#ሸባበና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 910

  • @MalcolmXethio
    @MalcolmXethio 4 года назад +232

    ማሜ የዘመኑ ምርጥ ስራ እየሰራ የሚገኝ ድንቅ ሰው

  • @ፎዚየሪሀምእናት
    @ፎዚየሪሀምእናት 4 года назад +166

    መሀመድ ፈረጅ ግን ለምን በሰራው ልክ አልተዘመረለትም ማሜ ትለያለህ የኔ ምርጥ ጀግናዬ ነህ ለኔ🥰🥰🥰🥰

    • @nasirjemal7619
      @nasirjemal7619 4 года назад +4

      ezi bayizemereletem bezagnawe bet allha yatelekewal

    • @Merhaba-xj3sn
      @Merhaba-xj3sn 2 года назад +1

      ።ጀዛውን አላህ አብዝቶ ይመንዳልን። እውነት ነው እንደ ስራው ለዲኑ ለወገኑ ያበረክተው ቀላል አይደለም

    • @sikosilo8413
      @sikosilo8413 Год назад +1

      አላህ ነው ከፋይው አላህይክፈለለን ያረብ

  • @mycat2879
    @mycat2879 4 года назад +144

    ሸባበና የትላንቱ ግርማችን
    እንዲመለስ ሀይልና ብርታታችን
    መሀባችን የድል መሰረታችን
    ኡኹዋችን የድል መሰረታችን
    ደምቆ ይፈካል ዛሬም በህብረታችን
    ማሜ ትችላለህ🙏

  • @su9941
    @su9941 4 года назад +270

    ወላሂ ማሜ የምገልፅበት ቃላት የለኝም የምን ጊዜም ምርጥ ስራ ሰሪ አላህ ሀያትህን ያርዝምልህ

  • @zaynabsheekhaxmed1185
    @zaynabsheekhaxmed1185 4 года назад +64

    Masha Allah beautiful nasheeda my Allah forgive you..... your sister from Somalia 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
    اللهم وحد قلوب المسلمين

  • @kunfayakun8176
    @kunfayakun8176 4 года назад +90

    መሀመድ ፈረጅ
    አድናቂህ ነኝ ኑረልኝ

  • @ekrammehomed8891
    @ekrammehomed8891 4 года назад +142

    ማሜ ሀያትህን ያርዝመው ሁሌም ከጊዜው ጋር የሚሄድ ግጥም ነው ምታቀርበው ሙነሺዶችም በጣም ደስ ትላላቹ ድምፃቹም አለባበሳቹም 1000 like

    • @bestnarrations419
      @bestnarrations419 4 года назад +1

      ruclips.net/video/PjtpRBppgJ8/видео.html ሀፍሲ ክፍል 1 ፀሀፊ ኑዕማን ኢድሪስ ተራኪ ኢብኑ ኢስማኢል ተከታታይ ልቦለድ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ

  • @bilehashiali1016
    @bilehashiali1016 4 года назад +87

    Masha Allah💕
    I am from Somalia🇸🇴
    I love all Muslim 😭😭😭👂👂👂👂

  • @BBMNN21
    @BBMNN21 3 года назад +62

    تحيه من الصومال🇸🇴 الي ارض السلام والبركه إثيوبيا 🇪🇹❤️🇸🇴

    • @obsitulimmu536
      @obsitulimmu536 3 года назад +7

      تحياتي لك من اثيوبيا يا ابن حلال

    • @fafi4840
      @fafi4840 3 года назад +6

      الله يحيك

  • @abdirahmanshawkaani9103
    @abdirahmanshawkaani9103 3 года назад +36

    ماشاء الله عليكم مبروك وألف مبروك
    أنا أخوكم عبدالرحمن صومالى إثيوبي
    أشجع شباب الإثيوبيين خاصة والإفريقيين والمسلمين عموما .
    ماأجمل إبداعكم يا شباب .

