ከንቲባ አዳነች ቢሮ ቀጥ ብዬ ገባው Rich Man Miko

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • In this captivating RUclips video, we take you on a virtual tour of a historical museum , offering a unique opportunity to explore the rich heritage and artifacts it holds. Immerse yourself in the past as we showcase the museum's extensive collection, including ancient relics, artworks, and historical documents. Our expert guide provides insightful commentary, shedding light on the significance and stories behind each exhibit. Whether you're a history enthusiast or simply curious about the past, this video will transport you to a world of knowledge and discovery. #HistoricalMuseum #VirtualTour #Heritage

Комментарии • 413

  • @drgashu
    @drgashu 8 месяцев назад +75

    ማይኮ እና ኢትዮጲያ ተገናኙ❤❤❤❤❤❤❤

    • @hanamarew
      @hanamarew 8 месяцев назад +5

      ማይኮየ። ከዛ ከጉዋደኛህ ጋ የነበረህን ህብረት ሳይ ደስ አለኝ እሱም ጥሩ ልጅ ነው። ያስጎበኸኘን ቦታ ጥሩ ነው። ካልጨረሱት ፋኖ ሲገባ ይጨርሰዋል። ገንዘቡን ጥለው እንዲሄዱ አሳስብልን😂 ብዙ በልተዋል ይበቃቸዋል።

    • @girmaalemayehu1086
      @girmaalemayehu1086 8 месяцев назад

      ጥቭ😊ቭ😊​@@hanamarew

    • @sisayzeleke-k9j
      @sisayzeleke-k9j 8 месяцев назад +1

      @@hanamarewanchi geltu fano fandeya ye ethiopia ye amara ፀር koshasha

    • @meselemergia6003
      @meselemergia6003 8 месяцев назад +1

      dead@@hanamarew

    • @desalegnalemu9588
      @desalegnalemu9588 8 месяцев назад

      Wusha asmesay

  • @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
    @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ 8 месяцев назад +50

    እንደዚህ ውብ ታሪክ ውብ አገር እያለን በአሁን ስሀት ግን ስላም አጣን ዘረኞች በሽተኞች በዙብን የአላህ አንተው ስላሙን መልስልን አንድ አድርገን ያአረብ 🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @Adagnu-TheHunter
    @Adagnu-TheHunter 8 месяцев назад +73

    ቆይ ያልገባኝ ነገር ሰው ካጠፋ መተቸት መልካም ነው መልካም ስራን ሲስራ ማወደስ ክፋቱ ምንድነው ይሄ እኮ የብልፅግና ገድል አይደለም የአድዋ የድፍን ኢትዮጵያ ገድል እንጂ miko keep up brother

    • @doit-o2c
      @doit-o2c 8 месяцев назад +10

      ሰውዬ በዚ ሰአት እኛ የምንፈልገው ሰላም በአማራና ትግራይ በረሀብና ጦርነት የሚያልቁ ወገኖቻችን እፎይ የሚሉበት ቀን ነው ስለዚ የካድሬ ወሬህን ተነቀሰው

    • @Adagnu-TheHunter
      @Adagnu-TheHunter 8 месяцев назад

      እሱም እኮ በሐገራችን ያለ ትልቅ ችግር ነው ተረባርበን መስራት አለብን ግን ደሞ ይሄም የሐገሬ ትልቅ ታሪክ ነው የተራበን ለመርዳት ተብሎ የተሰራን መሳደብ አግባብ አይመስለኝም ለነዛም ለተቸገሩ ወገኖቻችን እየደረስን የተሰራም እያወደስን የቀረውን መንገዳችንን እንራመድ 💪​@@doit-o2c

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 8 месяцев назад

      ​@@doit-o2cወይ ሀበሻ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 8 месяцев назад +1

      ​@@doit-o2cትክክል ሰሜኑን እያደቀቁ ኦሮምያን እና ፊንፊኔ ማስዋብ

    • @sofiaabera4362
      @sofiaabera4362 8 месяцев назад +4

      @@doit-o2c ሲጅመር አማርና የሚገድለው እራሱ አማራ ወይም ፋኖ ተብያው ነው አደዋ የሁላችን ነው

  • @zomalink2502
    @zomalink2502 8 месяцев назад +11

    እንዲ ቁም ነገር ማቀረብ መልካም ነው። ሁሌ ስለጦርነት መስማት ለሚፈልጉ ስራፈቶች መድሀኒት ነው። በርታ ሌላ ብዙ የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች እንደምታሳየን ተስፋ አደርጋለው።🙏🙏🙏

  • @tekotatari
    @tekotatari 8 месяцев назад +2

    ሂድና ለመስተዳድሯ የደሀን ቤት አታፍርሺ በላት!!😡 አባቷን ደግሞ ደሀ አትግደል በለው!! አንድ ቀን ያ ሁሉ አማራ ሲሞት ትንፍሽ ያላልከሰ። ስራ ተብለህ ነው ሀ?! ድል ለፋኖ!!!

