ለፍቅርና ለትዳር ከፈለገሽ የምታዪበት 3 ዋና ምልክቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 89

  • @Melata-ry8sw
    @Melata-ry8sw 5 месяцев назад +1

    የእኔጀግና።በርታልኝ።አመሰግናለው

  • @dfdfg9066
    @dfdfg9066 7 месяцев назад +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @chalanebirt
    @chalanebirt 7 месяцев назад +3

    ልክ ነህ ❤❤❤❤❤

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my 7 месяцев назад

    እኛ ምስግናለው ወንድሜ ልክ ብለሀል ትክክል ነው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 7 месяцев назад

    ዋዉ እዉነትም ወንድማችንም ነህ ስታወራ ከልብህ መሆኑ ያስታዉቃል እዉነትህ አንዳንዴ ልናገር የፈለኩት ነገሮች ነዉ ምታናገረዉ በርታ ወንድሜ

  • @dfdfg9066
    @dfdfg9066 7 месяцев назад +1

    ምነዉ መጄመረያ አዉቄህበሆን ምክረህ በጣም አሪፍነዉ👍👍👍

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን❤❤❤ ወድማችን

  • @ajtv495
    @ajtv495 7 месяцев назад

    ቆንጆ አባባል ነዉ ወንድሜ 👌👌👌👌👌😘

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 7 месяцев назад +3

    በትክክክልልልልሕል ወንድሜ በጣም እንወድሀለንንንን ክበርልን

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 7 месяцев назад

    ወድሜ ተባረክ ለኔ ያለው አመለካከት ልክ እዳልከው ነው የሜሰየኝ 🙏

  • @gggg-q5l3v
    @gggg-q5l3v День назад

    እናመስገናለነባባየ😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤በትክክል ወላሂ

  • @MehriSewunet
    @MehriSewunet 7 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ሀሳብ እግዚአብሔር ያቆይህ ውዴ ደሜን አፈስከው ማለትም በቃ እዴት ብየ እደምልል አላቅም እወነት ነው ሁሊ እስማሀለሁ ፡፡

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid 7 месяцев назад

    ወደድኩህ በእውነት ፍሬምንግዜምፍሬነውበርታልን እድሜናጤናይሰጥህ

  • @MyLove-m1j
    @MyLove-m1j 7 месяцев назад

    ልክ ነህ ወንድማችን❤❤❤

  • @ajtv495
    @ajtv495 7 месяцев назад

    በርታ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 7 месяцев назад +2

    ወንድሜ እንዴት ነክ የምር ከልቤ አጠገቤ ያለክ እስኪመስለኝ ነው የማዳምጥክ የምታወራው ሁሉ ላለፍንበት ትክክል ነክ በዚ መንገድ ያላለፋችሁ እህቶቼ ግን ማንም የማይመክራችሁን ምክር ነው የሚመክረን የምር ስሙ እኔ ሰማሁ አላህ ሰላምክን ያብዛው

  • @MasrtMitku
    @MasrtMitku 7 месяцев назад

    Tbarke❤❤❤❤ ewnat ewnatune ymtngrwe

  • @NardiHailu
    @NardiHailu 7 месяцев назад +1

    እናመሠግናለን በጣም ወድሜ

  • @Halnbv
    @Halnbv 7 месяцев назад

    ትክክል ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @SamirawitTamiru-yu2wr
    @SamirawitTamiru-yu2wr 7 месяцев назад +1

    የምር ከምክርህ በላይ ለሴቶች አላፊነት ይሰማሀል በዜውስጥ የተረዳውት ለሴት ልጅ እጅግ በጣም ክብር አለ በጣም እናመሰግናለን

  • @WoyenshetZeleke
    @WoyenshetZeleke 7 месяцев назад

    thanku

  • @MነኝየMብቻ
    @MነኝየMብቻ 7 месяцев назад

    ❤በርታልን ምርጡ ወንድማችን እኔ ወላሂ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ወድህ እርግፍ አድርጌ ተውኩት የማያልቅ ምክኒያቱን መሰማት ሰልችቶኝ ነበር አሁን ትውት አደረኩት ልቤም ቆረጠልኝ አእሚሮየም እረፍት አገኘልኝ 😭😭ኦላይን ተምጦ ዝም ሲለኝ ውስጤ በጣም ይጎዳ ነበር አሁን ግን ገብቼ እኳን አላየውም ❤❤

  • @zaraa3712
    @zaraa3712 7 месяцев назад

    ልክ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @HanaBabadra
    @HanaBabadra 7 месяцев назад +1

    Ewunt newu efu tebarek erasen eday arekegn

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 7 месяцев назад

    በጣም ትክክል

  • @AbyiAbyi-jk9yt
    @AbyiAbyi-jk9yt 7 месяцев назад

    በእውነት እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @Hanna-zq1zi
    @Hanna-zq1zi 7 месяцев назад

