እውን እየሱስ ያድናልን ? ኡስታዝ ሳዲቅ ሙሀመድ (አቡሀይደር) በዱራሜ ያቀረበውን ፕሮግራም ||Harun media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @berekasurur9293
    @berekasurur9293 2 года назад +21

    አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አብሀይደር አንተ የረሱልን አደራ የተወጣህ ምርጥ ወንድማችን ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @abdunebyattube1703
    @abdunebyattube1703 2 года назад +211

    ታላቁ አቡሀይደር እድሜ ጤና ከቤተሰብህ ጋር ኑርልን አላህ ነስርህ ይርባ

    • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
      @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 2 года назад +1

      አሚን አሚን ያረብ

    • @qader6010
      @qader6010 2 года назад +2

      አህለን ወሳህለን ወድሜ አብዱረሂም ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

    • @ZD8679
      @ZD8679 2 года назад

      አሚንን

    • @belenbelen5847
      @belenbelen5847 2 года назад +1

      ምን አላችሁን ከእየሡሥ ጋ አመንህም አላመንህም አዎ በቀራኒዎ መሥቀል ላይ ለኔም ለኘአንተም ተሠቅሎል አዎ አዎ ሞቶልናል ።

    • @belenbelen5847
      @belenbelen5847 2 года назад +1

      ታዲያ የአዳም ሀጥያት አተጋ ካልመጣ ወይም ከሌለብህ ለምን ሞት መጣ ይሄን ብመልሡልኝ እፈልጋለሁ

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh 9 месяцев назад +5

    ወላሂ ቃላት የለኝም ኡሥታዙና እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tesfumekitzewde5080
    @tesfumekitzewde5080 2 года назад +266

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ነገር ግን ጨዋነቶን እና የክርስቲያኖችን ሀሳብ እና እምነትን ሳያጥላሉ ሳይሳደቡ ጨዋነት በተሞላበት መንገድ የሰጡትን ትምህረት በምን ቋንቋ እንደምገልፀው አላውቅም ምንም እንኳን በተነሱት ሀሳቦች የማልስማማ ቢሆንም.እጅግ በጣም የተባረኩ ሰው ኖት።

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 года назад +5

      ዝም ብለህ እራስሕ ጠይቄ ተማሬ ይጠቅምሀል

    • @moonwave7773
      @moonwave7773 2 года назад +12

      ጥያቂውች አሉኝ ብትመልሱልኝ
      1/ሞትን ለምን እንሞታለን/ሞት እንዴት ወደ ሰው መጣ?
      ሰው ለምን ይሞታል?
      2/አላ የምትሉት አምላክ የሚሰማው ሀረብኛ ብቻ ነው/ለምን ሀረብኛ በብቸኝነት ትጠቀማላቹ።ወይሰ ቋንቋውን ማሰፍፊያ መንገድ ነው?
      3/ አላ እና እግዛብሔር የሚባሉት አምላኮች አንድ ናቸው
      ምክንያቱም ክረሰቲያኖች እግዛበሔር የተባለው አምላክ በ3 ሰላሴወች ይመሰላል ወይም አብ፣ወልድ።መንፈሰ ቅዱሰ በመባል ይገለፃል።ሰለዚህም አላ እና እግዛብሔር የተለያዩ አምላኮች ናቸውን?
      4/ በምንም አይነት ምክንያት የሰውን ሕይወት ማጥፍት ወይም በሰው ሕይወት ሞት መፍረድ ተገቢ ነው።
      --አንድ ሰው በግል እምነቱ ምክንያት ወይም በነፃ ምርጫው ምክንያት አላመንክም ፣ ክደአል ሊላም ነገር ምክንያት ሰውን መግደል ተገቢ ነው?
      -- በሰው መገደል አላ ወይ እግዚያብሔር ምንድ ነው የሚጠቀሙት በተጨማሪ እሩሩ ከምትሉት አገላለፅ አይጋጨም።

    • @Binirock74
      @Binirock74 2 года назад +1

      Tebareki

    • @ሰሚራሰይድ-ሠ1ቨ
      @ሰሚራሰይድ-ሠ1ቨ 2 года назад +12

      @@moonwave7773 አላህ አንድ ነው

    • @ሰሚራሰይድ-ሠ1ቨ
      @ሰሚራሰይድ-ሠ1ቨ 2 года назад +19

      አላህ ሰውን ግደሉ አላለም አላህ በሁሉ ቋንቋ መስማት ይችላል የሰው ልጅ ነፃ ምርጫ አለው የፈለገውን ይመን ይገደል አልተባለም ነገር ግን አችን ሊገልሽ ቢመጣ ትገድይዋለሽ ለምን እርሱ ሊገልሽ ሰለመጣ በነብዩ ሙሀመድ ጊዜ ግድያ ነበረ በምን ምክኒያት መሰለሽ ካፊሮች ሙሲምን እናጠፋለን ሲሉ ጦርነት ተጀመረ

  • @Meryembetislam
    @Meryembetislam 2 года назад +26

    የእኛ ውድ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ ያረብ እንዳተው ጀግኖችን ያብዛልን አልሃምዱሊላህ🌹🙏

  • @semeradintube6615
    @semeradintube6615 2 года назад +11

    የኛ ጀግናችን ሁለም ኑርልን አንደበትህም መር ንግግርህም ጠፈጭ አለህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 2 года назад +15

    ላስተዋለ ገራሚ ትምህርት ነው ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት. ከኢስላም ውጭ ያሉ ሰዎች ቢያዳምጡት ይጠቀማሉ

  • @RuhiRuhati
    @RuhiRuhati 11 дней назад

    አቡ ሀይደር ጀዛከላሄይር አላህ ይጨምርልህ ጀግና የእስልምና አስተማሪ ነህ አኮራኸኝ❤

  • @hussienendris7032
    @hussienendris7032 2 года назад +4

    ኡስታዙና ፍትፍት አድርጎ እስረድቷል ጀዛኩሙላሁ ኸይራ 👉👌

    • @ayishaayu295
      @ayishaayu295 2 года назад

      Ayrdum engi

    • @HsWAyMogas
      @HsWAyMogas 5 месяцев назад

      የምር እኔ ክርስቲ ያን ነኝ በጣምነው የተረዳሁነት አምኘበት አለሁ
      ከኡስታዝጋ አገናኙ ተባበሩኝ
      እስልምና የእውነት የሒወት መገድ ነው