    • @fafi4840
      @fafi4840 3 года назад

      احبك الله نحن نحبكم اخوننا صومالين

  • @abshirahmad4810
    @abshirahmad4810 3 года назад +42

    أنا من صومالي 🇸🇴ماشاء الله تبارك الله ألف ألف مبروك
    تحياتي لكم جميعا مسلمين Ethiopia
    ربنا يبارك فيكم وصحه وسلامه

  • @sayidomar4100
    @sayidomar4100 4 года назад +114

    Masha Allah tabarakallah it's beautiful nasheed . I am your brother from Somalia 🇸🇴🇸🇴🇸🇴❤ i love you guys may Allah forgive all your sins

    • @yesufendris8338
      @yesufendris8338 3 года назад

      oooh 31Qa09853031111117889outrwwqqjhfqjjmmmmlmmmmmmhsh

    • @canablifestyle58
      @canablifestyle58 3 года назад +1

      Replyga maka heshe luuqadana mafahante kkkk mxa waye English xita mayaqanin miyaa

    • @lovelygirl3642
      @lovelygirl3642 3 года назад +2

      Umadeena matihid wiilka xaa saas ugu galee😂😂😂

  • @hussencomputertrainingcent2600
    @hussencomputertrainingcent2600 4 года назад +24

    መሀመድ ፈረጅ አላህ ከይር ጀዛን ይጨምርልህ ሁሉም ግጥሞችህ ነብስን ያድሳሉ::

  • @ሀውለት-አ2ጐ
    @ሀውለት-አ2ጐ 4 года назад +53

    ማሻአላህ ሙሀመድ ፈረጅ የዘመናችን የጥበብ ጀግና አላህ ያቆይልን

  • @realking6775
    @realking6775 4 года назад +57

    እሄን comment ለምታነቡ አላሆ እድሜና ጤና ይስጣቺሁ

  • @hayatbintbaba318
    @hayatbintbaba318 4 года назад +93

    ማሻ አሏህ 👍👍👍👍👍😘😘የት ናችሁ ውድ እህት ወድሞች በሉ የሙዚቃ አድናቂ ብቻ አትሆኑ 👍👍ግጯቸው

    • @bestnarrations419
      @bestnarrations419 4 года назад

      ruclips.net/video/PjtpRBppgJ8/видео.html ሀፍሲ ክፍል 1 ፀሀፊ ኑዕማን ኢድሪስ ተራኪ ኢብኑ ኢስማኢል ተከታታይ ልቦለድ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ

    • @mabatube677
      @mabatube677 3 года назад

      ዳምሪኝ ሀያት

    • @اممحمدالشهري-س2ه
      @اممحمدالشهري-س2ه 2 года назад

      Ke muziqa bemin yileyal

  • @zeinababdullah7590
    @zeinababdullah7590 3 года назад +54

    Masha Allah brother so beautiful voice ❤️free Palestine 🇵🇸👊❤️✋🙌💯

  • @zeinababdullah7590
    @zeinababdullah7590 3 года назад +30

    i you my brothers my almighty Allah loves you and happiness your heart and grant all Muslim janatulfirdosul ala allhadulillah salam from Somalia 🇸🇴❤️✋

  • @iecjdgjdksgys552
    @iecjdgjdksgys552 4 года назад +36

    መሀመድ ፈረጂ የጥበብ ቤት የጥበብ ምሰሶ የጥበብ ዋልታ ቃላት የለኝም ወንድሜ ኑርልን

  • @EmanEman-x1h
    @EmanEman-x1h 4 года назад +13

    መሀመድ ፈረጅ እንዴት እንደማደንቅህ❤❤❤ አሁንም አላህ ይጨምርልህ💖💖

  • @ተወከልቱአለአላህ-ሸ7ኘ
    @ተወከልቱአለአላህ-ሸ7ኘ 4 года назад +28

    ያኡመተል ሙሀመድ አላህ ይጠብቃችሁ 💖💖💖

  • @kamarnasser5262
    @kamarnasser5262 4 года назад +26

    መሀመድ ፈረጅ ቃላት አጣሁልክ ያልተዘመርልክ ጀግና አላህ ይጠብቅክ

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 4 года назад +8

    ማሜ ያልተነገረት ምርጥ የጥበብ ሰው ሁሉም በስሜቱ በተወጠረበት ወቅት አንተ ብቻ ነህ ለዲንህ የቆምክ አላህ ይጠብቅህ
    ቃላት አጣሁ ወላሂ

