የዚህ ውበት መነሻው ሃሳብ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 151

  • @susuki4693
    @susuki4693 17 часов назад +1

    የሚገባን ልማት እና እድገት ብቻ ነው።ክብር ይገባሃል ።❤❤❤❤❤❤

  • @abebewolde3979
    @abebewolde3979 20 часов назад +3

    Nothing beats a man with a good heart and integrity

  • @SenaitBayisa
    @SenaitBayisa 19 часов назад +1

    ጀግናው ማሪያ ተደንቄአለው ነገሮች እንደ ተአምር በፍጥነት ዘንበውብናል ። አንዱን አይተን ተደንቀን ሣንጨርሥ ሌላ መደነቅ አረ ተባርከ ቅር። ሀሣብ ሚዲያዎችም እጅግ አመሠግናለው ሠው ሢሠራ የሠራውን መግለጥ ማመሥገን ዕረፍት ይሠጣል

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel2306 18 часов назад +2

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ስላገኘን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን አብቹ እረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @wandmujenbare-lw2uc
    @wandmujenbare-lw2uc 21 час назад +3

    ❤❤እንዳተ አይት መሪ ስለሰጠን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን!!❤❤

  • @AmanuelWoube
    @AmanuelWoube День назад +19

    7:06 "መጨከን አለብን ልጆቻችን ድህነትን እንዳይወርሱ ፣መቆሸሽን እንዳይወርሱ፣ ኃላቀርነትን እንዳይወርሱ...."

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 День назад +8

    ስራ ስራ አሁንም ስራ ሀገር የሚቀየረው በስራእና በስራ ብቻ ነው ‼️ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 🏆🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @matthewosabebe2276
    @matthewosabebe2276 День назад +4

    My humble PM! እግዚአብሔር መከናወንን ሰጥቶሃል! ተከናወን!

  • @MDMD-j5d1y
    @MDMD-j5d1y День назад +10

    ፈጣሪ በነገር ሁሉ ይርዳህ ።በእውነት ፈጣሪ ስለረዳህ እንጂ .....ከባድ ነው።ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ጤና ከፈጣሪ ይጨመርልህ።

  • @TesfayeKassa-e9w
    @TesfayeKassa-e9w День назад +13

    አኔ የሚገርመኝ ጠቅላይ ሚንስትሩ የሚያወሩትን የሚሰሩ የተግባር ሰው ናቸው አንድም ቀን ከአፋቸው መጥፎ የማይወጣ በጎ ሰው ሀኖ ሳለ እኛ ግን ለምን?

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 День назад +8

    As always good job. We follow you!

  • @birukabera4460
    @birukabera4460 День назад +7

    እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ካልሆነ ይህ ሁሉ ስኬት ከየት ይመጣል። ጌታ ይባርክህ🙏

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 День назад +7

    ድህነት በኛ ትውልድ ይብቃ ‼️

  • @adonawitsamuel
    @adonawitsamuel День назад +61

    የቀድሞ አለቃዬ የአሁኑ ጠሚንስትሬ በስራህ ሁሌም አከብርሐለሁ። ያ በ2002, 2003, 2004ዓ.ም ስታጋራን የነበሩ ህልሞችህ በወቅቱ በብዙ አላዋቂዎች ዘንድ እንደ እብድና ጉረኛ ቢያስቆጥርህም የሚደነቁብህና የሚያደንቁህ ያበረታቱህ ነበር። ያ ባለራዕይ ወጣት ህልሙን ሲያሳካ ማየት ያስደስታል። ወንድሜና መሪዬ በምትሰራው ሁሉ የገባቸው ይከተሉሐል። ያግዙሐል። ያልገባቸውና አውቀው የተኙቱ ይቃወሙሐል። አንተ ግን አይሞቅህ አይበርድህ ትኩረትህ ስራህ ላይ ብቻ ነው። በርታታታታታ። አክባሪህ።