  • @tube8677
    @tube8677 2 года назад +1

    ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ ባለህበት የአንተአይነቱን ያብዛልን

  • @b.6015
    @b.6015 2 года назад +55

    ማሻ አላህ ንፅፅር ስወድ አልሀምዲሊላህ አኡሥታዝ አቡ ሀይደር ኡስታዝ መሀመድ ኪድር ወጣት ሸምሰድን ጀማል ወጣት መሀመድ አሚን መጣት አብደላ ታደሠ በተለይ ወጣቶትን ማበረታታት አለብን ሌላው በውሸት ይሰብካ እኳንኛ እውነት ይዘን እባካትሁ ወጣቱን እናበራታ ንፅፅርም በጣም ያስፈልገናል አላህ ያበርታችሁ በርቱልን ሁላችሁንም እንወዳችኋለን እናከብራችኋለነ

    • @Kedija6466
      @Kedija6466 2 года назад

      ሳህ

    • @mekdiasefa1584
      @mekdiasefa1584 2 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😉🤣🤣🤣🤣

    • @b.6015
      @b.6015 2 года назад +1

      @@mekdiasefa1584 ምን ያሥቃል ???????

    • @moonwave7773
      @moonwave7773 2 года назад

      ጥያቂውች አሉኝ ብትመልሱልኝ
      1/ሞትን ለምን እንሞታለን/ሞት እንዴት ወደ ሰው መጣ?
      ሰው ለምን ይሞታል?
      2/አላ የምትሉት አምላክ የሚሰማው ሀረብኛ ብቻ ነው/ለምን ሀረብኛ በብቸኝነት ትጠቀማላቹ።ወይሰ ቋንቋውን ማሰፍፊያ መንገድ ነው?
      3/ አላ እና እግዛብሔር የሚባሉት አምላኮች አንድ ናቸው
      ምክንያቱም ክረሰቲያኖች እግዛበሔር የተባለው አምላክ በ3 ሰላሴወች ይመሰላል ወይም አብ፣ወልድ።መንፈሰ ቅዱሰ በመባል ይገለፃል።ሰለዚህም አላ እና እግዛብሔር የተለያዩ አምላኮች ናቸውን?
      4/ በምንም አይነት ምክንያት የሰውን ሕይወት ማጥፍት ወይም በሰው ሕይወት ሞት መፍረድ ተገቢ ነው።
      --አንድ ሰው በግል እምነቱ ምክንያት ወይም በነፃ ምርጫው ምክንያት አላመንክም ፣ ክደአል ሊላም ነገር ምክንያት ሰውን መግደል ተገቢ ነው?
      -- በሰው መገደል አላ ወይ እግዚያብሔር ምንድ ነው የሚጠቀሙት በተጨማሪ እሩሩ ከምትሉት አገላለፅ አይጋጨም።

    • @rahma.3538
      @rahma.3538 2 года назад +1

      @@moonwave7773 ሁሉም ሰው ሞትን ቀማሽ ናት አላህ እኛን የፈጠረን እሱን በብቸኝነት እንድናመልክ ነው የመስጠትም የመውሰድም የሱ መብት ነው 2.እግዜቤር እና አላህ አንድ አደለም አብ መንፈስ ቅዱስ እሚባል ነገር በእስልምና ውስጥ የለም አላህ አንድ ነው አልወለደም አልተወለደም 2 .ያለ አግባብ የሰውን ነፍስ ያጠፈ ከትላልቅ ወንጀሎች አንዱ ነው ስለዚህ ክልክል ነው ለኩምድንኩም ወልየ ድን ለነሱም የራሳቸው እምነት አላቸው ለኛም የራሳችን እምነት አለን ማስገደድ አይቻልም 3.አላህ ሁሉንም ቋንቋ ሰሚ አዋቂ ነው ቁርአን የወረደው በአረበኛ ቋንቋ ስለሆነ ነው ወሏሁ አዕለም መጠየቅ መማር ከፈለግሽ ቁርአን በአማረኛ ትርጉም አንብቢ እውቀት ያላቸውን ሰውች ጠይቂ

  • @zinetbintali2654
    @zinetbintali2654 2 года назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይርን አቡ ሀይደር በጣም የሚገርም ዳእዋ ነው አላህ ይጠብቅህ አቦ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 года назад +3

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ጣፋጭ የማይጠገብ ዳአዋ ኡ/አቡ ሀይደር አላህ ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥህ ዱኒያ አኼራህን ኑር ያድርግልህ መሰሎችህን ያብዛልን ሀሩኖች እናንተም ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @hayubintbaba568
    @hayubintbaba568 2 года назад +27

    ማሻ አላህ የማይጠገብ ዳዕዋ ነው በረቢ
    አላህ ሺ አመት ያኑርህ አባታችን

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 2 года назад +10

    አላህ.ይጠብቅህ.ኡስታዝ.ባረከላሁፈክ.በሰማነዉ.አላህ.ተጠቃሚ.ያድርገን.አላሁመሰሊይ.ወሰልም.ወባሪክ.አላሰይድና.ሙሐመድ.ወአላአሊ.ሙሐመድ

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 2 года назад +30

    ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ ለአለማቱ ጌታ ለአምላካችን አላህ ጥራት እና ምስጋና ይገባው Ameen!!!

    • @ታሪኩ-ኰ9ተ
      @ታሪኩ-ኰ9ተ 2 года назад

      በለው በለው _ ሴጣኑ አላህ አለም ፈጠረ _ በጥራቃ የትኛው አላህ ነው አለምን የፈጠረው _ሳውዲ ላይ ካባ ውስጥ የታሰረው የመሀመድ ጣዖት?

