Your songs are truly moving, and the power of the Holy Spirit shines through your songs. Thank you for sharing your gift; I find myself constantly listening just to your songs . It lifts me up and fills me with worship for God. Your talent is unique and blessed by the Holy Spirit. I admire the words phrased ,Thank you for your beautiful songs. I cant wait for the nexts as well. BRUK NEH ❤❤❤❤❤❤
Ebenezer grew up in front of me, I remember him when he was in collection with a few more singers, now this is His time to shine 🎇 he has a wonderful voice and he is the calmest singer among current young people around. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Bro keep Smashing it! You did it I'm 👂 listening every day at least 3-6 times. And finally, I want you to go to (Hossana) to visit the place where the gospel started. And sing this song over there in (Enat Kalehiwot church) please 🙏 Thank you!
ጌታ ሆይ ኦኦኦኦኦ ኡፍፍፍ በእምባ ነዉ የሰማዉት እየደጋገምኩት ነዉ አቤት ጌታ ነፍስም አልቀረልኝ አቤኒ ተባረክ በረከታችን ነህ እንወድሃለን እንደኔ በስደት ያላቹ ይህ መዝሙር ደጋግማቹ ስሙት የጌታ አብሮነት ከሁላችን ጋር ይሁን ኢየሱስ ያድናል ተባረኩ❤❤❤❤
❤
enem ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
Amen
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ፀጋ ይባርክ ሰምቼ በብዙ ተባርኬሃለሁ ደግሞ ቢሳማ ቢሳማ ሁሌ ማልክቱ ድንቅ ነው❤❤❤
ኤርትራዊት ነኝ ኢትዮጵያውያን ዘማሪዎች በጌታ የሱስ ወንድሞቼ ሰማይነው ኣገራችን በጣም ነውምወዳቹ ዘመናቹ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
እኛም እንወድሻለን ❤ የአገሬ ልጅ ነሽ አንቺም
Heaven is our destination!!!!! Glory to our Almighty God...
ተባርኬበታለሁ ፀጋው ይብዛልህ።ለጌታዬ ደሞ ክብሩን ይውሰድ❤❤🎉🎉
ውስጤን የነካው መዝሙር በመሆኑ በእንባ ነው ያዳመጥኩት፣ ለኔ ተስፋ ሆኖኝ ስለደረሰልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን🙏🏾
Thank you, Abenzer❤❤❤
❤❤❤❤
His so anointed ❤❤
@@mafitube416😂😂😂😂😂😂😂😂1q
አረ አሜን በተለይ ለኔ አባ ስምህ ይባረክ,,,
ወንድሜ ተባረክ በጣም ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር!
የተባረከው ወንድሜ ዘማሪ አቤንዬ ድንቅ መልዕክት...ጌታ የዜማ ቋት የግጥም ጎተራ አድርጎሃል ተባረክልኝ በረከታችን ነህ
አቤኒየ የኛ ሰጦታ ናችሁ ከኤዱየ ጋር በረከቶቻችን በደሙ ተሸፈኑ!!! አሜን አወ ይችላል።
እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም ዝማሬዎች ነው ያሉህ በርታ ቀጥል ወንድሜ 🔥🙌🏼
Thank u Heniye 🙏
ሞክሼዬ በመዝሙርክ ላይ የጌታ የሆነ ልምላሜ የጌታ የሆነ የብርታት ቃል አለ። ተባርኬበታለዉ ጌታዬ እየሱስ ለምንናፍቃት በእጅ ላለተሰራችዉ ቤታችን ጠብቆ ያብቃህ። ይሳካልህ ልጅህ እና ቤትህን ጌታ ይጠብቅልህ። አሜን ጌታ ይችላል🙏🙏
በውኑ ለጌታ የሚሳነው ነገር ኣለ ወይ የለም ኣይኖርም ይችላል እየሱስ ትናንት የረዳን ጌታ ዛሬም ታማኝ ነው❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏
