🛑 በመጨረሻም ዳጊ ባሌን አማገጠችብኝ ያለችው ሴት ሸመጠጠች ውርደት እሸቱም ተራግምዋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

Комментарии • 135

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 6 месяцев назад +14

    ቤንጃ እርጋታህ ስርአትህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጨምርልህ ከክፉ ነገርም ይጠብቅህ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 6 месяцев назад +71

    እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጡኝ የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም 🥰👍❤❤

    • @Tsehay-j6x
      @Tsehay-j6x 6 месяцев назад +3

      ስብስክራይብ አድርጌሻለው

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 6 месяцев назад +8

    አሁን ቡዜማን ምን ሆነ ነው ምትሉት አሪፍ ነው ድምፁ ወይ የእኛ ሰው ቅስም መስበር እንጂ ማበረታታት አናውቅም😥😌😌😌😌

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 6 месяцев назад +12

    ሊያ መጀመሪያም አላለቻትም ውሸትዋን ነው አሁን ሁሉም ስላጣጣላት አፍራና ፈርታ ነው አሁን ይሄን የፈጠረችው

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 6 месяцев назад +1

      Tekekel liya show koshasha rekash wedaki ye arogit kelitam be artistoch tekenalech yechi wedaki rekash arogit

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb 6 месяцев назад

      ትክክል

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 6 месяцев назад +8

    ተሻለህ ቤንጃችን 🫖☕
    ጨርሶ ይማርህ

  • @semarawitsat
    @semarawitsat 6 месяцев назад +2

    እንኳን ሰላም መጣህ ቤንጃ :: እንኳን ለቅድስተ ቅዱሳን ለንፅህተ ንፅሐን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @benjatube2
      @benjatube2  6 месяцев назад +1

      አሜን እንክዋን አብሮ አደረሰን

  • @GddhdhDgdhhs
    @GddhdhDgdhhs 6 месяцев назад +6

    ሊያ የተባልሽ በለጌ ትምህርት ይሁንሽ የሰዉ ትዳር ስትበትኝ በመሀላቸዉ ያሉትን ልጆች አስቢ ሰዉ ዋሽቶ ነዉ የሚስታርቀዉ

    • @Ethiolover100
      @Ethiolover100 6 месяцев назад +1

      ሊያ ስማቸውንም አልጠራችም
      ከሊያ አናት ውረዱ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 6 месяцев назад

      ​@@Ethiolover100anatishi yewred deneze ye liya pantan etebilat

  • @MitaGrma-di4pw
    @MitaGrma-di4pw 6 месяцев назад +8

    ሊያ ብልግናሽ ያስታውቃል እውነት ያልሆነ ወሬ ይዘሽ እሷ ስላለችሽ አሰዳቢ

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 6 месяцев назад

    🤣🤣🤣🤣🤣ፓስተር ደሞዝ መልካም ሰው ተባረክ ሁልግዜም ትምርትህ የማይረሳና አዝናኝ 🙏❤

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 6 месяцев назад

    ሁሌም ጉፋን ይያዝ ድምፅ ያምራል ለማንኛው እግዚአብሔር ይማርህ

  • @Ethiocurrent24
    @Ethiocurrent24 6 месяцев назад +2

    ከተራ ነብይ ነኝ ባይ ማሜ በሰሰንት ጣዕሙ

  • @fekadukassaw1817
    @fekadukassaw1817 6 месяцев назад +3

    ቤንጃ ብሮ ጥያቄ እያዘጋጀህ ሽልማት ብታዘጋጅልን ደስ ይለናል ።

    • @benjatube2
      @benjatube2  6 месяцев назад +3

      እሺ

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube 6 месяцев назад +1

      ሌላ ቦታ አሸንፈሻል መሰለኝ😂እኔ እድል የለኝም መመለስ ሰለቸኝ😂😥

  • @Mahder-k6z
    @Mahder-k6z 6 месяцев назад +3

    አትዘባረቅ ለያ ልክ ነች

  • @በቀል
    @በቀል 6 месяцев назад +1

    ሊያ የምትባለው ግን በነፃነት ወታ ትገባለች!?

