አብሳላት Absalat - Ethiopian Movie 2018

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 2 тыс.

  • @selamdem9936
    @selamdem9936 4 года назад +129

    አባት የለኝም ግን አባት ማለት ሁሉ ነገር ነው አባት ላላቸው ፈጣሪ ይጠብቅላችው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ወይኒየአባቷልጅ
    @ወይኒየአባቷልጅ 6 лет назад +720

    በጣም ልብ የሚነካ ፊልም ነው ብዙ ነገሮችን ያስተምራል ከምንም በላይ ንሰሀ ገብቶ መሞትን የመሰለ ነገር የለምና እግዚአብሄር ሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን አሜን

  • @dawitnegash2925
    @dawitnegash2925 6 лет назад +89

    ስለ ሃቅ ለመናገር ቀልቤን እና ልቤን ውስድ አድርጎት በአንዳች ውስጣዊ በሆነ ሃዘን እና ተስፋ.. በማላውቀው አይነት ስሜት ታስሬ ነው የጨረስኩት ። በጣም ነው የሚያሳዝነው. .. ከምንም በላይ ግን "መንፈሳዊነትን" አይቼበታለው ።

    • @fatumbintadem802
      @fatumbintadem802 6 лет назад +2

      Dawit Negash እኔም በጣም ነው ይዛዘነኝ

    • @fishalixfishalix292
      @fishalixfishalix292 6 лет назад +1

      Betam dave

    • @dawitnegash2925
      @dawitnegash2925 6 лет назад +2

      "ሶልዬ እና ዮአዲ." እውነት እስኪመስለን ድረስ "ፍጹም" አድርገው ተውነውታል ። ጤና እና እድሜ ለነሱ.. ይሁን ።

    • @tig3541
      @tig3541 6 лет назад +1

      ኧረ ልክ ነህ ዳዊት እኔም እንዳ አንተ የለሌ በማላውቀ ስሜት ውስጥ ገብቼ ነው
      ያያሁት ቤት ውሃ የለም ነበር ጎርቤት ጋ
      ለምኜ የጠጠውትን ውሃ በእቅሶ ጭረስኩት

    • @ሁሉበርሱሆነ-መ8ኀ
      @ሁሉበርሱሆነ-መ8ኀ 6 лет назад +1

      ስለ እውነት ባላለቅስም በጭንቀት ሶል ሲጨነቅ እኔም ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ ተጨነኩ እውነት የሆነ አብሳላት የሞተች ሳያት እንኳ ማመን ነው ያቃተኝ ሁፍፍፍ ሶል እድሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @Beki2186
    @Beki2186 9 дней назад +4

    ማነው ከ tik tok አይቶ የመጣ 😊😅😅

  • @ብዙአለምአለልኝ
    @ብዙአለምአለልኝ 2 года назад +27

    አባቴ ከዚህ አለም ከተለየ 8 አመት ሆነዉ ፊልም ማየት ብዙ አልወድም ነበር እና ሰለሞን ሰይፉ ላይ ስለልጁ ሲናገር አብሳላት አንችን በማሰብ ነዉ ሲል ዛሬ አየሁትና አባቴን መሰለኝ እንባ ብቻ አልበቃኝ አለ ደከመኝ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

    • @SeEn-bi8gg
      @SeEn-bi8gg Год назад

      አይዞሽ

    • @hrhhj4461
      @hrhhj4461 Год назад

      እኔም እንዳቹው ነኝ በስዴትነው ያጣነው😢😢😢😢

  • @fritademse3395
    @fritademse3395 6 лет назад +104

    Omg በእባ ጀምሬ በእባ ጨረስኩት እራሴን እስከሚያመኝ ufff እኔም አባቴን በጣም እወደዋለሁ ከማንም አስበልጫ የእውነት ሞት ግድ ቢሆንም እኔ በህይወት እያለሁ እሱ ቀድሞኝ ከሞተ ምን እንደማደርግ አላውቅም ካሁኑ ይጨንቀኛል አይደለም እስከ ዘላለም ጥሎኝ ሄዶ በህልሜ ሞቶ ካየሁት ያቺ ቀን መሽታ ነግታ አዲስ ቀን እስኪመጣ በጣም ይጨንቀኛል uffff dad miss u አምላኬ ሞቴን ካባቴ በፊት አስቀድመኝ እኔ አልችልም ...... ሶል አድናቂህ ነኝ

    • @የፍቅርህምርኮኛእኔሆኛለው
      @የፍቅርህምርኮኛእኔሆኛለው 6 лет назад +1

      Frita Demse. ጭውነትሽን ነው ግን ሁላችንም ሞች ነን

    • @fritademse3395
      @fritademse3395 6 лет назад +2

      @@የፍቅርህምርኮኛእኔሆኛለው ነን ግን ይሄ ፊልም እንድፈራ አድርጎኛል ምክንያቱም dad. Lanme bezu መስዋእትነት ከፍሉዋል ከማልችለው በላይ እና እሱ ደግሞ ቀድሞኝ ከሞተ እኔጃ ምን እንደምሆን ..ብቻ ትዛዙ ከላይ ነው እኛ ምንም ማድረግ አንችልም uffff

    • @የፍቅርህምርኮኛእኔሆኛለው
      @የፍቅርህምርኮኛእኔሆኛለው 6 лет назад +5

      አይዞሽ እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው የቤተሰቦቻችኝን ክፉ አያሠማን አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ ነው የሚለው

    • @alafraaibrahim6021
      @alafraaibrahim6021 6 лет назад +2

      አይዞሽ

    • @tigylovetigylove4742
      @tigylovetigylove4742 6 лет назад +1

      ዋውውውው

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 6 лет назад +35

    አብ ሳላት ስሙ ደስስስስስስ ይላል.... አባት እና ልጅ አስለቀሳችሁኝ....በጣም አሪፍ ነው ይገርማል እኛ ያሰብንው ሳይሆን ፈጣሪ ያለው እንደሚሆን አስተምራችሁናል አባቴ ለዘላለም በልቤ ይኖራል:: እናመሰግናል