    • @solomontesema9201
      @solomontesema9201 День назад +7

      እኔ ለአንዲት ደቂቃ ላገኘውና ላወራው የምመኘውን ሰው ነው።

    • @sofisofi4510
      @sofisofi4510 День назад +3

      ተባረኪ እሕቴ

    • @Brookbaba
      @Brookbaba День назад +10

      ወንድሜ ብዙዎች ይሄን ሰውዬ እንደ ሴረኛ፣ ወሬ ብቻ የሆነ እና መሰል ስሞችን ይሰጡታል። አንተ እና መሰል ሰዎች በቻላችሁት መጠን የምታውቁትን ለህዝቡ ማሳወቅ ይኖርባችኋል። ያለዛ ሆዳሞች ተረባርበው ህልማችንን እንዳይነጠቁን እሰጋለሁ።

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 День назад +5

      ደግሞ ቅን ስው መሆኑ ያስታውቃል

    • @TesfayeEndale-d3f
      @TesfayeEndale-d3f День назад +1

      ህዝቤና ኑሯችን እንደት ይታይ ወንድሜ

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 23 часа назад +3

    ለኢትዮጵያ መልካም መሪ ነህ አምላክ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይሰጥህ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤ እንወዳሃለን

  • @احمدياسين-غ4د
    @احمدياسين-غ4د День назад +8

    Doctor Abiy Ahmed Allah yitebikih 🤲

  • @letlivewithmercy3132
    @letlivewithmercy3132 День назад +30

    ማን ይሆን እንደ አብይ ወደፊት ትንቢት እየተናገረ እየሰራ ይሚኖረው??? ❤️🇪🇹❤️

    • @MelatyohannesMaramawit-cr4ol
      @MelatyohannesMaramawit-cr4ol День назад

      Ebet neke, ye sew dem eyafesesk hager megembat men malet new???entet edetelawachew, ye ETHIOPIA hizb selechet belotal,, ategedelo ye ETHIOPIAN hizb... medre setanam ye Areb ashekeroch👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

    • @solomeabebe9347
      @solomeabebe9347 День назад +1

      A collective of moron cadres paid by Abiy the psychopath

  • @JMCH555
    @JMCH555 День назад +23

    Thanks dear Pm Dr Abiy Ahmed 🇪🇹♥️🙏

  • @abekm4063
    @abekm4063 День назад +4

    I knew you would prevail, never doubted you from the get-go. God bless you 🙏

    • @solomeabebe9347
      @solomeabebe9347 День назад +1

      KKKKKKKKK you should be one of those idiotic moron, Prove to me the existence of freedom of movement and speech.

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 День назад +4

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር እንደሆነ ስኬትህ ምስክር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ♥️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🌷🌹🌷💮🌼🌸💐🌹🌺🌷🌹🌷💐💮

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 День назад +6

    Thank you Ethiopan primminster Dr Abiy Ahmed 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HabtamuFeyisa-jc5jr
    @HabtamuFeyisa-jc5jr День назад +10

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ያበርታህ ይሸፍንህ we love you pm Dr Abiy Ahmed

  • @Sol-Godelias
    @Sol-Godelias День назад +7

    ጀግናችን መሪያችን ዛሬ ፊትህ ላይ ያየሁት ደስታ እና ሙሉነት ልዩ ነው እግዚአብሔር ያሰብከውን መልካም ስራ ያግዝህ❤❤❤🎉🎉

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 День назад +9

    አብቹ የአይናችን ብሌን ነህ!

  • @Muler-G20
    @Muler-G20 День назад +1

    1000 አመት ንገስ የምትሉ ሰዎች ግን አናሳዝናችሁም። አድናቃህ ነኝ ግን በልኩ

  • @letlivewithmercy3132
    @letlivewithmercy3132 День назад +4

    እግብሄር እንዳተ ፈቃድ ይሆንልን እንደ ምህረትህ ጠብቀን

  • @habtemariamgemechuolani6482
    @habtemariamgemechuolani6482 День назад +10

    My man may God bless your vision, You inspired me alot your interviews are always inspiring.

