ማሂ በወሊድ ጊዜ የገጠማትን አስደንጋጭ ክስተት ተናገረች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 596

  • @bf7767
    @bf7767 6 месяцев назад +160

    አድሱን ልጅ እንይ የምትሉ✋✋😂አብረን አጣብሰን 3አስወለድነችሁ እኝም ከመዳም ክችን አለን😢 ጌታ ሆይ ሹፈን😊

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 6 месяцев назад

      ደምሪኝ ዉዴ❤❤

    • @BatyMamo
      @BatyMamo 6 месяцев назад

      እረ ድፈረት እነሱ የት ሄደው ነው እረ ተው ውሸት አታውሩ

    • @SaraNew-fo6je
      @SaraNew-fo6je 6 месяцев назад +8

      ​@@BatyMamoቻይና ለቤታቸው አዲስ ነሽ መሰለኝ እኛ ከሄቫና ጀምሮ ነበር ከመረገዟ እስከ እድገቷ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 6 месяцев назад

      ይሄንስ እኔም እያልኩ ነበር 😢

    • @Jmillahsaeed8332
      @Jmillahsaeed8332 6 месяцев назад +6

      የሚገርመው አሁንም ከመዳም ኩሽና ነኝ😅😅 3ወለዱ

  • @መለኛትዩብ
    @መለኛትዩብ 6 месяцев назад +81

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 10k አስገቡኝ ስወዳችሁ😢

  • @getu859
    @getu859 6 месяцев назад +139

    ኪድ 4 ኛው በጉጉት እጠብቃል😅😅😅 ጀግና ናችሁ

    • @أميجنتي-خ9ع
      @أميجنتي-خ9ع 6 месяцев назад +2

      😂😂😂😂😂 አዋንን

    • @ሰልማን-ገ5ተ
      @ሰልማን-ገ5ተ 6 месяцев назад +3

      ክክክክክ ልጅቱን ግደሏት ሆሆሆሆ

    • @UMAbdelah
      @UMAbdelah 6 месяцев назад +1

      @@ሰልማን-ገ5ተእ ምን ሆና ምነው በሷ ነው የተጀመረው አልሽሳ

    • @TsegaTube-hj9px
      @TsegaTube-hj9px 6 месяцев назад

      ጭራሽ በጉጉት 😂😂😂😂😂

    • @زمزمزمزم-ح1ك
      @زمزمزمزم-ح1ك 6 месяцев назад

      ኧ ሰው😅😮

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 6 месяцев назад +35

    ማሂዬ ማህተብሽን ስለ አረግሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 6 месяцев назад +13

    ኪድ አንተ እኮ ትለያለህ ለቤተስብህ ትልቅ ክብር አለህ ማሂየ የኔ ውድ ጅግና ነሽ ❤❤❤❤

  • @የገብርኤልልጅ-በ6ደ
    @የገብርኤልልጅ-በ6ደ 6 месяцев назад +8

    ወንድ ነው ባለፈው ቪዲዮ ላይ ተናግረሃል እራስህ ዋነው በስላም መገላገሏ ነው ማሂየ እንኳን ማሪያም ማረችሽ❤❤❤

  • @obadesalamo-nj8jy
    @obadesalamo-nj8jy 6 месяцев назад +11

    በጣም ጠን ካራ እሴት ነት ❤❤❤❤ጎበዝ ❤

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 6 месяцев назад +2

    ኪድ በጣም ጥሩ ባለቤት ነህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ እንዳትቀየር ሁለታችሁም በጣም ጥሩ ባልና ሚስት ናችሁ ተባረኩ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን፣ ቤታችሁ የሞቀ የደመቀ ይሁን፣ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ በርቱ

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 6 месяцев назад +3

    ማሀይ በጣም አምሮብሸል ቆጄ አነኳን በሰላም ተገላልሸ ቆጄ በጣም ነው የምወዳቹ አግዚብሔር ይጠበቀቹ❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 месяцев назад

    የምር ጀግና ናችሁ ያሁኑ ብዙም አይከብዳችሁ ምክንያቱም በሀገራችሁ ላይ ስለሆነ ዘመድም ያግዛችህል የኔምርጦች እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድግላችሁ❤❤❤

