Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለየትኛውም ስራ ስትፈልጉን 0913720988 አናግሩን ላይክ ሼር እያደረጋችሁ አበረታቱን
የት ነህ
ጢሳ ስራልኝ
ገርባ ትሄዳለህ እንዴ ይሄ ቁጥር ያንተ ነዉ ወላ የሌላ
@fjggngjአዎ
ወንድም ጭቃ ትመርጋለህ
በርታ ወንድሜ ቅን ሰዎች ሁሌም እርምጃቸው ቅን ነው።ረቢ የእሱን ውደታ ያብዛልህ። እሱ ሲወድ የዱኒያንም የአኸይራንም ጉዳይ ያገራል።ውሎ ምሽት በጥቅሉ ሰላምና ፍትህ ያለው ይሆናል።የሰዎችንም ውደታ ያሰፋልሀል።
አሚን
ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን አላህእህታቺንን ይረህማት ዱአርጉላት አላህለዘመዶቾሶብርይስጣቸው ሽትቤት ወድቃ ለሞተቺውእህታቺን ሁላቺሁምዱአርጉላት
እ አዳልጦት ወድቃ ነው አላህ ይርሃማት😢
@Saada-f5l ትንሽ ናት ሽትቤቶ መውደቄም የላትም ጠባብ ናት ሺትቤትገብታ ልትጠቀምስቆይባት ሴትዩዋስጠራትምንምየለም ያሉት ነው ቀጥታለፓሊስደወለቺ ፓሊስአቡላስአመጡው ካቡላሱእሩሀወጣ ይህነውየተባሉእህቶቾ እኔጋናቸው
አላህ ይርሀማት
Nefs ymaer😢😢😢
አላህ ይራህማት አይ ዱኒያ@@እሙሀያት-ፈ1ቨ
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ የትልቁን ቤት ሙሉውን ባየሁት ዲዛይኑ ተመቸኝ ላስገርፍ ነበር
Salam amen amen 🙏 ❤❤
በእጣም ታአዛአዛዋለህ አጠርአጠር አርገው መረጃውን
እናመሰግናለን ወድም
በብሎኬት ቢሆን ስንት ይፈጃል
ማሻአላህ ቅመሞችማ አልተቻልንም ባል ተብየዎችስ ምን ያድርጉ እረ ንቁአይ ጨጓራችንን ላለመላጥኳ ሞክሩሰርተን ላኖርን አታቃጥሉን😢😢
ትክክክል😂😂
😂😂😂😂😂😂 ባሎቹማ እትናቸውን አጠልጥለው መግባት ነው
አራት ክላስ ሰርቢስ በቦለኪት ስንት ይፍጃል?
Mashaallah mashaallah mashaallah tabaarakaallah baxaam xuruu
ወዲሜ የትነህ ዴሴማሰራት እፍልግነበር
የኤልሾፕ ቤት አራት ክላስ ከትልቁ ጋር ሽንት ቤት ኩሽና ቤት መዝጊያ ስንት ይገኛል ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለንወድም በረታ በደብነዉየሞታስረዳዉ ግንየተአካባቢነህ እኔም ማሰገረፍ እፈለግአለሁ ሰላሳቆረቆሮ ሰረቤስአለኝ
አወ እኛ ጋር አርባ ሽ ነው ድንጋይ🎉🎉🎉
የሰርቢሱ በርስ ከነ መስኮቱ ስንት ፈጀ አማና እንዳታልፈኝ???????????