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 6 месяцев назад

    በዚህ ባለቀ ዘመን ኑ ወደ ኢየሱስ ኢየሱስ ያድናል ከዘላለም ሞት🙏

  • @maresketafff2901
    @maresketafff2901 6 месяцев назад +8

    ሊያ ምትባይ እበት አንችን ነው ።ዋጋሽን መስጠት ሳታጣሪ አፍሽን ትከፍቻለሽ ።አንቺን አደብ ሚያስገዛሽ አጣሽ

  • @sinodosbirhanu762
    @sinodosbirhanu762 6 месяцев назад +2

    እናንተስ በደህና ጊዜ ወጣችሁ።

  • @mekdyzawide
    @mekdyzawide 6 месяцев назад +2

    ፓስተሩ ጥሩ ተናግሯል

  • @Samuel-sp9wc
    @Samuel-sp9wc 6 месяцев назад

    አንጀት ለቆራጥነት ለጀግንነ ለየዋህነት መግለጫ ነው ልብ ለየዋህነ ለፍቅር መግለጫ ሲሆን ኩላሊት ደሞ የጥበብ መግለጫ ነው

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg 6 месяцев назад

    አይ እሼ ሰው በአማረኛ ኩዋሻኮር ተይዞ መች ይሰማል በጣም ነው ያዝናናኝ በርግማኑ

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 6 месяцев назад +1

    ሊያ አድ እርምጃ መወሠድ አለባት አይቀርም ደሞ ተከታዮቺ

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 6 месяцев назад

    አብዛኛዎች ሴቶች መቀመጫቸውን ከልክ በላይ ነው የሚያበሳጩት ክክክክክክክ በአለማችን ላይ እንደ ሴቶች መቀመጫ የተሰቃየ እና የተበሳጨ የለም ክክክክክክክ

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 6 месяцев назад

    ሚሲኪን እሸቱው በሳቅ ሰው እኮው ሳያገባው ቀራቱውነው በርገማን ሰው አለተረፈም 😂😂😂😂😂

  • @solomontibebu6653
    @solomontibebu6653 6 месяцев назад +1

    የፓስፖርት ጉዳይ ተሻሽሎ ይሆን ? ከወር ባነሰ ግዜ የደረሳቸው ጓጀኞች ገጥመውኛል።

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo 6 месяцев назад

    አይቤንጃ እማማ ሊያን አምነህ ፕሮግራም መስራት ይች ምግብ ብሩቁ ሆዳም እህል አይኗ ላይ የበቀለ የዳጊን ትዳር ልታፈርስ ስትጥር ባደባባይ ተዋረደች ምላሷን ነበር መቁረጥ

  • @ysolnet
    @ysolnet 6 месяцев назад

    ጥሩ እድገት ነው ከመኪና ወርዶ በጋሪ እና በእግር መሔድ ።

  • @yeahtube630
    @yeahtube630 6 месяцев назад +3

    ዳጊ ራሷ ያቀነባበረችው ነገር ነው። ተበልተሻል ሊያ። ዳጊ መነጋገሪያ መሆን ትወዳለች። ከልጁ ጋር ስትደንስ ካሜራውን እያየች ነበር ሆን ብላ ነው ያደረገችው።

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 6 месяцев назад

    እረተመቹኝ አታበሳጩ ቃሉን ስሰማዉ የመጀመርያዬ ነዉ ተዉ ሴቶች አታበሳጩ 😅😅😅😅

  • @yordiora4682
    @yordiora4682 6 месяцев назад

    በስመአብ እርግማኑ ሲያስጠላ ማቅ ምናምን ይላል እንዴ ድሮም...