    • @enjilove4289
      @enjilove4289 6 лет назад

      Samerawit H ዋውውውውውው በጣም ያምራል ያሳዝናልም

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 2 года назад +21

    እፍፍፍ ልብ ነው የሚነካው እውነት ሁላችንንም ንስሀ ሞት ያብቃን♥

  • @የድንግልማሪያምምርኮኛናኝ

    ልብ የሚነካ በዕንባ ጀምሬ በዕንባ ጨርሰኩት እግዚአብሄር ሆን ሁላችንንም ከሰደት በሰላም ለሀገራን አብቅትህን ለንሰሀ ሞት አብቃን አሜን

  • @rayeumeyeti
    @rayeumeyeti 2 года назад +15

    አባት እና ልጅ ዉይ አባቴ ሁለ ነገሬ ነዉ አባየ እወድሃአለሁ ❤

  • @mt-qh6rv
    @mt-qh6rv 6 лет назад +90

    እኔስ አልቻልኩም ልቤን አመመኝ ውይይይይ ትራሴም በእንባ እራሰ በጌታ በስደት ሄደን ሀይማኖታቸው ሀይማኖታችን ቋቋቸው ቋቋችን ሆኖ የምንኖረው እኛ ስደተኞች እኛንም በየ ሀይማኖታችን ፈጣሪ ለንስሐ ሞት ያብቃን 😢😢😢😢አሜን (123)×😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ማርሀበሻ
    @ማርሀበሻ 6 лет назад +296

    በስደት ያላችሁ ኪዳነምህረት ልጆቻችሁን ትጠብቅላችሁ🙏🙏🙏

  • @isaynomore1965
    @isaynomore1965 5 лет назад +38

    አይን ያላየውን ጆሮ ያልስማውን በስው ልብ ያልታስበውን እግዚአብሔርን ለሚወዱት ያዘጋጀው እንዲህ ይደረጋል❤️

  • @huzeyfabinyeman9078
    @huzeyfabinyeman9078 6 лет назад +138

    እውነት ለመናገር እምባዬ ተናነቀኝ አባቴን አስታወሰኝ *አላህ ይርሀም *አባት ማላት ሁሉ ነገር ነው, መከታ ነው, ጥላ ነው , አላህ ጀነትን ይወፍቅህ

  • @6679022
    @6679022 6 лет назад +10

    ሰልዬ ዛሬ በእንባ አሳጠብከኝ። ለሰው ፊልም ሊመስል ይችላል። ለኔ ግን ህልም እንደሆነ ስለማውቅ እግዛብሄር ይርዳህ። ወርቅ የሆነ ፊልም ነው። የድሀ አባት አንድ ቀን ሆስፒታሉን ሰርተህ እንደምናይ አልጠራጠርም።

  • @eagle4452
    @eagle4452 6 лет назад +84

    what a film awesome !!ይህን የመሰለ film ሳልከፍል በማየቲ ያሳፍረኛል።

    • @enathailu7515
      @enathailu7515 6 лет назад +1

      U right me 2

    • @Simgo6191
      @Simgo6191 6 лет назад +1

      I come fro Eritrea u are write ☆☆☆☆☆

  • @ወለተገብርኤል19
    @ወለተገብርኤል19 6 лет назад +85

    ለመጀመርያ ግዜ ሀገሬ እራሷን ወክላ መጣች ከምንም በላይ ያምራል ለኔ 1 ይሄ ነው ማንነታችንን በዝህ ውስጥ ማወቅ እንችላለን ልኡል እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን እናመሰግናለን!!!!!!!!!!!!! @@@@@100%

    • @ወለተገብርኤል19
      @ወለተገብርኤል19 6 лет назад

      @@ሚራነኝሊያውምየናዝሬቷ ኮፒ እራሱ ስንቱን ጎዳ የሚጠቅም ከሆን እንደዝህ አይነት ይሁን እናት ከማር ከፍቅር ከሚባሉት ኮተት የጠራ ነው በዝህ ውስጥ ብዙ መማር ይቻላል ልቦና ይስጠን እናት ባሁን ሰአት ተማሪ ሳይሆን አስተማሪ ነኝ ባይ ነው የበዛው

    • @tofkenurdentube6560
      @tofkenurdentube6560 6 лет назад

      +Al Daam ትክክል ።

    • @bezagetnet590
      @bezagetnet590 6 лет назад

      +Al Daam afa kuret yebalelsh

    • @meronm4706
      @meronm4706 6 лет назад

      "If only" American movie copy shama on u sol

    • @ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ
      @ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ 6 лет назад

      Al Daam አሜን አሜን አሜን

  • @እዩየዲቲ
    @እዩየዲቲ 6 лет назад +112

    በጣም ሀሪፍና አስተማሪ ፊልም ነዉ ሶልን ያላችሁ እስኪ ላይክ

  • @mikado5545
    @mikado5545 6 лет назад +20

    አይቸ አልጠግበውም🏆🏆🏆 በጣም ምርጥ የሆነ ፊልም ነው የጎደለበት ነገር የለም💯። ያስለቅሳል ያስተምራል ያዝናናል። ምርጥ የሆኑ አክተሮች ልጅትዋ ደስ ትላለች😘😘😘

