አረቢያን መጅሊስ ባለ 20 ቲክነስ እና ባለ 25 ቲክነስ ልዩነቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 53

  • @TaibhMarri
    @TaibhMarri 2 месяца назад +7

    ኢንሻአላህ እናዛለን በርታ በሀቅ እምሰራ ያድርግህ ከትንሽ ወር ብሀላ አዝሀለሁ

  • @milat223Com
    @milat223Com 23 дня назад

    ደስ ይሚለኝ ስራው ግልጽ አድርጉ ያብራራን አይሸፍፉንም ተባረክ

  • @totomaruf-bf4ec
    @totomaruf-bf4ec 2 месяца назад +3

    ማሻአላህ በርታ አላህ በሀቅ የምትስራ ያድርግ ስራህ ግልጸ ነው ማሻአላህ

  • @ነኢማ-ረ7ሐ
    @ነኢማ-ረ7ሐ 2 месяца назад

    ወላሂ በጣም ጀግና ነህ አላህ ያበርታህ እኔም በቅርብ አዛለሁ መርሳ ኢሻ አላህ አገር ለመግባት እየተዘጋጀሁ ነው

  • @أمعيوب
    @أمعيوب 2 месяца назад +3

    ማሻአሏህ ጎብዝ በርታ በሀቅላይ የምትፀና አሏህ ያድርግህ 👍👍👍👍👍

  • @aminaa4058
    @aminaa4058 17 дней назад

    ማሻአላህ❤❤❤በጣም ያምራል

  • @Haya-e9m
    @Haya-e9m Месяц назад

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @HalimaAkmed
    @HalimaAkmed Месяц назад

    ማሻአላህ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 2 месяца назад

    አላህ ይጨምርልህ ጎበዝነህ❤❤

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    ለይምሰል ሳይሆን እግዚያብሔርን ፈርቶ በሀቅ የሚሰራ ያድርግህ አሁን ድክም ያለኝ በወሬ ሊላ በተገባር ሌላ እየሁነብን ነዉ እንዳልከዉ ከሆነ ጎጃም ካደረስክልኝ ወይንም ቅርጫፍ ካለህ እኔም እፈልጋለሁ አረቢያ መጅሊስ እኔ በጣም እወዳለሁ የአካባቢዉ ሰዉ ግን ስለማያዉቁ ዝቅ ብሎ መቀመጥ ይቻላቸዉ ይሆን አላቅም

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 2 месяца назад +1

    ማሻአላህሀሪፍነው ❤❤🎉🎉👍👍

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 месяца назад

    ማሻ አላህ የግንባርህ ኑር ነው የታየኝ
    ኢሻአላህ ከ አንተ እገዛለሁ ቤቴን ጨርሸ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 2 месяца назад

    መሻአላህ በርታልን ወድማችን

  • @ፈፋ
    @ፈፋ 2 месяца назад +1

    መሻአላ ጥርት ያለ መርጃ በጣም አመሰግናለሁ እደራሴ

  • @EakramKasaw
    @EakramKasaw Месяц назад

    Gobz brta ❤❤❤❤🎉🎉 yg mlkam sew

  • @eexx2236
    @eexx2236 2 месяца назад

    💐💐💐💐

  • @BusyLine-t2t
    @BusyLine-t2t 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው በርታ 🎉🎉

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 месяца назад

    ❤ማሻአሏህ👌👌👌👍👍በጣምቆጆነዉ በርታ ወድም ቀሚሴነዉ ኮቦልቻ??

  • @nesibanesiba4710
    @nesibanesiba4710 2 месяца назад

    ማሻ አለሃ❤❤❤

  • @eexx2236
    @eexx2236 2 месяца назад

    👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 2 месяца назад

    Masha allah lebith adiss negn ye neh adis neh?

  • @amirtube4345
    @amirtube4345 2 месяца назад +1

    አድራሻህ በአካል የት ነህ

  • @baidaetu3651
    @baidaetu3651 2 месяца назад

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MissSada-t4f
    @MissSada-t4f 2 месяца назад +3

    ወላሂ. ሁሴንመጅልስ. በሀቅነውየሚሰራው. አዘዙት. ይሄአሁንየምታውት. በለ20ቲክነሱ. የኔነው. መርሳነውየሄደውውነቱነው. እዘዙት. ታማኝነው