    • @እውነትመረጃ
      @እውነትመረጃ 4 года назад

      ሁስኒ ሱልጣን ተተኪ ነህ በርታ እንሙአዝን በለጥካቸው ዜማ ግጥም ስጡት አሰሩት አሪፍ ልጅ ነው

  • @mohammedseicko738
    @mohammedseicko738 4 года назад +14

    ይጣፍጣል የሚለው ቃል ብቻ አይገልፀውም ፤ አንጀት የሚገባ የተመጠነ ማር ነው ። ማሻአላህ! ወንድሞቼ ድንቅ ስራ ።

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 года назад +27

    ኡፍፍፍፍፍ ምንበሮች ምን ላድርጋቹ 🥀ማሻ አላህ ተባረከላህ ወጣቱን አንቂ ነሽዳ በነሽዳዉ እንባዬን ያመጣዉ ደሞ #ሰለምቴዉ ዳዉድ ታረቀኝ መኖሩ ነዉ😭ፈተናዎችን ተቋቁመህ እንኳን ከእነዚህ ወጣቶች አላህ ጨመረህ ከአላህ በታች ብርታትህ ናቸዉ እንሻ አላህ💐🌺🥀በርቱ

  • @khal.a1198
    @khal.a1198 3 года назад +1

    አረበኛውን ግጥምና ዜማው የመካኒሳ አባድር ት/ቤት የ3ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ የነሺዳ ክፍለጊዜ ኡስታዝ ፈጅረሳዲቅ ሲያስጠናን ያኔ ነው ትዝ ይለኛል በ1993

  • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
    @ሰሚራእናቷንናፋቂ 4 года назад +23

    መሀመድ ፈረጃ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

    • @bestnarrations419
      @bestnarrations419 4 года назад

      ruclips.net/video/PjtpRBppgJ8/видео.html ሀፍሲ ክፍል 1 ፀሀፊ ኑዕማን ኢድሪስ ተራኪ ኢብኑ ኢስማኢል ተከታታይ ልቦለድ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 4 года назад

      ማሻ አላ አለይኩም💞

    • @አወልማኛ-ቀ6ጰ
      @አወልማኛ-ቀ6ጰ 4 года назад

      ማሻ አላህ በጣምደሰ ሲሉ

  • @kedirkiddo3738
    @kedirkiddo3738 2 года назад

    ሸባበና የትላንቱ ግርማችን
    እንዲመለስ ሀይልና ብርታታችን
    መሀባችን የድል መሰረታችን
    ኡኹዋችን የድል መሰረታችን

  • @ኡሙኢምራንቢኢዝኒላህ
    @ኡሙኢምራንቢኢዝኒላህ 4 года назад +13

    ሙሀመድ ፈረጅ አድናቂህ ነኘ ሁላችሁንም ጀሊሉ ባላችሁበጥ ይጠብቃችሁ

  • @lubabareshad5360
    @lubabareshad5360 4 года назад +1

    ማሻላህህህህ
    አሪፍትምርት ሰጭነው

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 4 года назад +8

    ይህን ነሽዳ ከ20 ግዜ በላይ ሰማሁ በጣም ደስ ይላል
    ወጣትነት ይረግፋል እንደ ጤዛ ትክክል

  • @alewuyamaru7080
    @alewuyamaru7080 4 года назад +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሙሀመድ ፈረጅ አላህ ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋር ይስጥህ ወላሂ ከቃል በላይ ነህ !!!!!!!

  • @abuzakir8759
    @abuzakir8759 4 года назад +41

    አሪፍ ነው ወጣትነትን ለተጠቀመበት ፖወር ነው ተዘናግቶ ላሳለፈው ውድቀት ነው

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 года назад +11

    መጀመሪያ መሀመድ ፈረጅ ሰወድህ ከልቤ ነዉ አላህ እረጂም እድሜና ጤና ከነ ዘመድ ወዳዶችህ ይሰጣችሁ የምር እባየ መጣ የሰላም😭
    ማሻ አላህ በጣም ደሰ ከሚለዉ አንዱ ሰለምቴ ነዉ ዳዉድ ታረቀኝ የሚባለዉ😍😍

  • @ahmenaahmena6466
    @ahmenaahmena6466 4 года назад +11

    ወላሂ ቃላት የለኝም ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ድንድ ስራ ማሜ ጀዛከሏህ ህይር ሀያትህን ያርዝምልን ከሙሉ አፊያ ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zed7329
    @zed7329 4 года назад

    ማሻአላህህህ ተባረክአላህህህ ወንድም ሙሀመድ ፈረጅ አላህርጅም እድሜና ሀያት ይስጥህ ያረብብብ ያረብብብ

  • @rumiyajundi1825
    @rumiyajundi1825 4 года назад +19

    Muhammed faraj it is a blessing to have you in this time as a muslim ummah. May ALLAH bless you and your family.

