ድንች ለብለብ💯👌የፆም አማራጭ //እንዲህ ስሩት ትወዱታላችሁ//Potato recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #ethiopianfood #habesha #food #cooking #potato

Комментарии • 70

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  Месяц назад +6

    ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁልኝ🙏😍 ሰላሙን ጤናውን እየተመኘሁላችሁ ዛሬም በፆም አማራጭ መጥቻለሁ ተጋበዙልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

    • @user-jk1kk6si8j
      @user-jk1kk6si8j 27 дней назад

      እሽ የኔ ውድ በርች በጣም አሪፍ ነዉ እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka Месяц назад +3

    አንቺም እንኳን ሠላም ሆንሽ ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад +1

      የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia Месяц назад +1

    Bettwa's betam konjo new amesegenalew🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      አስናዬ ከልብ የሆነ ምስጋና ይድረስልኝ የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @tesfayenew
    @tesfayenew 24 дня назад

    wow

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  24 дня назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 Месяц назад

    ሰላም እህቴ ዋው ብያለሁ በጣም ያምራል ሲበላ ደግሞ እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  26 дней назад

      ራሄልዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የሚጣፍጠው ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 21 день назад

    ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  21 день назад

      ሚሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @rahmettube
    @rahmettube 26 дней назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣሽ አህለን ወሳህለን ማሻ አላህ ምርጥ እስራር ነው ማሻአላህ እጅ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  25 дней назад

      ራህመትዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @anegach9112
    @anegach9112 Месяц назад

    በጣም ቆንጆ ነዉ በጣም እናመስናለን❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @tibletsalmaw6947
    @tibletsalmaw6947 Месяц назад +1

    ጥሩ አማራጭ ነው ኑሪልን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      ትብለጥዬ አሜን እናንተም ኑሩልኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @tiegestamsalu1571
    @tiegestamsalu1571 Месяц назад

    እጅሽ ይባረክ ጥሩ አማራጭ ነው 👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      ቲጂዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @NadiaZekeria
    @NadiaZekeria 11 дней назад

    ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад

      ናዲያዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @MahmoudAtout-b3b
    @MahmoudAtout-b3b 27 дней назад +1

    👌👌👌🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  26 дней назад

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @tenbittadesse2048
    @tenbittadesse2048 Месяц назад

    Wow looks amazing you my favorite ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Месяц назад

    እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን እህታችች🙏👍🙌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад +1

      አሜን የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 Месяц назад

    እጂሽ ይባረክ እህቴ እናመሰግናለን❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      የምስራችዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 29 дней назад

    የኔ ልዩ😘😘😍😍ቤቲዋ የኔ ባለሙያ🙏🥰🥰ማሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  25 дней назад

      ኩኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @Burte2121
    @Burte2121 26 дней назад

    Wow betam newu miyemirewu

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  25 дней назад

      ቡርቴ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 Месяц назад

    ሰላም በጣም ጎብዝ እጅሽ ይባረክ በርች🙏🙏🙏❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      ለታይዬ የእኔ ብርታት ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 18 дней назад

    ሙሉን ልመልከትና ልኮምት

  • @sarasisay1787
    @sarasisay1787 Месяц назад

    ሁሊም የምትሰሬው የሚያምር የሚጥም ንፁሀሰ ደስየሚል ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      ሳራዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

    • @sarasisay1787
      @sarasisay1787 Месяц назад

      @@bettwascorner እኔም አመሰግንሃለሁ በርችልን

  • @elsalegesse-fk9rp
    @elsalegesse-fk9rp Месяц назад

    Yemtserw betam new yemyamrw berchi

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  23 дня назад

      ኤልስዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @alemleake94
    @alemleake94 Месяц назад

    እናመሰግናለን🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      አለምዬ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Месяц назад

    እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @user-pq8mk6ol2u
    @user-pq8mk6ol2u Месяц назад

    Wow

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. 19 дней назад

    ❤🎉konjo good share aglate barchee sirash tagore wowww Baxami daselea barchee like sirash daselea weddd azoshe yene weddd bashe salami Selma new yene wudi thanks you wdeshlwo mar weddd azoshe mar tagore ❤ Ethiopia zalalam tenure sirash like good 😮😮

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  16 дней назад

      የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @user-ky9wv8gf6r
    @user-ky9wv8gf6r Месяц назад

    Betishaye endet eko endemwedsh berchlign gunfan amoshali meselegn ayzosh enen

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      ሉዌናዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ አዎ ጉንፋን ይዞኝ ነበር አሁን እየተሻለኝ ነው ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @yenatguada
    @yenatguada Месяц назад

    እንዴት እንደሚያስጎመጅ❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      ሐበሻዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @YeMisrachDejene-m1t
    @YeMisrachDejene-m1t 27 дней назад

    የኔ ለዩ ኒራሉኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  26 дней назад

      የምስራችዬ አሜን አንቺም ኑሪልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @RutaGatachew
    @RutaGatachew Месяц назад

    ፓ ፓ ፓ ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  25 дней назад

      ሩታዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Fatemah-j6g
    @Fatemah-j6g Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 Месяц назад

    Thanks Betty 💕

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      ስንዱዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @MebratTekabo
    @MebratTekabo Месяц назад

    ❤❤❤🌹👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Beni-d7s
    @Beni-d7s Месяц назад

    ❤❤🙏👍👌🏽

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @RutaGatachew
    @RutaGatachew Месяц назад

    ❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  25 дней назад

      ሩታዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏😍❤