አማንዬ አባባ አያቴን ነው የሚመሱልት አይ የደግነት ጥግ
ማሻአላህ ንፁሕ ፍቅር ያለው ገጠር ነው🌹🌹🌹🌹🌹
ወይኔ ደስ ሲሉ መሸ አለህ ወለሂ ደስ ይለሉ አለህ ረዥም እድሜ ይስጠቹ❤❤❤❤❤❤ አመን በጠም ጡሩ ሰው ነህ ወለሂ
Yena yewhawoche egziabher degune zemne yamtalachu
"ስለዘገየን ይቅርታ" ከልብ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤
ይቅር ለእግዚአብሔር አማን ወንድማችን❤
ይቅር ለእግዚአብሔር ወድማችን
አማን መስቀልክ ሲያምር
ደጉ ያገሬ ሰው የዋህ ነው እኮ ነው
አማንየ ቲክቶክ አለህ??
8:35 8:37 አማን እጅግ ነው የወደድኩህ። በጣም ጥሩ ሰው ነህ!
የአማሮችን ደግነት፣ ጥልቅ አስተዋይነት፣ ብስለት ቁልጭ አድርገህ ነው ለሌላው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ያቀረብከው።
ተባረክ!
የኔ ገራገሮች አማራ የዋህ ህዝብ አላህ ሰላሙን ያምጣልን❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
Amen❤
ማርያምን እናትና አባቴ ናቸው 😢😢😢😢
እነዚህን እኮ ነው የሚገሏቸው። መቼም ነፍሳችሁ አትማር እነሱን የምትገሉ የምታሳድዱ። የገጠር ሰው የኔ የዋህ ብዙ ማይመኙ ያገኟትን ቆሎም ትሁን ቆርጥመው ፈጣሪያቸውን አመስግነው የሚኖሩ የእግዚአብሔር በጎች።
ስጠብቃቸው ነበር በጉጉት እኔ እናት አባት የለኝም ሙተውብኛል የነሱን ፈገግታ ሳይ ከኛ ቤት የነበረውየ14አመት ፈገግታ አገኘሁ የቤተሰቦቸን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ የሚሉ ናቸው
ከምር የኛ ሀገር ሰው በጣም ደግ ነው የኔ ቤተሰቦች እራሱ በጦርነቱ ግዜ 18 ሰው ለ15 ቀን የተፈጨው ዱቄት አልቆ የባቄላ እሸት እየበላን ሰነበትን ሲሉኝ አልቅሻለሁ😢😘🙏
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ?
አሜን
አሜን፫
Amen 🥰 🙏 🥰
አማን የባለፈው ደስ ይል ነበር የምር እያለቀስኩ ነው ያየሁት መልካም እንት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እንደዚህ ያሉ ሰውችን ያብዛልን ❤❤❤🙏
ደጎቹ ዘመን ለናንተ ሲል ይመለስላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖች ደስ ስትል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ያረብ
ወላሂ እናትና አባቶችን ጋ የእውነተኛ ፍቅር ያለውአላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
እካንም፣የገጠር፣ልጅ፣ሆንኩኘ፣ውዳቼ❤❤❤
የገጣር ሰው እኮ የዋህነው እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ደስሲሉ 🙏❤❤❤
ኧረ እኔስ አባቴን እየመሰሉኝ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይ ደጉ ወገኔ
አማኑዬ ለትዳር የደረስችሴት ልጅ ካለቻቸው
አግባ የእውነት ጥሩ ቤተስብ ናቸው
የዛሬ ልጆች እኮ እናት አባት አጭቶላቸው አያገቡም እነሱ ያፈቀሩቱን ነው
@@zaynabaa4034አዳዶችአሉ ከቤተሠብ አምር እማይወጡ እኔ ወድሜና እሷ ሣይተዋወቁ አጩለት ቡሀላነዉ የተያዩት እሧም ከቤተሠብ አልወጣምአለች እሡም ደረሳነዉ አሏህ መጨረሻዉን ያሣምርላቸዉ
አንተ አማን ስለምከተል እኔ በማይጨው ጦርነት በግንቦት 19 1980 ዓ/ም ቅዱስገብርኤል የዋለው አርብ ቀን ነበር በዚያን ቀን ዳንኩ ፈጣሪ ይመስክርብኝ የአውሮፓ ወረቀት ስለሌለኝ እንጂ እረዳቸው ነበር ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው ።
