ታዳጊዎች የመንዙማና የነሺዳ ባለሙያዎች (ሙሺዶች)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 732

  • @beforebigbang891
    @beforebigbang891 6 лет назад +27

    ክርስቲያን ነኝ ፤ እግዚአብሔርን ያመሰገነ ሁሉ የተባረከ ነው ።
    አስደናቂ ደስ የሚል ነው ። ሙስሊም ወንድም እህቶቼ ፍቅራችን እንደነበረ ነው ።

    • @madeenamadu9837
      @madeenamadu9837 2 года назад +1

      Mashalaaa ❤️❤️❤️❤️👍❤️👍

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 6 лет назад +108

    ዋውውው የኔ ማሮች እግዚአብሔር ያሳድገችሁ በጣም ታምራለችሁ

  • @ያቢቢያረሱለላህ
    @ያቢቢያረሱለላህ 6 лет назад +16

    መሸአላህ መሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ የኛ እንቁዎች የኛ ጀግኖች ዋህብያ ሁላ ብትጨረጨሪ የሚሰማሽ የለም

    • @አሚናስራጅ
      @አሚናስራጅ 6 лет назад

      ያቢቢ ያረሱለላህ
      እተቁላህ ራበኩም

    • @abdulkadiryunus9162
      @abdulkadiryunus9162 6 лет назад

      wendema lelaloch leyunetachenen amaweta

    • @firidosmohammed8037
      @firidosmohammed8037 6 лет назад +1

      የኔ ወዲሞቺ እስከመጨረሻው አላህ ይጨምርላቺሁ ዉሀብያ አጀቷ አረረ አላህን ይዘን እንወጣዋለን አይዟቺሁ

    • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
      @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 года назад

      ኢንሻ አላህ ውሀ ከብተሽ ቅሪ ከብት

  • @ተመስገንአምላኬተመስ-ጐ2ቨ

    ማሻላህ አላህ ይጨምርላችሁ በርቱ.

  • @emranemran6731
    @emranemran6731 6 лет назад

    ያአሏህ ነቢን ማወደሥ ምን ቢደአ ነው በአሏህ ወሏሂ አሏህ ይመልሣችሁ በተለይ ውጭ ሀገር ያለን ልጆች ግሩፕ እሚባል ነገር ነው ያጠመመን አንድ ነገር እወቁ (ላዩኸዙል ዒልሙ ኢላ ሚን አፍዋሒል ኡላማ)
    እውቀት አይያዝም ከኡላማዎች አፍ ቢሆን እንጂ ብለዋል ሡሀባወቻችን እና ታዳያ እናንተ እውቀትን በሥልክ እየተማራችሁ እሄ ቢደአ ነው እሄ ጥመት ነው ትላላችሁ እሥኪ መጀመሪያ ኡሥታዞች ጋር ሂዳችሁ ተማሩ ከዛ ብሗላ የሚሆነው ይሆናል
    ወሏሂ ሁላችንንም አሏህ በቀጥተኛው መንገድ ይምራን ብላችሁ ዱዓ አድርጉ እንጂ አትሠዳደቡ በናታችሁ አሏህን ፍሩ ሁላችንንም እኮ አንድ አሏህ ነው ነው የፈጠረን

  • @baida7479
    @baida7479 6 лет назад +36

    የኔ ማር ማሻ አላህ አለህ ያሳድጋቺሁ ይጨምርላቺሁ

    • @hayatkadr5004
      @hayatkadr5004 6 лет назад

      Zooዘይባ Baida ማሻ አለህ

    • @አመንኝያተውነኝM
      @አመንኝያተውነኝM 6 лет назад +1

      ነሺደ በአስልምና ምንም ቦታ ይለወም ይልቅ ጊዜያቹ አታበክኑ
      ተመለሱ ወደ ቁራህንና ሐዲስ

    • @አሚናስራጅ
      @አሚናስራጅ 6 лет назад +1

      አመንኝ ያተው ነኝ M
      👍👍👍👍👍👍

    • @seada435
      @seada435 5 лет назад

      ❤❤👈

    • @muslimanesru9595
      @muslimanesru9595 4 года назад

      @@አመንኝያተውነኝM bemjemeriya hulunm eweki

  • @እናቴህይወቴአባቴኩራ-ዠ9ነ

    ዋዉ ታምራላቺሁ እግዚብሔር መጨረሻቺሁን ያሳምረዉ በርቱ

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 4 года назад

    አላህ አላህ የሚለው ተመችቶኛለ እና የረሱል እና የፍጡማ ታሪክ

  • @sameernaser5105
    @sameernaser5105 6 лет назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ የኔልዩዎች አላህ ያሳዲጋችሁ አይይይይይ ከክፉ ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ የረሱል ወዳጅ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @hayderabdulla6405
    @hayderabdulla6405 6 лет назад +21