  • @MsNexus
    @MsNexus 6 месяцев назад +1

    ማሒየ እንካን በሰላም ተገላግልሽ አንገትሽ መስቀል ስላየው ደስ ብሎኛል ቻይና በነበርሽበት ጊዜ ስለማታድርጊ ቅር ይለኝ ነበር ልጆቻችሁን በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችው

  • @ShwilozaLoza-im1kq
    @ShwilozaLoza-im1kq Месяц назад

    ኪድ ወንድሜን ቁርጥ መልኩ ❤ማህዬ ስወድሽ ማርያምን በቃ በጣም ነው ምወዳቹ

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 6 месяцев назад +5

    ማሂ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ🎉 አስተዋይ ነሽ

  • @HalimaAhmedMuhammed
    @HalimaAhmedMuhammed 6 месяцев назад +1

    ማሂ የኔ ቆጆ እኮንም በሰላም ወለድሽ ግን ጀግና ሴት ነሽ እደት ነበረ ምጥ???? በአላህ እስቲሽ አለሽ የለሽም እኔ አልሀምዱሊላሂ በሰላም ወልጀ ነበር ግን እሲቲሽ የሚባል ነገር አሰቃየኝኝኞኞ😊

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 6 месяцев назад +5

    ናፍቃችሁን ነበረ የምር እኔ እናተን ለማየት እንስተግራም ከፍቻለሁ የሆናችሁ ሞዛዛ ቶቶሎ ብትለቁስ ደስ ትላላችሁኮ የማትሰለቹ ይቱበሮች ለኔ እናተናችሁ

  • @sartt3754
    @sartt3754 6 месяцев назад +3

    ተናግረህ ወድ ነዉ ፈጣሪ እንኳን በሰላምተገላገልሺ. ማን እዳገር

  • @mariam_sigma
    @mariam_sigma 6 месяцев назад +14

    የመጀመሪያ ነኝ በጣም ደስ እምትሉ ባልና ሚስት ናችሁ ኡነተኛ ናችሁ ማሂ ባሉዋን አክባሪ ሴት ናት ስወዳችሁ አላህ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ ኪድም ጥሩ አባውራ ነህ ለሁላችንም ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ ተባረኩ

  • @Hayatshfa
    @Hayatshfa 6 месяцев назад +3

    እኔ ወድ ነው የመሰለኝ ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ እያየናችሁ ሶስት ልጂ ወለዳችሁ በርቱ ❤

  • @RozamohmmedROZAMOhmmed
    @RozamohmmedROZAMOhmmed 5 месяцев назад

    እንካን በሰላም ተገላገልሽ ማላሻላህ. ምርጥ የወጣቶች ተምሳሌት ናችሁ በርቱ

  • @txunamyluvv
    @txunamyluvv 6 месяцев назад +59

    እኔ ወንድ ይመስለኛል, በጣም ነው ደስ የምትሉት አንደዚህ ኑ አትጥፉ❤️❤️

    • @Alahwaki
      @Alahwaki 6 месяцев назад +2

      Wend new ad yikeral set le ivana tolo bey mayi❤❤4

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 6 месяцев назад

      አወ ወንድ ነው ❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@@Alahwakiደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@mehbobamahnoobደምረኛa

  • @የቡቴዋ
    @የቡቴዋ 6 месяцев назад +1

    ኮሜቶች ጉሉ ማሻአላህ ኩሽና ላይ ብትሆኑም አላህ ለናተ ያስቀመጠላቹ አለ በቦታው እኔም ገና የተገናኙ ጊዜ ጀምሬ ነው የማያቸው አላህ ያሳደግላቸው ዘራቸው ይብዛ የፈቅር ትሳሌት ናቸው ለኔ ከና ፋኒ ከነ ሳምሪ ጭምር በጣም የምወዳቸው❤❤