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 года назад +35

    ጀምሬ እስከጨረሰው ድረስ በእምባ አባቴን አሥታወሰኝ አባትኮ ሁሉነገር ነው አባቴ እወድሀለሁ ነብስክን በገነት ያኑርልኝ

    • @diborabaye8403
      @diborabaye8403 4 года назад +1

      ወንድሜ/እህቴ እኔም ከዚህ ፊልም ብዙ ተምሬአለሁ።ግን 1 ጥያቄ ልጠይቅህ/ሽ
      ያንተን/ያንቺን ዴቭ(sol)
      አግኝተኸዋል/አግኝተሽዋል?
      * እንደ ጥፋትህ/ሽ ሳይሆን እንደ ራሱ ፍቅር
      ያለ ቅድመ ሁኔታ እንዲሁ የሚወድህ/ሽ ን
      *ለአንተ\አንቺ መልካም ብቻ የሚያስብ የበለጠውን የተሻለውን የሚያይ የሚያሳይህ/ሽ ን
      *የማይመጥንህ/ሽ ን እያጠፋህ/ሽ ያለውን የሀጥያት ህይወት እሱን በማወቅ (በሀይማኖትነት ሳይሆን በአባት ና ልጅ ህብረት (በህይወትነት) as a `person` በማወቅ) በሀሴት ከሱ ጋር እንትኖር ወደፊት አንድ ቀን ስትሞት\ቺ ሳይሆን ከአሁን ጀምሮ እስከ ዘላለም ህይወት ሊሆንህ/ሽ
      የሞተውን ከሞትም የተነሳውን የክብር ንጉሥ
      አግኝተኸዋል/አግኝተሽዋል?
      (አውቀዋለሁ ልትል/ይ ትችላለህ\ሽ።ግን ጥያቄዬ ማግኘት አግኝተኸዋል/አግኝተሽዋል ወይ?
      99 እንደኔ አይነቱን በረት ትቶ አንተ/ቺን ፍለጋ አይኑ የሚንከራተትልህን መልካም እረኛ አግኝተኸዋል ወይ።
      ልክ አብሳላትን በፍቅሩ የማይረባትን ህይወት እንዳስረሳት እንዳስናቃት የምትቀናባቸውን ጓደኞች የምትቀናላቸው አድርጎአት ፎቶዎቹን እስከምታሳያቸው እንደጓጓች እኔም ያየሁትን የቀመስኩትን ፍቅር በፎቶም ያህል ቢሆን ለማሳየት ብቻ ነው።
      He loves You! ከምልህ/ሽ በላይ።
      አዎ አንተን በግል። አዎ አንቺን በግል።
      በኛ ስራ ሳይሆን ያለምክንያት የወደደን በራሳችን ጥረን የማንደርስበት ፅድቅ የተባለ ከፍታ ላይ በደሙ ሊያደርሰን ተፈጸመ ብሎ ሁሉን የፈጸመ ወዳጅ አለህ/ሽ።
      በሀጥያት ምክንያት የጎደለው ክብር ነው። `የእግዚአብሔር ክብር`።(ሁሉ ሀጥያትን ሰርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል) ይሄን ጎዶሎ: ጓደኛ አይሞላውም።ሱስ አይሞላውም።ገንዘብ አይሞላውም።ሀብት፣ዝና፣እውቀት አይሞላውም።even even ሀይማኖት አይሞላውም!!!(berase selayehut! ህግን ለመጠበቅ በጣርኩ ቁጥር ሀጥያት ይበልጥ እየጨመረ ላለማድረግ በሞከርኩ ቁጥር ይበልጥ እያጠፋሁ ራሴን ስላገኘሁ።)
      ብቸኛ የሚሞላው የእግዚአብሔር ክብር የሆነ ልጁ ክርስቶስ ነው። ከሱ ጋር ህብረት ማለት ሙሉ አለምን የሚያስንቅ ጥበብ ነው።ያየ ያውቀዋል!!!
      አሁንም በፍቅር የማይረባህ/ሽን የሞት ህይወት በደሙ በገዛው አዲስ ና ከሱ ጋር ህብረት በሞላው የሀሴት ህይወት ሊለውጠው ይፈልጋል።
      ታዲያ ይህ ትሁት ጌታ የፍቃድ አምላክ ነው። የልብህን/ሽን በር ገንጥሎ አይገባም።ያንኳኳል።
      ጥያቄው ትከፍትለታለህ/ትከፍቺለታለሽ ወይ??? ነው።
      if you have him you have everything you need and if you don't have him you have nothing. empty life... Void meaningless always thinking something is missing but it's not something it's someone his name is 'Jesus'
      You can pretend like you don't need him you will only deciet yourself because you are dying and he is the medicine.
      And you can't live a full life with out him. Cuz He is life see!
      Or you can say “yes” to him. He wants to change all ur life
      But will you say yes to him? Not to me or my words but his word and his unconditional love? WILL YOU LET HIM LOVE YOU?
      Come and see for yourself that he is life and a source of life. He is true and he loves you.

    • @samira6797
      @samira6797 4 года назад

      እኔም አባቴሙቶብኛል አላህይርሀመው ውድአባቴ

    • @helenemekonne5535
      @helenemekonne5535 4 года назад

      እኔም አባቴ ሞትዋል ለዛውም በስደት ነው ያጣውት አባቴ ነብስክን በገነት ያኑረልኝ ሁሊም እወድካለው

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 6 лет назад +315

    የሰሌ አድናቂ እስኪ እጃቹን አውጡ

  • @seamoretube
    @seamoretube 6 лет назад +35

    በጣም ኣሪፍ ፊልም ነው በጣም ሚገርመው ደሞ በጣም በኣቀራረቡ ወጣ ያለ ከኢትዮጵያ ፊልም ሁሉ ለየት ያለ ነው። ኣብዛኛው የ ኢትዮጵያ ፊልም መጨረሻው ለመገመት ኣይቅትም ነበረ ይሄ ፊልም ግን እስከ መጨረሻ በብዙ መልኩ እያሰብን ነው የጨረስነው እናመሰግናለን በርቱ።

  • @yarayara7687
    @yarayara7687 6 лет назад +7

    በስመ አብ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ፊልም ነው ምርጡ የሃገራችን ተዋናይ ሰለሞን ቦጋጋለ ትህትናህ መልካምነትህ በፊልም ላይ ብቻ እንዳልሆነ አውቃለሁ እግዚአብሔር አምላክ የእድሜ ባለፀጋ ያድርግህ ብርቅዬ ሰው ነህ ለኔ ምነው እመ አምላክ ፍቅዳልኝ ለ አንድ ደቂቃ በ አካል አግኝቼህ ጣፋጭ ምክሮችህን ባጋራህኝ

  • @rumana4058
    @rumana4058 6 лет назад +20

    ወይኔ በጣም አስለቀሰኝ😢😢😢
    እኔ አባቴ በሂወት አለ ግን ከእናቴ እና አባቴ ጋር አላደኩም የናትና ያባት ፍቅር እንደራበኝ ነው ሁሌም እኔም ዛሬ ስዴት አለም ላይ እየኖርኩ ነው😢

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 4 года назад +9

    ወይኔኔ ሶል እንባዬ አሸነፈኝኝ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ፊልም ነዉ ለንስሀ መብቃት ምንኛ መታደል ነዉ እባክህ ጌታ ሆይ እርዳን🤲🏻🤲🏻😭😭