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r День назад +10

    አብቹዬ ማሪያምን ዛሬ ፊትህ ላይ ያየሁት የሚነበበውን ፍፁም የሆነ የደስታ ስሜትህን ፈጣሪ ሁሌም ደስታህን ሐሴትህን ያብዛልህ ኑርልን ፈጣሪ አንተንም ሙሉ ቤተሰብህን ቲምህን ይባርክልን ለሰራኸው ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን ኑርልን፡፡

    • @adbe5876
      @adbe5876 День назад +1

      ደነዝ ኦነግ

  • @millii1
    @millii1 19 часов назад

    Thank you!!! The best Ethiopian PM. ፀጋዉ ይብዛልሕ

  • @abdurahimababilo-w2n
    @abdurahimababilo-w2n День назад +5

    አብቹዬዬዬዬ ዕድሜ እና ፀጋውን ያስፋልህ የተጨቆነ የተጣለን ከተማችንን አየይልን አበት ውበት የቀረ ነገር ቢኖር መስተዳድር ላይ ትልቅ ለውጥ ይንፈልጋለን ችግር አለ ይፈረጥልን በተረፈ እናመስግናለን ለዚህ ነው የምንወዶት የምናክብሮት ኑሩልን ወደፍት ...!!!!

  • @moubarikabdi6210
    @moubarikabdi6210 День назад +2

    Thanks dear prime ministre Abiy❤❤long life for u❤

  • @Addistoday
    @Addistoday День назад +5

    ❤❤❤❤ጅማ

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 День назад +1

    ይን ሰው የሚቃወም ሠይጣን ዲያብሎስ ብቻ ነው

  • @Kassegntadele
    @Kassegntadele День назад +3

    ምን ማለት ይቻላል በቃ ትችላለህ ጠቅላዩ!!!!!!!

  • @abdurahimababilo-w2n
    @abdurahimababilo-w2n День назад +1

    ትክክል እኔ ያለውበት ከተማ ንውሆርልያንስ ጥቆሮች የሰሩት 100 አመት የሞላቸው የምጎበኙ ትልቅ ገብ ያላቸው ከተሞች አሉ ምስክር ነኝ እንድህ ነው ታርክ ማወቅ የተማሩ የተመራመሩ መር ዕድመ ይስጦት አንበሳ !!!

  • @AbdulazizAman-xi7uu
    @AbdulazizAman-xi7uu 17 часов назад

    የታደልነው ነገር ሃሳብ ነው አላለም ገንገበት።

  • @OmarNuri-x2d
    @OmarNuri-x2d День назад +3

    ጀግና ህዝብ ጀግና መሪ

  • @pastormihretkebede935
    @pastormihretkebede935 День назад +5

    Be strong my visionary leader and respected PM
    More and more blessings upon you

  • @ЕрмиясСинке
    @ЕрмиясСинке День назад +2

    God bless you!

  • @ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል

    ሀገሬ በየሶስት ቀኑ አያሌ ፕሮጀክቶች የሚመረቁብሽ ሆንሽልኝ እሰይ እሰይ ብዬሃለሁኝ። አምላክ ጠላቶችሽን አስገዝቶ ከዚህም በላይ ትንሳሄሽን ያሳየን።
    ከጠቅላይ ሚንስትራችን ጋር ሆናችሁ በታማኝነት ሀገራችሁን የምታገለግሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።❤❤❤❤❤

  • @derejedebele5719
    @derejedebele5719 17 часов назад

    የኔ መሪ ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 День назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @DireDire-t6y
    @DireDire-t6y 22 часа назад +1

    Kasa alteyeqenim yejima hizb milew gudis inditeyiqu sitfeqid aydel ignagas lemon yihon kasa yalkefelachut ignaanim kasa alteyequnim indematl tesfa adergalew hulum bota Kasa al kefelem yiwashal😂😂😂😂😂

  • @yonasaddis503
    @yonasaddis503 День назад +7

    Magnificent work from the prime minister.

  • @seyoumtsegaye4643
    @seyoumtsegaye4643 День назад +4

    መሪያችን አከብርሃለሁ !
    ደግሞ ለጤናህ እጸልይልሃለሁ!