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 года назад +14

    ማሜ አላህ ከይር ጀዛህን ይክፈልህ አላህ እድሜ ከጤና ጋ ሰቶ ለኡማዉ ብዙ የምትሰራ አላህ ያድርግህ💐🌺

  • @M2የማንቼዋ
    @M2የማንቼዋ 4 года назад +7

    ያረህማን ልጅነቴ አስታወሳቹኝ ያአላህ ሼደሊል መስጊድ የነሺዳ ተማሪ ነበርኩ ይሄን ነሺዳ እንማረው ነበር 😭😭ውስታዞቼን አስታወሳቹኝ የማይረሳ ትዝታ እነ ውስታዝ ጁነይድ ሼደሊል የተማረ ማነው

  • @harmetube9193
    @harmetube9193 4 года назад +19

    ሸባበና የትላንቱ ግርማችን
    እንዲመለስ ሀይልና ብርታታችን
    መሀባችን የድል መሰረታችን
    ኡኹዋችን የድል መሰረታችን
    ደምቆ ይፈካል ዛሬም በህብረታችን👩‍❤️‍👩💪☝

  • @fayzahayare6400
    @fayzahayare6400 4 года назад +7

    ማሻ አላሃ አላህ ይጠብቃቹ ወጣትነት የእሳት ጊዜ ነው ከዝሙት ይጠብቀን አሚን

  • @hhhshge582
    @hhhshge582 4 года назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ወንደሜችን መሀመድ ፍርጅ ደስ ስትሉ

  • @nejaali8265
    @nejaali8265 4 года назад +10

    ማሜ! ረጅም ዕድሜና ጤና! ሌላ ምንም ብዬ ላመሰግህ ቃል የለኝም።

  • @rahamanrahamn2199
    @rahamanrahamn2199 4 года назад

    ያኡመት ሙሀመድ አላህይጠበቅህ ሙሥልም ሠሠብሥል ደሥይላን

  • @fafitube2969
    @fafitube2969 4 года назад +5

    ማሜ እርጅም እድሜ ከጤናጋር. የኛ ጅግና የጥበብ ስው. አላህ ያክብርህ. ጀዛከላሀይር. ወንድማችን.

  • @andargeayele8523
    @andargeayele8523 4 года назад +13

    I love minber, and very appreciate for working on our Muslim society. Go ahead!

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 4 года назад +7

    ሽባበና የትላንቱ ግርማችን
    እንዲመለስ ሀይልና ብርታታችን
    መሀባችን የድል መስረታችን
    ዑኹዋችን የድል መስረታችን
    ደምቆ ይፈካል ዘሬም በህብረታችን
    ማሜ ትለያለህ ኡኮ ግጥም በንታ ይቅር
    ድንቅ ስራ ነው በታለይ ሁሉም አዲስ ሙናሽዶች ነቻው አድምቃቹታል ልዩ ስራ ነው በርቱልን ሀቂቃ በጠም ደስ ይለል ከሚበለው በለይ ነው

  • @ramlatube8435
    @ramlatube8435 4 года назад +1

    ማሺአላህ ወድማች ሙሀመድ ሁሌም እዳስደመምከን ነው አላህ ይጠብቅ

  • @sadabilal5824
    @sadabilal5824 4 года назад +5

    ማሜ በጣም ረጅም እድሜ ከደስታ ጋር ይስጥክ ከነ ቤተሰቦችክ

  • @aemanmhmd2896
    @aemanmhmd2896 4 года назад +5

    ምንም ቃል የለኝም ሀሌም እንደምለው ብእርህ አይንጠፍ እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር አብዝቶ ይስጥህ

  • @yahayamuhammadzuruk7125
    @yahayamuhammadzuruk7125 2 года назад +7

    Greetings From Nigeria, I so much love this nasheed, how I wish I understand Amharic.
    Jazakallahu khair!