ይችላል እኔ ምስክር ነኝ አይነን አሞኝ ዶ/ር ያልቻለውን ጠርቸው በቃ ከአሁን በኃላ ተምህርት አለም አበቃ በየ ሳለቅስ ነግረው በዝያው ቅፅበት አየሁ 😭😭😭
አቤት እርጋታ በመንፈስ እንድንሰማ ነው ሚያረገው በጣም ነው ምወዳቸው መዝሙሮችህን
የዘገየህ ቢመስለኝም
ማንም አይቀድምህም
ትመጣልኛለህ በጊዜው
እጠብቅሃለሁ😢❤
ውይ አባቴ ኢየሱስ ተባረክ ነፍሴ ተፅናናች ጌታ😭😭 አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ፀጋውን ይጨምርልህ❤❤
አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ህይወቴ እየተነበበ ነው የመሰለኝ ነገሬ ጌታን እየጠበኩ 21አመት ሞላው አሁንም ጨምሬ እጠብቀዋለሁ ተባረክ ወንድሜ ለኔ ስንቄ ነው ይሄ ዝማሬ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤ በጣም ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር ነዉ😘😘😘
ከኔ በላይ ስለራሴ ነገሬን ታያለህ
ላንተ የሚሳንህ የለም ሁሉን ትችላለህ😘❤❤ እግዚአብሔር በከበደኝ ባቃተኝ ነገር ላይ አንተ ትችላለህ አሜንንንንንንንን🥰🥰🥰🥰 ቢመሽም ይሳቅ ይወለዳል አሜንንንንንን🙏🙏🙏🙏
ህይወቴን ዘመርከው አቤነዜር ተባረክ
መዝሙርን ቢሰማ ልቤን ይነካኛል ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘማሪ ወንድም አቤኔዘር ታደሰ ሁሉ ጊዜ በጌታ ደስ ይበለኝ እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ይቻላል እሱ ምንም ነገር አያቅትም❤❤❤❤❤
Amazing singer!!! GETTA YESUS yitebikachihu kenebetesebih yene Lidge!!!
አቤንዬ በእውነት ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
ብቻ አላውቅም ልቤን ሙልት የደረገው ነገር አለ በባዶ ነገሬ ላይ ተስፋ የሞላው ነገር ይሰማኛል ጌታ ለዘለዐለም ይባርክህ በሰው ዘንድ ያበቃለት ነገር እንደ አዲስ በእየሱስ ይለመልማል አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን!!
Amen Amen Amen!!! ኢየሱስ ጌታ ነው!!! ሁሉ ይቻለዋል!!! ❤❤❤🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Amen tabaraki ❤️❤️
@@RahelMohammed-ey5oq Amen!!! 🙏🙏🙏 God Bless You too!!! ❤️❤️❤️
የድሮወቹን ዘማሪ ምትክ ነህ አንተ እርጋታህ የምቴወጣው ቃላት በደንብ ፍጣሪያንን አመስጋኝ አደርግህናል ዋይታና ጭብጨባ አታበዛም ተባርክ
እረረረረ ሀሌሉያ እየሱስጌታነው ቃሉን በሚገር ቅኔና ዝማሬ አጥንትን የሚያለመልም ተስፉን የሚያድስ ዝማሬ ወድማችን አቢኒዘር ቤተሰብህ ትዳር ልጆችህ የጠላቶቻችሁን ደጅውረሱ ክብሩን የንፈስ ቅድስ ይውሰድ እርጋታህ መልክቱን ወውስጥ እዲገባያደረጋል እስይይ ይችላል የኔነገር ለእሱ ቀላል
ትላትም ያለፈው ባተነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናንተ የአባቴ ወገኖች በጌታ መንፈስና ፀጋ ተባረኩ ከዚህ በበለጠ ፀጋ አገልግሉ
❤️ያልከው ባይቀር መንገድህ መድረሻው ያደክማል
ግን አርፍደህ ብትመጣም አንተ ማን ይቀድማ ል ❤️
ይሄን መዝሙር እስከ ዛሬ እየሰማሁት ነዉ ምናልባትም እንደኔ በመንገዱ ርዝመት ለደከማችሁ ሁሉ ወንድማችን ያካፈለን ድንቅ መልእክት ነዉ 🙏
Waaqayyoo sii haa Eebbisuu 🙏
ይችላል ጌታዬ አሜን
ውይ አባቴ ኢየሱስ ተባረክ ነፍሴ ተፅናናች ጌታ ሆይይ 😭😭 አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ፀጋው ይጨምርልህ❤❤
ተባርከአል በጣም ተፅናናሁበት ነብስን ያረሰርሰኝ የቅኔዉ ፀጋ ይብዛል አቢኒ❤🙏🔥
አሜን እየሱስ ሁሉን ትችላለህ እኔን ከሞት ያስነሳህ ውድ ጌታዬ!!!