    • @zainabsaed9874
      @zainabsaed9874 Год назад

      ​@@ታሪኩ-ኰ9ተ ምነው ለስድብ ቸኮልክ መልስ መስጠትጅ

    • @temewolde365
      @temewolde365 Год назад

      ኢየሱስ ጌታ ነው የአላህም ጌታ ነው።አላህ ፍጡር ስሆን ኢየሱስ አምላክ ነው።

    • @temewolde365
      @temewolde365 Год назад

      ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ የአማልክት ሁሉ አምላክ እና ጌታ ነው።ብዙ በምድር ጌታ ተብሎ የምጠሩ አሉ።ኢየሱስ ግን የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው።

    • @madenam830
      @madenam830 Год назад +1

      ​@@ታሪኩ-ኰ9ተ እረአትዘባርቅ የጀሀነም ምኩት

  • @ሀዩቲቲነኝወሎዬዋ
    @ሀዩቲቲነኝወሎዬዋ 2 года назад +3

    ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ጀዛከ አላህ ኸይር አብዱረሂም አላህ ይጠብቅህ

  • @FatemaFa-k6n
    @FatemaFa-k6n 3 дня назад

    አላህ ህይሮን መንገድ ይምራን ኡሰተዛቻችን አላህ እድሜና ጤና ይሰጣችው ያርብ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 2 года назад +46

    መቼም ሙስሊሞች ቲክቶክ እና ፕራንክ ላይ ተጠምዴው ድናቼውን መማሪያ ግዜያ ቸው አለፈ

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 года назад +46

    ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝምልን
    አላህ ይጣብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk Год назад +2

    አለህ እድሜ ጤና ይስጥህ የኛ ኡስታዝ አቦ ሀይደር አለህ ይጣብቅህ አላህ ሁሌም
    አለህ ይጣብቅህ በለህበት ቦታ ይጣብቅህ አላህ ያረቢ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤝🏿😘😘😘😘😘😚😘😘

  • @zeynebabudi3937
    @zeynebabudi3937 2 года назад +4

    ጀዛኩሙሏህ ኸይራ ኡስታዝዬ ኣሏህ ይጠብቅልን።

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
    @ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 года назад +2

    ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኡስታዛችን ጀዛኩሙሏህ ኸይር አብዱሬ

  • @abuditube8660
    @abuditube8660 2 года назад +25

    በጣም እናመሰግራለን አሪፍ ትምህርት ነው ብዙዎች የተሟላ እውቀት እንኳ ሳይኖራቸው ብዙ ወገናችንን ግራ እያጋቡ ነው ለነሱም መልስ ጭምር ነው።

  • @b.6015
    @b.6015 2 года назад +19

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ ያረብ ያከሪም አብዱሬ የኡማው ድምፅ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

    • @rehematmuhammed8167
      @rehematmuhammed8167 2 года назад

      ማሻአላ ህማሻአላህኡሰታዠአቡሀይደረአላይጠብቅህያረብያከረምአብዱሬየኢማውድምፅአላህይጠብቅህያረብ
      😭😭😭😭😭☝️👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️☝️☝️☝️☝️☝️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @AsemedMohammed
      @AsemedMohammed Год назад

      ማሻአላህ

    • @AsemedMohammed
      @AsemedMohammed Год назад

      ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልኝ ኡስታዜ አቤት ትምህርት ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
    @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 2 года назад +29

    ጀዛኩመላህ ኸይር ኡስታዝ ሀሩኖች የኔ ልዩወች አላህ በርታቱን ይስጣችሁ ከፍ ከፍ በሉልን👍👍👍👍👍

    • @abebeteka787
      @abebeteka787 2 года назад

      እስልምና ሰይጣንን ማምለክ ነው እናንተም ታቁታላችሁ

    • @ነፃነኝየማረያምልጅ
      @ነፃነኝየማረያምልጅ 2 года назад

      በእስልምና የምትነርት እህት ወንድሞቼ እግዚአቢሄር ወደ ቤቱ ይመልሳችሁ ለንሰሀ ሞት ያብቃችሁ ለስጋ ደሞ ያብቃችሁ

    • @ayishaayu295
      @ayishaayu295 2 года назад

      Auzubillah menshetuan erjim lante nw

  • @misshayate4818
    @misshayate4818 2 года назад +2

    አቡ ሀይደር የኛ እቁ አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤናን ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥልን የቶሂዱ ጀግና 👌👌💜💜💜😘😘😘😘😘

  • @doctorsemiratube
    @doctorsemiratube 2 года назад +85

    አሏህ ረጂም እድሜ ይስጥህ ጀግናችን 👍👍📚📚አሏህ መልካም ስራህን ይቀበልህ እኞንም በሰማንው ተጠቃሚ ያርገን

    • @siumtecleab1758
      @siumtecleab1758 2 года назад

      Pls watch Christian price youtube

    • @munaali2129
      @munaali2129 2 года назад

      @@siumtecleab1758 we don’t have to watch it!!!!

  • @fatumaumer3717
    @fatumaumer3717 2 года назад

    ጀዛከሙላህ ኸይር ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ ሽ አመት ኑርልን መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 2 года назад +5

    ኡስታዝየ አቡ ሀይደር የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ❗️❗️❗️ወላሂ ለአዚም በጣም ነው የማደቅህ የምኮራብህ 👍👍👍ለአላህ ብየ እወድሀለሁ

  • @hikmayealhaabariyamusema6607
    @hikmayealhaabariyamusema6607 2 года назад

    ጀዛኩሙላሁ ኸይራን ኡሴታዛችን አቡ ሀይደር በጣም በወሳኝ ግዜ ነዉ የተመለሰዉ ይቀጥል በተለይ ፖሮተስታንንቶች እምነታችን ላይ እየቀጠፉ ይገኛሉ ስማቸዉን ሳይቀር በነሙሀመድ ሰይሞ አንድት የቁርአን ፊደል እንኳ ሚያቁ ሆኖ ይገኛሉ