    ወድሜ ምክርክ ቆንጆ ነው❤❤❤❤❤አንድ ነገር ግራ ገባኝ አብረን አዳመት አልፍን ወራቶችን አስቆጠርን ግን አሁን አገሩስጥ የለሁኝም ለዛነዉ መሰለኝ ስደዉልራሱ አያነሳም ግንኮ መጥፎ ነገር እንዳላስብ ቃል ተገባብተናል ምላድርግ

  • @ይባቤቲዩብ
    @ይባቤቲዩብ 7 месяцев назад

    ፍርየ ወንድሜ xx አትጠቀም በአማርኛው ቃል ተጠቀም ሀሣቦችህ የበሰሉ ናቼው እና በርታልን እግዚአብሔር መርጦ ይሥጠን እንጅ ሠው ከባድ ነው ጨው አደለም ተቀምሶ አይታወቅም ❤👏

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 7 месяцев назад +1

    ማግባት እፈልጋለው

  • @Amhar352
    @Amhar352 7 месяцев назад +1

    😢ኣምላኬ የዘላለም ፍቅርን ኣድለን

  • @መረየምመ
    @መረየምመ 7 месяцев назад

    Tabrkhi wedhnmi batekikli❤❤❤

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 7 месяцев назад +1

    Thank you

  • @GetasewShibabawu
    @GetasewShibabawu 7 месяцев назад

    የምረ የምትገልፀበት ንግግረህ በጣም ደስ ይላል

  • @حسابسوق-ع6ت
    @حسابسوق-ع6ت 7 месяцев назад

    ባሁኑሥአትእሚታመንወድየለም

  • @hayaahayaa
    @hayaahayaa 7 месяцев назад

    በውስጥ አግቸ ባማክርህ ደስ ይለኛል

  • @LidiyaYirgalem-b9i
    @LidiyaYirgalem-b9i 7 месяцев назад

    You are right bless you

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 7 месяцев назад

    Egziabher Yimesgen Enkuna beselam metahke memirchen wodemchen

  • @Lamri-oh3ic
    @Lamri-oh3ic 7 месяцев назад +6

    የሚገርምህ በሀይማኖት ጠንካራ ነን ባዮቹ እራሱ ተቃምሰው ከተጣጣሙ በኸላ በቁርባን ይጋባሉ በብዛት እኔ በአይኔ አይቻለሁ እና ንፁህ ወንድ የለም በቃ ቆመን መቅረታችን ነው

    • @Aendys-wx8pb
      @Aendys-wx8pb 7 месяцев назад

      ቁርባንኮ ይቻላል ተክሊል ነዉ በድንግልና የሚቻለዉ ቁርባን የተፋቱ ሰወችም ቢሆንም በቁርባን ይቻላል

    • @Lamri-oh3ic
      @Lamri-oh3ic 7 месяцев назад +2

      @@Aendys-wx8pb አውቃለሁ ቅድሜ መቃመሱን ምን አመጣው ታዳ ከዛም የሚጋቡት ከተጣጣሙ ነው

    • @Aendys-wx8pb
      @Aendys-wx8pb 7 месяцев назад

      @@Lamri-oh3ic ልክነሽ ይሄንማ እህቴ ዝሙትነዉ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 7 месяцев назад

    እዉነት ነዉ ከልብ እናመስግናለን❤🎉🎉

  • @Yyewubdar-tr4mh
    @Yyewubdar-tr4mh 7 месяцев назад

    Yes❤❤❤❤❤

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤yene wid wendm minm atchenek asregteh tenager firye betam tikikl neh edlun silagegneh tenagerew ebakachihu ehtoche simut taterfalachihu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 7 месяцев назад

    Ena mesgenlehen memirchen wodemchen

  • @Rahma-i3m
    @Rahma-i3m 7 месяцев назад

    yessss❤❤❤❤❤✅✅✅✅

  • @Temutubeተሙ
    @Temutubeተሙ 7 месяцев назад

    ምርት ትምህርት ወንድሜ ከሀይማኖት አንፃር

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 7 месяцев назад +1

    ስለምክርህ እናመሠግናለንግራ ተጋብቻለሁ እወደዋለሁ ግን ልቡን ሠብሬዋለሁኚ እደት ብየ ፍቅራችንን ልመልስ ሁሌመ ያማርራል ስለተፈጠረው ነገረ የሚወድ እና የማይወድ ይለያልኮ በወሬው በሁኔታው ልብ በራሧ ሹክ ትላለይ

  • @Masi-o8t
    @Masi-o8t 7 месяцев назад

    Tabrk

  • @zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ
    @zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ 7 месяцев назад

