የጎመን በድንች አሰራር / Ethiopian Food Gomen with Potato Recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 32

  • @AdanechKitchen
    @AdanechKitchen  2 года назад +3

    ሰላም በያላችውበት ውድ ተመልካቾቼ እንኳን በደና መጣችሁ! ሰብስክራይ አድርጋችሁ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ሰብስክራይ በማድረግ የደውል ምልክቷ በማጥቆር አዳዲስ የምለቃቸው ቪዲዮ እንዲደርሳችው ቤተሰብ ሁኑ ላይክ ኮመንት ሼር በማድረግ አበረታቱ ሰብስክራይ ላይክ ሼር ኮመንት እያርደረጋችው ለምታበረታቱኝ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለው።

  • @MeronAsers
    @MeronAsers 9 месяцев назад +1

    በጣም ነው የምወደው ግን ከየት ላግኝ አማረኝ እጅሸ ይባረክ በርቺ❤❤

  • @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ
    @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ 3 дня назад

    ማሻአላህ🎉🎉🎉

  • @HiwotYerdaw
    @HiwotYerdaw 2 месяца назад

    Kes yehone shenkurt lemn atetkemkem?

  • @AsAs-uf1eq
    @AsAs-uf1eq 7 месяцев назад

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @davidsimone764
    @davidsimone764 11 месяцев назад

    Love it 🥰

  • @alembesrat8723
    @alembesrat8723 8 месяцев назад +1

    ሙዚቃው ካንቺ ድምጽ በላይ ነው ብትቀንሽው መልካም ነበር ከይቅርታ ጋር Thank you🙏

  • @nejatomran3949
    @nejatomran3949 11 месяцев назад

    Yammmm ❤

  • @fekrteteklumekonen
    @fekrteteklumekonen Год назад

    ምወደው ምግብ እጅሽ ይባረክ

  • @susususu2840
    @susususu2840 10 месяцев назад

    በእንግሊዝ ጎመን ምንድነው ሰሙ እህት

  • @mekonnenyirgu1078
    @mekonnenyirgu1078 6 месяцев назад

    ጎመን በድንች ለመስራት አስቤ ሙያው የለኝምና ዩቱብ ከፍቼ እያየሁ ሰራው አርፍ ሆነልኝ :: ግን ጎመኑን ከመክተፌ በፊት አንድ በአንድ አጠቤ ነው

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 2 года назад

    Wow yummy 😋

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 2 года назад

    Bexami konijo new ijshi yibareki

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 2 года назад

    👌 👏 😍 wow

  • @amaamm-ub6vp
    @amaamm-ub6vp 2 месяца назад

    ወላሂ ጎመን እደት እዳማረኚ ዱባወጥ እና ሽኮር አገዳ እርጉዝ ነበርኩኚ

  • @zinad6440
    @zinad6440 Год назад

    በናትሽ እማ ጎመን በአረብኛ ምድነው ገዝቼ ልስራ ልሞት በናፍቆት

    • @ekram0007
      @ekram0007 Год назад

      አረብ አገር የለም ያለው ቆስጣ ነው ሰባንኽ

    • @lubabalubaba8235
      @lubabalubaba8235 Год назад

      በአረበኛ ሰባኒህ. ልክ. እንደጎመን. ነው. ጥፍጥናው

    • @laylamohammed6405
      @laylamohammed6405 Год назад

      ሱበርማኬት ሁዳር ጋ ኪል ብለሽ ግዢ

    • @UrrUd-qv8ey
      @UrrUd-qv8ey Год назад

      ሊፍት ይባላል ባረብኛ

  • @tegestmengesha2192
    @tegestmengesha2192 Год назад

    እጥበሽው ነው እልስማሁሽም

  • @samira7639
    @samira7639 2 месяца назад

    💞👍💞👍💞👍💞👍👍👍

  • @TebebeKassa-lp2zz
    @TebebeKassa-lp2zz 10 месяцев назад

    ጎመንበድንች፡እኮ፡ድሮም፡የስራል፡ምን፡አዲስ፡ነገር፡አለከአያቶቻችን፡ጀምሮ፡ሚስራ፡ነውይህንግየማያቅ፡አለ

    • @lil_519
      @lil_519 6 месяцев назад +1

      Awo ene alakem neber 🫤

    • @maryfekadu3662
      @maryfekadu3662 3 месяца назад

      Ena alkme

  • @shamsahha7329
    @shamsahha7329 Год назад

    ማሻአላህ🎉🎉