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 2 года назад +8

    አላህ እውቀትን ሲሰጥ የማያልቅበት ነው ስለዚህ ይሄን እውቀት ለሰጠህ አላህ ምስጋና ይገባው

  • @rehimaelias9039
    @rehimaelias9039 2 месяца назад

    አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ኡስታዜ 🥰

  • @pkmg5434
    @pkmg5434 2 года назад +20

    አቦ ሀይደር ወዳጅ ነኝ የሚል ላይክ ገጩኚ

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 2 года назад +2

    ወአ ወራ ወበ አህለን ኡስታዙና የሀበሻዉ ዶ/ር ዛኪር አሏህ ዱኒያ አኼራህን ቅምጥልጥል ያድርግህ የኔ ጀግና ወንድም

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад +39

    ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ
    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ድናችንን እንወቅ ውድ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹👍👍

    • @ኡሚነፍቆቴ-ኸ7ተ
      @ኡሚነፍቆቴ-ኸ7ተ 2 года назад

      ማሻ አለሀ

    • @hussenali950
      @hussenali950 2 года назад

      V

    • @siumtecleab1758
      @siumtecleab1758 2 года назад

      Pls watch Christian price youtube

    • @akliluyonas1750
      @akliluyonas1750 2 года назад +1

      በጠቅላላ ያገቡት ሚስቶች ብዛት 13

    • @lizabella151
      @lizabella151 2 года назад +1

      የቀረ አለ መሃመድ የዘጠኝ አመት ልጅ አይሻን ያገባ
      ብዙ ሚስት ያለው
      አላህ ለወንዶች በጀነት ሰባ ሁለት ሚስት ድንግል ይሰጣል ያለ
      ክርስቲያንን አይሁድን አንገቱን ቀንጥስ የሚል
      ጅብሪል ቁራን አወረደልኝ ያለ

  • @Abderufzuber-k3h
    @Abderufzuber-k3h Год назад +1

    በጣም ታሳዝናለህ የአምላክ ስራ ክደህ ድነትን በራስ ስራ ልትድን ትፈልጋለህ አትድንም ልንገርክ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስላላመንክ አሁን ተፈርዶብሀል

    • @Intisarabdulkani
      @Intisarabdulkani 8 месяцев назад

      ተረት ተርህን ላንተ ተውው😢

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 3 месяца назад

      የካዳቹማ እናንተ ናቹ ፈጣሪያቹ ትታቹ ልጁን ነው ምታመልኩት 😂እኛ የቱጋ ነው ክደታችን እ ንገረኝ

  • @keyredinumar6407
    @keyredinumar6407 2 года назад +9

    እስላም ከሁሉም በላይ ነዉ አላሃምዱሊላህ አላ ኒእመትል እስላም🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍❤

    • @madenam830
      @madenam830 Год назад

      ሳህወላህ አልሀምዲሊሏህ

  • @jemalabdella4551
    @jemalabdella4551 2 года назад +1

    Jazaakallaahu,ahsanal jazaa'a. Indet das yelal nigigirih. Your Logical approach is soo attractive.

  • @danilee2569
    @danilee2569 Год назад +4

    “እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤”
    - ሮሜ 1፥28 🙏✝️

    • @osmandemle3296
      @osmandemle3296 Год назад

      መፅሀፍ ቅዱስ ተበርዟል

    • @EndaleKebede-s6x
      @EndaleKebede-s6x 2 месяца назад

      እ/ር ሰው ነው እንዴ 😂😂😂

  • @abdulweduddelil1753
    @abdulweduddelil1753 2 года назад +1

    masha allh ustazachen allh yetebekelgn betam des meli muhadera des ymile timhert new allhakeber
    💯💯💯💯💯💓💓💓💓

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 2 года назад +25

    ሀሩን ጀዛ ኩሙላህ ኸይር በጣም ጡሩ ስራ ላይ የመጀመሪያ የሙስሊሞች ድምፅ ናችሁ

    • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
      @ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 года назад

      እንዴ እስከዛሬ ለማን ነው ድምጽ ሲሆኑ የኖሩት ?? ሲጀመር ሀሩን ሚድያ ከሙስሊሞች ውጭ ስለምን ይዘግብና

  • @ethiotube2911
    @ethiotube2911 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ያጋዘ ልጁን በኅጥያተኛ ሰው አምሳል ያኅጥያት መሥዋዕት እንድሆን በማላክ ፊጸማው....ሮሜ 8:3

    • @ayishaayu295
      @ayishaayu295 2 года назад +1

      Ezga eko ljun engi amlak alalwm dmo mn dnw andu ankes andun mkarnw ande ftari nw ande lju nw malt mn malt nw

    • @ethiotube2911
      @ethiotube2911 2 года назад

      @@ayishaayu295 ሱራቱ 3:45 anibeb kaza teredal ewunatun takalek esa yala kale nw ayileam eza gaa Yane bota libe aderega tereda

  • @አሚናትየረሱልወዳጅወሎየዋ

    የኛ ጀግና አቡ ሀይደር አሏህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @makiehhosen1380
    @makiehhosen1380 2 года назад

    ማሻአላህ አላህ እድሜህን ያሥረዝመዉ ያረብ እንደርሠወ አይነት ኡማ ያብዛልን ያረብ ኡሥታዞች እድሜ ጤና ይሥጣችሁ እሥልምና ምሠሦዎች ያረብብብ

  • @samra1997
    @samra1997 2 года назад +3

    ለተቀበሉት ግን በስሙ ላመኑት የእግዚአብሔር ልጆች እንዲሆኑ ስልጣንን ሰጣቸው ይላል

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal Год назад

    ረዥም ዕድሜ ጤና ይስጥል አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጣብቅህ ኡስታዝ አቦ ሀይደር እዴሜ ጤና ይስጥህ አላህ ይጨምርልህ አላህ