  • @Kidist-w6e
    @Kidist-w6e День назад +2

    we love you Pm Dr Abiy Ahemed 🎉❤

  • @biniaminMohammed
    @biniaminMohammed День назад +6

    በልማቱ የታየው ውጤታማ ስራ በሰላሙ በኩል ቢደገም ይሄ ሁሉ የቱሪስት መዳረሻዎች ገቢ ለማምጣት ሰላም ያስፈልጋል ሰላም ላይ እስከመጨረሻው መታገል

  • @andargegirma3211
    @andargegirma3211 День назад +2

    ውብ ነው!!ግን ግን ግነ ሰው በሂወ ይኑር ሰው በሰላም ወጥቶ በሰላመ ይግባ።

  • @AbdulazizAman-xi7uu
    @AbdulazizAman-xi7uu 17 часов назад

    በቻይና መብራትና በውሃ ፋውንቴን አሸበረቅን ማለት ነውን?ወይስ በህዝብ ሃብት መቀለድና ማውደም ነው?

  • @amazingvideos490
    @amazingvideos490 День назад +1

    አብይ ላይ ሀሉት ነገረ ይታየኛ ሀገራችንን እያሳደጋት ነው ስል ዶላረ ነዳጅ ኑሮ ትዝ ይለኛለ

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 День назад +3

    አቢቹ 1000 አመት ንገስ 👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏3

  • @ethio327
    @ethio327 День назад +1

    ወያኔ በ40 አመት ያልሰራውን አብይ በ5 አመት ሰርቶ አሳይቶናል:: ይሄ የሆነው የግብፅ ጉዳይ አስፈፃሚዎች (ፋኖ ሸኔ ህወሀት) የማያቋርጥ ጦርነት ከፍተውበት ነው! ይሄ ጦርነትባይኖር ምን ሊሰራ እንደሚችል አስቡት! የሚዲያውስ ይስም ማጥፋትዘመቻ
    እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ከማለት ሌላ ምን ማለት ይቻላል?

  • @lulaabdullahahmed37
    @lulaabdullahahmed37 День назад +10

    Good job best leder proud ethiopian

  • @Degemu278
    @Degemu278 День назад

    ከዉበት ሰላም ይቅደም ከፈረሱ በፊት ኮርቻ በውበት የተለከፈ መሪ 😅😅😅

  • @sinte335
    @sinte335 День назад +2

    የደቡብ ከተሞችን መቼ ነው ምንሰራው 🤷‍♂️

  • @Moderngame2024
    @Moderngame2024 День назад +5

    አብይ ማለት እኛ ሀበሾች ያላወቅነው የኢትዮፒያ ጠላቶች ግን በሚገባ ያወቁት አውቀውትም እኛኑ አስተባብረው ሊጥሉት የሚሰሩበት መሪ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 День назад +1

    I love JIMMA ❤❤❤ Jimiti ❤❤❤

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 День назад +4

    ተዓምር ነው 😮😮😮 ምን ማለት እንችላለን ? ዝምታ ። ጀግና 1 ይወለድ እንደ አንተ 💘💞💜

  • @AmeranFikere
    @AmeranFikere День назад

    እሄ ሁሉ እየተሰራ ነው ግን እንደ ኢትዮጵያዊ አንዳችን ወደ አንዳችን ከተማ እንዳንሄድ ክልል በሚል እና ብሄር በሚል ታጥረናል በዚህ ላይ ዋናው ነገር ሰላምም የለም

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 19 часов назад

    ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ። ሆዱ ባዶ የሆነ ፊት በቅባት አይወዛም ።አብቹ እኔ እንደሌሎቹ አልደልልህም ህዝቡ ከፍቶታል።የተረጋጋ ህይወት መምራት ይፈልጋል።መብላት መስራት መነገድ ወቶ መግባት ይፈልጋል እርሱ ይቅደም።

  • @marta2478
    @marta2478 17 часов назад

    ሠላም መጀመርያ ትልቅነትን ሙሉ ያረገው ነበር ሢመጣ ለኖቭል ያበቃው በአለም ያሠመረጠው እሡ ነበር ግን የውሰጡን ማንነት ተፋው።።ያ የንፁሖች ደም አይለቅም በቀል ።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 День назад +4

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @farrobekele2991
    @farrobekele2991 23 часа назад

