የጾም ጎመን በድንች አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • የጾም ጎመን በድንች አሰራር በጣም የተለመደ የምግብ አሰራር ነው እንዲሁም ለጤና ተስማሚ ምግብ ነው

Комментарии • 66

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +10

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የጎመን አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @tenad7309
      @tenad7309 3 года назад +1

      Hi weyni endat nesh? Anchis menew tefash?

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 года назад

    Ejish yibarek meliye konjo gomen bedinich new like 👍♥

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 3 года назад +1

    ተባረኪ ሞያ በጣም ስለማቅ ባለሞያ ብዬሻለሁ ብዙ ቪዲዮ ሽን አይቻለሁ በጣም ጎበዝ አመሰግናለሁ ወጥን ማን ያውቃል ቢሉ ቀላዋጭ ይሉ ነበር እናቶቻችን 🙏🏻😘💕🤛

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 года назад +1

    በጣም እሚደንቅ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ❤🥳💖❣️🥳❤💞❤❤❤

    • @خالدامير-ن2ق
      @خالدامير-ن2ق 3 года назад +1

      107ላይደመርኩሽ።ደምሪኝ

    • @MarthaTsehay
      @MarthaTsehay 3 года назад +1

      የኔማር አንችንማ ከደመርኩሽ ቆየሁ❤❤💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selam21558
    @selam21558 3 года назад

    ሜሉዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 3 года назад

    ያምራል ሜልዬ እናመሰግናለን

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ 3 года назад +3

    ሜሉዬ እጂሽ ይባረክ የዘውትር ተከታታይሽ ነኝ የን፣ባለሞያ በፍቅረ ውድድድድድድድድድ ነው❤👌

    • @MesrakandDestiny
      @MesrakandDestiny 3 года назад

      Thank you for Sharing ሜልዬ looks amazing 👌🏾👍🏾💝

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      ክብረት ይስጥልኝ እህቶቼ

  • @asterdemisse1385
    @asterdemisse1385 2 года назад

    Betami arefi now berchi

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 3 года назад

    ይመችሽ ሜሊ ምርጥ ነው

  • @Bሓፍቲንጉሰ
    @Bሓፍቲንጉሰ 3 года назад

    እናመሰግናለን መላትየ ምርጥ ሰት💓💓💓👍👍👍

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 3 года назад

    ሙያሽን በጣም ነው የማደንቀው በርች!!!!¡

  • @tg5355
    @tg5355 3 года назад

    ሜሉዬ እናመሰግናለን!!!

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад

    I am watching you and learn from you my dear thanks 🙏🏾

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 года назад

    ሜላትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እጅሽ ይባረክ👍👍👍❤❤❤🙏

  • @susu-js4by
    @susu-js4by 3 года назад

    ሳዊዲ ላይ ጎመን ያለበት ምታቁ ንገሩኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад +3

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሊዬ እናቴን አስታወሽኝ ከነሚጥሚጣው
    የተባረከ ይሁን ሜሊዬ 😘💕💕👏👍👍👍👍

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 года назад

    Yummy yummy, gobez berchi 🙏💓

  • @bontukoo52
    @bontukoo52 3 года назад

    Wow wow

  • @wubetamiru8607
    @wubetamiru8607 5 месяцев назад

    ስወድሽኮ

  • @ikrammohammed8520
    @ikrammohammed8520 3 года назад

    የኔ ቆንጆ ይመችሽ

  • @haimanotgebretsadik1621
    @haimanotgebretsadik1621 3 года назад

    Hiy i my faver food betam new gomen yemwedew

  • @r9253
    @r9253 3 года назад

    የኔ።ልዩ ማሻአላህ አፌቁርጥ ይበልልሽ

  • @mihretteka7656
    @mihretteka7656 3 года назад +1

    Arif new maluye gin gomenu yleyal Lbel

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      አዎ ምህረትዬ አንቺ በምታገኚው የጎመን አይነት መስራት ትችያለሽ