ወላሂ እነዚህ ሰዎች የተለዩናቸው ደግነታቸው ቅን ልብ ብቻ የታደሉ የሚበርታቱሰዎች ናቸው ወድጃቸው ልሞነው አተም በርካሁን የክፉግዜ የደርሱልህን ሰዎች አስታውሰህ ሄደህ ማየትህ መልካም ሰው ያደርግሀል ያሰብክበት ደርጃ ድርስ ሴትልጂ ካላቸው ይዳሩክ ዘራቸው ጡሩነው የኔ ሀሳብነው
ውይ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ከቤተሰቦችህ እርግጠኛ ነኝ ታስተዋውቃቸዋለህ 2ኛ ቤተሰብ አገኘህ አማኑዬ እናቴ ነፍሷን ይማርና የወንድሜ ቤት ጠፍቶኝ በማላውቀው ሀገር መሸብኝ ስትላት ሁለት ትልልቅ ልጆች የያዘች ሴትዮ ትንሽ አፋለገቻትና ቤት የእግዚአብሔር ነው ብላ ይዛት መጣች ቤት ባፈራው አሳድረን አስተናግደን ሸኘናቸው ጥዋት ማታውኑ የማይረባ ነገር ቢሆንም ከፊት ለፊት የጠፋ ነገር ነበር ፈላልገን ወይ ጉድ እስኪ ይንጋ ተባለ እነሱን ከሸኝ ከሰዓት ላይ ከኛ ቤት የሰረቀችው አይነት ተመሳሳይና ጋቢ ለሰርግ ለአዛውንቶች የተዘጋጀ ልብስ ሰርቃ ጠፋች ከሰዓት እኛ ቤት መተው እናቴን አንቺ ይዘሻት ስትዞሪ የነበረችው ሴት ምንሽ ነች ሲሉ ኧረ እኔ አላውቃትም ጉድ ሆንኩኝ ስትል ነው አይዞሽ ብዬ ያመጣዋት አለች ከዛ የሆነውን ሲነግሩን መጀመሪያ ሳቅን ከዛ ግን አዘንን የነሱ ያሳዝናል እናም በልጅነቴ መጥፎ ነገር ስላየው እኔም አድጌ የተከራየውበት ቤት ቆንጅዬ ወጣት ጓደኛዬ ቀጥራኝ መሸብኝ ስትለኝ ከአ.አ ናዝሬት መታ ነው አላውቀውም ሀገሩን ብላኝ አሳድሬ በአንድ ፍራሽ ላይ ተኝተን ጠምጥማለች እድሜዋ ከ18 አታልፍም ከዛ በንጋታው ሌላ ቀን ከች አላለችም እኔ የለሁም ነበር አከራዮቼ ተገርመው እኔም ገርሞኝ በምሽት ነው ያመጣዋት ሀገሩን አላቅም አለች እንዴት ቤቱን አወቀች ብዬ እናም አሁን ላይ ውስጤ ፍራቻ አሳድረዋል እንዲህ ለመተባበር እቸገራለሁ
አማንዬ የእዉነት ትልቅ ሠዉ ነህ ዴሞ ሥታምሩ 💋💋💋
የገጠር ሰው 🥰🥰ፍቅርና በቻ ናችው ሰላም ለሀገርችን 💚💛❤️💚💛❤️
አማንዬ መልካም ሰውነህ አላህ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰
ውይ የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ግልፅ ያላቸውን የሚያበሉ ፈገግታቸው ብቻ በቂ ነው አማንየ ወንድሜ አከብርህ አለሁ ለሠው ያለህን ክብር አይቻለሁና በርታልን
ከምር እነዚህን ሰወች ያገሪ ሰው በመሆናቸው ደግ በመሆናቸው በጣም ኮርቻለሁ እውነት ገጠር ገበሪ እኮ ደግ የዋህ ነው ክፍል አንድን ማየት አልቻልኩም በእንባ ጨረስኩት አማንየ ባለ ማእተብ ነህ ውለታ ያረሳህ በቀልድ ስትናገር ለጨዋታ ይመስለኝ ነበር ለካስ እዲህ የምር ገራሚ ነው
አማንዬ በጣም የምወድህ እንደ ልጄ የማይህና ትልቅ ቦታ እንድትደርስ ከልቤ ነው የምመኝልህ። ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ወገን ሁሉ አደራ ደግፉት ይጠቅመዋል የምትሉትን የሀሳብ የምክር ድጋፍ እየሰጣችሁ አሳድጉት። ሰላም እድገት ለሀገራችን
እጅግ አመሰግናለሁ እግዘብሔርን ያክብርልኝ።❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@amansew kume negeregna malet ende ante new..kelibe new yehenen beteseb saye eyalekesekugn new yayehute..yegetere sew yewahe,dege,azagne etc...dese yemilu beteseb nache fikrachew erasu yasekenal💞🙏