    ማሽአላህ ኢትዬጲያ የምትገርም ሀገር ነች የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ ጋዜጠኞች የእስልምና ሃይማኖት ተከታዬችን መድረክ ድረስ ጋብዘው እንዲህ ቃለመጠየቅ የሚደረግበት ሌላ ሃገር በአለም ላይ ያለ አይመስለኝም በጣም ደስ ይላል

  • @fgjjh2816
    @fgjjh2816 6 лет назад +33

    የኔ ማሮች አላህ ያሳድጋችሁ እዚህ እምታሰደብ ሰወች መጀመሪያ እራሳችሁ ምን ልታደርጉ ገባችሁ ደግሞ አብረዉ ቢቀመጡም ህፃን ነቸዉ እራሳችሁን አፅዱ ሙዚቃ ስታዳምጪ እየዋልሽ ለምን ዱቤ ለምን ነሽዳ እያልሽ አቀባጥሪ ሲጀመር ሷሊህ ሴት ከቁረአኗ አትለይም !

  • @habibuhhabibuh7573
    @habibuhhabibuh7573 5 лет назад

    ማሻአላህ ታምራላችሁ ጣፋጭ ናቹ ሰለላሁ አሌሂ ወሰለም በርቱ አላህ ያግዛቹ በማይረባ በሱስ ቦታ ግን እንዳትገኙ ብዙ መስራት ትችላላችሁ በርቱ

  • @seadyiaadem9502
    @seadyiaadem9502 4 года назад +1

    ሙነሺዶቻችን የኛምርጦች አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @zzandh9487
    @zzandh9487 6 лет назад

    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ አሏህ ያሳዲጋችሁ ዲምፃችሁ በጣም ነው የሚያምረው ማሻአሏህ ቀጥሉበት

  • @Ee-fh6er
    @Ee-fh6er 3 года назад

    የኔ ዉዶችችችችችችችች ስወዳቹ 🤣💘💘💘💘💘💘💘ያአሏህህህህህ በትንሻች ወላሂ በጣም ይገሪማል ብቻ አሏህ ይጠብቃቹ 💘💘💘💘

  • @httm3608
    @httm3608 4 года назад +1

    Mashallah Allah yitebikikachu wendimoche bertu 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🤲🤲👏

  • @habibuhhabibuh7573
    @habibuhhabibuh7573 5 лет назад +2

    በዚህ አጋጣሚ ፋናዎች እናመሰግናለን በቃ እንደዚህ ነው ሳያዳሉ በፍትህ ሁሉንም ዜጋ ማገልገል ጋዜጠኞች ምርጦች የምርጦች ዘር የነ ታማኝ በየነ መሳይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ

  • @ethiomewlid3286
    @ethiomewlid3286 6 лет назад

    በጣም ደስ ይላል። ፋና እናመሰግናለን ወጣት መንዙማ የሚትን ስላቀረባችሁ

  • @ekmaahmed5970
    @ekmaahmed5970 6 лет назад

    ማሻ አላህ አላህ አላህ ያሰድጋቹ እኔ በሽዳ ውስጤ ነው ከመጨፈር ይሻላል

  • @emranemran6731
    @emranemran6731 6 лет назад +1

    ማሻ አሏህ ለአሏህ ብየ እወዳችሗለሁ የአሏህንም የረሡልንም ፍቅር አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @emanqrt5670
    @emanqrt5670 3 года назад