በርታ ወንድማችን እስኪ የ85 ቆርቆሮ ከሻወር ጋ የውጭ ግርፍና ሊሾ ስንት ይፈጃል ስራልን
ከከፉ ሁሉ ይጠብቀን
የት አገር ናችሁ
እስኪ የቡለኬት ሁለት ክላስና ኩሽና ሽንትቤት ባጠቃላይ ስንት ይፈጃል ስራልን ወድሜ ❤
ለ40ቆርቆሮ ሰርቢስ ዬግርፍና ዬሊሾ ስንት ይበቃኛል እሲመልስልኝ
❤❤❤አሚን🎉🎉🎉🎉በትክክክክልልልልል
ወድማ፣የትአገርነዉያለኽዉ
ወአለይኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱሁ ማሽ አለህ ግን ዬት ዬት ነዉ እሚትሰሩት
ወንድም አትለፈኝ ሁለት በአንድ ከተገረፈ በኋላ ቀለም መቀባት ይቻላል ወይስ ሽብራ ግርፍ መገረፍ አለበት መልስልኝ ወንድሜ
❤❤❤❤❤❤
የትነወ
እናመሰግናለን አላህ ይወፍቅ
ለመረጃህ እናመሰግናለን ስንት ቆርቆሮ ናት
በጣም ደስ ብሎኛል 6ክፍል ሳርብስ ስራልኝ በእናት siwdk
እምታቀርባቸውመርጃዋችሀሬፍናቸውአብደላበተርፈባሌናፍቆኝነበርአሳየህኝአመሰግናለሁየ❤❤❤❤❤❤
ስታምር
🎉🎉🎉
Amyn
ወላሂ እኛ ስደቶኞች እኮ አላህ ጥርካሬውን ሰቶናል
በጣም
የሺንትቤትማቲራልንገረን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርታወንድሜ ለቤትህአድስነኝ👍
ወንድም 170 ካሬ ስንት ቆርቆሮ ይሰራል
ሸኖ ስራልኝ
👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌
እረ ተው አዲስ አበባ ላይ 60 ቆርቆሮ እንጨት ቤት ለመስራት ምን ያህል እንደሚፈጅ ስራልን በቅርቡ መጀመር ፈልጌ ነው
😂ይኽእል😅
@@kiyaye050 😂😂😂ምነዉ ሳክ
@HelenFikadu-t9f አድሰሸ ላይ በእጨት መስራት ይቻላል ወይ ነው ያልኩሽ
@@kiyaye050 እኔንጃ ያው ከከለከሉ በብሎኬት መስራት ነዋ ምን አማራጭ አለኝ
ወንድም መልስልኝ ተውስጥ የተገረፈቤት ጂብሰም ይሆናልደ ወይስ ቀለም ብቻ ላስቀባው
ጅፕሰም መሆን ይችላል
ኤት ነዉ ወድሜ
በናትህ ወድሜ አትለፈኝ እኔ ሁለት በአድ አስገርፌው ነበር ግን አበላሽተውታል አሉኝ እደገና እኔ ቁሜ ባስገርፈው ችግር ይኖረዋል አትለፈኝ ቤቱ የጭቃነው
ምን ማለት ነው ሁለት ባንድ
ማስተካከል ይቻላል
❤❤❤😢😢😢
ወርጊሳ60ቆርቆሮሰትይፈጃል
😢የሄነው መፍራት ወላሂ ባልተቤት ታልቆመበት ኪሳራ ነው እኔም ፈርቻለሁ
በርታ ወንድማችን የትነህ
አሚን ዱአዉ ነዉ ዋናዉ
ማሻ አላህ
ላይክክክክሸርርርር👍👍👍
እረ፡100ሽ፡የቤት,እቃ፡ሙሉ፡የቤት፡እቃ፡እዉነት፡ነዉ
50 ቆርቆሮ ሰርቪስ በብሎኬት ቢሆን ስንት ይፈጃል ወንድማችን
እረ ሽንት ቤት ስንት ይፈጃል ብረቱስ ስንት ነው ወንድሜ
እኔ ቤት ጀምሪዪለሁ ገና ሊመረግ ዋነዉን ጨርሻለሁ
ለ32 ቅጠል ሠርቪስ ለማሳስር ስንት ብር ይወስዳል
ወንድሜ ጅማ የሚሸጥ ቤት ፈልግልኝ በ600 እስኪ 700 መቶ ሺህ
እባክ እባክ ይሄን ጥያቂ መልስ 650 ካሬ አጥር ስንት ብሎኬት ይበቃል 2ኛ ጥያቂ ሆቴል ቤት፡መስራት ስንት ብር ይበቃል❤