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 6 месяцев назад +2

    ወንድ ነው ኪድ ግን በጣም ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነህ

  • @AsdQwe-qr8zs
    @AsdQwe-qr8zs 6 месяцев назад +1

    ጀግና ወንድና+ጀግና ሴት =ጀግና ቤተሰብ ማሻ አላህ በለናል

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 6 месяцев назад +5

    ማሄዬ ኤቫና እህት ትፈልጋለች አራተኛዋ ሴት ናት። ናታን ወንድም አግኝቶአል❤❤❤ በርቱ ጎበዞች

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 6 месяцев назад +1

    ከመጀመሪያው ጊዜ ጀምረን አብረናቹ የነበርን የኤቫን አይተን የናታንን ምጥ አይተን የባባን አለማየታችን ለነገሩ ኪድም አላየም አምልጦናል እንኳን ደና መጣቹ ክርስትናው ቢያልፍም ቪድዮ እንጠብቃለን ቤተሰብ ልቀቁልን❤🥰

  • @luluTube-f9p
    @luluTube-f9p 6 месяцев назад +4

    አራተኛ በጉጉት እጠብቃለን❤❤❤❤❤❤ ለምን ቶሎቶሎ አትለቁም እኛኮ በጉጉት እጠብቃለን

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 6 месяцев назад

    ለምንዲን እንደሆነ ባላውቅም ትናፍቁኛላችሁ ማርያምን ደግሞ በጣም አምሮባችኋል ❤❤❤❤❤

  • @emuyoutube5908
    @emuyoutube5908 6 месяцев назад +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ማሄ በጣም ደስ ይላል ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @user-rt7uj7fy1
    @user-rt7uj7fy1 6 месяцев назад +22

    የባለፈዉ ቪድዮ ላይ ሶስተኛው ልጃችን መጥቷል ልጇችን ተኝቷል ልጃችን.....ስትሉ ነበር እናም ሶስተኛዋ ልጃችን አላላችሁም እናም ወንድ እንደሆነ አዉቀናል እኛ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Lenafekr
    @Lenafekr 4 месяца назад

    ዋውውውውው እንኳን ደስስስስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fggud3270
    @fggud3270 6 месяцев назад +5

    ማሻአላህ. እንኳን. ደህና. መጣችሁ

  • @Fh-vi1qf
    @Fh-vi1qf 5 месяцев назад

    ቃእግዚአብ ሔርይመሥ ገን ማሂ እንኳን በሠላም ተገላገልሽ

  • @መቅዲግሪስ
    @መቅዲግሪስ 6 месяцев назад

    ማሂዬ የኔ ልዩ
    የኔ እመቤት
    የምወድሺ❤
    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
    ከነ ልጆቻችሁ❤❤❤❤❤

  • @መቅዲነኝ-አ7ዸ
    @መቅዲነኝ-አ7ዸ 6 месяцев назад +1

    ወንድ ነዉ በርግጠኝነት❤❤❤❤ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማሂዬ❤❤❤❤

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 6 месяцев назад +49

    እናት እኮ ትለያለች አስቡት ሁለትልጂ ይዛ ሶስተኛ አርግዛ ብቸዋን ይከብዳል በእዛ ላይ በእርግዝና ግዜ ሆርሞናት ሲቀያየር እራሱን የቻለ መበሳጩት አለ ያንን ሁሉ ችላ እዚህ መድርስዋ ጎበዝ ማሂ❤❤

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ 6 месяцев назад +1

      አወማሂ፣ጎበዝናት❤

    • @TsegaTube-hj9px
      @TsegaTube-hj9px 6 месяцев назад +4

      እውነት ነው እርግዝና እራሱ በጣም ከባድ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ደምረኛ🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@@ወለተ.ስላሴደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@@TsegaTube-hj9pxደምረኛ

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 6 месяцев назад +17

    ልጁ ወንድ ነዉ መረጃ አለ የባለፈዉ ልጁን ምናምን ሚል so 100° ወነሰድ ነዉ አዉቀናል

  • @martata6832
    @martata6832 6 месяцев назад +5

    ስወዳችሁ ከኤቫ ጀምሮ ነው እማያችሁ ኪድ ምርጥ ባል ነው ጀግና ❤😊

    • @AsdQwe-qr8zs
      @AsdQwe-qr8zs 6 месяцев назад

      እኔ ደም ገና ቻይና እንደሄች ነው የማቃት ይገርማል እኔ ቁጭ ብዬ ከአንድ ጅል ወንድ ጋር ሰጨቃጨቅ እነሱ 3 ወለዱ አላህ ያሳድግላቸው