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 6 лет назад +7

    አብ ሳላት ሞታ የሶልን ስቃይ እና ስብራቱን ከማይ እንኳን እሱን አጣሁት እሱ ነው በጣም ሲያሳዝነኝና ሲያስለቅሰኝ የነበረው ኡፍፍፍፍፍፍ የሚያሳዝን ፊልም
    ህልም አንዳንዴ በጣም ትክክል ነው።

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 6 лет назад +91

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልሙ ነው እናመሰግናለን ሰለሞን ቦጋለ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ

  • @hasettesefayi6215
    @hasettesefayi6215 5 лет назад +4

    እውነት ነው አባት ለልጁ ብዙ ይሆናል እሱንም በኔው አባት አይቼዋለው ግን ምን ዋጋ አለው ውለታውን ሳልመልስ አጣሁት......አምላኬ ሆይ አባቴን በአፀደ ገነት አኑርልኝ አሜን የሞቱ ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ማርልን አሜን አሜን አሜን

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 2 года назад +8

    ድንቅ አስተማሪ ፊልም ነው ።እግዚአብሔር ሁላችንም የንሰሐ ጊዜ ይስጠን 🙏

  • @terengoshiferaw9437
    @terengoshiferaw9437 6 лет назад +39

    ወይ በጣም አስተማሪ ነው እጅግም ደስ የሚል አምላኬ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ አደራ

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 6 лет назад +39

    *ከመጠን በላይ ምርጥ እና ልዩ የሆነ ፊልም ነው... ሪሥፔክት*

  • @የኃላሸትየማርያምልጅየኃላ

    በጣም ምርጥ አሰተማሪ ፊልም ነው ሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን አባትነት አንጀት የሚያባባ እረቂቂ የሆነ ሚሰጢር አለው አባቴ እወድካለው ከሰደት መልሰ እሰካይህ ጓግቻለው ግዜውም አልሄድ አለኝ ናፊቆኛል በሰላም ያገናቹ በሉኝ። እግዛብሔር ፊቃድ ቢሆን እና ባየውክ

  • @msei164
    @msei164 6 лет назад +13

    ወይኔ በጣም ያሳዝናል ግን ልጅቷ አባቷ የሚላት ብትሰማ ኖሮ እንደዚ አይነት አይከሰትም ነበር ግን በጣም ተማርኩበት ትልቅ ትህምት የያዘ ፊልም ነው በጣም እናመሰግናለን

    • @samria5260
      @samria5260 5 лет назад

      እግዝኣብሄር ያዘዘውን ኣይቀርም

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 4 года назад

      msei ትንሿ መሲ ትንሿ ❤️🇲🇱🤲🏻

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 4 года назад +9

    ህልም ሥለሆነ ደሥ ብሎኛል ግን መሞቷ ሣይ በቅዠቱ ከልቤ አዝኘ ነበር ያሥተምራል በጣም ደሥ እሚል ነው 😍💝

  • @AMy-jl6by
    @AMy-jl6by 6 лет назад +15

    እጅግ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ምናለበት ሁሌ አስተማሪ ቢለቀቅልን❤❤

  • @ሚሚየሸዋልጅ
    @ሚሚየሸዋልጅ 6 лет назад +273

    በፀሎት አስብኝ ጓደኟቸ አገር ልገቧ ነው እመቤቴ ከፈቀደች

  • @መልካምቃልከስጦታወችሁሉት

    አባቴ ዛሬ በጣም አለቀስኩልህ አባቴ ሁሌም እወድሀለሁ አባቴ አንተም ለኔ ልክ እንደዚህ ፊልም ልዩ ነህ ባባ እወድሀለሁ ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ

    • @zanebwowwowkemal5996
      @zanebwowwowkemal5996 4 года назад

      💞👩‍👧💞💚💛❤💚💛❤

    • @engelish9898
      @engelish9898 4 года назад

      አይ እኔ አስለቀሰኝ እኔ አባቴን አላውቀውም ልጅ እያለሁ ነው የሞተብኝ ግን ሁሌ ስለሱ ጥሩነት ሲወራ እሰማለሁ

  • @maresylastamru3738
    @maresylastamru3738 6 лет назад +67

    ይሂ እራስ ወዳድ ትውልድ እኛ ሳንማር በስደት አልም ተንከራትን አስተምረን ስናበቃ ዛሬ ደግመው እኛ ስለነሱ እንኖራለን እነሱ ግንየሚያደርጉትን እዬልኝ ብቻቻቻቻቻቻቻ እኔስ ደከመኝ

  • @ፅጌሬዳየድንግልልጅ
    @ፅጌሬዳየድንግልልጅ 6 лет назад +1

    እረ በፈጣሪ አልቻልኩም ሞት ሳይ ስቃይ ሳይ በሂወት ያጣዋት እናቴ ሁሌም አስባታለው የሚወዱትን ማጣት እንዴት ይከብዳል በማርያም አምላክ የንስሀ ሞት ያድለን ሁላችንንም በምድር የሰራነው መልካም ነገር ለነገ ስንቃችን ነው !ሶሎ እንወድሀለን የኛ ተምሳሌት ነህ በርታልን

  • @etuyemaryamlij6527
    @etuyemaryamlij6527 6 лет назад +48

    ተመስገን ከፍቅረኛ ፍቅር የፀዳ የአባት ልጅ ፍቅር ያምራል

  • @etesgenethailu5066
    @etesgenethailu5066 6 лет назад +23

    ምንአለበት የምን ወደዉን ሰዉ ልእክ እንደ ፍልሙ ሞትን መቀየር ብንችል ውስጤን ነዉ የነካኝ ስለ ምወዳቸዉ ሰወች እንደ አስብ አድርጎናል ❤❤❤❤❤❤

  • @tannercooper4766
    @tannercooper4766 6 лет назад +17

    ይገርማል ቀዳሚውን የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነውና ሁላችንም ንሰሀ እንግባ!