  • @mehbubaali649
    @mehbubaali649 4 года назад +6

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ
    ሸባበና
    ወንድም ሙሐመድ ፈረጅ እጅህን አይቆርጥመው
    አላህ ይጠብቅህ

  • @شكرىشكري-ب2د
    @شكرىشكري-ب2د 4 года назад +14

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ትምህርት ሰጪ ነው ለሁሉም ገጣሚ መሀመድ ፈረጅን ማመስገን እፈልጋለሁ።

  • @ኡሙአይመንኢንሻአላህአሚቢ

    Masha Allah masha Allah beratu Allah yigezachihuu baxam des yilal qaxalubet

  • @yassinutto814
    @yassinutto814 4 года назад +6

    ማሻ አላህ እጅግ በጣም ምርጥ ሰራ ነዉ በረቱልን አላህ ዕድሜ ና ጤና ያበዛልኝ

  • @mariamtemam8
    @mariamtemam8 4 года назад +21

    ❤️ መሐመድ ፈረጅ አንተ ገና ብዙ ታስተምረናለህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ❤️🙌🏼

  • @ሀሊማመ
    @ሀሊማመ 4 года назад +8

    ማሜ መሸ አለህ ድንቅ ነሽዳ ነው አለህ ይጠብቅህ❤

  • @MaryamMaryam-lq1rw
    @MaryamMaryam-lq1rw 4 года назад

    መሸአለህ በጠም ደስ የምል ምክር አለው ወድሞቼ ጄዘኩሙለህ ሀይር

  • @ethiopialove4404
    @ethiopialove4404 4 года назад +6

    የ ማሜ ገጠም ሁሌም አንደኛ ነው ❤️
    ወታተነት የርገፋል አንዴ ጤዛ 😢❤️

  • @rahimaahmmad7961
    @rahimaahmmad7961 3 года назад

    ማሜ አተን ወደለደ መሀፀን ደጋግሞ ይሆን አላህ በጀነተል ፈርዶስ ጀዛህን ይክፈልህ ዘርህን ሁሉይባርከው ባአላህ ቁጥሩን የምታቁ ስጦታ መላክ እፈልጋለሁ ያለተዘመረልት ጀግና

  • @abbasbnna5695
    @abbasbnna5695 2 года назад +3

    تحية من القلب إخوتي الاثيوبيين ..
    نسأل الله ان يجمع شملنا جميعاً نحن المسلمين و يوحد كلمتنا ..
    أخوكم من السودان

  • @maxamed1766
    @maxamed1766 3 года назад +1

    We love our muslim ethoipian brothers🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @keribintbaba3489
    @keribintbaba3489 4 года назад +5

    ምርጥ ገጣሚ እንደ ማሜ ያለ አልመስልሽ የሚለኝ እኔን ብቻ ነው ሸባበና እንዴት ደስ የሚል ነው
    በርቱ መንገድ ሳይስት ሁሉም ነገር ያስደስታል😍😍

  • @tofikhaji195
    @tofikhaji195 4 года назад +1

    ወዎ ማሻ አለህ
    ማሻ አለህ
    ታበረከ አለህ ሻባበና ያአለህ ኢዴት አባቱናው ሚያማረው አለህ ይዚዲልኩም ኢልማን ናፊያ
    ያራብ

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 4 года назад +6

    ማሜ አላህ ኽይር ጀዛህን ይክፈልህ የምር ቃል ዬለኝም ሽበቦችም አላህ ይጨምርለቹ ማሻአላህ በርቱልን ሚንባሮች

  • @Mohammed-nl6dq
    @Mohammed-nl6dq 4 года назад +4

    አህለን ሚንበሮች ምርጥ ነሽዳ ከምርጥ መልእክት ጋር ማሜያችን ረበና ሙሉ ጤናና ረጅም እድሜ ይሥጥህ እውቀትን አሏህ ይጨምርልህ ባልደረቦችህንም አሏህ ይጠብቃቸው ያረብ የወጣትነት እድሜዬን ባርክልኝ