  • @Ruta2345
    @Ruta2345 8 месяцев назад +2

    Aren’t part of ባለጊዜ? Isn’t why you changed your religion? አባቱ ተረጋጋ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 8 месяцев назад +17

    ለአዳነች አበቤ በስደት ተከራተው የሰሩትን በሀገርም መከራን በልተው የሰሩትን የሰራነው ቤት እባክሽ አታፍርሽብን መልክት አድርስልን

    • @tube2341
      @tube2341 8 месяцев назад

      አፌማርር😂😂😂

    • @kabetube
      @kabetube 8 месяцев назад +1

      እውነትነው ተስፋአታስቆርጡን እዚህመከራችንን በልተንሰርተን አገርገብተንእናርፋለንብለን አሁንወጣቱተስፋቆረጠ😢😢😢አድርስልን

  • @nardi3585
    @nardi3585 8 месяцев назад +10

    ሰዎቹ በስራ ለይ ናቸው ወረኛውም እንደዛው

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 8 месяцев назад +1

    ሆዳም አተኮ ማለት ለገዘብ እምነትህን የቀየረክ ሰው ነህ ባለግዜ አደላችው አሽቃብጭጅ😮

  • @DjLove-g5t
    @DjLove-g5t 8 месяцев назад +4

    ወሬኛ ማንን ትሸውዳለክ ቀድመክ የተነጋገርከውን ድንገት እንደሔድክ ታወራለ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 8 месяцев назад +16

    እድሜ ለአብያችን ስንቱ ሲቀያየር ዘርፎ ሲሄድ እንጂ ባጭር ግዜ ወንበር እንቆ ሳይቀመጥ ጥሮ ግሮ ከሚወደው ለሚወደው ሀገሩ ጥሩ ስራ ስራ ።

    • @mominahussien7980
      @mominahussien7980 8 месяцев назад +3

      What?are you talking about this cruel,inhumane racist man?

  • @ጀማንጉስyoutube
    @ጀማንጉስyoutube 8 месяцев назад +14

    ገልቱ እኛ በሠው ሀገር አፈር ደሜ በልተን የሠራነውን ቤት እያፈረሰች ባይተዋር ያረገችን አሷ አይደለች

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 8 месяцев назад +1

    I knew it! ቆሻሻ ሲጀመር እዚ ተጎልቶ ያንተን ድራማ የሚጠጣልህ ሰው እንጂ እኛማ ገና ስትመጣ ነው የኣብይን ተልኮ ኣሽከር ሆነክ ልታስፈፅም እንደሆነ ያወቅነው! በጣም ነውረኛ ነትህ ደሞ በእርዳታ እና በሀይማኖት ስም ተከልለህ መምጣትህ! ልብህም እንደመልክህ መጥፎ

  • @Jojo45A
    @Jojo45A 8 месяцев назад +9

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞችም ቀና ብለን የምንኔድበት ቀን ቅርብ ነው አስመሳይነት ያስጠላል ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ace.500
      @ace.500 8 месяцев назад +1

      ማነው ፋኖ የአማራን ደሀ እያሰቃየ ያለ ወይ ድንቁርና

    • @mars-t3i
      @mars-t3i 8 месяцев назад

      ኦርቶዶክስ አማራ ብቻ ነው???
      ከሆነ ሁሉም ወጥተው ጴንጤ ይሁኑ

    • @mikaelfantaye8859
      @mikaelfantaye8859 8 месяцев назад +1

      **ዉይ! ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ! ደንቆሮው የተቀረው ሕዝብ ሁሉ እንደ እርሱ የደነቆረ የመሰለው ዘመን! .. አላዲን ያታለለው ንጉስ ፤ እርሱ እንደተሸበበ ሕዝቡ ሁሉ የተሸበበ እየመሰለው ... እንዲህ እራቁቱን በአደባባይ ይወጣል!**

    • @mikaelfantaye8859
      @mikaelfantaye8859 8 месяцев назад

      *ስነልቦናችንን ደጉ አምላክ በማያልቀው ቸርነቱ ያብራልን!*

  • @abmusicmix
    @abmusicmix 8 месяцев назад +4

    አህያ እና አህያ ተገናኙ

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 8 месяцев назад +1

    አንተ ሽልጥልጥ የኦሮሙማ ገረድ ቆየህ እኮ ከእነሱ ከወገንህ ከዚያ የኦሮሞ ባለሃብት ነው ከተባለ ሰው ጋር deal ካረክ በኋላ ነው ያንተ ነገር ያበቃው። ነፍስ ይማር።

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 8 месяцев назад +8

    😊❤አደዋ የነፃነታችን አርማ
    ዛሬም ይደገማል በፋኖው አማራ💪💪💪💪

  • @ትዝታ123
    @ትዝታ123 8 месяцев назад +3

    እነአዳነች አበቤ እና ደቀመዛሙርቶቿ የአድዋን ታሪክ እና ኢትዮጲያን ሊያጠፉ በየቀኑ እየሰሩ ያሉ ሰሆች እኛን ኢትዮጲያዊያንን አይወክሉም እነሱ በአውን ሰሀት ከአዲሳባ ውጪ የሚያስተዳድሩት የትም ቦታ የለም አዲሳባንም በቅርብ ተቀብለን አገራችንን ኢትዮጲያን እደቀደምቱ የታፈረች እና የተፈራች አርገን ከፍ አርገን እንሰቅላታለን ድል በግፍ ለሚታረደው ለአህማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 🙏🙏🙏