  • @oharamohara2376
    @oharamohara2376 6 лет назад +9

    ውይ በጣም ያዛዝናል የእውነት ቢሆን ኖሮ እናተ ለብር ብላችሁ እኛን በጣም አስለቀሳችሁ እናም የእውነት ቢሆን የሚያሳዝን ነው

  • @tigistgirmay7476
    @tigistgirmay7476 6 лет назад +10

    በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ያስለቅሳንም አምላኬ ፈጣሪዬ ሆይ ለንሠሀ አብቃኝ

  • @ሙሉተስፍ
    @ሙሉተስፍ 4 года назад +5

    ይህ ጥሪይ ንሥሀ ግብ ነው ወገኖች ለብስሀ እድሜ ይስጥን የድንግል ማራያም ልጅ

  • @amneamne3871
    @amneamne3871 6 лет назад +5

    ኡፍፍፍፍፍ ስለ እውነት እንዴት ልብ እንደ ሚነካ እውይ እንባየን ጨረስኩ ኡፍፍፍፍፍፍ ዋው ብየዋለሁ ምርጥ ፊልም ነው ጥሩ ትምህርት አዘል ነው ሶልዬን ስወደው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥክ ሰላምክ ይብዛ! !!

  • @ፍቅርፍቅርያሽንፋል
    @ፍቅርፍቅርያሽንፋል 6 лет назад +9

    ሶል በጣም አስተማሪ እና ቁምነገር ያለሁ ልብ የሚነካ ፊልም ነው እንወድሀለን ረጅም እዴሜ ተመኝውልክ

  • @mesifiker8800
    @mesifiker8800 6 лет назад +15

    በጣም ያሳዝናል አባቴ ሁሌም እወድሃለሁ ነፍስህን ይማረው

  • @zemarimelayktnyasmaln9721
    @zemarimelayktnyasmaln9721 6 лет назад +51

    ምነ ተኮርጆ ተኮርጆ ትላላችሁ
    ጥሩና መልእክት የሚያሥተላልፍና አሥተማሪ ከሆነ ከጎረቤት ያለዉን ሰርተዉ ቢያሳየን ምንድነዉ ጥፋቱ

  • @ቤዛመጎስ
    @ቤዛመጎስ 6 лет назад +120

    በስደት ያላቹ እመቤቴ ትጠብቃቹ አሜን ፫

  • @yonasoqubay8205
    @yonasoqubay8205 6 лет назад +16

    ኣንድ ስኣት እና ሃምሳ ሶውስ ደቂቃ ልቤ ተንጠልጥለዋል ፡ ሶቴ ኣንተ ኣንድ ኮኮብ ኣብነት ኣርቲስት የ ኢስት ኣፍሪካ ነህ ሁሌም እንወድሃለን ኣማርኛ ብዙ መጻፍ ባይችል ኣድናቂህ መሆኔ እነግርሃለው #HUGERESPECTላንተ✊🏾☝🏽💝🇪🇷🇪🇹.

  • @leulwondemagegne8476
    @leulwondemagegne8476 4 года назад +8

    I loved it the storyline is unpredictable unlike other Amharic moves and very, very relatable I even was about to cry the best acting great story 10 out of 10 keep it up I'm even recommending my friends and family to watch it

  • @biskutnegash5790
    @biskutnegash5790 6 лет назад +18

    ምነው ምነው ሶል ጅምሩ ላይ ስቅስቅ ብዬ ካለቀስኩ በዋላ እልም መሆኑን ሳውቅ ገና ደስታዬን ሳልጨርስ ጭራሽ አንተ ሞተክ አረፍከው? ያባትነት ጣህሙ ምን እንደሆን ባላውቅም እንደዚህ አይነት ፊልሞች በጣም ነው የሚያስለቅሱኝ...እንኩዋን ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ ይባል አይደል ይሄ ለኔ ነው...anyway ሶል በጣም ትምህርት አዘል እና ከዚህ በፊት ካየዋቸው ፊልሞች ለየት ያለ እሚገርም ፊልም ነው...እንደዚህ ስቅስቅ አርገክ በሰው አገር ላይ እንዳስለቀስከኝ..የስራህን ይስጥክ እንዳልል እርግማን ይሆንብኛል

  • @አላህየሶብርማድረግ.ባለብ

    በጣም ነው እሚሳዝነው ፊልም ሳይሆን እውነት እሲከምስል ነው ያለቀስኩ ምክንያቱም እኔም በጣም እምወደውን እምሳሳለትን ልጅ በመኪና አደጋ ነው ያጣሁት ሀዘኑም ሁሌም አዲስ ነው ሰው ከሱ ውጭ ያለም አልመስለኝ ብሎ በትዝታ 24 ሰአት አነባላሁ ሁላችሁንም ካልታሳበ አደጋ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 года назад +3

    From the beginning until the end very interesting and full off messages. Thanks all participated in this movie. Thanks. Maria

  • @saadhsaeedh4799
    @saadhsaeedh4799 5 лет назад +11

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የእዉነት አልቅሸ ልሞት ነዉ በጣም ቆንጆ ፊልም ነዉ አስተማሪ ነዉ በጣም እናመሰግናለን ምን አለ ሁሉም ሰዉ እንዳተ ቢሆን

  • @በሰዉተከብቤሰዉይናፍቀኛል

    እህት ወንድሞቸ ድንግል ማርያም በሠላም ትገላግልሽ በሉኚ እስኪ ነብሠ ጡር ነኚ omg ልብ የሚነካ አስተማሪ ፊልም ኡፍ በጣም ነዉ የሚአምረዉ

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 6 лет назад +28

    ጤና ይስጥልኝ ያግሬ ልጆች እስክይ ስላምሽ ይብዛ ብሉኝ ስውዳቹ ዛሬ እሁድ ነው ብእሁድ ቀን ልያዛቹ ስላም ሳትሉኝ እንዳታልፊ

  • @egziabeherfikirnew4694
    @egziabeherfikirnew4694 Год назад +2

    የምር እንዲህ የወደኩት ፊልም የለም መልካም አባት ለነፋሰም ለሥጋም ነው ምርጥ አስተማሪ ነው ❤❤❤❤

  • @መቅዲነኝየናቴብቻ
    @መቅዲነኝየናቴብቻ 5 лет назад +4

    በመጀመሪያ የ እግዚአብሔር ፍቃድሆኞላችሁ እናተ ለሰላችሁት እግዚአብሔር ይስጥልን በቀጣይ ፈጣሪ ሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን አቤቱ ጌታሆይ በደላችንን በጢአታንን ሁሉ ይቅር በለን
    ግን እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እደኔ እሰከመጨረሻዉ ያያችሁት ካላች ሁልብ እንግዛ የተዋህዶልጆች