  • @የጠላሽይጠላ-ቀ5ጸ
    @የጠላሽይጠላ-ቀ5ጸ 6 месяцев назад +1

    የእሸቱን ስም አታንሳ ሰው ለማማት ላይክና ሰብስክራይብ አርጉ? ስራ ፍጠሩ

  • @MekuriawAstatekie
    @MekuriawAstatekie 14 дней назад

    ችግር የለም እንረዳሀለን

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 6 месяцев назад

    Liya show koshasha rekash wedaki arogit mahayem nat lijuwan ena balewa be hamitgni be RUclips genzb yemtasetedaderachew new liya show koshasha balgi gerd 😊

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 6 месяцев назад

    ቤንጃ ' አንተብቻ ነህ ትክክለኛ መረጃ የሰጠኸን. እናመሰግንሀለን.

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 6 месяцев назад

    በጣም ነው የወደ ድኩት ዜማውንንንንን

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w 6 месяцев назад

    ሴቶቹ ምንያህል ጅቦች የህልጠርመሆናቸው ጉድወጣ እድሜለሚዲያ

  • @rebekkamichael6790
    @rebekkamichael6790 6 месяцев назад +2

    እሸቱ ግን የማይመጥንህ ስራ ውስጥ ገባህ የእግዚአብሔር ን ስም በከንቱ አትጥራ እባክህ የምትናገረውን እወቅ ይሄሁሉ ነገር ምንአልባትም በመጨረሻ ውጤቱ ለመልካም እንኩዋን ቢሆን የአምላክህን ስም በዋዛና ፈዛዛ ቦታ ላይ አትጥራ ያሳፍራል

  • @Semiraasmara
    @Semiraasmara 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቤንጃ እንወድሃለን በርታ

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ 6 месяцев назад

    ብራዘር ቤንጃ👍

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 6 месяцев назад +2

    አይ ቤኛ አትሳሳት ዳጊ በትዳሯ ላይ ማግጣለች ...ሁሉም ነገር በቅርቡ በይፋ ሲወጣ ደሞ ሌላ ቪዲዮ ልትሰራ ነው...ሁሉ ነገር ላይ አትቸኩል

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 6 месяцев назад

    አይዞህ ፈጣሪ ይማርህ ትኩስ ትኩስ ነገር ውሰድበት የዛሬውም ቪዲዮ አንደኛ

  • @ToyibaMuhammed
    @ToyibaMuhammed 6 месяцев назад

    ቤንጃ well come ብለናል😍

  • @hayatyimer2344
    @hayatyimer2344 6 месяцев назад

    መጀመሪያ ነበር ይሔንን ምክር መምከር አሁን አይደለም ሊያዬ

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም 6 месяцев назад +1

    አይ ሀበሻ እየሞትን መቀለድ

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 6 месяцев назад

    ቤንጃዬ ሸለቆውስ አልመሰጠህም 😂😂😂😂😂

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 6 месяцев назад

    ድርጊቱ አልሆነም አይደለም የተባለው ተበዳይዋ ከዚህ በላይ አቅም የለኝም ጉዳውን ለመጋፈጥ ይቅርብኝ ማለትዋ ሊያን ያበሳጫት እንጂ ሊያ ባቁዋምዋ እንደፀናች ነች bro