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ትውልድህን አገልግሎትን ይባርክህ ጌታ የተጣለውን ያነሳል የተረሳውን ያስታውሳል❤❤❤
ይችላል ሁሉንም መድረግ ለእርሱ ምን ይሰኖሃል የተባረክ ዘማሪ አቤነዘር ጸጋ ይብዛልህ
ብርክ በል ደስ የሚል ዝማሬ ነው ዋው ከመፈስ የሆነ መዝሙር ኡፍ
የሚገርም መዝሙር ተባረክ
ሁለም እንዴበረታን ነው በአንተ መዝሙር ተባረክ ብቻ ነው የምልህ
የዘማሬ ረጋታው ከድምፅህ ጋር ዋው ነው ለዝህ ዘመን የምሆን ዝማሬነው
የኔ ጌታ ኢየሱስ ትላንትም በአንተ ነዉ ክብር ይሁንልህ 😢😢❤
አሜን ሁሉንም ይችላል ጌታ በጣም ጥሩ መዝሙር ነው መልካም አዋጅ ነው ዘመንህን ይባርክ
አንተ ዝም ብለህ ዘምር ለብዙዋች ፈውስ ነህ ተባረክ🙌
ተባረክ አቢኒ ከዚህ በላይ ምን በረከት አለ በጌታ ከመሆን እርሱን ማገልገል
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ወንድሜ ተባርክ ዝማሬዎችህ ሆሌም ወደ ህልውናው ውስጥ አፍጥነው ያስገባሉ ፀጋው ይብዛልህ ::
I love your song from Egypt 🇪🇬
አቤኒ ምን ያክል እንደምወድህ ።ውስጥ ገብቶ የሚያፅናና መዝሙር ነው
አረ በጣም ይችላል እኛ ምስክሮች ነን በጣም ይችላል ተባረክ
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን 🙏🏾
ያንተ ግዜ እስኪሆን እጠብቅሀለው ጌታ እየሱስ ብታረፍድም የሚቀድምህ የለም ትችላለህ ጌታዬ ተመስገን🙏🏾❤️
I can't stope listening this song abenezer blessed 😭❤️🙏🏼
Steel ye ፀሎት መዝሙሬ 😭😭
Tabark zemene Hulu yebark bagete semi yebark ❤❤❤❤❤❤
Your songs are truly moving, and the power of the Holy Spirit shines through your songs. Thank you for sharing your gift; I find myself constantly listening just to your songs . It lifts me up and fills me with worship for God. Your talent is unique and blessed by the Holy Spirit. I admire the words phrased ,Thank you for your beautiful songs. I cant wait for the nexts as well. BRUK NEH ❤❤❤❤❤❤
ሃይል ሚያድስ ዝማሬ ዘመንህ ይባርክ ወድሜ 🙏🙏🙏
ዘመንህ ይባረክ ትዳርህ ይባረክ ልጆችህ ይባረኩ ከክብር አትጉደል ቅዱሱ መንፈስ በአንተ ውስጥ የልጁን መልክ እየቀረፀ ከክብር ወደ ሙላቱ ክብር ያሳድግህ ቅኔው አይንጠፍብህ ተባረክ
ልብን ርስርስ የምያደርግ ዝማሬ ነው የኔ ወንድም ተባረክ!!!❤❤
Wow endet yemeyatenana mezmur new Geta yebarkh Abenezer God bless you and your families.
ከኔ በላይ ሰለራሴ ነገሬን ታያለህ
ላንተ የሚሳንህ የለም ሁሉን ትችላለህ ::
ማይመስል ነገር ሰርተህ ታሳያለህ
ሁሉን ትችላለህ ሁሉን ትችላለህ
ምድረበዳየ ላይ ውሃ ታጠጣለህ
አሜንንንን አሜንንንን ክብር ለኢየሱስ ይሁን😭😭
ውስጤ እረሰረሰ ኢየሱስ ማን ይቀድምካል ለሁሉም መልስ አለህ ውዴ ኢየሱስ "ይችላል"
Gospel Singer Ebenezer ... God Bless You. I have highly blessed through this song !!
አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን ❤️❤️❤️አሜን አሜን ❤️❤️አሜን አሜን ❤️❤️አሜን አሜን ❤️❤️አሜን አሜን 🌹❤️አሜን አሜን 🌹❤️አሜን አሜን ❤️❤️❤️አሜን አሜን 🌹🌹🌹አሜን አሜን 🌹🌹🌹አሜን አሜን 👍🌹አሜን 🌹🌹🌹አሜን አሜን ውድድድድድ ውድድድድድ እድሜህ በ ምስቀል ስር ይልቅ ❤❤❤❤❤❤❤ውው ዋው ዋው ልብ አርፍ 🌹🌹🌹👍👍💯
Amen🙏tebareki
God,bless you,I like your songs 🎵 🎶 ♥ ❤ 💕 😍
Be blessed brother. Another rock of ‘kana zegelila’. Tebarek.