    • @ace.500
      @ace.500 8 месяцев назад

      ጉራና ወሬ ነው የሰለቸን የፃፍከውን የገባህ አይመስለኝም ሲሉ ሰምተህ እንጂ ራስህን ከጽንፈኝነት ነፃ አውጣ ከዛ አሸናፊ ነህ

    • @ትዝታ123
      @ትዝታ123 8 месяцев назад

      @@ace.500 አለቅላቂ ባዳ እደሆንክ ወሬ አጀማመርህ ያስታውቃል እኔምልህ ባገኝህ የቅማልን ያህል ክብር አልሰጥህም ስገልህ ይሄ ክፉ ጭቅላትህን በጥይት አቦካው ነበር !😡👈

    • @ace.500
      @ace.500 8 месяцев назад

      @@ትዝታ123 ተው እንጂ መጀመሪያ ጥላቻህን አጥፋ እራስህን ያጠፋሀል ዩቱብ ላይ ሰው አይጠፋም ተረጋጋ ገለቶ ፣🤣🤣🤣

  • @ahaduhome
    @ahaduhome 8 месяцев назад +1

    የተሰራው ጥሩ ነው።ግን በጎን አዳነች አበቤ ሰውን በዘሩ በብሔሩ ቤት እያፈረሰች እያፈናቀለች፣በኦሮሞ ሸኔና በአማራ ጥላቻ ያበዱ ሰዎች ግፍ እየሰሩ ባለባት ከተማ የሚሰራው ለማን ነው።የሰው ልጅ ሁሉ እኩል መሆኑን ገና ያላመኑ ለበቀልና ትውልዱ የማያቀውን የዘረኝነት ታሪክ እየዘሩ የተሰራው ሕንፃ ለማን ነው።ሕንፃ መሰራቱ ባልከፋ መጀመሪያ ግን የሰውን ሕንፃ ማፍረስ ቢቆም ጥሩ ነው።

  • @mulusewbirhanuayalew9041
    @mulusewbirhanuayalew9041 8 месяцев назад +1

    አጨብጫቢ !! የአድዋን ድል አንተነህ ያስገኘህው ? የአድዋን ድል ስታነሳ ሚኒሊክን ማሰብ አለብህ !! ቅዠታም !! ሚኒሊክ ዛሪም ንጉስ ነው !! ባንዳ !!

  • @AgewKemant
    @AgewKemant 8 месяцев назад +14

    "የደላው ሙቅ ያኝካል" 😢😢😢ምግብ እይደለም ወርቅ የሚተፋ መሬት ያላት (ኦሮሚያ ወለጋ) ህዝባ ምድራ እይቶት በማያውቀው በጦርነት በረሀብ በበሽታ እያጠቃች የምትጨርስ ኢትዮጵያ እና መሬዎቻ👹⛏️👹⛏️👹⛏️🙄😷

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 8 месяцев назад

      ደደብ አንተ ነህ ዋና አጥቂና አጥፊ ገዳይ አትግደል ሰላም አታጥፋ ሸለፈታም ።

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 7 месяцев назад +1

    አዳነች ፊት በጣም አሽቃበጥክ?! ገንዘብንና እውቅናን የሰጠህን ህዝብ አታሳፍር!! ማፈሪያ!!!!

  • @ትዝታ123
    @ትዝታ123 8 месяцев назад +1

    ማይኮ ግን ሌላ የምትሰራው ፕሮግራም አተነው ወይስ መንግስታችን ጥሩ እየሰራነው ብለህ ለሚታረደው ኢትዮጲያዊ እያሳየከን ነው 🤔😀😀😀

  • @addistube8191
    @addistube8191 8 месяцев назад +6

    ምነው አንተ ጀዝባ አሽቃበጥ የኦሮም ብልፅግና ምን ቃል ገብቶልህ ነው የልማታቸው ምስክር ነኝ ማለት ገመርክ አድርባይ😡😡😡😡

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 8 месяцев назад

      የተደረደረ ድንጋይ ለኢትዬጵያ ህዝብ በዚህን ሰአት ምኑም አደለም ህዝቡ በራብ ይንደፉደፉል እሱ ስለ ድንጋይ ያወራል

  • @GumaMedia12
    @GumaMedia12 8 месяцев назад +17

    Good idea 💡 🎉

  • @Dud-vo6mb
    @Dud-vo6mb 8 месяцев назад +3

    አማራን እያሰሩ እየገደሉ ብልጽግና የለም እኛ መቸም የብልጽግናን ስራ አንረሳዉም ድል ለፋኖ ??????

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 8 месяцев назад +1

    አንተ አሽቃባጭ ቀንሕ ደርሷል። የእዚሕ መንግስት አሽቃባጭን በሙሉ እንበቀላለን።

  • @DasesaTube23
    @DasesaTube23 8 месяцев назад +2

    አደዋን አያወሱ ምኒልክን ማጠልሸት ምን ማለት ነው አፈ ቅቤ ልቡ ጩቤ የሆን የዛሬ ትውልድ ተፈጥሯል ውሬ ብቻ ሆነበን ነገሩ

    • @ayutol9130
      @ayutol9130 8 месяцев назад

      መፍትሄው ሰርቶ ማሳየት ።

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 8 месяцев назад +3

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሰታሽቃብጥ አየንህ ማሽቃበጥ ባንተ ሲታይ የምር ያስጠላል

