የቦርጭ ማጥፊያ ስልጠና ፕሮግራም ክፍል ሶስት(3)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 11

  • @healthmedia
    @healthmedia  Год назад

    የቦርጭ ማጥፊያ ስልጠና ፕሮግራሙን መመዝገብ ለ👇👇ምትፈልጉ
    t.me/+Wiiu4NXuZOZhMmJk

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ Год назад

      ዶ/ር እባክ ቁጥርህን ፃፍልኝ ጥያቄ ነበረኝ

  • @ZUZU218
    @ZUZU218 Год назад

    ዋዓለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ዶክተር ጀዛክሏህ ኸይረ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Год назад

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻላህ አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @نونوبينتبابا
    @نونوبينتبابا Год назад

    wealeyikum selam werahmetulahi weberekatu docter enamesegnalen

  • @ሀያትቢትያሲን
    @ሀያትቢትያሲን Год назад

    ዶክተር እኔ የ ጭው ብዛት በውጤ እዳለ ተነግሮኛል ደማነስም አለኝ እዝህጋ የጨው መብዛት ለደም ግፊት እጂ ደም ማነስ ይዳርጋል እደ ? ከቻልክ መልስልኝ አመሠግናለው

  • @wolloyewa
    @wolloyewa Год назад

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ለመረጃው
    እንኳን ቦርጭ ማፊ ጂስም የሚያወፉር ነገር አቅርብልን ለነቀዞች የምግብ ፉላጎትም እንድጨምር ምን እናድርግ

  • @نونوبينتبابا
    @نونوبينتبابا Год назад

    እኔ አሑን ሥጋ ነክነገር አልወድም ግን ቦርጭ አለኝ ቦርጭ የሚፈጥር የምግብአይነት ፍራፍሬምምንምንደሑ ብነግረን ጥሩ ነዉ ዶክተር 😍😍😍😍😍😍

  • @Sነኝባልዋንናፍቂ
    @Sነኝባልዋንናፍቂ Год назад +1

    ዶክተር እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ ሀይለኛ እስቦርት ነው ምሰራዉ ስበላ እራሱ ሳት የለንም
    አሁን እኔ በበኩሌ ሰዉነቴ በጣም ቀንሰዋል ግን ቦርጭ አለብኝ

    • @نونوبينتبابا
      @نونوبينتبابا Год назад

      ትክክል ቀላል እስፕርት እሠራለንደ እኔም መዳም ከሳሸ ትለኛለቺ ቦርጭግን አለኝልክ እደኔ ሑነሸ ነዉ😍😍😍

  • @hanabirhanu7266
    @hanabirhanu7266 Год назад

    Pls doctor le navel weyi demo enbrt beshita kene meftew