  • @chunawegayehu2448
    @chunawegayehu2448 3 года назад

    Yene balemuya.enamesegenalene🙏

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 3 года назад

    Melly ejeshe yebarek 👌👌👏👏

  • @fafiwaloyiwa627
    @fafiwaloyiwa627 3 года назад

    የኔ ቆንጆ እጂሺ ይባረክ

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 3 года назад

    Thank you Melye

  • @saratube9054
    @saratube9054 3 года назад

    የኔ ባለሟያ

  • @susu-js4by
    @susu-js4by 3 года назад

    እናቴ ናፈቀቺኝ ጎመን በድንች እያበላች ነው ያሳደገቺኝ

  • @bayushamaer3647
    @bayushamaer3647 3 года назад

    ሰለምሰለም ምረቅን አመጣሹ በጣምነውያምወደው ጎማን ግን እዚ ያለም

  • @gheueyeueu1172
    @gheueyeueu1172 3 года назад

    አሳመረሸኝበጣምነዉየምወደጎመን

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 3 года назад

    ጎበዝ እኮ ነሽ እማ

  • @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ

    ቆስታ ነው ወይስ የጉራጌ ጉመን ነው ??

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      የጎመን ዝርያ ነው ቆስጣ አይደሉም

  • @zinabugirma
    @zinabugirma 3 года назад

    shegyew betam nw des emilew atatamkut emaye endemtseraw nw degmo yeserashew !

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад

    ሜሉይኡ አስቀናሽኝ😄ነገ ምሳላይ ለመስራት ወስኛለሁ አመሰግናለሁ ሜሉዬ🙏🏾♥️🌺

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 3 года назад

    spinach መጠቀም እችላለሁ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      አዎ ግን ከስፒናች ጋር ሲሆን ድንቹን መጀመሪያ ጨምረው ምክንያቱም ስፒናች በጣም በቶሎ ነው የሚበስለው

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 3 года назад

      @@Mellyspicetv እሺ አመሰግናለሁ። የኔ እህት።

  • @sadiahassan6338
    @sadiahassan6338 3 года назад

    Selam marri benatesch enjera asaein🙏😘

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      አሳይቻለው እኮ ሳዲያዬ

  • @mercyjansmoke9683
    @mercyjansmoke9683 3 года назад

    Thank you 😘😘😘

  • @elsabetmicheal1435
    @elsabetmicheal1435 3 года назад

    እቃወችሽ ሲያምሩ

  • @wesnomenesat2339
    @wesnomenesat2339 3 года назад

    ሜሊ ሚያቃጥል ነገር ከኑሮ ይገኛል ቀንሺ እኔ አላልኩም የኖሩት ነው ያሉት

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      ክክክክክ ወሰኖ እሺ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 года назад

    ሜሉዬ በጣም ያምራል እንደኔ ቃሪያ ወዳጅ ንሽ ሜሉዬ እኔም እንዳንቺፍሬውን ሳላወጣ ንው የምጠቀመው👍👍

    • @selam21558
      @selam21558 3 года назад

      በርቱልኝ ሁሉን አሟልቻለሁኝ በርቱልኝ እኔ ጋርም ብቅ በይልኝ

  • @betitube12
    @betitube12 3 года назад

    ዊል ሚሉ

  • @meseretmeseret3505
    @meseretmeseret3505 3 года назад

    ሀርፍነውያበሻጎመንነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      ኬል ይባላል የሀበሻ ጎመን ዘር ነው

  • @zenazena2772
    @zenazena2772 3 года назад

    👍👍💓💓💓

  • @mahderegebremariam8138
    @mahderegebremariam8138 3 года назад

    🥰🥰👍👍👌👌❤❤

  • @onlinemoney823
    @onlinemoney823 3 года назад

    ዋዉ ያምራል እሽ
    ደምሩኝ እሺ

  • @r9253
    @r9253 3 года назад

    እርግጠኛ ነኝ። ይጣፍ♥ጣል

  • @le1785
    @le1785 3 года назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @EG-dd7rs
    @EG-dd7rs Год назад

    That’s not gomen. It’s called kale.

  • @خالدامير-ن2ق
    @خالدامير-ن2ق 3 года назад

    እዚህ።ቤት።ደመሩኝ

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 3 года назад

    👏❤