  • @Seidtaha
    @Seidtaha 2 года назад +8

    جزاكم الله خيرا استاذ

  • @misrasiraj685
    @misrasiraj685 2 года назад

    ኦስታዝ አላህ ይጠብቅህ አምሳልህን ያብዛልን ተግባርህ ከስምህ ጋር አንድ መሆኑ የአላህ ታአምር ነው።

  • @1212-t2s
    @1212-t2s 2 года назад +14

    ማሻአሏህ ኡስታዝ አሏህ ረጅም እድሜ ይስጥክ የኢትዮጵያ ዶክተር ዛኪር እኮ ነህ አሏህ ይጨምርልህ ትልቅ የንፅፅር ተቋም ቢመሰረት በአሏህ ፈቃድ ወገኖቻችን ወደ ኢስላም ይመጣሉ ሙስሊሞች ሸር አድርጉ ተከታተሉ

  • @rashedahmed4032
    @rashedahmed4032 2 года назад

    ኡስታዝ ወላሂ ስወድህ ከኛ በላይ አላህ ይውደድህ ሃሩን ሚዲያ ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @ወርቃማንግግሮች
    @ወርቃማንግግሮች 2 года назад +3

    ኡስታዛችን አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @GoldenTime-y6b
    @GoldenTime-y6b 9 месяцев назад +1

    አለሀሺ አመት የኑርህ አበተችን ❤❤

  • @doctorsemiratube
    @doctorsemiratube 2 года назад +5

    አልሀምዱሊላህ አሏህ ከጥመት ጠበቀን መጨረሻችን ያሳምርልን እድለኞች ነን ቅኑን መንገድ መርቶናል

    • @hasenkedir8181
      @hasenkedir8181 2 года назад +1

      Allha yitakek abu hayidar anet malkam sew

  • @umelkheyrahmed7213
    @umelkheyrahmed7213 2 года назад +1

    MashaAllah wtebarekellah Ustazuna jezakellahu kheyra zemenh hulu yetebareke yihun eskebetesebh
    Harun tube Allah yabertachihu shukren lekum

  • @Madina-ff6xl
    @Madina-ff6xl 2 года назад +10

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን አብድሬ አላህ ይጠብቅህ

  • @أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي

    ኡሰታዝ አላህይጠብቅህ ወድሜ በርታ ኢሰላም ሀቅነው

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 2 года назад +13

    ሀሩን ሚዲያ የዲኑ የኡማዉ የኡለማዉ አሳቢ ሰብሳቢ ኢንሻ አሏህ ነገ በአኼራ በጀነቱል ፊርደዉሰል አእላ ይሰብስበን ያ ረብ

  • @amubetru6805
    @amubetru6805 2 года назад

    ደስ የሚለዉ የምሰራቹን ቃል መስማታችሁ ብቻ ነዉ፡፡

  • @AsAs-cq9bk
    @AsAs-cq9bk 2 года назад +6

    አላሐምዱሊላሕ አላሕ ቅንንሙገድ እሥላምንየሠጠንጌታ ምሥጋናይገባው ያረብ በሠማነውተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 года назад +2

    ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝና ጀዛኩሙላህ ከይረን

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 2 года назад +14

    ኡስታዙና አላህ ጄዛችሁን በጀነት ይመንዳችሁ

  • @AndargachewBailie
    @AndargachewBailie Месяц назад +1

    ትክክል ነህ። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በትንቢተ
    ሕዝቅኤል ምዕራፍ 18 ከቁጥር 20 እስከ 21 ባለው በግልጽ ተቀምጧል።

  • @abubekermehadi9976
    @abubekermehadi9976 2 года назад +52

    ይሄ video ለሁሉም ይድረስ like አድርጉ ሼር ይደረግ ይስሙት

  • @ከዱነኝእናቴንመሳይ
    @ከዱነኝእናቴንመሳይ 2 года назад

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ
    በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    🌹🌹💖💖💖የድን ወታደር ሺ አመት ኑርልን

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 года назад +1

      አሚን ያረብ ጀግና አባታችንን ናቸው

    • @moonwave7773
      @moonwave7773 2 года назад

      ጥያቂውች አሉኝ ብትመልሱልኝ
      1/ሞትን ለምን እንሞታለን/ሞት እንዴት ወደ ሰው መጣ?
      ሰው ለምን ይሞታል?
      2/አላ የምትሉት አምላክ የሚሰማው ሀረብኛ ብቻ ነው/ለምን ሀረብኛ በብቸኝነት ትጠቀማላቹ።ወይሰ ቋንቋውን ማሰፍፊያ መንገድ ነው?
      3/ አላ እና እግዛብሔር የሚባሉት አምላኮች አንድ ናቸው
      ምክንያቱም ክረሰቲያኖች እግዛበሔር የተባለው አምላክ በ3 ሰላሴወች ይመሰላል ወይም አብ፣ወልድ።መንፈሰ ቅዱሰ በመባል ይገለፃል።ሰለዚህም አላ እና እግዛብሔር የተለያዩ አምላኮች ናቸውን?
      4/ በምንም አይነት ምክንያት የሰውን ሕይወት ማጥፍት ወይም በሰው ሕይወት ሞት መፍረድ ተገቢ ነው።
      --አንድ ሰው በግል እምነቱ ምክንያት ወይም በነፃ ምርጫው ምክንያት አላመንክም ፣ ክደአል ሊላም ነገር ምክንያት ሰውን መግደል ተገቢ ነው?
      -- በሰው መገደል አላ ወይ እግዚያብሔር ምንድ ነው የሚጠቀሙት በተጨማሪ እሩሩ ከምትሉት አገላለፅ አይጋጨም።

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 года назад

      አሚን

    • @madenam830
      @madenam830 Год назад

      ​@@moonwave7773😂😂😂እረደነዞ ሰውለምንይሞታል አላለም ባአሏህስራ ምጥልቅአረገህ😅😮

  • @አቢድልቃድሪአባበ
    @አቢድልቃድሪአባበ 2 года назад +1

    ማሻ አላህ
    ዑስታዚ አላህ ረዥም እድሜ ይስጠን ከጤና ጋር

  • @tube-vf1pu
    @tube-vf1pu 2 года назад +22

    👉🏼 ኑ ኑ📚ከሁሉም በፊት ተዉሒድ ይቀድማል ከዛም ቀጥሎ ሶላት እያለ ይቀጥላል እናም ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ፈትዋ በተከታታይ ይለቀቃል በነፃ እዉቀትን ይማሩ ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ📖📖🌹

