Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እውነት ነው እኔ ደርሶብኛል ሰዎች በምሃል ከገቡ አስቸጋሪ ነው
በሪታ ውንድሜ እውነት ነው 🫰🫰🫰🫰🫰🫰
የ5አመት ፍቅረኛየ ነዉ 1ልጅም ወልደናን ግን ከጊዜ ቡሀላ ተኮራረፍን😢 ተናድጀ ተዉኩት እንዋደዳለን እና ዛሬ በህልሜ አየሁት በኔ ጨክነሽ ነዉ አለኝ ከዛ ዩቱብ ስገባ አተን አገኘሁ አቤት አጋጣሚ😢 እና እሲ ልደዉልለት ከታረቅን እነግርሀለሁ በምክር አግዘህኛን ወድሜ🙏😥
ደውይለት ቶሎ
ወድማችን እጅግ እናመስግናለን ❤በእውነት የይቅርታ ልብ ያድለን
እንኳን ደህና መጣህ በርታልን
በርታ
ፍሬ እንኳን ደና መጣክ አስተማሪያችን
ፍሬ እኔ ሞከርሁ ግን እሱ አይገባዉም ልፋት ብቻ ግን ሰለምክርህ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ አልደውልለትም ምንም ሳንነጋገር ኤላይን ለምን ቁጭ ትያለሽ ብሎ ዝም አለኝ ይሄው አስራ አምስት ቀናችን እንዴ ሰው ሳይጣላ የራሱ ጉዳይ እኔማ እችለዋለሁ ግን ታግሼ አንድ ቀን ይጠፍል ፍቅሩ
አቦ ይመችህ እየጣፈጠ አለቀ በስስት ነዉ ምሰማክ በርታ 🎉🎉🎉
Enamesegenalen
እወደዋለሁ ግን ከሌላ ጋ ሁኗል ያሳካለት🥺💔
እንኳን ደሕና መጣክለኔ ምክርክ ያስፈልገኛል በኔ ጥፋት ያጣውትን ፍቅር እንዴት እንደድሮው ልመልሰው ፍቅር ቆኝ ይቅርታን አይቀበልም???
በምን እንደዘጋኝ እራሱ አላውቀውም እየወደድኩት የተውኩት
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማርያምን ካልደወለ አልደውልም 10 ቀናችን ከተጣላን🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤔🤔🤔🤔🤔🤔ይቅርታ መጠየቅ አልወዲም😭😭😭😭😭
እኔእራሱክብሬንየረገጥኩነውየሚመስለኝ ግንእኮስወደው
ጎበዝ ልጅ ነክ❤❤❤❤
Best
በረታ ላወራክ አፈልጋለውውውውውው❤❤❤❤❤
abeni be meker agelegeloteh betam tetekemeyalehu geta yebarekeh
ትለያለህ🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኮን ደህና መጣህ በርታልን የኛ መካሪ
እኔ እያፈቀረኩት ተውኩት እንደውም ብሉክ አድርጌ አረፍኩ 😅😅
4 ኣመታችን ነው 1ልጅም ወልደናል ግን የሶው ወሬ እየሰማ ስበድለኝ ኣመረሪኩኝና ጥየው ስደትየን መረጥኩኝ ኣሁን ላይም ግን ብሸሸውም ኣላፈቅረውም ማለት ኣደለም ግን ትዝ ስለኝ በጣም ነው ምያናድደኝ ይቅርታ ስለኝ ዶሞ በጣም ያሳዝነኛል ግን እስከ ዛሬ መልስ ኣልሰጠሁትም ነበር ካንተ ምክር ቦሃላ ይቅር እልዋለው ዶሞ ኣመሰግንሃለው ወንድሜ 😢❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስልክን አስቀምልን ወንድማችን
I can’t 😢I miss him ❤️🩹
Me to😌❤️🩹
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ብሎክ ነን ወንድሜ እኔ ግን ደህና አይደለሁም😣😥
ዎይኔ ዎድሜ ባጣም እኮ ካባድ ነው ሁላታችንም ህልሃኛ ናን😢😢
😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤
እየተዋደድን ይሀንሠሞን የሆነነገርሁነናል ሁለታችንም ዝምዝም እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢አረዳልኝኝኝ
የኔ ሂወት ነው ይኸዉ ከተራራቅን አምስት አመት ወይ አልተቀራረብን ወይ አልተለያየን እጭ አሁንስ ተስፋ መቁረጥ ነው እምፈልገው😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
በጌታ ፍሬ በጣም ላወራህ እፈልጋለሁ!
