Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከተመቻችሁ ላይክ አድርጉ ውድ ተመልካቾቼ 👍👍👍🙏🙏🙏
ማሻ አላህ
አመሰግናለሁ 👍👍👍
ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ለምን እደሁ አላውቅም ያሳዝነኛል ይሄ ልጂ ላዝህ ብል ዝም አልከኝ ሌላ ቦታ ሄድኩ
ይቅርታ አውቄ ዝም አላልኩም ምናልባት ስራ ላይ ሆኜ ይሆናል 👍 አመሰግናለሁ 👍👍👍
Mashallah
👍👍👍 አመሰግናለሁ
ማሻአላህ ባርታ ዋንድሜ ጎበዝ
መርሀባ አመሰግናለሁ በጣም 👍👍👍
አህለን እሺ አብሺር
መርሀባ አመሰግናለሁ 👍👍👍
ከሌላው ቦታ ዋጋህ ትንሽ ይጨምራል በተረፈ በርታ
ሀሳብ ስለሰጠሽኝ አመሰግናለሁ የዋጋው መጨመርን በተመለከተ ይቅርታና እንግዲህ ከገባችሁ የእቃውን ጥራት በጥሩ ካሜራ በደንብ አቅርቤ እያሳየሁ ነው እንደኔ የስራውን ጥራት ለናንተ እንዲታይ እና አምናችሁበት እንድትመርጡ እሚያደርግ ካለ ዋጋ እቀንሳለሁ ነገር ግን አብዛኛው ሰው ካሜራ እራቅ አድርጎ ወይም ስህተታቸው እንዳይታይ አድርገው ነው ቪዲዮ የሚሰሩት የቀለም ጥራት የእቃው ጥንካሬ ብዙ የማታዩት ነገር አለ እንደዚህም ሰርተው ግን ዋጋቸው ከኛ በላይ የሆኑ አሉ ብቻ በኔ እይታ የኔ እርካሽ ነው
@Kedrfurniture አመሰግናለሁ ስለብራራህልኝ ጠንክር አብሽር
@@سميرةبننعليመርሀባ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
👍👍👍
የትነዉ አዶራሻችሁ
ወሎ ከሚሴ ነው አድራሻችን ማንኛውም ቦታ ሰርተን እናደርሳለን
አድራሻችሁ:የትነውወድም
አድራሻ ወሎ ከሚሴ ነው ማንኛውም ቦታ ሰርተን እናደርሳለን
ቦታው የት ነው ንገረኝ ፒሊስ
ወሎ ነው መገኛችን ሁሉም ቦታ ሰርተን እናደርሳለን
👍👍👍👍