  • @DjLove-g5t
    @DjLove-g5t 8 месяцев назад +2

    ወሬኛ ማንን ትሸውዳለክ ቀድመክ የተነጋገርከውን ድንገት እንደሔድክ ታወራለክ

  • @doit-o2c
    @doit-o2c 8 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂ግብፅ ኤርትራና ሱማሌ ተባብረው ሀረር ድሬዳዋና አዳማን እኖስዳለን ሲሉህ በድሮን የጨፈጨፍከው አማራና ትግራይን ወደ አብይ አመጣዋለው ብለህ አትድከም ሁሉ ኬኛ የሚለው ኦሮሞ ሄዶ ይዋጋታል ማይኮ ግን ገርመኸኛል😢

  • @AbrihamAwoke
    @AbrihamAwoke 8 месяцев назад +3

    ጀግናው ሚኒልክ ሁሌም ትወደሳለክ

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 8 месяцев назад +6

    እንዴት አትገባ😮
    አቃጣሪ አይደለህ እንዴ
    የኛ የጦርነት ዘማች 😆
    ተረሳ እንዴ?🤨🤨🤨

  • @henokkebede6801
    @henokkebede6801 8 месяцев назад +1

    የታሪኩን ባለቤት የረሳ ተረተረት አስኳሉ የታለ ዝም ብለህ አታሽቃብጥ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 8 месяцев назад +8

    ወንድማችን ሚኮ እናመሰግናለን በርታ

  • @HassanJimmawe-ul5zd
    @HassanJimmawe-ul5zd 8 месяцев назад +6

    ክብር ለጀግኞች አባቶቻችን ይሁን ።❤❤❤❤

  • @lozatube2125
    @lozatube2125 8 месяцев назад +1

    ታሪክን አጥፊ መንግስት ጥሎብን ምንም ማድረግ አይቻልም ፈጣሪ የእውነት አምላክ እሱ ይፍረድ

    • @lilibelay8821
      @lilibelay8821 8 месяцев назад

      አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @alialax4188
    @alialax4188 8 месяцев назад +6

    የዛሬው ፕሮግራምህ ልዩ ነው በርታ

  • @kuware5780
    @kuware5780 8 месяцев назад +2

    አንዳንድ ጊዜ የትልቅ ታሪክ ባለቤት ለመሆን ትንንሽ ሰዎች ይመረጣሉ

  • @solomontesfay2806
    @solomontesfay2806 8 месяцев назад +1

    አሽቃባጭና ጥቅመኛ መሆንህን ያወቅነው ያሳደገችህን ቤተክርስቲያን በእቃ ስትቀይር ነው

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 8 месяцев назад +6

    አላህየ ዝምታ ወርቅ ነዉ ብለዋል ዉዱ ነብያችን ረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ
      @ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ 8 месяцев назад

      የት ላይ ነው እንደዚህ ያሉት አይ ሙስሊምች ሁሉን መሀመድ አለ ውሸትና ማስመሰል አያልቅባችሁ

  • @tenkirreta3293
    @tenkirreta3293 8 месяцев назад +1

    አይ ባለቀ ሰአት ማጨብጨብ ጀመርክ
    ኦኦ እረስቼዉ ነዉ ግዜዉ የናንተ ነዉ ይሉሃል ጆሮ ለራሱ ባዶ ነዉ

    • @helenmanna4743
      @helenmanna4743 8 месяцев назад

      የተሰራን ስራ ማድነቅ ማጨቡጨቡ አይደለም አይ አለማወቅ ጥሩ ስራ ሲሰራ ጥሩ ማለት መጥፎ ነገር ሲታይ መጥፎ ማለት

  • @yosephgeto1345
    @yosephgeto1345 8 месяцев назад +2

    እንዴት ትልቅ ነገር አይተህ ሞተሀል በል የሀገሪቱን ሀብት አግበስብሰው ይዘው ይቺን ቢሰሩ ምን ይደንቃል ለህዝቡ የሚጠቅመው ምንም አንዳች ነገር የለም ሚኮ የሚለብሱት ልብስስ የቅንጦት አይደል ለምን አልጎበኘህም? ለደሀው ህዝብ መጥቀም ባይችሉ በህይወት እንዲኖር ለቀቅ እንዲያደርጉት ፣ ኑሮ ውድነቱን እንዲያረጋጉለት ንገራቸው እግረ መንገድህን ን። ዛሬ የሆነ ተልኮ ቢኖርህ እንጂ ....ደሀውን ህዝብ ይጠቅማል የሚል ስራ አልታየኝም።

  • @Kb-zt4eh
    @Kb-zt4eh 8 месяцев назад +1

    ምነዉ መልእክቱን አንብበህ ስትጨርስ ዋናዉን ምኒልክ ለምንድነው ያልጠራህዉ። ADWA all about ምኒልክ!!!

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 8 месяцев назад +2

    ማይኮ 33ሺ ሄክታር ሊሆን አይችል ምንአልባት 33ሺ ካሬ ሊሆን ይችላል የ አ አ ከተማ እንኩዋን52ሺ ሄክታር ነች

  • @ethio640
    @ethio640 8 месяцев назад +8

    ማይኮ በለጸገች 😄

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 8 месяцев назад +3

      ወይ ከደህና ተወለድ ወይ ከሀብታም ተጠጋ ይባል የለ

    • @ethio640
      @ethio640 8 месяцев назад

      @@lifeat2401 እውነት ብለሃል!!

