Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አብሽርጀግና
መርሀባ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
አብሽር🎉🎉🎉
መርሀባ አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉
በዚህ ሞዴል አለኝ ከሰራህልኝ ላናግርህ
እሰራለሁ የምትፈልጊውን
ማሻላህተባርካላህ
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏✅
እሸ
ስራወችህን በጣም ነዉ የወደድኮቸዉ በታአማኒነት ጥራት ያለዉ እንደሚሆን አልጠራጠርም በርታ ቤቴ ሲጠናቀቅ እገዛለሁ
ኢንሻአላህ በቻልኩት ታማኝ ለመሆን እጥራለሁ አመሰግናለሁ 👍🙏🙏🙏🙏
Masha Allah gin yet nawo yale asossa ta darsale wayi@@Kedrfurniture
የኔ ብቻ ሳታረግልኝ ቀረህ ማብራቱን ማሻ አላህ ብያለሁ ወድሜ
እሺ አመሰግናለሁ
አሠለሙአላይኩም የትነህ
ወአለይኩም ሰላም ያለሁት ወሎ ከሚሴ ነው ማንኛውም ቦታ ሰርተን እናደርሳለን
የመብራቱ ነገር😆😁
እኔ ምንም አላውቅም 🙊🙊😁😁 👍
አሚንን ባባዬ ❤❤
🙏🙏🙏
ማሻአላ ሰብ ላይክ
አመሰግናለሁ በጣም አላህ ያክብርልኝ ✅🙏🙏🙏🙏👍
ዘመናዊ ቡፌ እንፈለጋለን
እሺ እሰራለሁ 👍❤✅
አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ከድርየ ወንድሜ ስንተየ ጠየኩም ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ማሻ መቅደላ ታደርስ እንደሆነ ስራልኝ ብዙ ነን ብሰራልን መልስ ማሻአላህ ብያለሁ 🎉🎉
መቅደላ ማሻወች ለትራንስቦርቱ እንሰባሰብና ባድ ያድርሱልን እህቶቸ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁእሺ እሰራለሁ እዛው ሂጄ አስረክብላችኋለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 0920363634
በርታ ወድማችንየ እኔ ስደት ነኝ ወደ ራያቆቦ እምታደርስ ከሆነ ካተ አሰራለሁ ሳየዉ አጀቴን ነዉ እሚበላኝ ማርያምየን❤❤❤😢 ኪችኗ አማረችኝ ለጭቃ ቤት ሙሉዉን ይቻላን መልስልኝ🙏
ይቻላል ለጭቃ ቤት ይሆናል
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ማንኛውም ቦታ እናደርሳለን
ወላሂ ጥለብት እቃወቹ በጣም ምርጥ ነው
አመሰግናለሁ ✅🙏🙏🙏
@@hhhhh-zl6yg❤️ እንድህ ነው መሆን ያለበት የጠለበ ከመንት ሲሰጥ ያበረታታል ለሌሎችም እንድመጡ ይረዳል የኛ ችግር ጥሩ የሰራን ሳይሆን ያጎደለን ነው የምንወቅሰው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🙏👍❤✅🎉
ማብራት ያስፈልጋል እኔ እራሱ እፈልጋለሁ ነገር ግን በጀርባ በኩል ዙሪያውን እንደ ድብላይት ገመድ 😂
መርሀባ እንደፍላጎታችሁ እሰራለሁ 🙏✅❤
ቡፌ ስንት ነው እኔ እፈልጋለሁ ቦረና ትወሥድልኛለህ@@Kedrfurniture
@@BastoniMobile-bm4bz0920363634 ቦረና ትዛዝ አለኝ
@@Kedrfurniture እሺ አብረህ ትወሥድልኛለህ
አልጋው ዋጋው ስንት ነው
0920363634 አመሰግናለሁ ✅🙏❤
አሁን ላይ የውስጥ በር ዋጋ ስንት ነው
እሺ እነግርሻለሁ
ደርቦታቦር ትሄዳለህ እንዴ ቤቴ ሲያልቅ እዳዝህ
እሺ ኢንሻአላህ እሰራልሻለሁ
የትነህ ወንድሜ እኔሀይቅነኝ አልጋ ቁምሳጥን ኪቺን እፍልጋለሁ
አብረን እንዘዝ እኔም ሀይቅነኘሰ
መርሀባ እኔ ያለሁት ከሚሴ ነው እሰራለሁ
አንድ ጋር ብታዙ ደግሞ ትራንስፖርትም ይቀላችኋል
አብሽርጀግና
መርሀባ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
አብሽር🎉🎉🎉
መርሀባ አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉
በዚህ ሞዴል አለኝ ከሰራህልኝ ላናግርህ
እሰራለሁ የምትፈልጊውን
ማሻላህተባርካላህ
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏✅
እሸ
ስራወችህን በጣም ነዉ የወደድኮቸዉ በታአማኒነት ጥራት ያለዉ እንደሚሆን አልጠራጠርም በርታ ቤቴ ሲጠናቀቅ እገዛለሁ
ኢንሻአላህ በቻልኩት ታማኝ ለመሆን እጥራለሁ አመሰግናለሁ 👍🙏🙏🙏🙏
Masha Allah gin yet nawo yale asossa ta darsale wayi@@Kedrfurniture
Masha Allah gin yet nawo yale asossa ta darsale wayi@@Kedrfurniture
የኔ ብቻ ሳታረግልኝ ቀረህ ማብራቱን ማሻ አላህ ብያለሁ ወድሜ
እሺ አመሰግናለሁ
አሠለሙአላይኩም የትነህ
ወአለይኩም ሰላም ያለሁት ወሎ ከሚሴ ነው ማንኛውም ቦታ ሰርተን እናደርሳለን
የመብራቱ ነገር😆😁
እኔ ምንም አላውቅም 🙊🙊😁😁 👍
አሚንን ባባዬ ❤❤
🙏🙏🙏
ማሻአላ ሰብ ላይክ
አመሰግናለሁ በጣም አላህ ያክብርልኝ ✅🙏🙏🙏🙏👍
ዘመናዊ ቡፌ እንፈለጋለን
እሺ እሰራለሁ 👍❤✅
አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ከድርየ ወንድሜ ስንተየ ጠየኩም ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ማሻ መቅደላ ታደርስ እንደሆነ ስራልኝ ብዙ ነን ብሰራልን መልስ ማሻአላህ ብያለሁ 🎉🎉
መቅደላ ማሻወች ለትራንስቦርቱ እንሰባሰብና ባድ ያድርሱልን እህቶቸ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ
እሺ እሰራለሁ እዛው ሂጄ አስረክብላችኋለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 0920363634