አረቢያ መጅሊስ ባለ 25 ቲክነስ የአዲስ አመት ዋጋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • የዋጋ ዝርዝረ አረቢያ መጅሊስ አልጋ ቁምሳጥን ሙሉ የቤት እቃ

Комментарии • 75

  • @AaAa-tq1qn
    @AaAa-tq1qn Год назад +2

    ማሻ አላህ ወንድም ሁሴን ጀዛከላህ ኸይር የእቃወችህ ጥራት ታማኝነትህ ሰው ስታናግር ትህትናህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አረቢያ መጅሊሱ በጣም ያምራል ቤተሰብም ወደውታል ኢንሻ አላህ እህቶቸም ጎደኞቸም ካንተ ነው ማዘዝ የሚፈልጉት ከወራቶች በኋላ

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 Год назад +3

    ማሻአላህ ማሻአላህ ሲያም አሚንንንን ያረብ ሰላም ለሀገራች🇪🇹ወንድማችን እናመሰግናል 🎉

  • @ማምእወድሻለሁ
    @ማምእወድሻለሁ Год назад +2

    በጉረብ እናዘሀለን ኢሻአላህ ወድም አገራችንን ሠላም ያረግልንና

  • @Hadia-eu9sk
    @Hadia-eu9sk Год назад +10

    አሆን የናፈቀኝ አገሬ ገብቸ ንፁህ አየር ማሰብ ከአደስ አበባ መኪነ አለድ ወደ ወራኢሉ ኮመት ከአነበብከው መልስልኝ አላህ ሆይ አተ ሰላም ነህ አገሬን ሰላሙን መልስልን እሰው አገር ተቃጥለን መግቤያ አጣን ኡፋ

    • @DubaiRak-ng5uo
      @DubaiRak-ng5uo Год назад

      ከአ አ ወደ ደሴ ዝግ ነው እህቴ ከዴሴ ወደ ወረኢሉ ክፍት ነው ባየር ኮንቦልቻ ይሰራል

    • @Hadia-eu9sk
      @Hadia-eu9sk Год назад

      @@DubaiRak-ng5uo ሳኡድ ነኝ ፕሮሰስ ጀምሪለሁ ያው አደስ አበባ መቀመጤ ነው

    • @ktube8920
      @ktube8920 Год назад +2

      ​@@Hadia-eu9sk ለኮቻ ቁረጪ ትኬት ከዛ ከኮቻ ደሴ ትሄጃለሽ

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 11 месяцев назад

      ወደ ደሤ ይችላል አብሸር አላህ በሠላም ያሥገባሽ እህቴ❤❤❤

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 11 месяцев назад

      ​@@Hadia-eu9skበኮቦልቻ ቁረጭ

  • @ሀያትየወሎልጅ-ዸ5ኈ
    @ሀያትየወሎልጅ-ዸ5ኈ Год назад +3

    ለምድን እኔ ሌሎችን ይጠይቃቸዉ ባለ25 ቲክነስ የለም ባለ24እጂ

  • @firdosj8898
    @firdosj8898 Год назад

    ማሻ አላህ በጣም ምርጥ ዋጋ ነው ወንድም እንኳን ተመለስክ አላህ ሃገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @أمعيوب
    @أمعيوب Год назад

    አህለን ሁስ ጠፍተሀል እንኳን ሰላም መጣህ መጅሊሱ ማሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @ኡምሙባረክ-ወሎየዋ
    @ኡምሙባረክ-ወሎየዋ 6 месяцев назад

    አሚን አላህ ሰላም ያርግልን ሀገራችንንን ያረብ🤲🤲🤲

  • @ኡሙሙሰአብ
    @ኡሙሙሰአብ Год назад

    ያመርሃባ ሁሱ እንኳን ሰላም መጣህልን

  • @rablayesuf2629
    @rablayesuf2629 Год назад

    ማሻአላህ የሁሉምኮርነር እኩል ነዉ ኮርነር ልዩነት የለዉም ታዳአመልስም ስናናግርህ አገራቸውን ሰላም ይሁንና እናዛለን ኢንሻአላ

  • @fayetube2434
    @fayetube2434 7 месяцев назад

    ማሻ አሏህ ደስ ይላል ያምራል

  • @zamzamzam5637
    @zamzamzam5637 9 месяцев назад

    ጎበዝ በርቱ

  • @saadhaadem8114
    @saadhaadem8114 Год назад

    አላህ ይጨምርልህ አገራችን ሰላም ይሁንልንሲ መጀመሪ ወዲሜ

  • @ፋፊYouTube22
    @ፋፊYouTube22 10 месяцев назад

    አሚን ያረብ

  • @naimatube9608
    @naimatube9608 Год назад

    ማሻአላህ ያምራል ሀገር ስላም ታልሆነ ምንም አልጠልብም😰

  • @missohipa2268
    @missohipa2268 9 месяцев назад

    አሚንንን👌👌👌👌

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 11 месяцев назад

    አሚንን

  • @EkramK-fu5jz
    @EkramK-fu5jz Год назад +1

    ሙሉ ዋጋ ሰለምትነግረን እናመሰግናለን

  • @ZaharaMorad
    @ZaharaMorad Год назад

    አሚንወንድም

  • @hikamtube4720
    @hikamtube4720 10 месяцев назад

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @hyatslman5451
    @hyatslman5451 11 месяцев назад