መስቀልህ አማንየ😍😍😍 የንጉሱ ልጅ እንደዚህ አይነት ትዳር ይስጠን ለሁላችንም 🙏 መታደል የሚዋደዶ ባልና ሚስት ሳይ ትዳር ያምረኛል 😂
ማሻአላህ
የኔ አባት ሥንተየ ተሠርቀህ እንኳን ሠው አምነህ ታሣድራለህ💔💔💔 እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
አይ ደጉ የሀገሬሰው አጂብ ሰውየው ቁርጥ አባየን የኔ ውድ በተለይ ፈገግታውና ጥርሶቹ ወሬው ቀልዱ ሁኔታው ሁሉ ትንስ አባቴ ፀየም ይላልጂ ብዘብጥ እሱኑኮፕ ነው አጂብ የሰው መሰሉ ልቤ መታ አሏህ ከክፉነገር ሁሉ ይሰውራቸው
በሳቅ ጨረስኩት እድሜ ልካቸውን ይሳቁልን
አማንዬ የኔ ገራገር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እኮ የሸቱ ምክትል ምርጥ ሠው ነክ በርታልን 😍😍😍😍
ደስ የሚሉ ቤተሰብ አላህ ፍቅሩን ይጨምራችሁ አማን አንተም መልካም ሰዉ ነህ ሰዉ ውለታ በሚረሳበት በአሁኑ ዘመን አንተግን የመከራ ቀን ዉለታ አስታወስክ
አማን ሰው ምነው እግረኛየ ልባችን ባፉችን ልወጣ እኮ ነው እንዚህን ደግ ሰወች በመጠበቅ
መታደል ነው። እውነት በስስት እያለቀስኩ ነው ያየሁት ። እውነተኛ ደግነት ነው ያየሁት አንተንም የበለጠ ወደድኩህ። እግዚአብሔር ይባርክ 🙏
አማንየ አተምርጥ ሰው ነህ ወላሂ እንድህ ሂደህ መጠየቅህ በል በዝሁ ቀጥል እየሄድክ እያቸው ደስ ሲሉ ማሻአላህ
ወይኔ አማንዬ ታድለህ የክፍል ሀገር ሰዎች እኮ የዋህ ናቸው ደስ ሲሉ እግዚአብሔር አምላክ ክፍ ያድርግህ ዝቅ ብለህ እነዚህን ሚስክኖች ስላሳየህን በጣም ደስ ብሎኛል
ስላም አማን ዋውውው ደስ የምል ቀይታ ነበር የኔ ምርጣ። ቤተስብ። ናችው። ሰቀ ጭዋታ ደስ ይላል ገጠር ላይ። ውድድ እናመስገናለን። አማን
እማማ ስታወራ ደስ ስትል እድሜ ጤና ይስጣቻሁ
አማንየ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ በእውነት የዘመናችን አብርሀም እድሜ ይስጥልን
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ
አቤት የባባ ውበት ማሻአላህ በወጣትነት ያየው ሰው መልከ ስደዶ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ አባቴን
ወላሂ እነኝህ አባት እና እናት ደስ ሲሉ ስወዳቸው ክፍል አንዲ በቲቪ ነበረ ያየኋችሁ ኮሜት እሰጣለሁ ብዬ እረሳሁ ስወዳቸው
የገጠር ሰው ከበላው በልቶ ከጠጣው ጠጥቶ ነው የሚኖረው የዋህ ህዝብ ነው አማን በርታ ጎበዝ ነህ የሰው ወለታ አረሳህም
ውድ ልጄ አማን ሁሌም ተባረክ እደግ በርታ። በሜሴንጀር ባገኝህ ደስ ይለኛል ልነግርህ የምፈልገው ነገር ስላለኝ ነው
የኔ አባት የኔ ደግ የምር የኛ ህዝብ እኮ ደግ ነው ለነሡኮ ጦርነት አይገባቸውም አቦ ሠላም ይስጠን
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ፈገግታቸው ብቻ ምግብ ነው በጉጉት ስጠብቀው ነበር ተባረክ በርታ የኔ ጎበዝ👏😍
እግዚአብሔር ረጂም እደመ ይሰጥልን ❤❤❤
አማን በጣም ደሰ የሚሎ ቤተሰበች ታይተዉ የማየጠገባ ቤተሰብችናቸ እድሚ እና ጤና ይሰጣችዉ አንተም እንደዚህ አሰታዉሰህ መጠየቅህ ዉንድሜ እግዚአብሔር የባርክህ እመቤቴ ማርያም ያሳበክን ታሳካልህ Brother 🙏🙏🙏👍
ደሰ የሚል ቤተሰብ ታደለው እኔ በተሰቦቸ ይሄው 40አመት ሙሉ ይጨቃጨቃሉ ተፍታውም ሰላም የላቸውም እኛም ተሰደን ዱባይ ገባን የሚሰቀና ቤተሰብ
እረወየው፣አይያየ፣ኢንሻአላህ፣ሀገራችሁ፣መጥቸ፣አያቸሀለሁ፣መወለድ፣ቋንቋነወው፣ወሎ፣ባልሆን፣ይቆጨኝነበር፣ወላሂ