    • @helenmanna4743
      @helenmanna4743 8 месяцев назад

      ጥሩ ስራ ነዉ ያሳየዉ ምን አረገ ምነዉ ጥሩ ስራ ማየት ጠላን

  • @tadast7771
    @tadast7771 8 месяцев назад +1

    Wektu aydelm atachebchb tormet laynen yh yemtasayen hulu besew dem yetesera new ante tekefloh new

  • @Debevbsbg
    @Debevbsbg 8 месяцев назад +1

    አኛ እኮ ከሰፊው ከኦሮም: ከትግራይ: ከአፋሩ : ከደቡቡ ጋር ጥላቻ የለንም ነገረ ግን በስልጣን ላይ ለመቆየት ሲል ጦርነትን አቅዶ: ፕሮጀክት ነድፎ በህዝብ ላይ ግፍ ከሚፈፅም ከሚንቀሳቀስ ከአብይ አህመድ መራሹ ብልፅግና ጋር ነው ፀባችን።
    ድል ለአማራ ህዝባዊ ሃይል ፋኖ ይሁን። ፋኖ ያሸንፋል።💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪🎈

    • @ayutol9130
      @ayutol9130 8 месяцев назад

      ድል አባታችን ቤት በ24 ሰዐት እንገባለን እየመጣን ነው ቅዠታም ፋኖ።

    • @Debevbsbg
      @Debevbsbg 8 месяцев назад +1

      @@ayutol9130 ሆዳም: አደርባይ: ተላላኪ:ገረድ ባሪያ መቸም እንዳንተ ያለው ከጨለማ ህይወት አይወጣም።

  • @ethiolove2517
    @ethiolove2517 8 месяцев назад +2

    ቀጣይ ዶ/ር አብይ ብሮ እንጣብቀሌኝ ጌታ ከኛ ጋ ከሆና ማን ይቀወመናል😘

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 8 месяцев назад +1

    የአሽቃባጭ ምኒስተር ዴታ እውነትህን ነው በራብ እና በጦርነት የሚንገላታ ህዝብ ምን ይሰራለታል ጭራሽ አይገባንም እየየም ሲደላ ነው

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 5 месяцев назад

    በኛው አድገህ በኛው ዝናን ተጎናጽፈህ ሆድ አደሮች ቢሮ ገባህ ብ ምን አቅም ኑሮህ ተጠቀምክ ሁሉም ነገር አልጋ ባልጋ ሆነልህ ይህንን ልጅ ስብስክራይብ ያደረክ ኢትዬጲያዊ ሁሉ የዚህን ልጅ ምንነት ልትማሩበት የሚገባው የፒያሳን ታሪክ እንዲዘግብ የተፈቀደለት ይሄ ለጥቅም በብልጽግና ካድሬ ፕሮቴስታንት የተጠመቀ ኢትዬጲያን እያፈረሱ ካሉት ጎን የቆመ የእፍኝትን የዚህ ዘመድ ስብስቦችን እያገዘ ይለ ነውና ስብስክራይብ ያደረክ ኢትዬጲያዊ ሁሉ ልትስርዙ ይገባል

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 8 месяцев назад +7

    Dansaadha. Continue more language worldwide. መልካም ነው

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 8 месяцев назад

      Abiyn Allah yakoyyew gin kegonnu yallu borburew cherresut alasserrutm eyyaffenakkelu eyyagetu eyyaferredu alasserrutm lemangnawm lig berata tenkirkettlbbet

  • @seidtubee
    @seidtubee 8 месяцев назад +1

    እስኪ አላህ ሠላሙን አምጥቶልን በፍቅር ተደጋግፈን እንለወጥ😢

  • @mahedereselam5505
    @mahedereselam5505 8 месяцев назад

    ምነው ሚኮ አዘጠዘጥክሳ ኧረ አታዘጥዝጡ አቶ አብይ የጋዳፊን አንድ እጅ እንኳን አልሰራም ወደፊትም እጣው የጋዳፊ እንደሚሆን የማይቀር ነገር ነው እግዚአብሔር ሐገሩን የህዝቡን ልብ ሁሉ አሳልፎ ሰጥቶት ነበር ምን ያደርጋል እንደአብይ ያለ እድለቢስ አይቼ አላውቅም ጨካኝና አረመኔ ነው በእድሜያችን ያላየነው የሰው ልጅ ደም በምድሪቷ ላይ እንደጎርፍ ፈሰሰ አሁንም እየፈሰሰ ይገኛል ከትግራይ አማራ ወለጋ ከደቡብ እየተጋዘ የሚያልቀው ወታደር አይ ወላድ ይልቅ ከምታሸረግዱ ቆም ብሎ እንዲያስብ ለሰላም ምላሽ እንዲሰጥ ንገሩት በሚጣልላችሁ ትርፍራፊ አታጨብጭቡ አጨብጫቢ ሁላ

  • @Teferimeseker-h9h
    @Teferimeseker-h9h 8 месяцев назад +1

    እርማት 33000 ሄክታር ሳይሆ 3.3 ሄክታር ነው ወንድሜ

  • @gessessenigusse7670
    @gessessenigusse7670 8 месяцев назад +1

    አሺቃባጭ ነክ ሁድም

  • @esumersha6268
    @esumersha6268 8 месяцев назад +1

    ሸወድክ ማለት ነው? ጀዝባ

  • @mamillatube
    @mamillatube 8 месяцев назад

    አንድ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር ለዚህ ነፃነት ያበቃንን ምኒልክን አለማንሳታቸው ምድረ ዘረኛ ቱሪናፋሁላ