    ምርጦች 😍😍😍😘😘😘😘😘💓💓💓💓💓💓💓ሥወዳችሁ

  • @serawet9488
    @serawet9488 6 лет назад

    የከበሮ አመታት ደስ ይላል ኢትዮጵይ ውብ ናት ሁሉም በእምነቱ ይኮራል ሰላማችሁ ይብዛ ውድም እህቶች ሙስሊሞች

  • @ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ

    ማሽአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ የምትሳድቡ በጀመሪያ ያላችሁበትን እውቁ ስድብ ዱአ ውዴታ አይደለም ለኛስ ይኑሩልን ይብዙልን ሀበሻነቴ ኩራቴ ችገር ቢያድውጣኝም ልቤ ከሀበሻ

  • @ለይለቢንትሁሴንነኝእስለም

    ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ውድ እህትነ ወንድሞች ምን ሆነን ነው ግን ተምረን እንደልተመረ ሁሌም ከመመከከር ይልቅ መሰደደብነደ የምንመርጠው የረብ ለሁለችን ቀጢተኘውን መንገድ ምረን ሚረልንም እኔ ሙስሊም ነን በጢበብ በፊቅር አንደችን ሲንሰሰት የሚያቅ እየመነረ በመተሰሰብ በሙሀበ ኢንኑር የሁሉንም ልብ አለህ ነው የሚየቀዉ ስም ለመስጠት አንቹክል ተከለንት ኢኘ ከዚ የበስን ነበርን ዘሬ ግን አልሀምዱሊለ ሁሉንም በነቅም ብድአን ሀረምን ከሀለል ለይተነል ውለችንም ግን አይደለን አህበሸ እኪወን ሱፊ ሰለፊ ኢየልን በንብሸ ጥሩ ይመስለኘል እንበልነ ሀገር የሉ ቤተሰቦቸችን መውሊድ መንዙመ ነሺደ ሌለም አይፈቀድም ብድአ ነው ስንለቸው መልሰቸው አይደለም ነው የሚሉት ለሚን አየቁመ ተደ እነሱንም በንደዚ አይነት አመለለስ ነው የሚንመልሰቸው አይደለም ሀበይ ኢነስተዊል ኢንጂ ከመሰደብ ለመምከር እንሞክር በረከለ ፊኩም ከስከፈሁቹም ለአለህ ስቲሉ አፍ በሉኝ

    • @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
      @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 года назад

      ትክክል ሁለችንም አላህ ትክክለኛዉን መንገድ ይምረን🙌🙌🙌🙌🙌

  • @lopapimahamd2778
    @lopapimahamd2778 6 лет назад +9

    ማሻአሏህ 😍😍😍😍😍😍😍💘💘💘💘💘💘💘💘💘💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💖💔ማሻአሏህ ማሮች

    • @sherrypee409
      @sherrypee409 4 года назад

      💔💖💝💕💞💓💗💯👍

  • @jemals4345
    @jemals4345 6 лет назад +8

    ቁርአን ሀፊዝ ሁኑ ነሽዳ መንዙማ. ማይፈእ

    • @sameerasum8870
      @sameerasum8870 6 лет назад

      ለምን ማሰንቆኝ ክራር ይዘህ አጨፍርም

    • @hikmashifa6035
      @hikmashifa6035 6 лет назад

      Jem LA casa a s

  • @تبب-ف8خ
    @تبب-ف8خ 4 года назад

    ማሻአላህ በጣምደስይላል አላህይጨምረላችሁ

  • @zeynebshekhomer3740
    @zeynebshekhomer3740 6 лет назад

    ማሻ አሏህ የኔ ምርጦች አሏህ ያሣድጋችሁ ከትል ደረጃ አሏህ ያድርሣችሁ ሦለሏህ ዓለይሂ ወሠለም

  • @ሰሚራየአሚርሁሴንአድናቂነ

    ማሻአላህ የኔ ምርጦች አላህ ያሳድጋችሁ

  • @fhdhidhggdi4700
    @fhdhidhggdi4700 6 лет назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ የኛ እንቁች ወንዲሞቻችን

  • @ዜድኢስላምነውሄወቴ
    @ዜድኢስላምነውሄወቴ 4 года назад

    ማሻአላህ የኔማሮች አላህ ይጨምርላችሁ።😘😘😘

  • @jamilajamila2313
    @jamilajamila2313 6 лет назад

    መሸአላህ አላህይጨምርላችሁ ውድየ ኢስላም ልጆጆች ሀሳባችሁን አላህ ስኬታማ ያርግላችሁ

  • @dfhggh133
    @dfhggh133 6 лет назад +2

    ማማራችሁ ማሸሏህ ተባረክ الله

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ተ5ተ

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ በርቱ መንዙማ ውስጤ ነው ደሞ አህባሽ ነሽ እዳትሉኝ