አማራ ግልል ወርታ ትሂድ ከሆነ ንገረኝ
ውይይ እንደዚ በቀላሉ 30ቆርቆሮ ሰርቼ የምገላገለውን 100ሁሉ የተንዛዛ በየት አልቆ ሊያጨልልኝ ደርሶል እሪሪ ሪ😢😢😢😢
😅😅😅እኔስ ብትይ 120ሰርቸ ጉዴ ፈላ😅
አብሽሩ እህቴቸ አላህ ጤናችን ተሰጠን የተጀመርውን ሁሉ እንጨርሰዋለን እኛ የመዳም ቅመሞች ጎበዞች ነን ሀባይብ በርቱ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
Abat yet Hager new
አደኛ
ሰላም ወንድማችን በእዉነት በጣም ያምራል ሁሉ ምትሰራልን ቭድዮ ግን ሰራተኛቹ ወደ ትግራይ ህደዉ ልሰሩ ይችላሉ😔😍
አሁን ላይ አንችልም በጣም ይቅርታ ሁሉም ቦታ ላይ ፍላጎታችሁን ብናሟላ ደስ ይለን ነበር
እሮቀኩንወማርዋትራንሰቡርትበጣምትወዷልሰርቱልፍትንወ
እህቲልሰራንበርፈልጥሰትንወወርጊሳንወ60ቆርቆሮ
አህለን ወሳህለን ወንዲም አብደላ ስፕላሳ ቆርቆሮ በቡለኬት እስከ ስንት ይፈጂብኛል ሰርቢስ ዋናውን ጨርሻለሁ አልሀምዱሊላህ. ግማሽ ነጥብ ያስፈልገኛል ብየ ወስኛለሁ ግምቴን እንደት አየኸው መልስልኝ በአላህ
ሀሪፍ ነው ግምቱ አሁን ባለው ዋጋ
@-ahadutube ጀዛከ አላህ ኸይር
500 ሺ ብር ነው የወሰደብኝ
በሩ ስንት ይፈጀል ከነማስኮቶ
ከመስታውት ውጭ እኔ በዚህ ወር 50 ሽብር አስገጥሜለሁ
የመዝጊውሲሲትወስደ
አምሣቆርቆሬስትክላስይወጣዋል
ይቺ ሰርቢስ ለኩሺና ተብላ የተሰራችዉ ክፍል ስንት በስንት ትሆናለች ፈልጌዉ ነዉ መልስልኝ
7\4
@-ahadutube 7/4መሆኑን አቃለሁ አንዷ ክፍል አነስ ያለቺዉ ለኩሺና የምትባለዉን ስፋቷን ማወቅ ፈልጌ ነዉ ከመሀልያለቸዉ
ማውረጃ ማስጋዣ እያሠባችሁ እደኔ መኪና የሚይከባው
የባለሞያ ስትነዉ ብትነግረኚ ።38ቆርቆሮ ሰርቢስ አለቺኘ ባሪፍዋጋነዉ ያሰራህላት የመዳም እመሞቺ አብደላዪቶብ ምርጫቺሁይሁን
63000 ማለት
የኔንም ስራልኝ ጢሳ ወንድም
ይቻላል
Service bebloket
ስንት ቆርቆሮ ነው
ጢሳ ትሰራልኛለህ።ከሆአላ አጥሩን በግንብ ከዛ ግድግዳ ሆኖ አጥሩ ሰርቢስ ማረግ ስንት ይፈጃል
በውስጥ አዋሩኝ
ይሄኮ ሚ ቤት ቢባልም አያሲፍር
ለምትሰጠን መረጃ እናመሠግናለን እኔስ በር ነዉ የከበደኝ 150ሺ አሉኝ
ምን አይነት በር ነው
@HamelmalTesfaye አዲስ የመጣ ነዉ
*//ጪቃውሲመርጋውጩዱስትይሆናልየሚወሲደው
ኳርቲዙንም እያሰብክ
የትናት ቪዲወ አለ እይ
መርሳ። እምስትክላስ። ስትይፍጃል። አቁሙእስከግርፍ
ገና ልታሰሪ ነው😊
@SemiraGetahun አወ
ውሺታም😢😂
አሚንአዲስነኝሁሉንምነገርማሠራትእፈልጋለሁከነቦታዉአማሩኝስልክቁጥሬከሥርአለ
ወንድሜሠላምብየአለሁኝሁለትበአንድከማሥገረፍእኔአንዳንድንከማሥገርፍየቱይሻላልእንዳታልፈኝ
ለየትኛውም ስራ ስትፈልጉን 0913720988 አናግሩን ላይክ ሼር እያደረጋችሁ አበረታቱን
የት ነህ
ጢሳ ስራልኝ
ገርባ ትሄዳለህ እንዴ ይሄ ቁጥር ያንተ ነዉ ወላ የሌላ
@fjggngjአዎ
ወንድም ጭቃ ትመርጋለህ