  • @hpetes8412
    @hpetes8412 6 лет назад +14

    ላይክ ግጩኝ የምትሉ ልጆች፡ የጨርቆሱ ከሰማይ ወደምድር ያጋጫችሁ እሺ፡

  • @ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል

    ቅዳሜ ሁሌ በሽ ነው ድራማ ገባ ገባ ፌንድሻ ይዛችሁልኝ ኑ ስትመጡ😘😘😘

  • @mmamayayele4604
    @mmamayayele4604 3 года назад +4

    በሕይወቴ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ፊልም አይቼ አላውቅም ለንሰሃ ሞት ያብቃን 😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @ቲጂሀበሻ-ኰ7ኈ
    @ቲጂሀበሻ-ኰ7ኈ 6 лет назад +2

    😭😭😭😭እውይይይ ዛሬ ወጣልኝ የባህሉ ብቸኝነትን ጭምር ሰሎየ ስወድህ ማር ነገር ። በዚሁ መልካም አዲስ አመት ተመኘሁ ባህሉ የሰላም የፍቅር የብልፅግና እና የመተሳሰብ ይሁንልን አአሜንንን። እኛንም ለ አመቱ ስደትን በቃ ብሉ ከቤተሰቦቻችን ጋ ያውለነነንንን ።

  • @gjxifi7f8fiff97
    @gjxifi7f8fiff97 6 лет назад +1

    ወው በጣም የሰዝነል የህይወት እድህነት ከሶል ትልቅ ነገር ተማርክኝ ክርስቶስ ለኛ ፍቅር ሞታ ሶል ለልጅ ፍቅር ሞታ ከሱ የታማርክት ለፍቅር መክፈል የለብኚን ሁሉ መክፈል እደአለብኝ እና ፍቅር ትልቅ ዋጋ እደአለው እና ከእግዚአብሔር ጋራ ምተረቅን እና ወዘተ ፡ ይህ ፊልም ቡዙ የሚየስተምር ነጋር አሉት ለሁም በጣም እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለእዚቦቾ ።።።።።።👌👌👍👍

  • @ፋኑመልካም
    @ፋኑመልካም 6 лет назад +35

    ይህን ፊልም ሳይ እየሱስ ለኔ መሞቱን የኔን የሞት ፅዋ እሱ መዉሰዱን ከሲኦል እንዴት እዳመለትኩ ሳስ እንባዬ እየፈሰሰ ነዉ ያየሁት

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን

    ሶል መልካም ሠው ስራህም ፊልምህም የተዋጣልህ ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ።

  • @leleazam5638
    @leleazam5638 6 лет назад +25

    ፈጣሪ ምን አለበት ገና በለጋነቴ እድሜዬ አባቴን ባትነጥቀኝ ኖሮ
    አባቴ አፈሩን ገለባ ያርግልህ ሁሌም አሰበሃለሁ

    • @ሀስቢአላሁወኒመልወኪል
      @ሀስቢአላሁወኒመልወኪል 6 лет назад +1

      ሚስኪን አብሽሪ

    • @oromay02
      @oromay02 5 лет назад

      Lele Azam አንቺ በርቺ

    • @mazaeshetie762
      @mazaeshetie762 5 лет назад

      ሊሊዬ የኔ ቆንጆ አይዙሽ
      ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
      ሁላችነም ወደዛው ነን እህቴ አትዘኝ

    • @hxhdbdhdh7461
      @hxhdbdhdh7461 5 лет назад

      Amen

    • @engelish9898
      @engelish9898 4 года назад

      አይ እኔ አለሁ ምኑንም ሳላውቀው ነው የሞተብኝ በቃ ህፃን ሆኞ ነው በጣ አዝናለሁ ግን ምንም ማድረግ አልችልም

  • @waelwael8498
    @waelwael8498 6 лет назад +2

    በጣም ነው የሚያሳዝን ነው አምላኬ ያባቴን ክፉ አያሳየኝ እንቅፍልት እንኳን ሲመታህ አልወድም በጣም ነው ከሀገሬ ፊልሞች የወደድኩት አንደኛ ደረጃ እግዛብሄር ለንሳ ሞት ያብቃን አሜን አሜን

  • @mareyamenatnatdegle8209
    @mareyamenatnatdegle8209 6 лет назад +2

    እኔ አንድ ቀን ከአባቴ ጋር ሳልድባድብ ውየ አላውቅም እኔም ጥፋት ካማጥፋት አልቆጥብም እየመታኝ እስቃለሁ እሱም ይገርመዋል 7አመቴ አሁን በስው ሀገር ከተለየሁት ሁሊም ስድውል ህይወቴ አንተ ነህ እለዋለሁ አባቴ ባጣም እወዳሀለሁ 100%እናቴም እደዛው ♥

    • @engelish9898
      @engelish9898 4 года назад

      ታድለሽ እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝምልሽ እኔ ግኝ የአባት ጣሙን ሳላውቀው በህፃንነቴ ነው የሞተብኝ

  • @isaynomore1965
    @isaynomore1965 5 лет назад +9

    በጣም ትምህርታዊ ፊልም👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @senihabshwit1908
    @senihabshwit1908 6 лет назад +32

    😪በጣም ነው ያስለቀጰኝ Like ስጡኝ😢

  • @tt4141
    @tt4141 4 года назад +3

    😭😭አባቴ ቢኖር ምናለበት አምላኬ ሆይ ምነዉ በጊዜ ወሰድክብኝ ማደጌን እንኳን ሳያይ አባቴ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kirsenaittaklakirsenaittak1642
    @kirsenaittaklakirsenaittak1642 6 лет назад

