ኩከር በስጋ ሾርባ አሰራር በጣም ቀላል እና ፈጣን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 22

  • @-sadi-mam-nen
    @-sadi-mam-nen Год назад +1

    Aselam aleykum werahmetulahi weberekatuhu ekuwan beselam metash waw mashallah yena balemuya berchi yslem yedsh

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን ዋውውው በጣም የሚያምር የሻርባ አሰራር ነው ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን ክበሪልን በሌላ ቪዲኦ እንጠብቅሻለን በርቺ በርቺ ሰላም ለአገራችን ይሁን 💚💚💛💛❤❤

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa Год назад +1

    ሰላም ሰለምሽ ይብዛልኝ ይሳየሽን የስጋ በኮከር ሽርባ አሰራር በጣም አሪፍ ነበር ስላስተማርሽን ደስ ብሎኛል የነበረን ቆይታ አሪፍ ነበር በሊላ ቢደወወች እንገነኝለን ከአንች ብዙ ስራወችን እጠብቃለን

  • @fafetube8315
    @fafetube8315 Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ዋውውውው በጣም ደስ የሚል እጥር ምጥን ያለ የሾርባ አሰራር ነው ዋው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ ውዴው❤❤

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ብያለው ዋውውው በጣም ምርጥ እና ቀላል የሆነ የሾርባ አሰራር ነው ያሳየሽኝ በርችልኝ 🎉❤🎉❤

  • @selamseifu21tube29
    @selamseifu21tube29 Год назад

    ዋዉዉዉ እንዴት የሚያስቀና ሙያ ነዉ ያለሽ ሲያዩት በጣም ደስ የሚል የሻርባ አሰራር ነዉ እህቴ እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ነሽ ምሩጥ ነገር ነዉ ያካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን በረችልኝ

  • @HaniTube2
    @HaniTube2 Год назад

    ዎውውው ዉዴ በጣም ቀላል ሾርባ ነው በሚገርም ሁኔታ ትንሿን ፈገግታ በማየት ብቻ ከትልቅ ተስፋ መቁረጥ የወጡ ስንቶች እንዳሉ ሰምተሀል

  • @hani8649
    @hani8649 Год назад

    *_ሠላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሠላም መጣሽ አሪፍ ሾርባ ሰርተሻል እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ የኩከር ሾርባ በማንኛውም ሰአት መጠቀም እንችላለን ለጤናም አሪፍ ነው በርቺ እህታችን ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በተረፈ በርቺ በቀጣይ ሌላ ቪዶ እንጠብቃለን_*

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc Год назад

    ዋሊኩም ሰላም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ሾርባ ነው ለሰውነት ተስማሚ ሾርባ ነው አብሽራ በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Год назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን ዋውው በጣም አሪፍ እና ቆንጅየ አሰራር ነው አመሰግናለሁ

  • @Naney-io5gk
    @Naney-io5gk Год назад

    እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር ከሁላችንም ጋር ይሁን በጣም አሪፍ ነው እህታችን እጂሽ ይባረክ ዋው ከሙን ለጣሙ ዋው ነው ርረችልኝ

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 Год назад

    ዎውውውውው ወሃቢ ይሻለው የኔቆንጆ አሰራር በጣም ያምራል በጣም ቆንጆ ነው በዚህ ከቤ በጣም ቆንጆ ምክር ነው መልካም ስራ እንዴት ያለች የመን እንዴት እርሱም

  • @hikematube
    @hikematube Год назад

    Nebaye enkon dehna mexashi selameshi yebiza mashAllaha bexam konjo aregash new yaserashew ejesh yebarek

  • @seadasedi799
    @seadasedi799 Год назад

    Wawe yene balmuya bercheliene ynewe mlikame.gizi yhunlieshe mlikame.koyeta

  • @kadigatube9988
    @kadigatube9988 Год назад

    waaw ❤❤

  • @Almaaztube27
    @Almaaztube27 Год назад

    Selam selam wudd Ethiachin selamish yebeza enkuan dehina matesh tiru sira arif koyita neberen betam Enameseginalen Bektayim Belela astemarina Aznany Vedio entbikalen Eskezaw Melkam Koyita selam Feker Andent Bilitsigina Lewid Hagerachin Ethiopia❤❤🎉🎉

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር Год назад

    አሠራሮች በጣም ያምራል ቆንጆ በርኪ ወደ ትልቁ የቀጠለው ወይም ትንሽ ውሀ የነበረ አልመሰለኝም በጣም ቆንጆ ነበር እየሰራሁ እንደኔ ታስቦ ትንሽ ውሀ የበዛበትን ቅጥም ያለንግድ ይለኛል በነገራችን ላይ አንዳርጋቸው ውስጥም አልነበረም በጣም ደስ ያላቹ

  • @srdinbe3315
    @srdinbe3315 Год назад

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ በያላቹበት እሽከ አለም ዳርቻ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ እስኪ ፀሎት አድርጉ ሁሉቹም ሰሌም ለሀገራችን ይመጣ ዘንድ እህቴ እጅሽ ይባረክ ዋዋው ምርጥ ሾርባ ነው የቸባረከ ይሁንልሽ መልካም መአድ

  • @Fzaff1z1zz2
    @Fzaff1z1zz2 Год назад

    Mashaa allah betam yemamare shero nechi yemacheshi abo matehu teraferafi negra kalee endti chareshati

  • @Haadha.naanaat
    @Haadha.naanaat Год назад

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ላንች ይሁን እኳን ሠላም መጣሺ ወድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት እራህመት ጥበቃዉ አይለያችሁ እደወጡ ከመቅረት አላህ ይሠዉረን ሥለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን❤❤

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube Год назад

    selamsh ybzaa nebat wwwww baxam arif asrar new ajash ybark balmoyaa baxama arif argash new ysrshiw yawqutan maswaq melkmnt new anmsgnalw

  • @SEMUWELOYWA
    @SEMUWELOYWA Год назад

    የኔባለሞያ በጣም ቆጆነው ጎፋን ይዞኛል ላኪልኝ እስኪ ማሬ ለማንኛውም ቆጆ ሾርቦነዉ እራሳይንን እንገባ የመዳም ቅመሞች ግንኮ በራብ የሚሰቃዩ የመዳም ቅመሞች አለን እያየን ከህቶቻችን እንስሬ