    እኔ የሚገርሙኝና የሚያሳዝኑኝ ተከታይ ካቢኔዎቹ ናቸው። በአጠቃላይ እስራኤል ዳንሳና ተከታዮቹ ይመስሉኛል። የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ የእስራኤል ዳንሳ ተከታይ የሆኑ ቀሪ ምዕመኑን ይመስለኛል😡

  • @Addistoday
    @Addistoday День назад +2

    ጅማን ለማየት ጓጉቻለሁ❤❤❤

  • @Afe-hg8kw
    @Afe-hg8kw 23 часа назад

    Denk sera new😮❤❤❤❤

  • @Fatem-g7u
    @Fatem-g7u День назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😊

  • @ASHUGebremichael
    @ASHUGebremichael День назад +3

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @thomassissay5719
    @thomassissay5719 День назад

    Invest on the Megga sugar factories which can employ millions of people. As a leader of 120 million its better to focus on megga factories garment textile sugar fertilizer instead of fountains.... pls make your next project completion of one of the sugar factories than 20 room hotels, i support your effort to make cities clean and attractive but more than 90% of your time and energy has to be on completion of megga projects like the once i mentioned

  • @demebe5171
    @demebe5171 День назад +1

    መጀመሪያ ሰላም የዕለት ጉርስ እና መጠለያ!! ተንቀሳቅሰን ማየት የማንችለው አንፀባራቂ ግንባታ ለህዝቡም ለኢኮኖሚውም ቅድሚያ ነው?

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v 22 часа назад

    ምን አይነት ጨካኝ ስው ነህ ውበት እኮ ህዝባ ነው በችጋር በዘር እየተባላ እየደቀቀ ያለን ሀገር ፓሊሲ ቀርፆ ከችግር ምትላቀቅበትን አንድነታ ሚጠነክርበትን ወጣቶቻ ከሱስ እራስ ከማጥፋት ተስፋ እንዲኖራቸው ከማረግ ይልቅ እያፈናቀሉ ከአቅሙ በላህ ግብር እየነጠቁ አስፋልት ማብለጭለጭ ብቻ ዎጋ የለውም .የምታሳየን ውሀ ቤታችን አይመጣም መብራት የለም ምግብ ሰማ ላይ ወጥታል ህክምና መድሀኒት ችግር ነው ንሮን አፈር አብልተህዎል አንተ ግን ሚካብህን ተቀብተህ በራስህ አለም ውስጥ ትቦራጨቃለህ !!ሊያውም በእኛ ፍርስራሽ ቤት ላይ ቆመህ!!

  • @KassaMircha
    @KassaMircha День назад

    What is he talking about? Jimma is still a city of destitute

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ День назад +3

    የመንገድ መብራቱ ዲዛይን ይሰለቻል አዲስ አበባ ላይ ይበቃል። ሌላ ዲዛይን አምጡ።

    • @AstedeSemage
      @AstedeSemage День назад +1

      ይታክታል ።መሉ የእንግሊዝ ሱፍ ልብስ በነጠላ ጫማ ። እጅ እጅ ይላል ።።።

  • @susuki4693
    @susuki4693 17 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SikoSilo-dy3bd
    @SikoSilo-dy3bd День назад

    አላህ ያሳህ

  • @AaronTura6601
    @AaronTura6601 День назад +1

    Can’t he think better than doing parks and resorts?we need more important and valuable projects of great priority than simple bravado

    • @abekm4063
      @abekm4063 День назад

      Really? Can you mention one? Loser.

    • @hailedc6725
      @hailedc6725 День назад

      Did you forget GERD and other irrigation and hydro power dams. Brother please do your homework before you comment