    • @Imra671
      @Imra671 6 лет назад +2

      አላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ካልሆንሽ ረብሻ ለምን ወሰጤ ነው አለሽ?ነሽ።

    • @ferahmohammed3483
      @ferahmohammed3483 6 лет назад

      Ahebshe

    • @seadamohammedseid6403
      @seadamohammedseid6403 6 лет назад +3

      አላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሁነሽ አትገኝጅ መባልን አትፍሪ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ተ5ተ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ተ5ተ 6 лет назад +3

      አረ አላህን ፍሩ ቆይ መዙማ የወደደ አህባሽ ነው ማለት ነው እኔ አህባሽን ከሚጠሉት አዷ ነኝ

    • @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ
      @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ 6 лет назад +1

      አላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ هههههههههه

  • @Hayathayat-mv7sw
    @Hayathayat-mv7sw 6 лет назад

    ማሻአላህ የኔማሮች አላህ ይጠብቅልን በጣም ታምራላቹ

  • @hadradander9611
    @hadradander9611 6 лет назад +17

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ

    • @መድናሠይድየነቢወዳጅ
      @መድናሠይድየነቢወዳጅ 6 лет назад

      Hadra Dander ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ የኔጀግኖች

    • @መድናሠይድየነቢወዳጅ
      @መድናሠይድየነቢወዳጅ 6 лет назад

      ለአላህብየ እወዳችኾለሁ ከኔምበላይ አላህይውደዳችሁ

    • @አሚናስራጅ
      @አሚናስራጅ 6 лет назад +1

      ያአላህን ውዴታ ለማግኘትከከፈለጋችሁ አላህን ተገዙ ያነቢዩን ሸፈዓ.ለማግኘት ከፈለጋችሁ ሱናቸውን ተከተሉ ነብያችን ("ሶ.ዓ.ወ") ያሚያዙን አንድ ወንድ ከአንዲት ሴት ጋር እንኮን.ለመጨባበጥ አብሮ መቀመጥ እንኮ.አይፈቀድም በላቤቶ or በላቤቱ ከልሆነ .Or ከልሆነች.በስተቀር

    • @gemillaendrisgemillaendrid7872
      @gemillaendrisgemillaendrid7872 6 лет назад

      አሚና ስራጅ selellahu Aleyehi woselem
      صل الله عليه وسلم جزاك الله خير

    • @minakhatun2512
      @minakhatun2512 6 лет назад

      ማሽ አላህ
      ማሽ አላህ

  • @zainabhzainabh7410
    @zainabhzainabh7410 6 лет назад

    masha Allah Masha Allah Allah Yetbkachu Huletum jignocheg

  • @زهرةزهرة-ف1ظ
    @زهرةزهرة-ف1ظ 6 лет назад

    አላህ ቀጠተኛው መገድ ይምራቹ ነብዩ ሶሎላሁ አለይሂ ወሰሌም ያልሰሩትን እናተ ኬት አመጣቹት ወይ ሃገሬ አዝናለሁ አህባሽ ሂዳያ ይስጣቹ ተውሂድ አህለል ሱናአ ወልጀማዓ ነን እኛ እናተንም አላህ ይምራቹ እውነተኛው መገድ

  • @reemyousef8248
    @reemyousef8248 6 лет назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት የእስላም ወንድሞቸ አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ

  • @سعيدابوحسين-ت5ن
    @سعيدابوحسين-ت5ن 5 лет назад

    ማሻአለህ በጣም ደስ ይላል አለህ ይጨምርላችሁ

  • @fatumaamdihun8137
    @fatumaamdihun8137 3 года назад

    yane Mar Alha yixabiqachu 😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍

  • @yusbrezzy4946
    @yusbrezzy4946 6 лет назад +1

    አቦ ማሮቸ በጣም ነው እምወዳችው ማሺ አሏህ 😍

  • @gshhwhh6388
    @gshhwhh6388 4 года назад

    ቢስሚላ ማሸ አላህ ደስ ትላልችሁ ወድሞች ድቢ ባይኖርዉ በነሽዳ ቢሆን ደስ ይላል ወድሞች አብሽሩ

  • @bertadegu2412
    @bertadegu2412 6 лет назад

    great wonderful intervwe munshide slahadein and munshide amier mashallah we will continue your great neashida and menzumma ,, allahbarkefhome ,, jezakumallah ,,