    ወዬ አልቻልኩም የእውነት አባቴን እንድህ እየናፍቀን የተለዬኝን አስታውስኩት ፍልም አይድልም እውን በህወቴ ወስጥ የተፍጸምውን 18 አመት ህውቴን አባቴ በሞት ስነጥቅብኝ ያለኝ ሁሉ ዛሬ በፍልም አገንውት እንባዬ ላቆመው አልቻልኩም አባትኮ አባት ነው የኔም ይህን ያህል የምስድንቅ አባት ማታ በህልሜ ተነግሮኝ ቀን ላዬ ተለዬን አባዬ ሁሌም እውድሃለሁ አፍሩን ገለባ ያርግልህ መቼም የማርሳው አባቴ ነው ሁሌም በልቤ ትኖራለሽ ዬለኝ ነብር ልጁኔቴን አሳልጨርስው ያጣውት አባቴን ዛሬ በዝህ ፍልም ዳግም አስታውሽው አነባውት እግዚአብሔር በመንስተ ስማዬ ያስብህ አባዬ የስው አባት ያለውኮ ሙሉ ነው አባቴን ምኑን ጀምሬ ይህን ፍልም ለስሩ እህትና ወንድም እንድሁም አውቄዌችን ከልብ አመስግናለሁ

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 23 дня назад

    በጣም ልብ የሚነካ አስተማሪ ፊልም አምላክ እኛ ስደተኛ ልጆቹንም ለንሰሀ ያብቃን 😢😢🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @retopia2716
    @retopia2716 5 лет назад +7

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን 💗💝💓💓❤❤😰😰😰😰💘💘💘😭

  • @yedsenbet4331
    @yedsenbet4331 6 лет назад +4

    የውነት ደስ የሚል አስተማሪ አሳዛኝ ፊልም ነው ቆንጆ የተዋጣለት ፊልም

  • @maladadar6671
    @maladadar6671 6 лет назад +9

    እውነት በጣም የሚገርም መልህክት ነው ሁላችንንም ለንሥለ ሞት ያብቃን በጣም እናመሠግናለን

  • @hayathiyat1867
    @hayathiyat1867 6 лет назад +2

    እውነት ልብ ይነካል ከዚያም በላይ ደቭየ የኔ ምስኪን ያተ ፊልም ምንግዜም ልብ ይነካል እውን እስከሚመስል ድርስ ኑር ለሚወድህ ለሚደቅህ ሁሉ

  • @Hiot-b1v
    @Hiot-b1v 11 месяцев назад +1

    Such a great movie! I think I remember seeing something similar in English called "IF ONLY".

    • @melkamyaradalig6205
      @melkamyaradalig6205 2 месяца назад

      I was looking for that movie title for years and here we go you dropped it thanks

  • @betyfikr2807
    @betyfikr2807 4 года назад +4

    እንክውን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል የተዋህዶ ልጆች የቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ጸሎት አይለየን

    • @diborabaye8403
      @diborabaye8403 4 года назад

      እህቴ ግን 1 ጥያቄ ልጠይቅሽ
      ያንቺን ዴቭ(sol) አግኝተሽዋል?
      * እንደ ጥፋትሽ ሳይሆን እንደ ራሱ ፍቅር
      ያለ ቅድመ ሁኔታ እንዲሁ የሚወድሽ ን
      *ለአንቺ መልካም ብቻ የሚያስብ የበለጠውን የተሻለውን የሚያይ የሚያሳይሽ ን
      *የማይመጥንሽ ን እያጠፋሽ ያለውን የሀጥያት ህይወት እሱን በማወቅ (በሀይማኖትነት ሳይሆን በእውነተኛ ህብረት በአባት ና ልጅ ህብረት (በህይወትነት) as a `person` በማወቅ) በሀሴት ከሱ ጋር እንትኖር ወደፊት አንድ ቀን ስትሞቺ ሳይሆን ከአሁን ጀምሮ እስከ ዘላለም ህይወት ሊሆንሽ
      የሞተውን ከሞትም የተነሳውን የክብር ንጉሥ አግኝተሽዋል?
      (አውቀዋለሁ ልትይ ትችላለሽ።ግን ጥያቄዬ ማግኘት አግኝተሽዋል ወይ?
      99 እንደኔ አይነቱን በረት ትቶ አንተ/ቺን ፍለጋ አይኑ የሚንከራተትልሽን መልካም እረኛ አግኝተሽዋል ወይ።
      ልክ አብሳላትን በፍቅሩ የማይረባትን ህይወት እንዳስረሳት እንዳስናቃት የምትቀናባቸውን ጓደኞች የምትቀናላቸው አድርጎአት ፎቶዎቹን እስከምታሳያቸው እንደጓጓች እኔም ያየሁትን የቀመስኩትን ፍቅር በፎቶም ያህል ቢሆን ለማሳየት ብቻ ነው።
      He loves You! ከምልሽ በላይ።
      አዎ አንቺን በግል። አዎ አንቺን በግል።
      በኛ ስራ ሳይሆን ያለምክንያት የወደደን በራሳችን ጥረን የማንደርስበት ፅድቅ የተባለ ከፍታ ላይ በደሙ ሊያደርሰን ተፈጸመ ብሎ ሁሉን የፈጸመ ወዳጅ አለሽ።
      በሀጥያት ምክንያት የጎደለው ክብር ነው። `የእግዚአብሔር ክብር`።(ሁሉ ሀጥያትን ሰርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል) ይሄን ጎዶሎ: ጓደኛ አይሞላውም።ሱስ አይሞላውም።ገንዘብ አይሞላውም።ሀብት፣ዝና፣እውቀት አይሞላውም።even even ሀይማኖት አይሞላውም!!!(berase selayehut! ህግን ለመጠበቅ በጣርኩ ቁጥር ሀጥያት ይበልጥ እየጨመረ ላለማድረግ በሞከርኩ ቁጥር ይበልጥ እያጠፋሁ ራሴን ስላገኘሁ።)
      ብቸኛ የሚሞላው የእግዚአብሔር ክብር የሆነ ልጁ ክርስቶስ ነው። ከሱ ጋር ህብረት ማለት ሙሉ አለምን የሚያስንቅ ጥበብ ነው።ያየ ያውቀዋል!!!
      አሁንም በፍቅር የማይረባሽን የሞት ህይወት በደሙ በገዛው አዲስ ና ከሱ ጋር ህብረት በሞላው የሀሴት ህይወት ሊለውጠው ይፈልጋል።
      ታዲያ ይህ ትሁት ጌታ የፍቃድ አምላክ ነው። የልብሽን በር ገንጥሎ አይገባም።ያንኳኳል።
      ታዲያ ትከፍቺለታለሽ ???
      if you have him you have everything you need and if you don't have him you have nothing. empty life... Void meaningless always thinking something is missing but it's not something it's someone his name is 'Jesus'
      You can pretend like you don't need him you will only deciet yourself because you are dying and he is the medicine.
      And you can't live a full life with out him. Cuz He is life see!
      Or you can say “yes” to him. He wants to change all ur life
      But will you say yes to him? Not to me or my words but his word and his unconditional love? WILL YOU LET HIM LOVE YOU?
      Come and see for yourself that he is life and a source of life. He is true and he loves you.