የአንድ ልጄን አባት ጋር ተለያይተን ነበር ግን ይቅርታ ሥለኝ እቢ ብየው ነበር ዛሬ ይቅርታ አርግለታለው በቃ
በርቀት ያለንስ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አረ ምከሩኝ ብሎክ አረገኝ ከዛ ብዙ ጊዜ ስደውል ብላክ ሊስት አስገባኝ ግን አንድ ቀን ብቻ ነው ተደጋጋሚ የደወልኩት ከዛ ዝም አልኩት ብሎኩን ከአስር ቀን በኋላ ከፈተው ግን ስልኩን አልሞከርኩም ብላኩን ካልከፈተው ብዬ ይሀው ሁለት ወራችን ምን አርጌ ብሎክ እንደተደረኩ አላውቅም ምን ላርግ
❤😢😢😢😢😢
እር እኔ አለው ኡኡ ከምር አብሮ ደጌ ነው ግን በሁለታችንም ስህተትነው የሱ ጥፍት ቢበልጥም አልፍግህም አልኩት እሺ ሁኔየም እደማፍቅርሺ አውቂ ምንም ቢሆን አብሮ አደጌነኝ አለኝ ዝም አልኩት እሱም ዝም አለ ቢያወራኝ ግን አወራው ነበር😂😂😂
😂😂 ወላሂ እኔ እራሡ እራሴውነገር ፈልጌ ተዘጋጋን ካላናገረኝ ብየ እልህ ይዞኝ ዝም ብየ ወር ሊሆነን ነው 😂 ግን ቀጣም ናፍቆኛል ኡፍፍፍ😢
እር እኔ ትላት አወራውት እኔ ነይ ያሰክይመውት ከዛ በ ሁለት ወር ይቅርታ አለውት ታርቀን ከምድር ተነስቼ እህት ና ወድም እንሁን አለውት 😢ግዜ አልሰጠይም ብየ ነው ያን ያለውት እኔም በስደት እሱም በስደት ነን በጣም አስከፍቸው ነበረ አሁን ትላት አወራውት ግን አልተደዋውልነም በድምጥ አወራን ዛሬ ዳይ ወደ መደወል😂❤❤
Yemer enaerasu endach 😂geud eko now 7 amte alefeg mewseme akateg 🥹😂😂
ይቅርታአዲርጌለትም ይጓዳኘል የሚወደው በሽተነው
እየው ወር አለፈን ዝም ዝም ጥፋቴንም አላቀው ፍቅር እንዳለን አቃለሁ ግን ይቅርታ አልጠየቀም ብዬ ኦንላይን እየተያየን አናወራም እሱም ዝም ተባብለንም ሲለው ብሎክ ይከተኛል ሲለው ከብሎክ ያወጣኛል ምን ላርግ መላ በሉኝ ልጠሽሽ ነው ያለጥፋተ ስቃይ ውስጥ ገባው
ከመስመር ላይ ውጭ አትታይው ሲያጣሺ ይደውላል
ወድሜእናመሰግናለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የሀንሠሞን ብሶኛልወላሂ 😢😢😢😢😢አረዳልኝ ወላሂወነትህንነዉ
ያጋጥማል መታገሱ አይከፋም
እናወራለን ግን እሱያለበ በጣም ተችግሮነውእጀ እናወራለን
የት ሁኖብሽ ነው እሱ
እኔንም አስታርቁኝ ውዶች
እሚ ወዱመሰለው የኛንልብ አቅልጠው ሰበብ መሆን የማይችል ነገርሰበ ብአድርገው ገለውን ለሄዱትም ምከርና አበረታታን
እነዚህ አፍቃሪ ሳይሆኑ አጨብርባሪ ናቸው ድሮም አብረው መሆን አይፈልጉም ለጊዜ ማሳለፊያ ነው የቀረቡሽ መንገዱ ጨርቅ ያድርግላቸው
fire lebeth adds NY aand beexami miafiqerey lig neeber gin yeteraariqenino yaaleno isu beexam yiwediyal lining geenay yifeligaal ine gin legizew altemechiym min yshleyal andi haasabihin feeligaalew😢🎉🎉
የመገጣቹን ሰው ይቅርታ መድረግ ትችላላቹ ______?😢😢😢😢
ፎቶየን ፍሮፍይል አድርጊ ብሎ አኩርፎኛል ምን ትመክሩኛላችሁ 😂ጨቆኛል
ኧረጉድ ጥጋብ ጠግቦነዉ
እና ለምን አታረጊውም??
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው እኔ ደርሶብኛል ሰዎች በምሃል ከገቡ አስቸጋሪ ነው
በሪታ ውንድሜ እውነት ነው 🫰🫰🫰🫰🫰🫰
የ5አመት ፍቅረኛየ ነዉ 1ልጅም ወልደናን ግን ከጊዜ ቡሀላ ተኮራረፍን😢 ተናድጀ ተዉኩት እንዋደዳለን እና ዛሬ በህልሜ አየሁት በኔ ጨክነሽ ነዉ አለኝ ከዛ ዩቱብ ስገባ አተን አገኘሁ አቤት አጋጣሚ😢 እና እሲ ልደዉልለት ከታረቅን እነግርሀለሁ በምክር አግዘህኛን ወድሜ🙏😥
ደውይለት ቶሎ
ወድማችን እጅግ እናመስግናለን ❤በእውነት የይቅርታ ልብ ያድለን
እንኳን ደህና መጣህ በርታልን
በርታ
ፍሬ እንኳን ደና መጣክ አስተማሪያችን
ፍሬ እኔ ሞከርሁ ግን እሱ አይገባዉም ልፋት ብቻ ግን ሰለምክርህ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ አልደውልለትም ምንም ሳንነጋገር ኤላይን ለምን ቁጭ ትያለሽ ብሎ ዝም አለኝ ይሄው አስራ አምስት ቀናችን እንዴ ሰው ሳይጣላ የራሱ ጉዳይ እኔማ እችለዋለሁ ግን ታግሼ አንድ ቀን ይጠፍል ፍቅሩ
አቦ ይመችህ እየጣፈጠ አለቀ በስስት ነዉ ምሰማክ በርታ 🎉🎉🎉
Enamesegenalen
እወደዋለሁ ግን ከሌላ ጋ ሁኗል ያሳካለት🥺💔
እንኳን ደሕና መጣክ
ለኔ ምክርክ ያስፈልገኛል በኔ ጥፋት ያጣውትን ፍቅር እንዴት እንደድሮው ልመልሰው ፍቅር ቆኝ ይቅርታን አይቀበልም???