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@@AsdQwe-qr8zsደምረኛ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Месяц назад

      አሁንይትንወያሎት

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit 6 месяцев назад

    ኪድ ገና እዳየሁህ የምስቀው ነገርስ ኢቫና ናታን አድጋዋል መሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ማሂእኳን በሰላም ተገላገልሽ እኳን ደስስስስስ አላችሁ ያሁኑ ወንድነው በርግጠኝነት 4 ተዘጋጅ ማሂ ብርታቱን ይስጥሽ ኪድ ምርጥ ባል ምርጥ አባትነክ ጀግና

  • @mahihani
    @mahihani 6 месяцев назад

    እኔ እረዳሻለዉ ስለማዉቀዉ አይዞን ለቲንሽ ግዜ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @MaedotLove
    @MaedotLove 5 месяцев назад

    Mahiye congratulations 🎉🎉🎉

  • @selamtenayoutube
    @selamtenayoutube 6 месяцев назад +7

    ሁላችንም ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጠን በልጅ በትዳር ይባርከን
    እስኪ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ እኛም ከፍ ከፍ እንበል ደምሩኝ እመልሳለሁ ቤተሰብ ያለሆነን እንዛመድ ሁሉንም ነገር ማሳካት እንችላለን ዋናዉ ጠንክሮ መስራትና ተስፋ ማድረግ ነዉ
    ❤❤❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 6 месяцев назад +25

    የወለደችው ወንድ ነው ❤መልሱን እፈልጋለሁ እኔ እርግጠኛ ነኝ ወንድ ነው🎉❤❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 6 месяцев назад +2

      አወ ባለፈው ተናግረዋል ወንዲ መሆኑን

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@@tube-yi8tgደምረኛ

    • @MekiyaWasse
      @MekiyaWasse 6 месяцев назад

      አወ ወድነው🎉❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤️❤️❤️❤️ምርጦች ኢቫዬ ስትወለድ እራሱ በስደት ነበርኩ አሁንም በስደት 😔

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ 6 месяцев назад +1

    በጣም ዉቦች ናቸሁ ልጅ ወንድ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @فيفيسعود
    @فيفيسعود 6 месяцев назад

    ማሂይዬ እንኳን በሰላም ተማርሽ የኔውድ ሁለታችሁም ምርጦችና ጎበዞች ናችሁ ደግሞ በህልሜ አራት መንታ ልጅ ወልደሽ አየሁሽ😅❤

  • @sitraa132
    @sitraa132 6 месяцев назад +3

    እናተ አውቃችሁበታል ልጂ በልጂነት ነው በቃ አሁንም ድገሚ ተሎተሎ ከዛ በቃ እርፋ ነው ባድ ፊቱ

  • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
    @መካሁሴን-ሸ6ጰ 6 месяцев назад

    ወላሂ ሥወዳቸሁ ጥሎብኘ❤❤❤❤ አላህ ልጅወቻችሁን ያሳድግላቸዉ ለትልቅ ደረጃ ያድርሥላቸሁ

  • @naaaemaalln1191
    @naaaemaalln1191 5 месяцев назад

    ኪድ በግራህ ነውደ የምትበላው ወይስ ካሜራው ነው ?🤔🤔🤔

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 6 месяцев назад

    ማሂ እንኳን እመቤቴ ማረችሽ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ እኔ ስገምት ወንድ ይመስለኛል😘❤❤😘🙏

  • @gut7948
    @gut7948 5 месяцев назад

    ደስ ስትሉ❤❤❤❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 6 месяцев назад +2

    ወንድ ነዉ ❤❤❤

  • @eyerusnigus5718
    @eyerusnigus5718 5 месяцев назад

    ማሂና የመዉለጃችን ቀን የምናዉቅበትን አፖልኬሽን ሊንኩን አስቀምጭልኝ 🙏

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 6 месяцев назад

    አተጀግናነህ ደሰትላላቹ በርቱ❤❤❤❤

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 6 месяцев назад +2

    ውይ ደስ ስትሉኝ እኮ❤❤❤❤❤

  • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
    @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 6 месяцев назад