    ማሸአላህ።አላሁማ አሚንንንን

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Год назад

    አለን ወዲም እንኮን ደህና መጣህ

  • @MadinaAhmed-zm8ir
    @MadinaAhmed-zm8ir 11 месяцев назад +1

    መሻአላሐ

  • @semira1396
    @semira1396 Год назад

    ማሻ ሠላህ ብገባ ባይ ባይ መረጃ አትለቅም ነበር

  • @badrea36
    @badrea36 Год назад +1

    ማሻአላህ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 4 месяца назад

    ወይ እየጨመረ ነው

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل Год назад

    ❤አሀለን ወዲም ጠፍታከል❤

  • @ዝምታወስጤነውYouTube

    አሚንንንወድማችን

  • @ሀስቡንአላህወኒእመል-ቐ2አ

    አህለን ወድም እኮን ደና መጣህ

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 Год назад

    ዋጋው ጥሩ ነው እናተ አለመመለሳችሁ ብቻ ነው

  • @yalamyalam2745
    @yalamyalam2745 8 месяцев назад

    እኔ አሰራለሁ ግን ባለ ሰላሳ አምስቱን ነው የምፈልገው ጎጃም ቢቸና ካደረሳችሁልኝ

  • @rumaask6648
    @rumaask6648 Год назад

    መሺአላሲያምር

  • @sadiyaQarasa
    @sadiyaQarasa 4 месяца назад

    Mashallaaha

  • @elhamuae2933
    @elhamuae2933 4 месяца назад

    ስልክህን አስቀምጥልን

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Год назад

    ሜትርስትብርነው ሀይቅታደርሳለህቅርብከሆንክ ብትለካውስየቤቱንመጠን

  • @NefisaTuahir
    @NefisaTuahir 9 месяцев назад

    Medegefiyaw snt new??

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke Год назад

    አህለን ወንድማችን

  • @بنتأحمد-ظ9ط
    @بنتأحمد-ظ9ط Год назад

    እንደው የሚሸጥ ነገር የምትፖስቱ ሁሉ አትመልሱም በጣም ደከመኝ አሏህ ይስቱር

  • @endrisewsa3217
    @endrisewsa3217 Год назад

    12ሚትር ልብሱን ስንት ትሰፋላሁ ልቀይረላት ለእናቴ 20ቴክነስ ነው

  • @መታገስዋጋለው-ቈ1ጘ

    አሚንለሑላቺንም

  • @Khadija-d3f9s
    @Khadija-d3f9s Год назад +1

    አንተ የት ቦታ ነህ ደሴ ነህ ወይስ አድስ አበባ መልስልኝ በአላህ

  • @zaynab940
    @zaynab940 Год назад

    Mash Allah

  • @skei7785
    @skei7785 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @ቅንመሆንለራስነው-ኀ1ዸ

    የትነው

  • @SaadahH-lv7mi
    @SaadahH-lv7mi 11 месяцев назад

    Yemecehi

  • @eexx2236
    @eexx2236 5 месяцев назад

    ❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @habibahassan151
    @habibahassan151 10 месяцев назад

    Selikhin yet bagenehut

  • @ብርቱካንየግረሟቲዩብ

    የት ናችሁ ወንድምዬ

  • @Hikma-es7xr
    @Hikma-es7xr 6 месяцев назад

    Yet nek

  • @ms-gq7yu
    @ms-gq7yu Год назад

    ወንድሜቁጥርህንአስኪላኪልኝ

  • @ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ

    ያጀማ በላይክ እናበረታታዉ ወድመሠችንን

  • @hayte8944
    @hayte8944 Год назад

    አምንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @HhGg-il8tk
    @HhGg-il8tk 9 месяцев назад

    በዋትሳብ እያናገርኩህ ነበር አትመልስም

  • @የሠማይአሞራስደተኝዋ
    @የሠማይአሞራስደተኝዋ 10 месяцев назад

    እኔ ፈልግ አለሁ

  • @FatimaSada-m2i
    @FatimaSada-m2i Год назад

    አህለን

  • @seaditube7799
    @seaditube7799 10 месяцев назад

    Selkachun askamtulen

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 11 месяцев назад

    ዋጋው ስንትነው

  • @Gannath-t2h
    @Gannath-t2h Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahmmedmahmmed4369
    @mahmmedmahmmed4369 Год назад

    👍👍👍👍🤲

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 Год назад

    መች ትመልሳላችሁ በኢሞ ብጠይቃችሁ መች መለስክልኝ

  • @zenatberihun9324
    @zenatberihun9324 Год назад +2

    ባጠቃላይ ነዉ 9 ሺ አልገባኝም

    • @fgty4821
      @fgty4821 Год назад +2

      አንድ ሜትር ነዉ9000

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 Год назад

    መች ትመልሣለህ ዩትበሮች ሥንደውል አትመልሡም

    • @ኡሙሙሰአብ
      @ኡሙሙሰአብ Год назад +2

      ላ ወላህ ይመልሳል እሱ ወደያው

    • @mekyachannel4906
      @mekyachannel4906 5 месяцев назад

      ​@@ኡሙሙሰአብ ቁጥሩን ተባበሩኝ

  • @m1band688
    @m1band688 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @udufsjfkg2083
    @udufsjfkg2083 Год назад

    👍👍👍🤲