    ሁለተኛነኝ,ሰላምወንድሜ,እንዴትነክ,እንኳንደህናመጣክ🎉🎉🎉❤❤

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 7 месяцев назад

    100%❤❤❤

  • @Hewan-b9r
    @Hewan-b9r 7 месяцев назад

    selam wendme

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 7 месяцев назад +1

    እሰኪ አረብ ሀገረ ላለን እየሰራን ቤተሰብ የምንረዳ እድሚያችንን የገፋን ባል ሰንፈልግ ኢትዮ ያሉ ወንዶች ለብረ ነዉ የሚቀረቡን ምን ትለናለህ ቪደዎ ሰራልን

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AminatEbrahim-d2g
    @AminatEbrahim-d2g 7 месяцев назад +1

    Abo Ymecheke❤❤❤🎉🎉

  • @Bontu-x5k
    @Bontu-x5k 7 месяцев назад

    Nude fotohen lakilgi algi mne maltu nwe

  • @dibootube816
    @dibootube816 7 месяцев назад

    😍😍👌👍

  • @tuberobsan6546
    @tuberobsan6546 7 месяцев назад

    K refedebng bewala semawk mn alebt be fet baweku Yen melkt

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
    @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉

  • @SABBIRKHAN-gz2mz
    @SABBIRKHAN-gz2mz 7 месяцев назад

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻💟💟💟👍👍👍

  • @birtukanbeyene9205
    @birtukanbeyene9205 7 месяцев назад

    እናመሱግናለን በጣም የሚያናድድም ወንድ አለ በጣም የሚያሳዝነው እራቁትሽን ፎቶ ላኪ የሚልም አለ ወንድሜ

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 7 месяцев назад

    Slam wondma ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ybserMesi
      @ybserMesi 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤ አመሰግናለው ወድም ተባረክልን

  • @ZeynebaBeshir-ur2nz
    @ZeynebaBeshir-ur2nz 7 месяцев назад

    Selam wendm Bewst mawrat efelgalehu endet ላግኝክ

  • @KaremaA-y3m
    @KaremaA-y3m 7 месяцев назад

    EndWe,lante,kije,kalate.atiwelke,fetire,kekefu,hulu,yetebekeke,yena,wendem

  • @werwer9219
    @werwer9219 7 месяцев назад

    ስማማ ወድም እኔ ፍቅረኛ አለኝ ግን እሱ ክርስቲያን ነው እኔ ደሞ ሙስሊም እና ማለት ነው እንጋባና እንውለድ ይለኛል የሀይማኖታችንስ ነገር ስለው ለዛ ችግር የለውም ይለኛል ደግሞ ሁሌም እደሚወደኝ ይነግረኛል እና እዴት ማድርግ እችላለሁ የሀይማኖታችን ነገር በጣም እያሳሰበኝ ነው ግን ማለት ነው እሱ በፊት እ ደሚሰልም ነው የነገረኝ እያደር ስንግባባ ለመስለም አላማ ያለው አይመስለኝም በጣም እጭቅላይነኝ እባክህ አድ መላ ስጠኝ😢😢😢😢

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 7 месяцев назад

      አንቺማ ሙስሊም አሰዳቢ ነሽ እንዴት ከክርስቲያን ታወሪያለሽ. ህሌናሽ እንዴት ተቀበለሽ እመኚኝ በጁ አስገብቶ ትቶሽ እንደ ሚሄድ፡፡እኔ በሂወት ዘመኔ ክሪይስቲያን አውርቼ አላቅም፡፡ቻው እህት😊

    • @aminamolla6017
      @aminamolla6017 6 месяцев назад

      እረእህትሙስሊምነኝብለሻልእንዴትበሀይማኖትአንድያልሆነወንድታገቢያለሽ የመስለምፍላጐትካለውሀይማኖቱንበደንብእንድያውቅአድርጊውናይስለምከዛታገቢዋለሽ ካለሆነመራቅነውያለብሽ

  • @WionshetFikadu-qv7je
    @WionshetFikadu-qv7je 7 месяцев назад

    Ferazer enan hulm lgezaw nw meflgy Ezabhare yesty bEwnt meflgyn

  • @MhiretAgena
    @MhiretAgena 7 месяцев назад

    ፍሬ፣ኢሞ፣ላይፅፌልክነበር

  • @tgaebeb6224
    @tgaebeb6224 7 месяцев назад

    ግን እኮ መጠጣም ሚባለው እውነት ነው ወንድሜ አንተም ይቀርሀል

  • @tamara-d9w
    @tamara-d9w 7 месяцев назад

    የአንተ ሰብስክራይብ አሁኑኑ አነሣለሁ

  • @زهراء-ت05
    @زهراء-ت05 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaayana-z6q
    @senaayana-z6q 7 месяцев назад

    MENEW HEWOTE SAYIBLASSH BAGNGWEK NURO MEKERHEN

  • @እግዚአብሔርአምላኽይኽበር

    ❤❤❤❤❤

  • @Yesriba-hs3gp
    @Yesriba-hs3gp 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @ZinashTamiratAnamo
    @ZinashTamiratAnamo 25 дней назад

    ❤❤❤