    የኔውዶች❤❤❤ፈጣሪይጠብቃችሁማሒዬቆጆ

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
    @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ 6 месяцев назад

    ባለፈዉ ተናግራችሁ ነበር ወንድ ነው❤❤❤

  • @txunamyluvv
    @txunamyluvv 6 месяцев назад +2

    ዛሬ አንደኛ ነኝ በጣም ነው የምዎዳችሁ❤️❤️❤️❤️

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 6 месяцев назад

    ማሂ እንኳን ማርያም ማረችሸ💐
    በጣም ደስ ይላል ጠንካራ ሴት ነሸ❤❤❤

  • @Tigaddealemo
    @Tigaddealemo 6 месяцев назад +5

    አይ ስደት ከኢቫ ጀምሮ እስከ ሶስተኛው ቁጭ ብየ አስወለድኩኝ እረ አምላኬሆይ 😢

  • @GenetWende
    @GenetWende 6 месяцев назад

    ማሂ ጎበዝ ነሽ በርግዝና ላይ ሁለት ልጅ ይዘሽ ብቻሽን ማሳለፍሽ ጀግና ጠንካራ ነሽ❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ደምረኛ🎉

  • @abcach7596
    @abcach7596 6 месяцев назад +4

    እኔ ወንድ ይመስለኛል ደግሞ 4 በቅረቡ እንጠብቃለን ማሂዬ❤❤

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ

    ስወዳችዉ በፊቅር ነዉ በዚህ ላይ ጨዋዎች በጤና ኑሩልን

  • @አሚሬ
    @አሚሬ 6 месяцев назад

    ኪዱ ቆይ ማንኛሁናችሁ በግራ ምትበሉት ሥወዳችሁ በቀኝህ ብላ ብሮ 🎉🎉

  • @firezewdgebremedhin6045
    @firezewdgebremedhin6045 6 месяцев назад +1

    ወንድ ነው ለኢቫና እህት ይደገማል🎉

  • @أميجنتي-خ9ع
    @أميجنتي-خ9ع 6 месяцев назад +23

    ወድ ይመስለኛል ማሂ ከ2 ት አመት ቦሀላ 4ኛውን እጠብቃለልን 😂❤❤

    • @abcdfato8968
      @abcdfato8968 6 месяцев назад

      ኸረ ቀጥናለች መጀመሪያ እራሧን ሥትመልስ ከዛበኋላ ቢያንስ 6አመት

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@@abcdfato8968ደምረኛ

  • @ሰሚራ
    @ሰሚራ 6 месяцев назад

    ወዉ እንጀረ ናፈቀኝ ከሀገሬ ርቄ ለመንኛውም የተበረከ ይሁን

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 6 месяцев назад +1

    ማሂ ቆንጅት ልጆቻችሁን አላህ ይባርክላችሁ🎉❤

  • @myfano
    @myfano 5 месяцев назад

    ምግብ ክቡር ነው አይይይ የኛ ሰው 😮

  • @SamsulBdss-s6f
    @SamsulBdss-s6f 6 месяцев назад

    በጣም ደስትላላችሁ ፈጣሬ ልጆጃችሁን እግዚያቤሄር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 6 месяцев назад

    ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃቹ ደስ ስትሉ 😅 ትንሽ እረፊና 4ይደገማል ነው😅 ያርግላቹ ፍቅር ብቻ❤❤❤❤❤

  • @ikramkebedi4248
    @ikramkebedi4248 5 месяцев назад

    በተርፍ አጋዠ አምጣላት ❤❤

  • @msrt2127
    @msrt2127 6 месяцев назад +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ 😍 እግዚአብሔር ሲባርክ በእናንተ አየዉት

    • @tegesttegest-i7v
      @tegesttegest-i7v 6 месяцев назад +1

      እሥኪ ሰብ አድረጊኝ እማ ጀመረ ነኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@@tegesttegest-i7vደምረኛ