  • @hawiahmed3333
    @hawiahmed3333 6 лет назад +4

    አላህ ያሳድጋቹ ሀባይቢ አንዳንድ ኮሜታተሮች አላህ ይህዲኩም ቅናታም ሁላ ማጨብጨብ ድቤ መምታት ክልክል የሆነበት የቁርአን አያ እስኪ አስቀምጡልኝ ማን ኡስታዝ ነዉስ ሲናገር የሰማቹ???ዝብላቹ በግምት የሰዉ ሞራል መካት ትወዳላቹ ።

    • @amniomohammed8524
      @amniomohammed8524 6 лет назад

      hawi Ahmed habibti ehta Kena GA bezi Guday lemawrat telegram lay 0910602383

  • @zahraahussain4868
    @zahraahussain4868 6 лет назад

    አላህን የያዘ ብቻ ነዉ ነጃ የሚወጣዉ ማሻ አላህ ሀቢቢ

    • @maryammaryam5502
      @maryammaryam5502 5 лет назад

      💞💞💞💞😍😍😭😍🥀🥀🥀🥀🙆‍♀️🥀

  • @የልጄናፋቂዋእሙሚፍታህልጄ

    ግን አብዛኛችሁ ኮመንት የምትሰጡት የቅናት መንፈስ አሸክሟችሁል የእነሱን ቅንጣት አትደርሱም ጭብጨባ ሀራም ነው ያለው ማን ነው እህን ጊዜ 24 ሰአት ሙዚቃ አጫፋሪ ናችሁ አሽቃባጭ ሁሉ የኔ ምርጦች ሙነሺዶቹ ማሻ አላህ ብያለሁ አላህ ይጨምርላችሁ 👏👏

    • @rahmetos7886
      @rahmetos7886 6 лет назад +2

      ሱበሀን አላህ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ እኛ ሙስሊሞች መመሪያችን የሰው አፈታሪክ ሳይሆን ቁርአንና ሀድስ ነው መንዙማና ነሽዳ የሚል ቁርአን ውስጥ የለም በተለይ መውልድ ቢድአ ነው

    • @ZomaMassoud
      @ZomaMassoud 6 лет назад

      Av F كنت اعرف من المنام اني متت قولوا مزيكا حسن زوجته فريحه وهي الناس عندي مشتاقتلك مزوج لا تسافر و زوجته ورود ما شاء الله تبارك الله الناس

    • @ረሂምያአላህባሪያነኝረሂም
      @ረሂምያአላህባሪያነኝረሂም 6 лет назад +1

      ምንትያለሽ ወሬ አም ነሽ

    • @ረሂምያአላህባሪያነኝረሂም
      @ረሂምያአላህባሪያነኝረሂም 6 лет назад

      ወንድ ደግሞ ጭብጫባአ አይፈቅድም ሀድሱ አላህ አክበር ነዉ ወንድ እሚለዉ

    • @zhaera1367
      @zhaera1367 6 лет назад +2

      Av F ምድር ወሀብይ አለፍልፊ

  • @madeenamadu9837
    @madeenamadu9837 2 года назад +1

    Mashalaaa ❤️👍❤️👍

  • @hawawawa2913
    @hawawawa2913 6 лет назад

    ማሻ አላህ አላሀረ ይጨምርላቺሁ አላህ ከክፉ ይጠበቃቺሁ ወንድሞቸ

  • @rahmetos7886
    @rahmetos7886 6 лет назад

    ውድ ወንድሞች አላህ ይህን ድቢእየወገራችሁ መንዙማ ነሽዳ እምትሉትን ቢድአ አላህ ያሳላችሁ ሀፊዘል ቁርአን ያርጋችሁ

  • @hananjimmakarim2724
    @hananjimmakarim2724 6 лет назад +1

    Maroch 😍😍😍❤️❤️❤️❤️Masha alla Yene wudddd

  • @maranrago7326
    @maranrago7326 6 лет назад

    ማሻአላህ አላህ። ያሳድግችሁ አላህ ይጨምርላችሁ የኔ ማርሮች ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @muslimlove8557
    @muslimlove8557 6 лет назад