በርታ ወንድሜ ቅን ሰዎች ሁሌም እርምጃቸው ቅን ነው።ረቢ የእሱን ውደታ ያብዛልህ። እሱ ሲወድ የዱኒያንም የአኸይራንም ጉዳይ ያገራል።ውሎ ምሽት በጥቅሉ ሰላምና ፍትህ ያለው ይሆናል።የሰዎችንም ውደታ ያሰፋልሀል።
አሚን
ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን አላህእህታቺንን ይረህማት ዱአርጉላት አላህለዘመዶቾሶብርይስጣቸው ሽትቤት ወድቃ ለሞተቺውእህታቺን ሁላቺሁምዱአርጉላት
እ አዳልጦት ወድቃ ነው አላህ ይርሃማት😢
@Saada-f5l ትንሽ ናት ሽትቤቶ መውደቄም የላትም ጠባብ ናት ሺትቤትገብታ ልትጠቀምስቆይባት ሴትዩዋስጠራትምንምየለም ያሉት ነው ቀጥታለፓሊስደወለቺ ፓሊስአቡላስአመጡው ካቡላሱእሩሀወጣ ይህነውየተባሉእህቶቾ እኔጋናቸው
አላህ ይርሀማት
Nefs ymaer😢😢😢
አላህ ይራህማት አይ ዱኒያ@@እሙሀያት-ፈ1ቨ
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ የትልቁን ቤት ሙሉውን ባየሁት ዲዛይኑ ተመቸኝ ላስገርፍ ነበር
Salam amen amen 🙏 ❤❤
በእጣም ታአዛአዛዋለህ አጠርአጠር አርገው መረጃውን
እናመሰግናለን ወድም
በብሎኬት ቢሆን ስንት ይፈጃል
ማሻአላህ ቅመሞችማ አልተቻልንም
ባል ተብየዎችስ ምን ያድርጉ እረ ንቁ
አይ ጨጓራችንን ላለመላጥኳ ሞክሩ
ሰርተን ላኖርን አታቃጥሉን😢😢
ትክክክል😂😂
😂😂😂😂😂😂 ባሎቹማ እትናቸውን አጠልጥለው መግባት ነው
አራት ክላስ ሰርቢስ በቦለኪት ስንት ይፍጃል?
Mashaallah mashaallah mashaallah tabaarakaallah baxaam xuruu
ወዲሜ የትነህ ዴሴማሰራት እፍልግነበር
የኤልሾፕ ቤት አራት ክላስ ከትልቁ ጋር ሽንት ቤት ኩሽና ቤት መዝጊያ ስንት ይገኛል ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለንወድም በረታ በደብነዉየሞታስረዳዉ ግንየተአካባቢነህ እኔም ማሰገረፍ እፈለግአለሁ ሰላሳቆረቆሮ ሰረቤስአለኝ
አወ እኛ ጋር አርባ ሽ ነው ድንጋይ🎉🎉🎉
የሰርቢሱ በርስ ከነ መስኮቱ ስንት ፈጀ አማና እንዳታልፈኝ???????????
በርታ ወንድማችን እስኪ የ85 ቆርቆሮ ከሻወር ጋ የውጭ ግርፍና ሊሾ ስንት ይፈጃል ስራልን
ከከፉ ሁሉ ይጠብቀን
የት አገር ናችሁ
እስኪ የቡለኬት ሁለት ክላስና ኩሽና ሽንትቤት ባጠቃላይ ስንት ይፈጃል ስራልን ወድሜ ❤
ለ40ቆርቆሮ ሰርቢስ ዬግርፍና ዬሊሾ ስንት ይበቃኛል እሲመልስልኝ
❤❤❤አሚን🎉🎉🎉🎉በትክክክክልልልልል
ወድማ፣የትአገርነዉያለኽዉ
ወአለይኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱሁ ማሽ አለህ ግን ዬት ዬት ነዉ እሚትሰሩት
ወንድም አትለፈኝ ሁለት በአንድ ከተገረፈ በኋላ ቀለም መቀባት ይቻላል ወይስ ሽብራ ግርፍ መገረፍ አለበት መልስልኝ ወንድሜ
❤❤❤❤❤❤
የትነወ
እናመሰግናለን አላህ ይወፍቅ
ለመረጃህ እናመሰግናለን ስንት ቆርቆሮ ናት
በጣም ደስ ብሎኛል 6ክፍል ሳርብስ ስራልኝ በእናት siwdk