    • @tegesttegest-i7v
      @tegesttegest-i7v 6 месяцев назад

      @@fatumawase ነይ እንደማመረ

  • @bedritubahemd8673
    @bedritubahemd8673 6 месяцев назад

    በጣም ደስ ትሉኛላቹ አይለያቹ❤🎉🎉

  • @selamawitbogale3354
    @selamawitbogale3354 6 месяцев назад +1

    ማሂ እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤የቻይና ቤትስ ለምን እዛ አልሄድም ኪድ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 6 месяцев назад

    ማነው የኪድ እና የናሂ ቪዲዮ ሲለቁ ከመጀመሪያ እስከ መጨርሻ የሚያይ በላይክ ልጆቻቹ እግዚአብሔር ያሳድግላቹ አዲሱ ልጅ አስተዋዉቁን❤❤❤❤

  • @Muluabate-ys4kr
    @Muluabate-ys4kr 6 месяцев назад

    ሤት ሤትትትትትት ናት ❤❤❤❤❤❤

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 6 месяцев назад

    እኳን ደህና መጣችሁ😊😊

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 6 месяцев назад

    ሴት እኳን በሰላም ተገላገልሽ ማሂየ❤

  • @antenehtesfayedemisse4924
    @antenehtesfayedemisse4924 6 месяцев назад +1

    ማሂ ጀግና ሀገራችንም እንዳንቺ ምርታማ እንድትሆን እንጠብቃለን 🎉🎉🎉

  • @gabelavebast
    @gabelavebast 5 месяцев назад

    እንካን ማርያም ማረችሽ ሶስተኘው ወንድ አራተኛው ሴት❤🎉

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 6 месяцев назад

    ፍቅራችሁን ያጽናላችሁ❤❤❤

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 6 месяцев назад +1

    ወንድ ነው አላህ ያሳድግላችሁ

  • @HayatSeid-g3t
    @HayatSeid-g3t 6 месяцев назад +3

    ሴት❤❤

  • @حوا-س7ل
    @حوا-س7ل 6 месяцев назад

    ወንድልጅ ነው❤❤ ይመሥለኛአል

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 6 месяцев назад +1

    ማሂየ ኪድ የምወዳችሁ ናችሁ እኳን በሰላም ወለድሽ ኪድየ መቸም መቸ ነክቸሽ ነው ስራህ በሉ ጨምሩ ኢባየ ዮናታል ለምን አታሳዩንም ሆ

  • @Eumtewfak
    @Eumtewfak 6 месяцев назад +1

    ወንድ ነዉ የምተሉ እሰኪ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 6 месяцев назад +1

    የኤባ ሽጋ እናት ሽጋ አባት ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 6 месяцев назад

    ወድነው ቲክታክ ላይ አይቸዋለሁ😂😂😂😂❤

  • @MeronSeyfu-x1v
    @MeronSeyfu-x1v 6 месяцев назад

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላችው

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 6 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችዬ ማሮቼ❤❤🎉🎉

  • @gjhhjvug7852
    @gjhhjvug7852 6 месяцев назад

    ማሂ ቆጃ❤❤

  • @Bezaa-v2g
    @Bezaa-v2g 6 месяцев назад

    Nafeqchun neber unkan be selam metachu si wadachu mahiiye tenkara seti neshi gobaz🎉🎉🎉❤❤

  • @SantaAthybea
    @SantaAthybea 6 месяцев назад +1

    አትጥፉ እንዴት እንደምወዳችው❤❤❤

  • @MmMm-ke8kg
    @MmMm-ke8kg 6 месяцев назад

    ስውዳቸው❤❤❤❤❤

  • @fafitube1
    @fafitube1 6 месяцев назад +1

    ውይ ማሂየ ተናፍቀሽ ነበር😊❤

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 6 месяцев назад

    ሴት ናት ብየ አስባለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 6 месяцев назад

    ባልሳሳት ወንድም ይመስለኛ።ወንድም ይሁን ሴት ቸሩ መድሃኒያለም የተባረከ ልጅ ይስጥሽ

  • @yordiame3457
    @yordiame3457 6 месяцев назад

    ምነው በቀደም ተናግራቹዎል ወንድ ነው❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak 6 месяцев назад

    Wow❤❤❤❤❤

  • @senibekalu4302
    @senibekalu4302 6 месяцев назад

    ተመስገን ማሂ አንገትሽ ላይ ማህተብ አደረግሽ