    ማሻአላህአላህያሳድግልኝአላህይጨምርላቹህ

  • @meriamayalew6045
    @meriamayalew6045 5 лет назад

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ የኔ ጣፋጭ ዉቦች

  • @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ

    ማሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ ትንሽ እያለው እወዳቸው ነበር ነሽዳቸው

  • @ኢስላምውስጤነው
    @ኢስላምውስጤነው 3 года назад

    ውይ ስወዳቸው አላህ ይውደዳችሁ የእኔ ውዶች

  • @mhammudmohammed5435
    @mhammudmohammed5435 6 лет назад +1

    Masha allha

  • @radyadakebo8205
    @radyadakebo8205 6 лет назад

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ ቀጥሉበት ፈጣሪ ከናንተጋር ይሁን

  • @ፈትያፈትያ-ጘ3ጐ
    @ፈትያፈትያ-ጘ3ጐ 6 лет назад

    መሻአሏህ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ከናተጋር ይሁን

  • @foziarose9616
    @foziarose9616 4 года назад

    እረ በርቱልን እወዳቹህ ኣለሁ ኣድቃቹህ ኣለሁ በዚህ እድሜ

  • @fatimamohammad7179
    @fatimamohammad7179 6 лет назад

    ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ ከውሀብያ ተንኮል አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @aminatali7801
    @aminatali7801 6 лет назад

    ማሽአሏህ ተባረክላ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @islamnewhiyote5348
    @islamnewhiyote5348 6 лет назад +2

    ቅመሞቼ ኢሄን የምያር ድምጻቹ አሏህ በቁርዓን ይገባላቹ

  • @begonetub2590
    @begonetub2590 4 года назад

    ፋናዎች በጣም ነው የምወዳቹ ከኢቲቪ ከዋልታ በላይ ለሁሉም አገልጎሎት አሠጣጣቹ እኩል ነው

  • @Sነኝየረሱልናፋቂ
    @Sነኝየረሱልናፋቂ 4 года назад

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @romanar4621
    @romanar4621 6 лет назад +1

    Mashallah mashallah wedoche betam new yemwedachuhu welahi
    Allah yetebkachuhu

  • @hayatseman9666
    @hayatseman9666 6 лет назад

    ማሻአላህግን
    በነሺዳቹቢዳአየሆኑነገሮች
    ተዋቸዉ

  • @هبتان-س1ع
    @هبتان-س1ع 6 лет назад

    ኤረአላመረበህም ኸይርስራአይደለም ነሽዳ

  • @hawiahmed3333
    @hawiahmed3333 6 лет назад +2

    ፋናዎችዬ ዉስጤ ናቹ ቀጥሉበት።😍😍😍

  • @onelove4067
    @onelove4067 6 лет назад +1

    ማሽአላህደስ ስትሉ ስወዳችሁ

  • @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ ያሠባችሁትን ሁሉ አሏህ ያሳካላችሁ ማዘራችሁንም አሏህ ሀያት ይስጣት ♥♥

  • @zuzulove7942
    @zuzulove7942 6 лет назад +1

    በጣም እነመሰግናለን ፈናወች

  • @ሓዩየሀለበማኛ
    @ሓዩየሀለበማኛ 5 лет назад +1

    ማሸአለህ ማሸአለህ 💞👌💕💕💕

  • @loveuptotheend1579
    @loveuptotheend1579 6 лет назад +1

    Masha Allah
    Masha Allah 😍😍😍😍

  • @ሀውለትአወል
    @ሀውለትአወል 6 лет назад

    ማሻ አላህ ትልቅ እና ትንሺ አላህ ትልቅ ቦታ ድርሱ

  • @ሳአዲየአላህበህርየንኝ

    ማሻአላህ የኔ ማሮች አላህ ይጠብቃችሁ😍😍

  • @madeenahmohammed8126
    @madeenahmohammed8126 4 года назад

    ስወዳችሁ ማሻአሏህህህ

  • @hamzaadem1355
    @hamzaadem1355 5 лет назад +1

    Great Work! Keep it up I am with you Dear brothers!