እምታቀርባቸውመርጃዋችሀሬፍናቸውአብደላ
በተርፈባሌናፍቆኝነበርአሳየህኝአመሰግናለሁየ❤❤❤❤❤❤
ስታምር
🎉🎉🎉
Amyn
ወላሂ እኛ ስደቶኞች እኮ አላህ ጥርካሬውን ሰቶናል
በጣም
የሺንትቤትማቲራልንገረን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርታወንድሜ ለቤትህአድስነኝ👍
ወንድም 170 ካሬ ስንት ቆርቆሮ ይሰራል
ሸኖ ስራልኝ
👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌
እረ ተው አዲስ አበባ ላይ 60 ቆርቆሮ እንጨት ቤት ለመስራት ምን ያህል እንደሚፈጅ ስራልን በቅርቡ መጀመር ፈልጌ ነው
😂ይኽእል😅
@@kiyaye050 😂😂😂ምነዉ ሳክ
@HelenFikadu-t9f አድሰሸ ላይ በእጨት መስራት ይቻላል ወይ ነው ያልኩሽ
@@kiyaye050 እኔንጃ ያው ከከለከሉ በብሎኬት መስራት ነዋ ምን አማራጭ አለኝ
ወንድም መልስልኝ ተውስጥ የተገረፈቤት ጂብሰም ይሆናልደ ወይስ ቀለም ብቻ ላስቀባው
ጅፕሰም መሆን ይችላል
ኤት ነዉ ወድሜ
በናትህ ወድሜ አትለፈኝ እኔ ሁለት በአድ አስገርፌው ነበር ግን አበላሽተውታል አሉኝ እደገና እኔ ቁሜ ባስገርፈው ችግር ይኖረዋል አትለፈኝ ቤቱ የጭቃነው
ምን ማለት ነው ሁለት ባንድ
ማስተካከል ይቻላል
❤❤❤😢😢😢
ወርጊሳ60ቆርቆሮሰትይፈጃል
😢የሄነው መፍራት ወላሂ ባልተቤት ታልቆመበት ኪሳራ ነው እኔም ፈርቻለሁ
በርታ ወንድማችን የትነህ
አሚን ዱአዉ ነዉ ዋናዉ
ማሻ አላህ
ላይክክክክሸርርርር👍👍👍
እረ፡100ሽ፡የቤት,እቃ፡ሙሉ፡የቤት፡እቃ፡እዉነት፡ነዉ
50 ቆርቆሮ ሰርቪስ በብሎኬት ቢሆን ስንት ይፈጃል ወንድማችን
እረ ሽንት ቤት ስንት ይፈጃል ብረቱስ ስንት ነው ወንድሜ
እኔ ቤት ጀምሪዪለሁ ገና ሊመረግ ዋነዉን ጨርሻለሁ
ለ32 ቅጠል ሠርቪስ ለማሳስር ስንት ብር ይወስዳል
ወንድሜ ጅማ የሚሸጥ ቤት ፈልግልኝ በ600 እስኪ 700 መቶ ሺህ
እባክ እባክ ይሄን ጥያቂ መልስ 650 ካሬ አጥር ስንት ብሎኬት ይበቃል 2ኛ ጥያቂ ሆቴል ቤት፡መስራት ስንት ብር ይበቃል❤
አማራ ግልል ወርታ ትሂድ ከሆነ ንገረኝ
ውይይ እንደዚ በቀላሉ 30ቆርቆሮ ሰርቼ የምገላገለውን 100ሁሉ የተንዛዛ በየት አልቆ ሊያጨልልኝ ደርሶል እሪሪ ሪ😢😢😢😢
😅😅😅እኔስ ብትይ 120ሰርቸ ጉዴ ፈላ😅
አብሽሩ እህቴቸ አላህ ጤናችን ተሰጠን የተጀመርውን ሁሉ እንጨርሰዋለን እኛ የመዳም ቅመሞች ጎበዞች ነን ሀባይብ በርቱ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
Abat yet Hager new
አደኛ
ሰላም ወንድማችን በእዉነት በጣም ያምራል ሁሉ ምትሰራልን ቭድዮ ግን ሰራተኛቹ ወደ ትግራይ ህደዉ ልሰሩ ይችላሉ😔😍
አሁን ላይ አንችልም በጣም ይቅርታ ሁሉም ቦታ ላይ ፍላጎታችሁን ብናሟላ ደስ ይለን ነበር
እሮቀኩንወማርዋ
ትራንሰቡርትበጣምትወዷል
ሰርቱልፍትንወ
እህቲልሰራንበር
ፈልጥሰትንወ
ወርጊሳንወ60ቆርቆሮ