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 лет назад +170

    ሶል የኔ መልካም ሰው ውድድድድ😍

  • @ousmannice7181
    @ousmannice7181 6 лет назад +14

    እደዚህ አይነት አስተማሪ ምርጥ ፌልም አይቸ አላቅም ዋው

  • @ሩሐማምህረትበሚገባት

    ለመላው ለሀገሬ ልጆች በስደትም በሀገርም ላላቹ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳቹ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የደስታ ይሁንልን የታመመው የሚማርበት ይሁንልን ለሀገራችን ፍቅርና ሰላምን ይሰረጥልን ለቤተሰቦቻችንም ሰላምን ያብዛላቸው

  • @የበኪእናት
    @የበኪእናት 6 лет назад +10

    አምላከ እስራኤል !! ልብ የሚነካ ፊልም ነው
    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃን

  • @hayimiehtiopia1531
    @hayimiehtiopia1531 5 лет назад +4

    አባቴ አፈሩን ገለባ ያርግልህ 8 ህፃን ሆኝ ነው ያጠሁን ባባትና በትልቅ ወንድም እህት በጣም እቀናለሁ

  • @ወዶችድፍትያርጋቹ
    @ወዶችድፍትያርጋቹ 6 лет назад +5

    ያሳደገኝ እጀራ አባቴ ነው ግን ልክ እደዚህ ነው በቃ በጣም ነው የምውድክክ አባቴ የበለጠፍቅርክ ዛሬ ጨመረብኝ ሺአመት ኖርልኝ ።

  • @መድናያላህባሪያነኝመድናያ

    የእውነት በጣም ነው ውስጤን የተሠማኝ አባት ለዘላለም ይኑር

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 Год назад

    ከምር አስተማሪ ፊልም ነዉ እኔ አባት የለኝም በልጅነቴ ነዉ ወደ አምላኩ የሔደዉ ጓደኞቸ አባታቸዉን ሲጠሩ ሲያነሱ ከአባታቸዉ እቅፍ ሲቀመጡ አለቅስ ነበር ግን ጀግና እናት አለችኝ አመሰግነዋለሁ አምላክ ላይጠግር አይሰብርም ይባል የለ የሷ ጀግንነት ታላቅ ወንድማችን እንደ አባት ሆኖ አሳደጉን እዉነት ዉለታቸዉ አምላከ ቅዱሳን ይክፈላቸዉ ለንስሀ ሞትም ያብቃልኝ

  • @tsigekasaye5960
    @tsigekasaye5960 3 года назад

    ይሄ ፊልም ህይወት ነው ይገርማል ልታስተላልፉ የፈለጋችሁት መልእክት ጥልቅ ነው
    አብ
    ወልድ
    መንፈስ ቅዱስ
    በነፍስ በስጋ በመንፈሳች ውስጥ ታትሞ የሚኖር እውነት የወልድ ፍቅር የአባትነት መስዋእትነት
    አባ ያቆብ የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ የሁሌም አብሮነት
    የልጅነት ወራሽነት ሁሉም መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው
    እኔ በግሌ አመሰግናለው ተባረኩ

  • @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል

    ኦፍፍፍፍፍ የሚያሳዝን ታሪክ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ህይወት እንዲህ ናት ያለቀጠሮ ትመጣለች

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 6 лет назад +3

    Oh my God I cannot control my tears I cried and cried throughout the movie you always make great movie Soul I thank you for sharing I wish everybody have your heart by the way I knew the girl didn't die the first one

  • @EMusicT
    @EMusicT 6 лет назад +5

    Great movie,this movie and great artists remind us to love what we have and be for today and not worry for tomorrow 'cause tomorrow has its own destiny. Thanks and God bless you

  • @mahletabebemahi6878
    @mahletabebemahi6878 10 дней назад

    ፩ብርን ለማየት ይሄን ፊልም የገረበ✋ ከቲክታክ የሚያመልጥ የለም😎🤣🤣

  • @Islamicbestt
    @Islamicbestt 9 дней назад +1

    አንድ ብርን ለማየት የመጣ ✌️

  • @BABR7826
    @BABR7826 6 лет назад +88

    በስመአብ ምን አይነት ድራማ ነው ተሳቅቄ ተሳቅቄ አለኩ ሶልዬ የኔ እሩህሩህ በድራማውም በእውነተኛውም የዋህ ባህሪ ያለው ሰው

  • @d-m-a6907
    @d-m-a6907 5 лет назад +5

    በጣም ኣስተማሪ ፊልም ነዉ እያለቀስኩኚ ነዉ ያየሁት ምን ኣለ ሁሉም ኣባቶች እዳተ ቢሆኑ

  • @eldanaashenafi9216
    @eldanaashenafi9216 6 лет назад +9

    ፍልሙን ሀሳቡን ቪድዮ ቀረፃው አክተሮቹ በቃ ምን ልበላችሁ ሁሉም ነገሩ ግን ቆንጆ ነው
    ምን ዎጋ አለው ሙሉ በሙሉ ተኮርጆ ነው # if only movie # አንድ አይነት ይገርማል

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 Год назад +1

    ነብስህን ይማረው አባቴ 😭😭😭አባት ያላችሁ ታድላችሁ አባት ማለትኮ ሁሉነገርነው አባት ለሌለንም መድሀኒያለም አለን🙏🙏

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 6 лет назад

    ሶል ሁሌም የማደንቅህ ምርጥ ተዋናይ ነህ ።በጣም በጣም የረካሁበት ድራማ ይሄ ነው።በእውነት ከልብ ሰርታችሁታል ።ድራማ አያለሁ ግን ይሄ የተለዬ ነው።ለመጀመሪያ ጊዜ ስሜቴን የነካ ድራማ ቢኖር አብ'ሳላት ድራማ ነው።ትልቅ አክብሮት ሰጥቻለሁ ይድረስ ።