አረቢያን መጅሊስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 | Arabian Mejlis Price In Addis Ababa | Yegebeya Makele

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 июл 2024
  • የአረቢያን መጅሊስ ዋጋ ከከፍተኛ እስከ ዝቅተኛ በአዲስ አበባ 2015 | Arabian Mejlis Price In Addis Ababa | የገበያ ማዕከል-Yegebeya Makele
    Chapters:
    0:00 intro
    0:55 አብዲ ከማል 0913598196 / 0925578458
    14:43 ኢትዮ-ሳዳት 0911592357 / 0918473727
    ለህብረተሰቡ ጠቃሚ የሆነ ምርት እና አገልግሎቶች አሏት ? እንግዲያዉስ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት ይችላሉ +251987393084 ያናግሩን!
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 81

  • @Enen550
    @Enen550 Год назад +8

    ምነው ከወርቅ ነው እደ የሚሰራው ሰላማት መደቤን አልሰራም ሆ

    • @seadakedir6832
      @seadakedir6832 Год назад

      ወላሂ በጣም ነው የደነገጥኩት ውዲ ነው

  • @suadmohammed9062
    @suadmohammed9062 Год назад +1

    Thanks 😊

  • @tube6088
    @tube6088 Год назад +1

    እናመሠግናለንን በጣም ሀሪፈነዉ

  • @fevenasgodom4425
    @fevenasgodom4425 Год назад +1

    Good job!
    Quality!!!

  • @abdurazakabdulkeny9481
    @abdurazakabdulkeny9481 Год назад +1

    Wow good idea
    Thanks my dear 😘

  • @berekettilahun542
    @berekettilahun542 Год назад

    Great

  • @1993Rihna
    @1993Rihna Год назад +1

    በጣም እርካሺ ነዉ እባክህ ዘረጦ 😊😊ከነቤቱ ነዉዴ ግን ይሄን ያክል ዋጋ 😂😂😂😂ማን ይገዛ ይሆን ይሄን ያክል ግን 😂

  • @erelafilimon5683
    @erelafilimon5683 Год назад +2

    ❤❤❤

  • @haleemahaleema9864
    @haleemahaleema9864 Год назад

    Maasha Aallaa

  • @zainat5067
    @zainat5067 Год назад

    ኢሻ አላህ

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 Год назад +2

    🤣🤣🤣🤣🤣አሣከኝ ወላሂ ከምን ሠርተህ ነው ውይ ውይ ውይ የኔ ቢጤ ሚሥኪን መደቡን ሠርቶ ይኖራል እንዴ በገዛ ሥልኬ ፌት በላሁ እኮ

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 Год назад

    ጥራቱማሻአላህነው፣ዋጋውኢቶቢየሚኖረእደትይግዛ፣የስንትአመትየመግስትሳራተኛእከንአይችልም።

  • @zubaidadanial767
    @zubaidadanial767 Год назад +3

    betam new miyamrut wagachew tru new

  • @hawakasa6635
    @hawakasa6635 Год назад

    👍👍👍❤❤❤

  • @user-ri1pv9zv8q
    @user-ri1pv9zv8q Год назад

    አንድም አልመረጥኩ የኢትዮጵያ ነጋደ የሰዉ ልጅ ገዘብ ቢሆን የወርሱናል እንኳን እቃ ሽጠዉልን በጣም ይገርማል

  • @suadmohammed9062
    @suadmohammed9062 Год назад +1

    Nice Inshallah I try to contact with them

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Год назад

    መጅሊሱ ስድስት ሜትር ባራት ስንት ነው መልስልኝ

  • @sakahjahik3566
    @sakahjahik3566 Год назад +3

    እረ በጣም በዛ አኡዙቢላህ የወርቅ ዋጋ ነዉዴ እምትናገረዉ

  • @bahariyaahmad4755
    @bahariyaahmad4755 Год назад +1

    ዋው ማሸ አለ ስያምር ለቤትሽ አድስ ነኝ

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa Год назад +1

    እንዴትነው ዎጋው የእናተስ በጣም ውዲነው ሜትር 18ሽብር ኧረ ሼነው 🤔🤔🤔

  • @seidmehemd
    @seidmehemd Год назад +4

    ዉደ የቴሌቪዥን ዋጋ አቅርቢልን ስወድሽ የኔ እህት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y Год назад +1

    ዋጋቸው በጣም ውድነው

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Год назад

    እና እደዚህ መወደድ እራስህ ካመረትከው ዋጋው ገዝተዌ ከሚሸጡት እጥፍነው

  • @fettiahalbreadi5575
    @fettiahalbreadi5575 Год назад +3

    ኧረ ያተስ ከፋ😀ሆሆ የሀገራችን ኑሮ በጣም ያስፈራል ተስፋ ያስቆርጣል

  • @user-vl2ry1cz8t
    @user-vl2ry1cz8t Год назад +2

    👌👌 አሪፍ መጅልስ ነው 💐💐

    • @Sara-eh6ly
      @Sara-eh6ly Год назад +1

      አሪፍ ነባር ግን በጣም ውድ ነው ሆሆሆ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@Sara-eh6ly ደምሪኛ

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 Год назад +1

    ምነው ኧረ ቀለል አድርጉት የአመት ደመወዜን ለመጅሊስ ብቻ አድርጌስ

    • @-yegebeyamakele2410
      @-yegebeyamakele2410  Год назад

      keftegan mekakelegan zeketegan new yalu wede temelkachachn akmot endefekedot megebeyayet yechlalu

  • @user-dk3bz2zq4n
    @user-dk3bz2zq4n Год назад +16

    ወላሂ አበዛቹት ምነው ሳይነጠፍ አይቀርም

    • @user-we9ot1on1u
      @user-we9ot1on1u Год назад

      ትክክል ወላሂ ሆ

    • @user-ht5mb4gx1o
      @user-ht5mb4gx1o Год назад

      ክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @user-os1zz9um4z
      @user-os1zz9um4z Год назад

      ተየቻው እዘው ይመነቀሩ እሱን ከለነጠፍን መኖር አንችለም ዎይ?