OMG!! After I watch this family more than three times. I hate to leave in USA they have sweet life also they are awesome people with a big heart❤❤
Endi nen Mulu Defen Ethiopian 🇪🇹🙏❤️❤️ Fiker,....netsu,.....desta ,...Selam,....yestachew
በጣም ደስ ስትሉ አማን ጎበዝ ነህ
የገጠር ሰወች የዋህ ደግ ናቸው ማሻአላህ በጣም ነው የሚያስቁት አዝናኑን እህ ስወዳቸው ወላሂ።ምርጥ ሰወች ናቸው አቦ ይመቻችሁ ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው አማን አተም ጥሩነህ መጠየቅህ ጎበዝ
እስቲ አሚቲን ያላችሁ በላይክ እኛም እንወደሀለን ብሮ
እንዴት ደስ እንደሚሉ እግዚአብሔር ጨማምሮ ይባርካችሁ አማንየ በርታ
ደስ ሲሉ አቤትባላገር እኮ ደግነቱ የዋህነቱ ግልፅነቱ ፍቅራቸው ሰላምለሀገሬ ሰው አማንሰው በርታ ወንድም አለም 👏🥰❤️
ወላሂ አተራሱ በጣም መልካም ልጅነህ አላህ ይጠብቅህ ደስሲሉ ማሻአላህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ጎበዝ ልጅ አማንዬ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጣቸው ልኡል እግዚአብሄር 🙏😻
የእነሱ ደጌነት እንዳለ ሆኖ አንተ ሄደህ መጠየቅህ ግሩም ነዉ ጎበዝ
ከተመቸህ አንድ ቀን ቤተሰቦቸ ጋር እጋብዝሃለሁ እናትና አባቴ እሚያስቀና አድስ ፍቅረኛሞች ነው እሚመስሉት
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
አማንዬ በናትህ የገጠር ወግ አቅርብልን ሁሌም
አማን ምርጥሰው ❤
ፍቅር ደግነት መተሳሰብ ያለኮ ገጠሩውስጠነው ❤
አማንየ ታድልህ ከደጋግ ሰወች ጋር እንደዚህ ማሳለፍ በራሱ መታደል ነው
ኡኡኡ አባቴን አስታወሱኝ የዘንድሮው አዲስ አመት አባቴን ነጥቀኝ ኡኡኡኡኡ አማኔ ይመቻችህ በጣም ጥሩ ሰዎች ናችሁ በእውነት እድሜያቸው ያርዝመው
ጫወታቸዉአይጠገብም እደዉመቸይሆንደሞ የምለቅልን ወላሂ አባትናናቴንአስታወሱኝ እምየየገጠርሰዉየኔየዋሆች አማንየ ትለያለህወድሜ እድሜተጤናጋይስጥህ
አሁን ምን ላይ ደርሰዉ ይሁን የልታደለዉ የአማራ ህዝብ አሁንም በጦርነት ላየነን😢 አማንየ የኔ ጀግና የዋህ ደግነህ
አማንዬ የኔ ቅን ተባረክ ፈጣሪ ይባርክህ ደሥ የሚሉ የሀገራችን ደግና የዋህ ወገኖቻችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
ውይ ደስ ሲሉ እነዚህ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🥰አማንዬ ምርጥ ቤተሰብ ነው ያገኘሀው 🥰
የእዉነት ገጠርኮ ካነጋገራቸዉ ከሁሉ ነገርዉበቱ እኳንም ከዚያ ተወለድኩ
አማንየ በርታ ትንሹ እሸቱ እደምኮን አልጠራጠርም ግን ያርካት ሰአት የሴት ናት ሀሀሀ
የኔ አባት ድስ ሲሉ ወላሂ በጣም ነው የሚያስቆት
ውድ ቤተሰቦቸ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ የኔ ውድ አክስት ናፍቀውኝ ነበር እግዚአብሔር ያክብርህ አማንየ ድጋሜ እዳያቸው አደረከኝ 😘😍♥️
አማንዬ የባለፈውን ክፍል ማለትም ክፍል አንድን እያየሁ ምን ገጠመኝ መሰለህ ወጥ እየሰራሁ ነበር እና በጣም ደስ ብሎኝ እያየሁ አይቼ እንደጨረስኩ ወጡ አሮ እየጨሰነው እና ደግ ሰውን ያብዛልን ደስ ሲሉ
ማርያምን ገጠር ሁሉም አካባቢ እንዲህ ነው እኮ ብሽቅ ፖለቲካ ተበሻቀጠብን እንጂ😢😢
ደሥየሚሉ ቤተሰቦች አማን ጎበዝ ልጅ ነህ ውለታ የማረሳ ሰው ማለት እንድህነው