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 День назад +1

    ተባረክ አቢቹ በርታ 1000 አመት ንገስ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏👍

  • @aledwake
    @aledwake День назад

    Yehe ye Ahya 🦓 liji Ethiopian Minendemifelegu EnkuWan ayawukem

  • @EfraimAbsawo
    @EfraimAbsawo День назад

    Abeye...amde...please...go...haidy..vlog..okay...evirtng...tank 😊😮😮

  • @destaermias7320
    @destaermias7320 День назад +1

    Thank you, priminister Abiy

  • @HiyabYitbarek
    @HiyabYitbarek День назад

    yehnd akteru gazetegna

  • @adbe5876
    @adbe5876 День назад +1

    ጥቁር ሂትለር የኦሮሚያ ሪፐብሊክን ለመመስረት ኢትዮጵያውያን ነን ያሉትን የሚፈጅ የኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺስት ሕዝብ እየተራበ ሕዝብ ከዳር ዳር በጦርነት እያለቀ በቦምብ ህዝብን እየፈጀ አቅሉን የሳተ ለሀገራችን ዙርያዋን ጠላትን የፈለፈለ ከዓለም ፖለቲካ ያገለለ ወንበዴ ዱርዬ ዘራፊ አማራ ጠል አንድ ሚሊዮን ትግራዋይ የፈጀ የዘር ማጥፋት ያካሄደ የእሬቻ የደብረ ዘይት ቆሪጥ አምላኪው የኦሮሙማ የድያብሎስ አምላኪ በየቀኑ አማራን በድሮን በጀት በኦነግ መከላከያ እየፈጀ የሀገር ኢኮኖሚ ያንኮታኮተ የህዳሴን ግድብ የበላ ሌባ ሀገር የሸጠ የሀገራችን መሬት በደቡብ ሱዳን በሱዳን በኤርትራ አስወርሮ ያንን ትቶ የራሱን ሕዝብ እየፈጀ ያለ መለስ ዜናዊ እንዳለው ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህጻን ልጅ ብርጭቆ ማቀበል ነው ያለዉን ኦነጋዊ ፋሺስት ሀገር ተረክቦ ሀገራችን በታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ሚሊዮን ሕዝብ የፈጀ የሱ ሰራዊት ቪዶዮ እያነሳ ሕዝብ የሚረሽን ፋሺስት ሰራዊት የፈለፈለ እጅግ ወመኔ የኢትዮጵያሳይሆን የኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺስት መሪ

    • @hailedc6725
      @hailedc6725 День назад

      Jill

    • @ethio327
      @ethio327 День назад

      ቆሻሻ ዘረኛ! የግብፅ ተላላኪ

  • @sintayehunigatu-h3e
    @sintayehunigatu-h3e 23 часа назад

    Ate mejemerya bitimar hizbu aysekayim😅😅😅

  • @mesenbetmekuriaw8893
    @mesenbetmekuriaw8893 День назад

    Hagerachinin le dubai endeshetikat ahun gebagn

  • @CCM1789
    @CCM1789 День назад

    አቡሽ።

  • @solomonayele849
    @solomonayele849 День назад +2

    አብይ አህመድ የጦር ወንጀለኛ በሰው ደም እጁ የታጠበ.

  • @MoammedAhemed
    @MoammedAhemed 20 часов назад

    መሪ ማለት በየቀኑ የጥይት ድምፅ የማይሰማባት ሀገር መፍጠር ነው እሱ ነው እየናፈቀን ሌላዉ ቅንጦት ነው ለኢትዮጵያ

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze День назад

    Drama king pm

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 День назад

    Rip

  • @AynekuluTekeste
    @AynekuluTekeste День назад

    Almost 10 million dead in your years

  • @mentalamina7829
    @mentalamina7829 День назад +1

    ኢትዮ መች ውበት አጣች የህዝብ ረሀብ ማስታገስ ይቅደም

  • @ermiuasabera5827
    @ermiuasabera5827 День назад +2

    King GOD always with u 💯💯💯🙏🙏🙏🇪🇹👍💪👌👋

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 День назад

    አንተ በናትህ ትችላለህ

  • @girmaasres2598
    @girmaasres2598 День назад

    ድሮን ለድብደባ ....... ድሮን ሚስጥርን ሳያወጣ ጥሩ ቶፕ ቪው ቀረፃ ለማድረግ

  • @TadesseChaklu-p7h
    @TadesseChaklu-p7h День назад

    በራስህ ሳይሆን በእግዚአብሔር ፍቃድ የሀገር መሪ ነህ። ስለዚህ አከብራለሁ ። ግን አንተ የግብርና እና የቱሪዝም ሚኒስትር ብትሆን ኢትዮጵያን ትጠቅማለህ። ሳይረፍድ ተንቀሳቀስ

