ይህን ካያችሁ ግንኙነታችሁ አደጋ ላይ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • I am Wintana Yilma, I will help you improve your love life #united #appeal #love #ebs #betoch

Комментарии • 34

  • @lonestar7490
    @lonestar7490 9 месяцев назад

    በጣም ብዙ ጊዜ እከታተልሻ አሪፍ አስተማሪ ናቸዉ። ትንሽ ካንቺ የማያሳምነኝ አሳብ ቢኖ የሁሉ ነገ መፍትሔ የትዳር አማካሪ አርገሽ መዉሰድሽ።
    እንደዚ ስል አያስፈልግም እያልኩ አይደለም … መተዛዘን ፣ መፋቀር ፣ ቀና መሆን ፣ ታማኝ መሆን ፣ መተዋወቅ… በጣም ወሳኝ ነው።
    ባጠቃላይ አሪፍ ቁምነገር ነዉ ቀጥይበት ። በጣም ጎበዝ👏🏿

  • @solelove6710
    @solelove6710 10 месяцев назад +4

    ሰላም ዊንታ 7ቱንም ምክሮችሽን አዳመጥኩ ያላማጋነን ከ ስባት መፅሀፍት ላገኝ ከሚችል እውቀት ጋር ይስተካከላሉ ትዳር ቀሪዘመናችን በፍቅር ከመኖር ባሻገር ልጆች የምናፈራበት ቤተሰብ የምንመሰርትበት ወሳኝ የህይወት ምእራፍ ነው ምክሮችሽ አዲስ ተጋቢዎችን ብቻ ሳይሆን ነባር ባለትዳሮችንም ማስተማር እና ማነፅ ይችላሉ።
    አክባሪሽ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @عابداسيد
      @عابداسيد 10 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 10 месяцев назад +7

    _ከአንችኮ ብዙ ተማርኩኝ ዊንታዬ❤🌷🌷🌷🌷🌷🙏_

    • @عابداسيد
      @عابداسيد 10 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MizanG-hg9vy
    @MizanG-hg9vy 15 дней назад

    ዊንታየ ስልክሺኝ በምንድ ይገኛል የሁልግዜ ተማሪሽ ነኝ እድሜሽን ያብዛው።

    • @wintanayilma
      @wintanayilma  15 дней назад

      @@MizanG-hg9vy @miyawitty telegram lay voice lakileng

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 10 месяцев назад

    ሰላም ሽ ይብዛ ዊታናዬ አችኮ ለኔ ልዩ ነሽ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅሽ ከአዲስ ዩቱብ ጀምሬ የምከታተልሽ የእውነት ሁሌም በውስጤ አለሽ ታመሰግንሽም እኖራለሁ 💚💛❤️🌹😘

  • @hyathyat5145
    @hyathyat5145 10 месяцев назад

    ❤በጣም. ትክክልየኔቆንጆየኔህይወትነውአምሥትወርብቻአድላይእኔሥደትነኝትዳርፈላጊመሥሎ በጣም ይሠድበኛልፍላጓቱብርነው😢😢😢😢ህይወቴንአበላሸው

  • @FreesaAba
    @FreesaAba 10 месяцев назад

    ዊንታነዬ ስወድሽ ስልከሸን የማማከር ሽ ነገር እለ

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 10 месяцев назад

    Wintayee, you are an amazing mentor, be blessed☝️☝️☝️🎻🎻🎻🎻☝️🙏🙏☝️✍️✍️✍️💪 4:05

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 10 месяцев назад

    በትከከል

  • @sarharbeegg
    @sarharbeegg 10 месяцев назад

    የኔ አስታዋይ እወድሻለሁ ዊንተነዬ 🥀❤💗💗

  • @edchapi9632
    @edchapi9632 10 месяцев назад

    Wintayee... tnx for all ur helpful advice❤ much love and respect.
    And please, I would like to know ur advice about a relationship that is going to be build among couples from opposite or different religion .

  • @kena_2023
    @kena_2023 10 месяцев назад

    ዊንታዬ ገራሚ ሰዉ ነሽ❤

  • @Alemsweet-y9h
    @Alemsweet-y9h 10 месяцев назад

    የኔ አንደኛ

  • @محمدالقحطاني-ع8ك9ش
    @محمدالقحطاني-ع8ك9ش 10 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @tsahyayala3691
    @tsahyayala3691 10 месяцев назад

    Yess

  • @Alemsweet-y9h
    @Alemsweet-y9h 10 месяцев назад

    ዊንትዬ❤❤❤❤❤

  • @bahreaNour
    @bahreaNour 10 месяцев назад

    ትክክልነሽ

  • @ZainabZa-hl1eh
    @ZainabZa-hl1eh 10 месяцев назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @papihase4608
    @papihase4608 10 месяцев назад

    Love's meaningless 😢😢😢
    But if ❤❤❤

  • @samsonberhanu946
    @samsonberhanu946 10 месяцев назад

    wintaye wefersh.amerobeshaal.

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 10 месяцев назад

    🥰🥰🥰😘😘😘🤗🤗🤗💯💯

  • @tigist19
    @tigist19 10 месяцев назад

    ክበሪልኝ 🙏❤

  • @hayuti4060
    @hayuti4060 10 месяцев назад

    ያኔ ቆንጆ

  • @solelove6710
    @solelove6710 10 месяцев назад

    ዊንታና በሰላም ነው ጥፍጥ ስትይ በምክሮችሽ ደስ እንደምሰኝ ሁሉ ጥፍት ስትይ ደሞ .............. አይመቸኝም በአጭሩ ናፍቀሽናል Please ብቅ በይ

  • @fddh4747
    @fddh4747 10 месяцев назад

    አድስልቀቂ

    • @fddh4747
      @fddh4747 10 месяцев назад

      ማሬ ጥያቄ ልጠይቅሽ

    • @fddh4747
      @fddh4747 10 месяцев назад +1

      ከትዳርበፊት መተዋወቅ በአካልመገናኘት እንደትነው ያው ውጭ አገርነው ያለሁት በአሁን ዘመን ያለ ፍቅር መጀመሪያ በአካል እንተዋወቅ ይላሉ ወንዶቹ እፍፍፍ ዘጋኝ አሁን ልንተያይነበር

    • @wolloborenatube9346
      @wolloborenatube9346 10 месяцев назад

      ​@@fddh4747ተያዩ ግን ሌላ ነገር የሚጠይቅሽ ከሆነ እንዳትሸወጅ

  • @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
    @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ 10 месяцев назад

    ❤❤❤