  • @rabeahuseen6648
    @rabeahuseen6648 6 лет назад

    ማሻ ከሏህ
    ማሻ አሏህ
    💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @hamidalee4479
    @hamidalee4479 6 лет назад +1

    የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃቹ ወላሂ ስዎዳቹ

  • @ahlamseid6546
    @ahlamseid6546 6 лет назад

    ማሻ አላህ ማሻአላህ በጣም ያምራል ድምፃችሁ

  • @ሙስሊምነኝእኔሙስሊምአድር

    ማሻላህ አላህ ያሳድጋችሁ

  • @Meram-jd9hp
    @Meram-jd9hp 8 месяцев назад

    መሬምሰይድ❤❤❤❤❤መሸኣላ

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 4 года назад

    አሚር አሁንማ መሸአሏህ ሁነሀል ገና እያየሁትነዉ የኔጀግኖች አሏህይጠብቃችሁ

  • @zuzukalid1516
    @zuzukalid1516 6 лет назад +1

    Masha allah❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @ሢሀምነኝከወሎየነሸህታጁዲ

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @እራህማኸዲር
    @እራህማኸዲር 6 лет назад +15

    ከቁርአን የበለጠ ፍቅር የለም የአላህን ቃል ሀፍዙ መዙማ አይጠቅማቹም ስለዚህ አጀላቹ ሀዚሙ ለዛት ሳትመጣ ወደ አላህ በተዉበት ተመለሱ ነገ ከጭንቅ የሚያድናቹ የአላህን ቃል ሀፍዙ

    • @አሚናስራጅ
      @አሚናስራጅ 6 лет назад

      አላህ ይጨምርልሽ
      👍👍👍👍👍👍👍

    • @firidosmohammed8037
      @firidosmohammed8037 6 лет назад

      ዝበይ ምንጣፍ እኛ ለኸለቀን ጌታ አቅጣጫና ቦታ አንሰጥም ምን አቀን እሱኮ ነው የኸለቀን ቁረ አንን ጠልተናል እንዴ

    • @firidosmohammed8037
      @firidosmohammed8037 6 лет назад

      ቁርአንን እማኮ ሀፍዘን ነው እዝህ የደረስነው ቅጥ የሌለው ጉሩፕ አበላሻቺሁ

  • @sabiyahadft8344
    @sabiyahadft8344 4 года назад +1

    አዬ ወሀብያ ምንም ብትዬ ነሽዳ አጠላም ሙዙቃመሰለሽዴ እናተ እሳት ይዛችሁ ትመጣላችሁ ዉሀን ለመለኮስ አላህየጠሊችሁ

  • @hananjimmakarim2724
    @hananjimmakarim2724 6 лет назад +1

    Wwwwwww Nurilng ♥️♥️♥️

  • @madinabesher2670
    @madinabesher2670 6 лет назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ውዴች

  • @saedsadem9674
    @saedsadem9674 6 лет назад

    ምርጥ፡ናችሁ፡አላህ፡ይጨምርላችሁ፡ዉዶቸዋ

  • @jajsjwwjj30
    @jajsjwwjj30 6 лет назад

    ድምፃቹ በጣም ያምራል ማሻላህ

  • @hayathayat1499
    @hayathayat1499 4 года назад +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉወ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sumankhan1930
    @sumankhan1930 6 лет назад +1

    Masha allah habahibochi allah yasadigachu

  • @አቡድልፈታፍጀታ0538
    @አቡድልፈታፍጀታ0538 5 лет назад +1

    ዋውውው መሸአለ

  • @ሂወትበደረጃ-ገ2ኘ
    @ሂወትበደረጃ-ገ2ኘ 6 лет назад

    wow betam arefi new fitare yesdegachu betam des setilo bewonet eni kersetan negn gen behayemanet tinekar sew des yelegnla😍

  • @Tube-fb1xh
    @Tube-fb1xh 2 года назад

    💞💞💞💞የኔ ዉዶች

  • @radyaebrahim7046
    @radyaebrahim7046 6 лет назад

    ማሻአላህ ተባረከላህ ፊኩም ሀባይቢ

  • @zeybamohammed4828
    @zeybamohammed4828 6 лет назад +1

    ማሻአላህ የኛ ውዶች

  • @hikmakonjo3182
    @hikmakonjo3182 6 лет назад +1

    ማሻአሏህ