  • @De_lione
    @De_lione День назад

    ለኣብይ እድገት ማለት park መገንባት ነው አገሩን በLED ማብለጭለጭ ነው። ከዚህ ውጭ አንድ ጠ/ሚ ስራ ያለው አይመስለውም። ባለፉት 6 አመታት 13 parks በሌለን billions of ዶላር ገንብተናል ግን አንዳቸውም አንዲት ዶላር አላመጡም if u take ጨበራ ጮርጮራ, 0 tourists have visited sofar. thanks to you our economy is deteriorating radically. History will remember u how stupid u were and for killing our GDP from $260 Billion to $100 Billion. Denez!!!!

    • @ethio327
      @ethio327 День назад

      በሳምንትቢያንስ1 ፋብሪካ እየተመረቀ አይደለም? አልፈርድብህም ለቅሶ ብቻ የሚነግሩህን ሚዲያዎች ላይ ተጥደህ እየዋልክ ምን እንደሚሰራ ልታውቅ አትችልም

  • @Sara-mp2qc
    @Sara-mp2qc День назад

    🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @Boranborana9196
    @Boranborana9196 День назад

    ይህንን መሥራት የቻለ ሀሳብ እንዴት ሠላም ማውረድ አቃተው? ያውም የሠላም ኖበል ተሸልሞ!

    • @davehm1825
      @davehm1825 День назад

      እንዴት ነው ነገሩ! ሰላምኮ ባንድወገን ፍላጎት ብቻ አይመጣም:: ኖቤልኮ ዝም ተብሎ አልተሸለመም:: በዚህ በኩል ፍላጎት አሳየ በኤርትራ ተቀባይነት ተገኘ የሆነው ይሄ ነው:: በሃገር ውስጥ ላሉት ደግሞ አብይ ስለ ሰላም ስንት ጊዜ ተናገረ? እባካችሁ ብሎ ለመነ:: ሰሚ ጠፋ ብቻ ሳይሆን አንድ ሃሙስ ክቀረው መንግስት ጋር አንደራደርም ተዋግተን አራት ኪሎ መግባት ብቻ ነው የምንፈልገው ብለው በሚድያ ጭምር ወጥተው አቋማቸውን ተናገሩ:: ታድያ ማንም ወንበዴ ጫካ ገብቶ አራት ኪሎ ልግባ ወንበር ይለቀቅልኝ ድርድር ደግሞ አልፈልግም ወንበርን ብቻ የሚል እብድ ሲመጣ አብይ ምን ያድርግ? ያው በመረጠውና በሚገባው ቋንቋ ያናግረዋል ማለት ነው::

  • @Sara-mp2qc
    @Sara-mp2qc День назад

    Afere bela gematam

  • @eztg2758
    @eztg2758 День назад

    በሌላ ቋንቋ የማትናገር አንተ ጨፍጫፊ አማራ አይሰማህም

    • @davehm1825
      @davehm1825 День назад

      ወያኔው! በአማራ ስም መነገድ መቼ ነው የምታቆሙት?

  • @YismaReda-u8b
    @YismaReda-u8b День назад

    ይህ የጠንቁይ ልጅ እናቴ እንዲህ አለችኝ አባቴ እንዲህ አለኝ ...እያለ ይዘባርቃል .. በቅርብ ጊዜ ለፍርድ ይቀርባል ይህ በላኤ-ሰብ ! አንድ የሀገር መሪ አቁም የሌለው ዱቄት ...! 😅 2 ሚሊዩን ዜጎችን ጭጭ ያፈረገ የዲያብሎስ ልጅ ነው... አትጃጃሉ ኦሮሞ ስር ሄዶ ስለተደበቀ ..! ይህን ሁሉ ግድያ ሼኔ ምናምን እያለ የሚፈፅመው ይህ ግለሰብ ነው .....!

    • @sofisofi4510
      @sofisofi4510 День назад +1

      ጃዊሳ

    • @user345-d2k
      @user345-d2k День назад +1

      Mehayiminnet ye chillema guzo new .

    • @bashodada6515
      @bashodada6515 День назад

      እርር እንዳላችሁ ያስታውቃል ምድረ ቆምጫ