    • @ኑሮበገጠርTube
      @ኑሮበገጠርTube 2 месяца назад

      ማሻአላህ በፍቅር በሠላም የምትኖሪበት ያድርግሺ ባለ 25ቱን ነው ማለት ነው 30እያሉ የሚያሳዩን

    • @ImamHossen-bj2sj
      @ImamHossen-bj2sj 2 месяца назад

      የት ነዉ

    • @MissSada-t4f
      @MissSada-t4f 2 месяца назад +1

      @@ImamHossen-bj2sj ከሚሴነው. ያለው

  • @HayatMohammed-i3o
    @HayatMohammed-i3o 2 месяца назад +1

    በርታ ወድም አላህ ይጨምርልህ የኔም እሥኪወጣ እጠብቃለን የለቀከዉ ሁላ ያምረኛል እኔ የመረኩት እያሥጠላኝ ጉድኮነዉ

    • @umuhubeyb
      @umuhubeyb 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @HayatMohammed-i3o
      @HayatMohammed-i3o 2 месяца назад

      @@umuhubeyb ከምሬነዉ ወላሂ አምሮኝ መርጨ ሢለቅ ደሞ ያምረኛል የሠወቹ ቱ የኔሥ ከፋ

    • @umuhubeyb
      @umuhubeyb 2 месяца назад

      @@HayatMohammed-i3o ክክክክየሰወቹን አትይ ልክ ነሽ አይን አዋጅ ይሆናል

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ያምራል በርቱ 🎉🎉🎉🎉

  • @Ashia12-s1z
    @Ashia12-s1z 2 месяца назад

    Masha allah berta

  • @tubetamirtube4441
    @tubetamirtube4441 2 месяца назад

    ማሻአሏህ በርታ በሀቅ አሏህን ፈርተህ እምሰራ ያድርግህ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 месяца назад

    ማሻአላ በርታ ወዲም እንሸአላ ቤታችንን እንጨርስና ትሰራልናለህ

  • @AlemitTasima
    @AlemitTasima 2 месяца назад

    ማሻአላ በሪታ🎉🎉

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ያምራል

  • @FFbBነኝየአለህበሪያ
    @FFbBነኝየአለህበሪያ 2 месяца назад

    ወአለይኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱሁ

  • @EtyopiaRak
    @EtyopiaRak 2 месяца назад

    ማሻአላህወንድሜበርታየትነውአድራሻህ

  • @hggggy9053
    @hggggy9053 2 месяца назад

    መሸለሀ። መሸለሀ። ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @SantaioSss
    @SantaioSss Месяц назад

    የት ነዉ ደሴ ነዉ

  • @zedoyutube
    @zedoyutube Месяц назад

    Wurgessa tadersaleh

  • @TaibhMarri
    @TaibhMarri 2 месяца назад +1

    መርሳ

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 2 месяца назад

    ዘጠኝሜትርእፈልጋለሁአሰራልኝ

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc 2 месяца назад

    😂😂😂ስራህ ጥሩ ይመስላል ግን ተመልካቾቻችን እሚለውን ቀንሰው

  • @ሡሡ-ጸ3ደ
    @ሡሡ-ጸ3ደ 2 месяца назад

    እኔም በ20 ቲክነስ አሰርቸ ነበር ጥሩ አይደለም አሉኝ ባለፍሬሙ ነበር ልባሱ ያስቸቻግራል ለመቀየር እስኪ የምታውቁ ንገሩኝ😮

    • @Umufetitube
      @Umufetitube 2 месяца назад

      ባለፍሬው አስቸጋሪ ነው
      ቦድድ በቦድድ ራስሽ አውጥተሽ ማጠብ ትችያለሽ
      20 ቲክነሱ ለማልበስ ብዙም አይከብድ ግን ግን በፎቶ ብቻ አይታችሁ አታሰሩ ብዙ ችግር አለ በደንብ አገላብጦ የሚያይ ሰው ያስፈልጋል ከቦታው
      በራሴ ስላየሁ ነው ደሴ ሂጀ

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 2 месяца назад

    የት ነው ያላችሁት

    • @Fatima-oi1im
      @Fatima-oi1im 2 месяца назад +1

      ከሚሴነዉ

    • @newid5082
      @newid5082 Месяц назад

      በረካሁኑ እሱማ አይመልስምነበር

  • @shaimashaima5044
    @shaimashaima5044 2 месяца назад

    ወላሒበኢሞአትመልሰምበምንላግኚሕ??

  • @Ashia12-s1z
    @Ashia12-s1z 2 месяца назад

    Masha allah berta