  • @subads9191
    @subads9191 2 года назад

    ያእስለም ፋርጥ ጀግና ኡስታዘችን አለህ ይጠብቅልን በሄድከበት ሁሉ አለህ ይካታልክ ኻይርክን ሁሉንም አለህ ይቃበልክ ለኛን እንዳንታ ጀክና ይስጠን ያኔ ምኞቴ እንዳዘናው ያራብ ያልቤን አዋቂ ናህ ሙሉ አድርግልኝ ኢለህ ታስፋዬን አለምልምልኝ አምንንንን

  • @1212-t2s
    @1212-t2s 2 года назад +8

    ቀጣይ ካለው ልቀቁልን ሀሩኖች ማሻአሏህ አለይኩም

  • @elsbethabare6369
    @elsbethabare6369 2 года назад +11

    ኢየሱስ አሁንም ያድናል ይታደጋል📖

  • @muhammedabdelah1886
    @muhammedabdelah1886 2 года назад

    ሀቢብና ሊላሂ አዘ ወጀል እወድህሀለሁ አላህ ከመጥፎ ነገርሁሉ ይጠብቅህ የድን ወታደር ነህ የድን ጠበቃ ሙጅተሂድ እስከቤተሠብህ ይጠብቃችሁ

  • @ethiopianoel7454
    @ethiopianoel7454 2 года назад +7

    እኔ ክርስቲያን ነኝ የእርስዎን ትምህርት በጣም እወደዋለሁ ኃጢያት በዘር እንደሚደርስ በምድራዊ ህይወት ያየነው ነው ለምሳሌ አያቶቻችን ግፍ ሰርተው ከነበረ ምንም የማያውቅ ልጅ ሲደርስበት እያየን ምንም የማያውቅ የልጅ ልጅ ይከፍላል

    • @Sofia-nk4kc
      @Sofia-nk4kc 2 года назад +1

      ፈጠሪ ይወደድሽ

    • @shamesuabdoabdo729
      @shamesuabdoabdo729 2 года назад +2

      አለህ ይወደሀል/ይወድሻል/አለህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ/ይምራሽ/

    • @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
      @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ 2 года назад

      ከብት ነሸ ይሄ ሰዉየ የክርሰቶሰ ተቃዋሚ ነዉ ማዳኑን የካደ አሪወሰ ነዉ እና ምኑ ነዉ የሱ ትምህርት የተመቸሸ ልብ ይሰጥሽ አንች የዉሸት ክርሰትና ነዉ የምትኖሪዉ

    • @Sofia-nk4kc
      @Sofia-nk4kc 2 года назад

      @@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ አንቺ ኤረስሽ ከብት ነሽ እንዴት ቆይ በመየገበሽ ነገር ከብት ትየተለሽ ሀይመኖትሽ ስድብ ነው የምየስተምርሽ በቃ ክርስትያኖች የሆነ ነገር ከየችሁ ስድብ ብቻ ነው ባይሆን ጥያቄ ከለሽ ጠይቅ አንቺ በፉጡር አመለክ ።

    • @Sofia-nk4kc
      @Sofia-nk4kc 2 года назад +1

      @@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ የለእውቀት አትረመጅ እና ታደ ባንቺ ክርስቶስ እንዲያምን ነው የፈለግሽው

  • @AAa-i1z6y
    @AAa-i1z6y 4 месяца назад

    ኡስታዝአቡሀይደርአላህእድሜህንያርዝመዉጤናህንይስጥህ

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ሀሪፍ ርዕስ ነው በጣም አስፈላጊ ሰአት ላይ ነው ያቀረባችሁት ፕሮቴስታንት ሀይማኖት ያላችሁ ወገኖች አላህ ይመልሳችሁ ።

  • @HibaAbdullah-o4j
    @HibaAbdullah-o4j 5 месяцев назад

    አሰ ወራ ወበ ማሻአላህ አላህ የህፉዘክ የንሱረክ አላህ ይጠብቀከ።

  • @bedrumohammed1582
    @bedrumohammed1582 2 года назад +3

    I'm watching again and again ماشالله عليك

  • @fikrutiruneh9605
    @fikrutiruneh9605 2 года назад +1

    እግዚአብሄር ኢየሱስን የተመረጠ ህያው ድንጋይ አደረገው በእርሱ የሚያምን አያፍርም የሚቃወመው ግን ድንጋዩ ይጨፈልቀዋል።

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 2 года назад +31

    እየሱስ እውነትም መገደም እሱ ነው ከእሱ በቀር ወደ አብ የሚደርስ የለም ።ሁላችንም ስንሞት ፍርዱን እናገኘዋለን ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ይህ የፍርድ ቀን ምስካሪ ይሁንብክ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 года назад +2

      ኢንሻአላሕ እናያለን

    • @liduye3387
      @liduye3387 2 года назад +1

      Hulum ende emenetu yehoneletal beloal amelakachen amelakachen demo ande nw Allah/egziabhair huletum ande nw semu teleye enji huletachenm ye ande abat lijoch nen

    • @zebibamuhamed7944
      @zebibamuhamed7944 2 года назад

      Yes

    • @dinkinashdeasling2124
      @dinkinashdeasling2124 2 года назад

      Yessss💯fore ever

    • @amishayasin533
      @amishayasin533 2 года назад +4

      መፈክር ብቻ ምን ያደርጋል፣በደንብ አንብበን ምክንያታዊ ሆኖ ማምለክ አይሻልም?