    • @ሠላም-ከ5ጐ
      @ሠላም-ከ5ጐ 6 месяцев назад +1

      ሊያ የዐሬ ጥምዋ ሳይረካ ሰሐተቋረጠ ነው ህመ ሟ

  • @EmebeteTes
    @EmebeteTes 6 месяцев назад

    Ethi kufue kal atnager💔💔💔

  • @MariamBeza
    @MariamBeza 6 месяцев назад

    የፓስፖርት ነገር ዘንድሮ ጉድ ነው

  • @ريتاج-ص2ض
    @ريتاج-ص2ض 6 месяцев назад

    ቤንጃዬ የማውቀው መሰለኝ እናቴ እናቴ እያለ ይጮሃል ያለው ሰውዬ ማነው ስሙ

    • @benjatube2
      @benjatube2  6 месяцев назад

      ጋዜጠኛ ሰለሞን አስመላሽ የድሮ የ ETV ጋዜጠኛ ነበር

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 6 месяцев назад +2

    ገብርኤል ይነቅሽ አንቺ ቆሻሻ ይሁንሽ ሲትዮ እድሚልክሽን እንደተበጠቅሽ እዚደረሽ የሰው ህይወት እንደበጠበጥሽ

  • @yeneneshselehi7994
    @yeneneshselehi7994 6 месяцев назад

    እርጋታህ በጣም ደስ ይላል

  • @SemSherif
    @SemSherif 6 месяцев назад

    benjayae ayzok Allah yemarek😊

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 6 месяцев назад

    ዳጊን ሳየው እና ስለ መንጃ ፈቃድ የተናገረውን ስሰማ የአባት ሃገሯን ታዋቂ የፊልም እና የመድረክ ተዋናይት Christine Urspruch ነው ያሰብኩት።
    1.32 ሜትር ናት ።
    እጥረቷ ከምንም አላገዳትም። 😊😉

  • @AdisuWenda
    @AdisuWenda 6 месяцев назад +1

    benja dena neh

  • @haben5084
    @haben5084 6 месяцев назад

    ፍራኦል አለህ ግን እንዳትመለስ😂😂😂

  • @hawenifiraolwako7030
    @hawenifiraolwako7030 6 месяцев назад

    The video title gin Besmeab 😂😂

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 6 месяцев назад

    ማሜ ጀግና ተመችቶኛለ😂

  • @SophiaGebreTsadik
    @SophiaGebreTsadik 6 месяцев назад

    ene gen ye buzen zefn betam wedjwalhu berta

  • @መሲናዝሬትመሲ
    @መሲናዝሬትመሲ 6 месяцев назад

    ቤንጃ የዛሬው ስብስብ አብዛኛው እየበሉ የሚታይ አይደለም😷

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 6 месяцев назад

    ኧረ እሼ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamAlene-ix3zh
    @SelamAlene-ix3zh 6 месяцев назад

    1 ዓመት ሆነኝ እድዛም ሆኖ ባገኝ የክፍልኩበት ሁሉም ከንቱ ሆኖ ረጀክት ብሎው ቁ ጭ እደገና ተምዝግቢ አሉኝ አሁን ደሞ ሂሳብ ጨምሮል 600 የነ በርው 2500 ብር ሆኖል እኔ በጣም ከባድ ነው ፓስፖርት

  • @hannaantealehegn7890
    @hannaantealehegn7890 6 месяцев назад +1

    ምድረ አሽቃባጭ ሁላ
    ሴትየዋ ለ ሊያ ሾዉ ቡቻ አይደለም የተናገረችም ኩዊን ሊያ የምትባለዉ ትክታከርም ኢፉርሜሽኑን ሰታታለች ችግርህ ምንድነዉ ግን ከሊያጋ አተሰዉዬ leave her alone

  • @looov-h1q
    @looov-h1q 6 месяцев назад +2

    እቺ,(ሊያ)፡ያልፈላ፡ሽሮ፡እየበላች፡እየመጣች፡ትደነፋለች።መንደሬ ወረኛ

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 6 месяцев назад

    Yeset hodam

  • @SamrawitNegusse-z6i
    @SamrawitNegusse-z6i 6 месяцев назад

    Pleasure don't get jealous of leya

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 6 месяцев назад +2

    ምን አንቺ እንባ ጠባቂ ነሽ ወሬ ስለምትወጂ ነው እንጂ ወሬ ብቻ ነሽ።

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 6 месяцев назад

    ወረኘ አርፈሸ እትቀመጪም ያንቺን ያሳየኘ

  • @kelemeworkbaweke1170
    @kelemeworkbaweke1170 6 месяцев назад

    Benjaaaaaaaa

  • @MebratMichael
    @MebratMichael 6 месяцев назад

    ቀልድ አወራሁ ብላ የምትሟዘዘው ልጅ ምንም አያስቅም ቀልዷ

  • @selamYena
    @selamYena 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሌም ትህትና ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 6 месяцев назад