  • @SelamSelamZ
    @SelamSelamZ 8 месяцев назад

    ማይኮ እንወድሀለን ነገር ግን አዳነች አቤቤን ለማግኘት ሌላው እድል የለውም ላይ የትፕገኘበት ምክንያቱ እምነታችሁ እድ ለሆነ ነው ነህ ደግሞ አብይን ናግኘትህ እደማይቀር ነው እናም ያው አንድ ስለ ሆናችሁ ነው ሚኮዬ ግን በራክ እንወድሀለን ።

  • @AliTu-jc9jg
    @AliTu-jc9jg 5 месяцев назад

    ለብልፅግና አታሽቃብጥ ዘር ተለይቶ እያለቀ አድሳ አበባ አገቡ የተባለ ህዝብ ምንም ብትለኝ አልሰማህም እናዛ የኖቶየህፃናት. ዴም አረስቱ ስራ ቀይር የሚጠቅምህን አታሽቃብጡ

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh4817 8 месяцев назад +1

    አንች አትበል ለሰዎች ክብር ስጥ ታረም

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 8 месяцев назад +1

    ነፍሱን በገነት መለስ ዜናው እሱ ነው ለዚህ ያቆየልን አብይማ ለማፍረስ እየታገለነው ድል ለፋኖ💚💛❤💪

  • @saadasaadaa6533
    @saadasaadaa6533 8 месяцев назад

    ኢቶጲያ ነፃነቷን የምናየው በፋኖ እና በፋኖ ብቻ ነው እስካሁን ሙተናል ተፈናቅለናል ወገናችን አልቋል ከአሁን ብሖላ ግን ኢቶጲያ ከፍብላ ትታያለች ፋኖ ይንገስ

  • @BinyamKassaye-zi8mw
    @BinyamKassaye-zi8mw 8 месяцев назад

    ቅድሚያ ለአቃጣሪዎች ከንቲባ ፅ/ ቤት ይፈቀዳል ምን ይደንቃል !! ሚሊዮኖች ችግራቸውን ለመጠየቅ 5 አመት ሆናቸው ከንቲባዋ ጋርለመቅረብ ።

  • @aymana1552
    @aymana1552 8 месяцев назад

    የዉ አየቶቼ ተወግቶ ሞቶ ሀገሬን
    አስከበሩ በገዘ ሀገረቸዉ አሞረ በለቸዉ
    ይሁን አልፎወል ግኒ ግኒ ጠበሰችንን
    ሚነከኩን ደንቆሮ ቆሞ ቀሮች ቢተዉን

  • @realtube6031
    @realtube6031 8 месяцев назад +10

    ሁሉም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ ይቀልዳል አንተም ያዉ ነህ ምን አገር ነች አንዱን አቅፋ አንዱን እየጨፈጨፈች ያለች አሮጊት አገር ነች እናንተ አገራችን ኢትዮጵያ እያላችሁ እስከመጨረሻ ቀልዱ አፊዙ

    • @getachewnekere1980
      @getachewnekere1980 8 месяцев назад

      ከምድረ ገጽ አጠፋዋለኸ ያለውን ጁንታውን ጠይቅ።

    • @doit-o2c
      @doit-o2c 8 месяцев назад

      @@getachewnekere1980 ጁንታው ጁንታው አትበል ለዘመዶቻችሁ የምትሰጡት ኮንደሚኒየም አለቃችሁ አብይ መሳሪያ ለመግዛት የሚሸጠው ግድብም ሆነ አየር መንገዱ እንዲሁም መልካም የነበረን ዲፕሎማሲ የተገነቡት በትግራይ አገዛዝ ነው ብልፅግና ከመጣ አንድ የሰራው ነገር የለም ከማፍረስ በስተቀር ከሱ የበለጠ የሚገርመኝ አምስት ኪሜ በነፃነት መንቀሳቀስ በማይቻልበት ሀገር በየቀኑ በሺዎች በሚሞቱባት ሀገር ዛሬም የዚ መሪ ደጋፊዎች ማየቴ በጣም ይገርመኛል 😥😥😥😥😥😥😥

    • @helenh6930
      @helenh6930 8 месяцев назад

      ምቀኛ

    • @realtube6031
      @realtube6031 8 месяцев назад

      ​​​@@helenh6930ሄለን እኔ እያልኩ ያለሁት ብትረጅልኝ ደስ ይለኛል ኢትዮጵያ የሚል ሁሉ ከልብ ቢሆን ደስ ይለኛል ግን ሁሉም በዉሸት ኢትዮጵያ አገራችን ይላል ይህ አይመቸኝም ገንዘብ ዛሬ ለማግኝት ከባድ አይደለም ሁሉም ያገኝዋል በዛ ገምተሽዉ ከሆነ ዛሬ ገንዘብ ለሚያመልክ በጣም ቀላል ነዉ እኔ እሱን ብዙም ቦታ አልሰጠሁትም ምክንያቱም እየተገኝ ያለዉ ገንዘብ በዚህ ሰዓት ትልቅ ሚስጢር አለዉ ብየ እገምታለሁ ላንቺ ቢቀርብሽም ጥሩ ይመስለኙል ማለት ብዙ ጠቃሚ አይደለም ግን የዉሽት ኢትዮጵያ ስተጠራ ያናድዳል አማራዉን ትግሬዉን ኦሮሞን የምትጨፈጭፈዉ ኢትዮጵያ እኮ ነች ትንሽ አያሳስብሽም