  • @destaamare8651
    @destaamare8651 2 месяца назад

    አረጅምአድሜ ከጤናገር ያደድልልን ፈጣሪኡስታዝ

  • @taybasaid299
    @taybasaid299 2 года назад +3

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አቤት ኡስታዞቻችን አገላለፃችሁ አጂብ ነው አላህ እረጂም እድሜ ይስጥልን ያረብ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ ያለጥያቄ ጀነት ያስገባችሁ ያረብብብብብ

  • @mahaamadyesuf6208
    @mahaamadyesuf6208 2 года назад

    ጀዛከሏህ ከይር ኡሥታዝ ሣአድቅ አሏህ አምሣልህን ያብዛለን እድሜህን ያርዝመው ያረብ💪👍

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 2 года назад +6

    የት ናቺሁ በናት ላይክ ሸር አርጉ ያላ

  • @እሙፈውዛን-ፈ8ሐ
    @እሙፈውዛን-ፈ8ሐ 2 года назад

    ያርቢ እስታዝ አቡ ሀይደር እደኔ ሚውደው አለ ያጀማእ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 2 года назад +4

    Solid logic and great literature . Thank you ABU HAYIDER . We love you .

  • @FfFf-wj1sm
    @FfFf-wj1sm 2 года назад

    አላህ መልካም ስራህን ይውደድልህ ኡስታዝና አላሁ አክበር አላሁ አክበር ሱብሃነ አላህ ሀጥያቴን አላህ እንጂ ተፈጣሪ አይምረንም የሚገርሙ ናቸው አላሁ ሙስተአን

  • @mercymercy331
    @mercymercy331 2 года назад +20

    መንገድም ህይወትም እውነትም እየሱስ ነው። ለሰው ዘር በሙሉ ነገን የመኖር ትርጉም ውድ እየሱስ ጉልበት ሁሉ የሚንበረከክለት።

    • @murthe-wise535
      @murthe-wise535 2 года назад +3

      እርግጠኛ ነኝ ቪዲዮውን አይተህ አይደለም ይህንን የፃፍከው

    • @Fatya-qt8ob
      @Fatya-qt8ob 2 года назад +2

      አዎ ባያየው ነው እንጂ ቢያየው ባልታፈ ነበር ወንድም በደንብ አዳምጥ

    • @welyaahmed5771
      @welyaahmed5771 2 года назад

      ባዶ ጭንቅላት

    • @dawuddawud-xx6pt
      @dawuddawud-xx6pt 2 года назад

      💯በመቶ እርግጠኛ ሁኘ የምናገረው ነገር ምንም ሳታዳምጥ ነው ጆሮየም አይሰማም አይኔም አያይም ብለህ የፃፍከው

    • @mercymercy331
      @mercymercy331 2 года назад

      ደግሜ እነግራችዋለሁ ድብን አድርጎ ያድናል ውዴ እየሱስ!!

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 года назад +1

    እዚህ ድረስ ወንጌል ከሰሙ በጣም ደስ ይላል ደግሞ ከጠየቁኝ ያድናል ብቻ ሳይሆን ከርሱ ሌላ የመዳኛ መንገድ የለም ነው መልሴ ።

    • @ኢማን-ሸ5የ
      @ኢማን-ሸ5የ 2 года назад

      ቅጭላትሻ ተደፍኗል በደብ አዳምጭ እየሱስ መቸም ፈጣሪ ሊሆን አይችልም

    • @bslentaabebe8878
      @bslentaabebe8878 2 года назад

      @@ኢማን-ሸ5የ እህቴ ሰድብ ምን አመጣው እኔን ከጠየቁኝ መልሴ ያልኩትን የማምነውን ተናገርኩ በግድ እመኑልኝ አላልኩ ።

    • @ኢማን-ሸ5የ
      @ኢማን-ሸ5የ 2 года назад

      @@bslentaabebe8878 እኔ አልተሳደብኩም ወጌል አልሺ እሚስተምረው ከቁረአን እና ከሀድስነው ከናተ ወጌል ከሰሙ አልሺ ይቅርታ ካስቀየምኩሺ

    • @bslentaabebe8878
      @bslentaabebe8878 2 года назад

      @@ኢማን-ሸ5የ ፈጣሪ ይባርክሽ ሰለቅንነትሽ

  • @salesale2542
    @salesale2542 2 года назад +6

    አልሐምዱሊላሂእርቢልአለሚን
    ምስጋናይገባዉለአለሙጊታ
    ጥራትይገባህ
    ብቸኛዉጊታችን
    የሁሉበላይአምሳያየለለዉ
    አላህየዋሙስሊምአርገህፈጥረሀናል
    ሙስሊምአርገህግደለን
    ሙስሊምአርገህቀስቅሰን
    በዝነትህናበራህመትህ
    አላህየዋ
    አልሐምዱሊላህአለኒኢመተልኢስላም

  • @txm8826
    @txm8826 2 года назад +1

    አልሀምዱልሏህ ጫርሼ አደመጥኩት ጀዘኩሙሏህ ኸይር ሃሩኖች

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 2 года назад +8

    እየሱስ ጌታነው በለውን ሲያበቁ ከንደገና ያድናልይሉናል እኔየምላቸው ከማነው የሚያድነን ቀጪውማነው አዳኝውማነውእየሱስ ጌታከሆነ ያለምንምስቃይ ለምንአላዳነንም ማንአስገድዶትነው የሞተልን

    • @pan-africantradingandcontr1810
      @pan-africantradingandcontr1810 2 года назад +2

      😂😂😂 endeza eyalu yesakesun enji

    • @siumtecleab1758
      @siumtecleab1758 2 года назад +1

      pls watch Christian Prince RUclips. you will learn more lies.