Wow, ድንቅ መልእክት ድንቅ ዝማሬ! እግዚአብሔር ይባርክ ኤቢ አንተ ብሩክ ነህ!
i am always listening your mezmur 100 times . May lord bless you and your family.
በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
Ebenezer grew up in front of me, I remember him when he was in collection with a few more singers, now this is His time to shine 🎇 he has a wonderful voice and he is the calmest singer among current young people around.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bro keep Smashing it!
You did it
I'm 👂 listening every day at least 3-6 times.
And finally, I want you to go to (Hossana) to visit the place where the gospel started.
And sing this song over there in (Enat Kalehiwot church) please 🙏
Thank you!
So powerful I love it so much ❤this song gives me hope I feel the holy sprite 🙏very uplifting 😇
Tebarekelegne 🥰🥰🥰 Abenii zemen bageeta bet yelaqelek
Wow amen amazing annointed singer God bless you abundantly we love you so much 😘🤩
Amen Amen Amen!!! Abate hulu basu nw get yebarek tamasegan ❤❤🙏🙏🙏
ይችላል አሁንም ይችላል::
ጌታ ሆይ አንተን የታመነ መች ያፍራል::
ተባረክ ኤቢ::
አሜን አሜን 😭😭😭😭🤲🤲🙏 አሜን ❤❤🙏 እግዚአብሔር አብዚቶ ይባርኪ ታባራክልኝ ❣️🙏❣️
አሜን አሜን አሜን ይችላል ጌታ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን ሁሉን ይችላል ጥሩ አዋጅ በአዲሱ አመት ተባረክ
እየመሸም ቢሄድ
ይስሃቅ ይወለዳል
አሜንንንንንንን
እሜንንንን
ጌታ ፀጋው ያብዛልህ Abyeee❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
Amen ufffee tebarek ebinzr
Amen Amen🙏🙏🙏❤❤
ተባረክ ጌታ አልደረሰልኝም አበቃ ብዬ ነበር ዝማሬው ግን ተስፋዬን አለምልሞታል ❤❤❤❤❤❤❤
የማይጠገብ መዝሙር ነዉ አበን ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ geta yibarik
Amen Amen 🙏🥰
God bless you ❤
God Bless you singer Abne .I am Blessed with this amazing song. Yes, God is able.
እግዚአብሔር ሁሉንም ይችላል Tebarek Abeni betam new yaten mezemurochin miwodewu Yemiwodachu Abeni & Edeniye❤❤
This is my current situation in life and you just said what I feel word by word. We’ll keep on trusting! ❤
Ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen 😢😢😢😢😢😢 amen 🙏🙏🙏🙏🙏 tebarek 💖🙏🙏🙏❤❤❤❤ hulum techelale igizbher ❤❤❤
አሜንንን አሜንንን 🙏♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰
ምልወን አጣዉ😢 እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ🙏
Amene amene amene tabaraki tabaraki gita abito yibaraki kifo ayaganiki igizabiheri yibariki zamani hulu yetabara yihoni 😘😘😘😘😘😘
Amen Amen Amen 🙏
Esey Esey! Awo hulun yechelal
Tebarek wendmiye
Geta ybarkh wendme Lyu neh❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏 Yes nothing is impossible to our God!!
i love u brother and ur family because you are so anointed God bless u!!!!
ማርያን ተስፋዬን በቆረጥኩብት ሰአት ሰማሁህ እግዚአብሔር ይባርክህ አዎ ለእግዚአብሔር የኔ ነገር ቀላል ነው እጠብቀዋለሁ❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Amen 🙏🙏🙏 tebarki bebizu geta hulun chay new amen amen amen ❤
ብርርርርርክ በልልኝ አሁንም ሰማያዊ ቅኔን ያዝንብብህ ❤❤❤🙏
አቤኑ በረከታችን ነህ ለምልምልኝ እንዳረሰረስከን ቸሩ መድሀኒያለም ያረስርስ. Love & respect ♥️🙏
God bless you so much 🙏🙏🙏
Amen yichilali yene geta thank you bro 🙏🙌❤
Ebenu tebarek betam Desi yemil mezmur new ❤❤❤❤ hulun tichilale bilo ...
You will always be my favorite ❤Your singing touches the soul and your calm and sweet voice leads us straight to heaven🔥🔥 more grace brother ❤
Well described what I felt at the moment. Blessing .
Our blessed Abeni 🫶🏾❤️🔥 God bless you man
Amen. Amen Amen Taberki wodemh
May God bless you my brother I am blessed you are right