  • @seadasani4767
    @seadasani4767 4 года назад +6

    ምርኩዝ በጣም ተወዳጅ ነዉ ይቀጥልልን በጣም ደስ ይላል ማሜ እናመሰግናለን አላህ ያበርታህ ብዙ ከዚህ የበለጠ እንጠብካለን በርታልን ሙነሽዶችም በጣም እናመሰግናለን

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 4 года назад +3

    ማሻአላህ ወጣቶን ይማንቃ ሰራ ነው ወንድም ሙሀመድ ፋርጅ አላህ ያቁይህ ኡማውን ለማንቃት የመትሰሩት ሰራ ቀላል አይድልም

  • @MariyamMariyam-rc6yr
    @MariyamMariyam-rc6yr 4 года назад +6

    ዬኛ ጀግኖች ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ እድሜእናጤና ስወዳችሁ ላላህ ብዬነው ጀዛኩምላኸይር

  • @siyamisiyami7173
    @siyamisiyami7173 4 года назад +1

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጫምርላቹ

  • @Tube-bh8vw
    @Tube-bh8vw 4 года назад +7

    ማሜ አለህ እድሜህን የርዝምልን አለህ ይጠብቃቹ ከመጥፎ ይከላክላቹ በርቱ

  • @keyirugobena4681
    @keyirugobena4681 Год назад +1

    ማሻ አለህ
    ማሻ አለህ

  • @sg2114
    @sg2114 4 года назад +3

    ነሺዳ አትስሩ የሚሉት ሙዚቃ የሚሰሙ ናቸዉ ስናያቸው።ሚንበሮች በርቱልን ማሜ ረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጠው አላህ 🏆🥇

    • @farahabdu3718
      @farahabdu3718 4 года назад +1

      አረ ዝም በያቸው ወጣቱ በነሺዳም በተመለስ. ሽርክ እና ቢደዕ ይኑርበት እንጂ አዳምጣለሁ

  • @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ

    የሚሰራ ሰው አያወራም ይሉሀል
    መሀመድ ፈረጅ ነው በጥቅሉ ሚንበሮች ጎበዞች ናችሁ አላህ ይጨምርላችሁ እንወዳችኋለን

  • @alinanne5202
    @alinanne5202 4 года назад +18

    You make me love Amharic. If only I understand Amharic or it's English subtitle. Mashallah

    • @abdulmenankemal947
      @abdulmenankemal947 4 года назад +2

      The main idea is about using your youth before it passes.

  • @zeinebmehedi7611
    @zeinebmehedi7611 4 года назад +9

    ማሻአላህ ምርጥ ግጥም ከምርጥ ድምፆች ጋር!! ስለራሴ ብዙ እንዳስብ ያደረገኝ ነሺዳ ነው። መሀመድ ፈረጅ አላህ ያቆይህ። ሁላቹንም አላህ ይጠብቃቹ።

  • @dhrhrhhrhyehrhrhr2140
    @dhrhrhhrhyehrhrhr2140 4 года назад +3

    ማሻአላህ እጂግ ዲንቅ ነው እንዲህ ከሰራን ወደከፍታ እንመጣለን

  • @ilahammahdi7355
    @ilahammahdi7355 4 года назад +2

    Mashaa Allah shabaabana 👌👌 Allah yechemirilachu

  • @seadamolaw8494
    @seadamolaw8494 4 года назад +12

    ማሜ አንተ እኮ ለኢሥላም የቆምክ ወጣቱን የምታነቃ ነህ ዘመኑ ጋር የሚሄድ ነው የምታቀርበውና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጀሊሉ ይወፍቅህ 👏

  • @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል የተለቀቀ ቀን 5 ነው የሰማሁት ዛሬ ገና ኮሜት ፃፍኩኝ በሶስት ቀኑ
    መሀመድ ፈረጅ ትችላለህ አላህ ይጠብቅህ አላህ እጅህን ይባርከው አላህ ዱኒያ አሄራህን ያሳምርልህ በቃ ትችላለህ ማሜ ኑርልን ውዱና ብርቅየው ወድማቸን እንወድሀለን