    እሼ ገደልከኝ በሳቅ

  • @BayushBayula
    @BayushBayula 6 месяцев назад +1

    2keld bila 3 negerechin

  • @MariamGabireal
    @MariamGabireal 6 месяцев назад

    Ellll begeza agerachn pasport

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 6 месяцев назад

    TRUE STORY EKO NEW BZU BOTA MEKINA AYGEBAM 5 AMET MULU BE AHYA NEW HOSPITAL YEMIHEDUT BE ABIY GIZE

  • @genetakiliu3819
    @genetakiliu3819 6 месяцев назад

    Well come Ben

  • @addis8247
    @addis8247 6 месяцев назад

    እሼ በአጋቾች የታገትክ እና ብሩን ለአጋቾች ስጡ የሚል አስመሰልክ፡፡

  • @תמרלקאו-ע8ט
    @תמרלקאו-ע8ט 6 месяцев назад

    😃😃😃😃😃

  • @መሲናዝሬትመሲ
    @መሲናዝሬትመሲ 6 месяцев назад

    ተሻለህ ግን እንኩዋን ደና መጣህ

    • @benjatube2
      @benjatube2  6 месяцев назад +1

      ይመስገን ደህና ነኝ አመሰግናለው

  • @DemlewMelesech
    @DemlewMelesech 6 месяцев назад

    Elelelelelellĺllllll😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂 አረ ኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemdawit9487
    @alemdawit9487 6 месяцев назад

    እኔም ማአበሳጨትና መሸንሽን ተመችቶኛል ሸንሽነህ መሸጥ በቅናሽ ክክክክክክክክ

  • @munalemlem9878
    @munalemlem9878 6 месяцев назад

    እሼ ገደለኝ 😂😂😂😂

  • @Yabatlijney
    @Yabatlijney 6 месяцев назад +1

    @benja When it comes to Dage you are not giving your true comments your face reaction can tell all, What liya show try to say is
    Whatever it happened it really happened, But the point is the wife after she talked with liya she backed herself up Cause she's scared of the people's comments that include her husband & dage's.............

  • @Amelework-w5q
    @Amelework-w5q 6 месяцев назад

    Tew ante sew ledagi meshefen tew

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 6 месяцев назад

    "ዴንማርክ"😂❤

  • @EdiIsmael-cw3fb
    @EdiIsmael-cw3fb 6 месяцев назад

    Weshetam neh

  • @mulugetanega553
    @mulugetanega553 6 месяцев назад

    Passport 🎉🎉🎉😂😂😂

  • @haimanotnatufera
    @haimanotnatufera 6 месяцев назад

    ማውረግረግ

  • @bettyabera7727
    @bettyabera7727 6 месяцев назад

    Ye liya tefat altayeghm ewnet

  • @ruthgg5626
    @ruthgg5626 6 месяцев назад

    😂😂😂😂 😁😁😁😁

  • @LERASE
    @LERASE 6 месяцев назад

    ስንት ነው የተከፈለህ ነው ወይስ?????

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 6 месяцев назад +1

    አሁንም በድጋሚ ዳግ ጨዋ ናት ምድረ ወረኛ ...

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 6 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @Orison-k4d
    @Orison-k4d 6 месяцев назад

    ወይ ጉድ ይቺን ቀን ቀድማቹ ቀምራቹልን ስታበቁ አህያና ፈረሱን አብልታቹን ሰጨርሱ?በነፍስ ወከፍ አንድ ፈረስ አንድ አህና ይደርሰን ነበር በዚህም ተቀና

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 6 месяцев назад

    Hahahaha

  • @HelenGebreselassie-c3n
    @HelenGebreselassie-c3n 6 месяцев назад

    Egzer yemareh

  • @MeseretMekonn-bc1xl
    @MeseretMekonn-bc1xl 6 месяцев назад

    😂እያንጫጫቸው 😂

  • @ashebirzerihun
    @ashebirzerihun 6 месяцев назад

    hi

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 6 месяцев назад

    😂😂😂

  • @Habtam837
    @Habtam837 6 месяцев назад

    😂😂😂😂❤❤❤❤አይ እሸ

  • @EmaFkr-dv1hg
    @EmaFkr-dv1hg 6 месяцев назад

    ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ 😍🤗

    • @benjatube2
      @benjatube2  6 месяцев назад

      እንክዋን ሰላም መጡ