ደጉ ባላገሩ ደጉ ባላገሩ ና የተባለላችሀ ልበ ቀና የዋህ ህዝቦች ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛልኝ
እረ ጋሻየ እረ ጅንጀና ተመቸኝ የእዉነት ግን እኔ ጠይቄአቸዉ የማላቀዉን ነገር ስለሰማሁ በጣም ነዉ የተዝናናሁት እረ ሰርካለም ሞራል hhhhh ማርያምን በጣም ነዉ የተዝናናሁት ባሁኑ አላለቀስኩም
በእውነት ሃገሬ ናፈቀኝ
Yeney Abate dis yelu. Emay melakameenatedhene be tame yaseqenale. God bless all. Amany ant teleq sew.
ስወድህ ልነግርሽ አልችልም። መቸስ አማራ አይደለህ? ልዩ ሰው ነህ። አማራነትህን አመስግን!
የማይጠገብ አባትና እናት እድሜ ጤነ ረዥም እድሜ ጤና አተም አማንየ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ❤
እኔብቻ ነኝ አልጠግብ ያልኳቸዉ የኔ ደጋጉች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤🥰
አማናን ሶላር አስገባላቸው የመብራት ችግር ይፈታላቸው ቲቢ ይገዛላቸው
እረ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂 አማን ሰው❤
ሰ/ ወሎ ውስጥ ብዙ ደስ የሚል ባህል አለ እና ስራህን ሁሉ ከዛ አድርግ አደራ❤
ባላሀገሩ ደግ የዋሁ ገበሬ ክፋት የማያቀው ስስት የሌለበት ውይ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
እረ አማንየ ከቻልክ ሌላ ቪዲዪ ስራልን በጣም ነው የሚያምሩት!
እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ፉቅር ያብዛላቹሁ ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው 💚💛❤️🙏🙏🙏
edmana tena ystechahu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ የገጠርልጂ መሆኔ እኮራለሁ ገበሬ ያለውን ወደኋላ አይልም❤❤❤
አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አማንየ እናንተም ሂደህ ስለጠየካቸው ከልቤ ነው ያከበርኩህ
ኡፍፍፍ ገጠር እኮ ደስ ሲል ከቤተሰብ ተሰብስቦ ጨዋታ አይ ትዝታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ፈጣሪ እድም ይሰጠልን አይ መታደል አተም ፈጣሪ ይባርክህ ሰው ያሰለፈዉን አለመርሳት መታደል ነው በጣምነው የምከብርህ ወንድሜ🥰❤️🥰🙏🥰
አማን አተም በጣም ጥሩልጁ ነህ እዉነት 💛💛❤❤💚💚🙏🙏🙏
ምንኚ ደሥ እሚሉ ቤተሠብ ናቸ እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ
የኔ ዴግ ህዝብ የኔ መልካም ህዝብ እንዴው ውድድድድድድ ህዝቤዋ አላህ ሰላሙን ያምጣልን
ለታመመ ማንነትን
ላጣ ማገኛትን
ላላገባመልካም ትዳርን
ላልወለመልካም ልጅን
ለስዴተኞች በሰላምወደ ሀገር መመለስን አላህ ይወፍቃቸው
ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ወደቤትቤተሰብ እንሁን
አሚን
Amansew, ጎበዝ ነህ በርታ።
በጣም ነዉ ደሥይላል. እርዝምእድሜ ከጤናጋርይሥጣችሁሠላም ለሀገራችንኢትጵያ
ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ አማኔ እንደው አደራ በእግዚአብሔር ይዤሀለው መጠይቅህ እንዳታቆም
አማንዬ ተባረክ እስቲ የዛሬውን ልኮምክም
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
የምር አማንዬ አባባ አያቴን ነው የሚመሱልት
አይ የደግነት ጥግ