  • @አላህበቂየነው-ኸ5ጨ
    @አላህበቂየነው-ኸ5ጨ 4 года назад +4

    መሻአላህ ተባረክ እሮማን የሚበር ጀዛኩም አላህ ኸይር ወዲም መሀመዲ ፈረጂ የምር አላህ ወለታህን በአኼራ አላህ ሱብሀኑወ ተአላ ይክፈልህ ጀዛክ አላህ ኸይር በሄዲክበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ

  • @nizamunajjii4980
    @nizamunajjii4980 4 года назад +1

    Masha'alhaa rabbiin isn irraa haa jallatuuu

  • @aishaaisha2131
    @aishaaisha2131 4 года назад +4

    ማሜ ምን ልበልህ ጀዛህን በጀነት ኢሻአላህ ወድም እርሜህን አላህ ያርዝመው

  • @husseinbiif8483
    @husseinbiif8483 3 года назад +2

    Mashaalh Salam from Somalia 👂💓💓💓🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @kedijaabdulmalik2303
    @kedijaabdulmalik2303 4 года назад +5

    ያረብ የሙሐመድ ፈረጅን ሀያቱን ኢማኑን ዐፊያውን ኸይር ስራውን ሁሌም ጨምርለት። የሱ ዐይነቱን አብዛልን።

  • @kemermurad8457
    @kemermurad8457 4 года назад +2

    Mama altechalekm mashallah

  • @EsmaelWollo
    @EsmaelWollo 4 года назад +4

    ድንቅ ስራ.ወንድም ሙሀመድ ፈረጂ ብዕርክ ይባረክ .ያንተን አይነት ያብዛልን

  • @allhisone3171
    @allhisone3171 4 года назад +1

    ማሜ ወንድሜ ባርታ አላህ ይጨምርልክ ባርቱ ስወዳቹሁ የአላህ

  • @በድሪያ
    @በድሪያ 4 года назад +5

    ማሽአለህ በጣም ጥሩ ነው
    አይ ወጠትነት ሰይሰራበት ስያልፊ እንዴት ያሰዝነል

  • @mahawi1000
    @mahawi1000 4 года назад +2

    Ya programu tkafay bmhone betam destga nag Alhamdulilah ❤️😍

  • @happymedia7268
    @happymedia7268 4 года назад +6

    ማሻአላህ ግን ክላሲካሉ መኖር የለበትም። ሙሀመድ። ፈረጅ ልዬ ነህ አሪፍ ግጥም ነው።

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 4 года назад +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጣብቃቹ ማሜ አላህ በላሀበት ይጣብቅ ጀግነችን

  • @sg2114
    @sg2114 4 года назад +3

    ማሻአላህ አለይኩም አላህ ወጣትነታችንን በጥሩ የምንጠቀምበት ያድርገን ያኢላሂ

  • @samira5619
    @samira5619 4 года назад +2

    ማሻአላ ህ ማአላህ ማሻአላህ

  • @naimatube6216
    @naimatube6216 4 года назад +6

    ሱብሀን አላህ የምገርም ትልቅ መልክት አዛል ነሽዳ ማምዬ አላህ በእውቀት ለይ እውቀት ይጫምርልህ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 3 года назад

    Mame denq ye Islam wendemachign Berta Allah yetebkeh

  • @fatumafatuma3795
    @fatumafatuma3795 4 года назад +4

    ማሸአላህ ወንድሞቸ በርቱ ወንድሜ ማሜ እርሜና ይሽጣቺሁ አልሃምዱሊላህ እስላም ላደረገኝ

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 4 года назад

    ማሻአላህ ማምዩ ያልተዘመረልክ ጀግና ጀሊሉ የሁለቱን አገር ክብረት ይስጥክ ያረብ ጀነት ላይ የረሱል ጎረቤት ያርግህ

  • @Ahlenmedia_aduu_boy
    @Ahlenmedia_aduu_boy 4 года назад +9

    ድንቅ ስራ ነው
    HUSNI SULTAN ማሻ አላህ
    brothers በጣም ደስ ትላላቹ

  • @nuruahmed4707
    @nuruahmed4707 4 года назад +1

    ምርኩዝ 11 ይለያልለኔ ማሻአላህ ብያለሁ ቀጥሎበት