    • @realtube6031
      @realtube6031 8 месяцев назад

      ​@@getachewnekere1980​​​​እኔ እያልኩ ያለሁት ብትረዳልኝ ደስ ይለኛል ኢትዮጵያ የሚል ሁሉ ከልብ ቢሆን ደስ ይለኛል ግን ሁሉም በዉሸት ኢትዮጵያ አገራችን ይላል ይህ አይመቸኝም ምክንያቱም የዉሽት ኢትዮጵያ ስተጠራ ያናድዳል አማራዉን ትግሬዉን ኦሮሞን የምትጨፈጭፈዉ ኢትዮጵያ እኮ ነች ትንሽ አያሳስብህም ጁንታ ብቻ ተጨፈጨፈ የምትል ከሆነ በህዝቡ ሞት እየቀለድክ ነዉ ያለኸዉ ማለት ነዉ ስለዚ በሃቅ ኢትዮጵያ እንበል

  • @tenawudenekew8931
    @tenawudenekew8931 8 месяцев назад +2

    Yemotelish kerto yedeferesh, yechekonesh , be
    drone hizbochuan yemifejew zemenawi ye turk worari bela yiluhal yihe new ..Butiti getach

  • @ተምርዩቱብ-በ5ሸ
    @ተምርዩቱብ-በ5ሸ 8 месяцев назад

    አሽቃባጭ ነህ ንፁሀን ሰዎች ገብሬዎች እየተገደሉ አንተ እዚህ ትበፃደቃለህ ማፈሪያ ድል ለጀግናው ለማይበገረው ለአማራ ፍኖ

  • @Zray-rx8ps
    @Zray-rx8ps 8 месяцев назад

    ትልቅ የዉሀ ማጣሪያ ገንዳ ሰርቶ አድዋ ቢባል አይሻልም ነበር? የአዲስ አበባ ህዝብ ማሸነፍ የሚፈልገዉ ድህነትን ነዉ! ታይታ አይደለም!

  • @abetube8757
    @abetube8757 8 месяцев назад

    ማነው ያለው እምዬ ሚኒሊክ የተናገሩትን በንባብ አሠማህን የትግሉ መሀንድሥ መሪውን ግን ሥማቼውን መጥራት ከበዳችሁ😄

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie 8 месяцев назад

    መንፈሳችሁም ሆነ እምነታችሁ አንድ ስለሆነ እንዳትገባ ማን ይከለክልሃል? አንተ ሆድ አደር ኢሉሚናንት መናፍቅ!!

  • @tadelelakew
    @tadelelakew 8 месяцев назад +3

    ምን ዋጋ አለው ከሚሰራው ጥሩ ስራ
    የሚሞቱት እና የሚፈናቀሉት ይበልጣሉ እና እነሱን ብትጎበኝልን ይሻለናል

  • @terefbehayiluteref
    @terefbehayiluteref 8 месяцев назад +1

    2.1ቢሊየንብር የፈጀው እዳሳትነው
    አይደል ይሄቤት

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 8 месяцев назад

    🔴 ሚኪ አድዋ 00 ን ከአናቱ ከላይ ያለዉን ምልክት አይተኸዋል ግን ያኔ በማ ብር እንደተሰራ ስታዉቅ ታዝለህ

  • @ethiopianall554
    @ethiopianall554 8 месяцев назад

    ብሽቴ እናትህጨልብዳልህ ስንት ስዉ እየገደለች ያለች ሴቴ ምንአባክ ታሽቃብጣለህ አንት ዴቃላ ብሽ

  • @Israelxox
    @Israelxox 8 месяцев назад +2

    Bale’ Gizewoche 😂😂😂

  • @benana2574
    @benana2574 8 месяцев назад

    ይሄን ልጅ አንገቱን የሚቀላው እንዴት ይጠፋል ለነገሩ የባለጊዜዎች ጉሮሮ ሆኖ ማን ይንካው

  • @demozkidanie
    @demozkidanie 8 месяцев назад

    ዜሮ ዜሮ ብሎ አድዋ የለም እንዳተ እምነት ተገላባጭ ስለሆነ ነው ይህም እንዳተ ክንቱ ማለት ነው!!!

  • @REDIETSEYOUMKEBEDE
    @REDIETSEYOUMKEBEDE 5 месяцев назад

    Stay blessed this is ma real generation u are our role model mikooo God bless you I feel happy and blessed still we have blessed mind generation like u and who wanna makes us united Ethiopia dispute our a lot of problems. Within all of our poverty and problem Ethiopia is ourbmom period.

  • @User76148
    @User76148 8 месяцев назад

    33,000 ሄክታር ሳይሆን አንድ ሄክታር እንኳን አይሞላም። 33,000 ካሜ ማለትህ ነው?

  • @sgtransitspeedlimitergps6353
    @sgtransitspeedlimitergps6353 8 месяцев назад

    33,000 ሄክታር አላለም? ምን አይነቱ መሃይም ቢሆን ነው ማገናዘብ የተሳነው።

  • @Alpha-12344
    @Alpha-12344 8 месяцев назад

    አታስመስል ባክህ ነገ ሞቅ ሲልህ ሐገርህን እንደ ሐይማኖትህ ትሸጣለህ

  • @MitkeEshetu
    @MitkeEshetu 8 месяцев назад +2

    Ehe eko yebefete yejegunchu new environment yahunchu sew bela mingeste aydelem.