    • @fatimamuham
      @fatimamuham Год назад

      አትማይ

    • @SaraSara-kc8lt
      @SaraSara-kc8lt Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂እኮ

  • @onelovexx5882
    @onelovexx5882 Год назад +1

    እር ዋጋው

  • @mekabogalebeyene4778
    @mekabogalebeyene4778 Год назад

    2መቶ 20ሺብር አገሬ ወደየት እየሄድሺነው😳

  • @user-yy5gr8ud4v
    @user-yy5gr8ud4v Год назад

    ሰላማት ሜትሪ 18ሺ🤔🤔🤔🤔🤔 ከነ መጋረጃዉ ነዉ ከነ ፍንጣፉ

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb Год назад +3

    አንዲ ሜትር አስራ ስምት ሺ ሠላማት

  • @rablayesuf2629
    @rablayesuf2629 Год назад +1

    አረ በጣም ዉድነዉ ወይ

  • @semintube
    @semintube Год назад +5

    ያተ ደሞ ወርቅነው መጅሊሴ አልክ ማንም አይገዛህ ትርፍም በልክ ሲሆን ነው እደራስህ ለሠወችም አስብ😏😏😏

  • @hikmasaif8351
    @hikmasaif8351 Год назад

    ጥራት አሪፍ ነበር ግን ዋጋው አዙሮ ይጥላል😂

  • @bahariyaahmad4755
    @bahariyaahmad4755 Год назад

    ወይኔ ኡዉነት በጠም ወጋው ከበድ ነው

  • @meki3909
    @meki3909 Год назад

    አይ ነጋዴ ማነዉ በኢትዮጵያ ኑሮ በዚህ የሚገዛችሁ ቆለሉት እኮ😏

  • @user-xs1vi5hj8s
    @user-xs1vi5hj8s Год назад +3

    😂😂😂😂😂😂 ወርቅነው እንዲ

  • @HawaSeid-ko7mi
    @HawaSeid-ko7mi Год назад

    ባልቀመጥስ ቢቀር

  • @GiasBd-mk8ox
    @GiasBd-mk8ox Год назад

    ወይኔ ብወድቅስ ሆሆሆሆሆሆ

  • @sakahjahik3566
    @sakahjahik3566 Год назад

    ማን ሊገዛቹህ ነዉ ቢላሂ እረ በቅጡ አድርጉት

  • @sofiashamsujamal1456
    @sofiashamsujamal1456 9 месяцев назад

    😅😅

  • @zd5125
    @zd5125 Год назад +1

    ጥራቱ ማሻላ ነው

    • @user-jf9uc1tt4e
      @user-jf9uc1tt4e Год назад

      ብሩ ግን ራስ ይመታል ውይይይ

    • @user-gq3ss9qe2y
      @user-gq3ss9qe2y Год назад

      @@user-jf9uc1tt4e ቀላል ይመታል ብሎ ዝም ነዉ ሆሆሆሆ እኔበአንደኛ በሆነዉ ደንበኛ መጂሊስ120ብለዉኝ ኡኡኡኡ እያልኩ ነዉ የነዚህስ በዛ ሆሆሆሆ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Год назад

    😂😂😂😂 hoyy mnew bikers kkkk

  • @salihanesiba6588
    @salihanesiba6588 Год назад

    ወድቄ ነበር ሁለት መቶ ሀያ ሺ ብር

  • @eexx7300
    @eexx7300 Год назад +1

    ምነው ያተስ ደም ወርቅ ነው አልክ ኪኪ

  • @Danatube721
    @Danatube721 Год назад

    ወይ ዋጋው ኧረረረረ ኧረረረ ያስብላል ክክክክክ

  • @TecnoAhmad
    @TecnoAhmad 7 месяцев назад

    አዬመ፡ኡኡኡኡ፡የስብላል😂😂😂😂

  • @user-ty1ym5pz7u
    @user-ty1ym5pz7u Год назад

    ወጋው ሆ😏😏😏😏

  • @zenat617omer9
    @zenat617omer9 Год назад

    ዋጋዉን ተሳስቶ መሆን አለበት ኡኡኡኡ

    • @user-gq3ss9qe2y
      @user-gq3ss9qe2y Год назад

      😂😂😂ነዉ ብለሽ ነዉ እኔም ተጠራጥሬ ነበር ግን አይመስለኝም እህቴ

  • @zd5125
    @zd5125 Год назад +1

    🤣🤣🤣ውረቅ ቅቡነውዴ

  • @user-ei5jt3xs9o
    @user-ei5jt3xs9o Год назад

    ምነው ሸዋ እቃውንም በኛ ብር ነው እንዴ የምገዙት አሁን የጠራህው ብር በወያኔ ዘመን ፅድት ያለ ባላንድ መኚታ ኮንዶሚንየም ይገዛል በዛ ተንዛዛ ያንተስ ፈጣሪን ፍራ

    • @user-ry2lh8en6e
      @user-ry2lh8en6e Год назад

      እረህጳምይገዛነበርበወያኔግዜ