    • @ayishaayu295
      @ayishaayu295 2 года назад +1

      Wellahi ewntun eko nw Koy eysus ftari nw kalu enatun meryem man ftrat kza bfit ynbrut nebyochens

    • @Kids-e9m5h
      @Kids-e9m5h 11 месяцев назад

      የኔ እህት ክርስቲያን ከሆንሽ ወላሂ ወደ ትክክለኛው ሀይማኖት ተመለሽ ማማየ

    • @sikosilo8413
      @sikosilo8413 11 месяцев назад

      @@Kids-e9m5h አልሀምዱሊላህ ንግስናው ለላቀው ለአላህ ለአላህ ምስጋናይገባው

  • @jemilayoutube9023
    @jemilayoutube9023 2 года назад

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር ያረብ።

  • @freellione3203
    @freellione3203 2 года назад +8

    እየሱስ ያድናል:: እመን ብቻ ትድናለህ ይላል ቃሉ::

    • @ሙባሚድያ
      @ሙባሚድያ 2 года назад

      ክክክክ

    • @ayishaayu295
      @ayishaayu295 2 года назад

      Manw yalw yhn egzihaber nw weys eysusn weys gebrel weysaryam weys Michael belabla

    • @wedtfwdfgbg6162
      @wedtfwdfgbg6162 2 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂ለምን እራሱን አላዳንም

  • @dhdsbb8475
    @dhdsbb8475 2 года назад +2

    ጀዛኩምአላህ ኸይር በሰማነው ምንጠቀም አላህ ያድርገን ውድእስታዝ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ቘ9ሸ

    አላህ እድሜና ጤና ኡስታዜዜዜዜ

  • @zuzu-y3n
    @zuzu-y3n 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ መሰሎቻችሁንም አላህ ያብዛልኝ

  • @ራህማYouTube-m5z
    @ራህማYouTube-m5z 2 года назад +8

    _بِسمِ اللهِ الَّذِي لَا يَضُرُّ مَعَ اسْمِهِ شَيءٌ في الأرْضِ وَلَا في السَّمَاءِ وَهـوَ السَّمِيعُ العَلِيمُ [ثَلاثَ مَرَّاتٍ]_
    _✅ቢስሚሏህ አለዚ ላየዱሩ መአ ኢስሚሂ ሽይኡን ፊል አርዲ ወላ ፊሰማኢ ወሁወ አሰሚኡል አል አሊም
    🌹ትርጉሙም 🌹
    _በአሏህ ስም፣ እርሱ አሏህ ከስሙ ጋር በስሙ የተጠበቁትን በሰማይም በምድርም ምንም ነገር አይጎዳቸውም፡፡ እርሱ ሰሚም አዋቂም ነው፡፡ ( ጧትና ምሽት ላይ ሶስት ጊዜ)_ =========================

  • @lewiyeemalij2292
    @lewiyeemalij2292 2 года назад +1

    እየሱስ ስለ አንተ ስለ አንች በመስቀል ለይ ህይወቱን የሰጣው ውድ ደሙን ያፋሰሳው እየሱስ ክርስቶስ ከሞትም ያድናል። እኛ ተራት ተራት የሚለውን አበባል ሳይሆን የተሰቀለውን ክርስቶስን ነው የማንካተለው፣ እንኮንም ክርስትያን ሆንኩኝ ፡ ከዘሬ 4 አመት በፊት ሙስልም ነበርኩኝ ግን በረልኝ የሰማዩ አምለክ።

    • @Betu535
      @Betu535 8 месяцев назад

      😅😅😅😅

    • @M.K7071
      @M.K7071 5 месяцев назад

      ማንሰቀለዉ እሱጌታከሆነ? ጌታ(ፈጣሪ ይሰቀላልደ?

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 года назад +7

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም አልቁዱስ አልረዛቅ ይጠብቅሺ ሀገሬ አሚን 🤲🇪🇹🙏 ሀገሬ ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️ ሀገሬ ኩሪ በኡለማዎችሺ
    ልጅችሺ ሀገሬ

    • @mekdiasefa1584
      @mekdiasefa1584 2 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @khadijah2570
      @khadijah2570 2 года назад

      @@mekdiasefa1584 😈😈😈😈

    • @mekdiasefa1584
      @mekdiasefa1584 2 года назад

      @@khadijah2570 🤔🤣🤣

    • @siumtecleab1758
      @siumtecleab1758 2 года назад

      Pls watch Christian price youtube

    • @ayishaayu295
      @ayishaayu295 2 года назад

      What ymyask ngr tnagrch?

  • @AbLi-if4fn
    @AbLi-if4fn Год назад

    ሁሉም በየዘመናቸው የተላኩ ነብያቶች ለየዘመኑ ህዝብ መዳኛ ናቸው፣ እየሱስም በዘመኑ፣አይሁዶችን፣ፈሪሳዊያኖችን ሰብስቦ ሲያስተምር ይድኑ ዘንድ በርሱ እንዲያምኑ አስተምርዋል ፣ በርሱ ካመኑ በኋላም ሸክም የሆነባቸውን ህግ አሳርፈው ፣ያስተማረውን መንግስተ ሰማያት የምታስገባ የፍቅር ትዛዝት እንዲከተሉ ከዚችም በላይ መንግሰተ ሰማያት የምታስገባ የለችም ሲል ተናግርዋል። ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግምና!!! ነገር ግን በዚህ ዘመን ፍቅር ጠፋ ፣ባልንጀራን እንደራስ ከመውደድ ፣በስግብግብነት ባልንጀራን መጥላት፣መግደል መዝረፍ ተተካ የምህረት ዘመን ሸሸን፣ታዲያ ዳግም ዘዳግም 18:18 የሙሴን መሰለ ህግ ቃል እንደተገባ ፣ዘዳግም 34:10 ከእስራኤል ቤት ስለሌለ ለእስማኤል ተሰጠ፣ ይህ ዘመን የዚህ ህግ ዘመን ነው፣የየሱስ አባት ፈቃድ የሆኑትን ነብዩን ክዶ እየሱስ እየሱስ ቢሉት ዋጋ የለውም ማቴ 7:21 ፣መልክተኞችን ሁሉ ከአምላክ መዳኛ የተሰጡን መሆኑን ከማመን ውጭ መዳን የለም፣ " በአባት ሀጢያት ልጅ አይጠየቅም፣በልጅም ሀጢያት አባት አይጠየቅም፣ "ህዝቄል 18:21 ጀምሮ፣ሚልኪያስ 18:25 ጀምሮ አንብብ፣ቃሉ አይሻርም።