  • @bebebekele6202
    @bebebekele6202 8 месяцев назад +5

    አይ ማይኮ አራዳ ሲያረጅ አቃጣሪ ይሆናል ማለት አንተ ንህ አዳነች ቢሮ ቀጥብለህ የምትገባው አንተማነህ

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 8 месяцев назад +3

    This is a learning opportunity. Thank you ሚኮ

  • @Teshaleteshale-qy5xm
    @Teshaleteshale-qy5xm 8 месяцев назад +8

    ክፍል ሁለት እንፈልጋለን ማይኮ

  • @bayalogos4895
    @bayalogos4895 8 месяцев назад +1

    ምንይልክ ሞቶም ይገዛል

  • @FiyaTad
    @FiyaTad 8 месяцев назад +3

    Dad, I am proud to be ur daughter and called by ur name. Le hagerh ashara askemitehal wagam keflehibetal at the end of the day lifatih tekitro tekeflual. Endih aynet tilk tarikawi sira lay tesatafim ashara askemachim silehonk des blognal

  • @MesretBirle
    @MesretBirle 8 месяцев назад

    ከታሪክ ግንባታ በከንቲባዋ ጠንካሬ እና የአመራር ሰጨነት ወሳኔ

  • @fatema7
    @fatema7 8 месяцев назад +2

    ማይኩ እስኪ አዳነች አበቢን አንድ እድሰጠኝ ጠይቅልኚ እግርምገድኽን ❤

  • @Bebek-tj9ez
    @Bebek-tj9ez 8 месяцев назад

    ሁሉም አብሮ እየኖረ ነዉ ያስቸገረን የአማራና የኦርቶዶክስ አካሄድ ነዉ አንድም የሚወዱ የለም ከአማራና ከኦርቶዶክስ በሰተቀር

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 5 месяцев назад

      ሁሉም አብሮ እየኖረነው እኛ ያሰቸገረን ጥንቡ ጋላና ጴንጤ መጤው ነው ግማቱ

  • @የሂወትመንገድYouTube
    @የሂወትመንገድYouTube 8 месяцев назад +1

    ሀገሪቱ በጦርነት እየተናጠች ስለምን ልማት ፕሮጀክት ነው የምታወራው ። ሰው ሳይኖረበት ሀገር ቢለማ ምን ቁምነገር አለው ማይኮ በመልካም ስራዎችህ የኢትዮጵያ ህብዝ ያከብርሀል ያደንቅሀል በዚህ ስአት ግን እንደዚህ አይነት ከሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ጋር የማይሄድ የቁማር ፓለቲካውስጥ ባገባ መልካም ነው

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 8 месяцев назад +1

      የምን ፓለቲካ ነው ይሔ የነበረ ታሪክ ነው የሚያሳየን ያለው እና ምን እንዲሆን ነው ምትፈልጉት ሚኮ እኮ ሰርቶ የሚኖር ሰው ነው የኢትዬጰያ ፕሬዝዳንት አደለም ሚኮን ተፉቱት

    • @ayutol9130
      @ayutol9130 8 месяцев назад

      ሁሉም ሰው ጦርነት ውስጥ መግባት አይችልም ሥራ የሚሰራ ይሰራል 4 ኪሎን በ24 ሰዐት የሚገቡ ይዋጋሉ

  • @benana2574
    @benana2574 8 месяцев назад

    እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ ይህ ልጅና መሰሎቹ በማር የተለወሰ የኦሮሙማን መርዝ ነው ለማያውቀው መሀይም ህዝብ የሚረጩት አይዞህ በርታ የምትሉት ታቀቡ

    • @MekiyaBule
      @MekiyaBule 8 месяцев назад

      ሐገርንና ታርክን በትክክለኛው መገንባት ኦሮሙማ ከሆነ ?ኦሮሙማ ለዘላለም ይኑር ።ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊውን እግዚአብሔር ይባርክ ።

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 8 месяцев назад

    በጭባጫ Etv ለምን አትቀጨርም ፈሪ ልዬ ተአምር የምትሰራ ይመስል ህንፃው አስፈራኝ ትላለህ ሂድና ንግድ ባንክ አጠገብ ቁም ፍርሀትህ እንዲቅህ

  • @ElsabetGeto
    @ElsabetGeto 8 месяцев назад +1

    አፈር ግባ

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 8 месяцев назад +1

    አሽቃባጭ

  • @teddygirma5135
    @teddygirma5135 8 месяцев назад +2

    ቀልዳችሁ አይጠገብም !!!

  • @mominahussien7980
    @mominahussien7980 8 месяцев назад +2

    Ashkabach......

  • @FiyaTad
    @FiyaTad 8 месяцев назад +2

    Miko arif akirbehal. Bravo. I hope u had a good time with my dad

  • @tube2341
    @tube2341 8 месяцев назад +2

    ወይኔ ሚኮ ተበላህ ከዚበኋላ ካለ ጋርድ እንዳትንቀሣቀሥ ወንድሜ ዘመኑ ከፍቷል 😢