ኢትዮጵያ ፡ በመንሰራራት ላይ ወይንስ መንታ መንገድ ወይንስ የሕልውና ስጋት?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 окт 2024

Комментарии • 39

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 часа назад +2

    ባጠቃላይ ወደ ውይይት ለመምጣት አጀንዳ ሲኖር ነው የውጪ አስፈፃሚ አካል መልክተኛ ካልሆንን ወደሰላም ስምምነት ለመምጣት ቀላል ነው አሻንጉልት መንግስት ለመመስረት የሚደረግ የኤሮፖውያን መርህ ነው ለዚህ ነው የሰላም ጥያቄው መፍትሄ እያጣ ያለው የኔ አስተሳሰብ ነው እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ጋር ይሁን

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 часа назад +3

    ዶክተር አብይ ባለራእይ መሪ ነው ራእዮን በወሬ ከማፍረስ አግዙት የሚሰራው ለሀገር ነው ቢሳሳትም እንኳን ስለሚሰራ ነው ሲጀመር በፈተና ውስጥ እያለፈ መሪ ነው የተቀመመ ሼራ ከባድ ነው ተማከሩ ኢትዮጵያዊ ነን የምትሉ ቢቻል በሀሳብ ቢቻል በጉልበት እርዱት የጋራ ሀገር ስላለችን

  • @GebrieUrgie-z8d
    @GebrieUrgie-z8d 3 часа назад +2

    ኤርምያስ ኢትዮጵያ በምግብና በምግባር ላይ ጠንክራ ከሠራች ጠንካራ እንደምትሆን አትጠራጠር ።

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm 2 часа назад +1

    Bravo Antena🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Raage-Ecomomics
    @Raage-Ecomomics 3 часа назад +1

    at the Recovery point of economic and have future bright expectations of a positive outcome.

  • @abdinestanesta2679
    @abdinestanesta2679 Час назад

    Yes we are Ethiopian oromo

  • @abdinestanesta2679
    @abdinestanesta2679 Час назад

    Bravo antene

  • @wolodessay1522
    @wolodessay1522 2 часа назад

    ኤርሚ አንቱ የሚለው መጠሪያ አብዘሀኛውን እኛ ኢትዮጵያዊያን ሰው አክባሪነታችን ካሉን መልካም ነገሮች አንዱ መሆኑን ሌላው ጋር የለለ ግን እኛ ጋር ያለ ጥሩ የመከባበራችን አንዱ መልካም ጎናችን ነው በሚል እለፉት።

  • @wolodessay1522
    @wolodessay1522 3 часа назад +1

    ኤርሚ 1 ኩንታል 100 ኪሉ ነው ትክክል ነው

  • @AmehaMamo
    @AmehaMamo 3 часа назад +1

    ብራቮ አንተነህ❤

  • @AhmedAli-ry6fe
    @AhmedAli-ry6fe 3 часа назад

    Bravo erml

  • @4Muluken
    @4Muluken 2 часа назад

    ማንሰራራት:- Rivival/Renaissance

  • @NuredinSeid-g8l
    @NuredinSeid-g8l 3 часа назад +1

    ኤሪሚያስ አቶ ልደቱን ስም ባትጠራብን ሚድያን የበለጠ ተከታይ ታገኛለህ

  • @BonaDad-z4k
    @BonaDad-z4k 4 часа назад

    Leencoo Lata wrote Ethiopia at cross road how many years ago? Is she at cross road still after all these years? I heard a certain General Yohanes invites for book signing titled አዙሪት in one of these days.

  • @jomofitta3406
    @jomofitta3406 51 минуту назад

    ማንሰራራት ልክ የህንፃ መሠረቱ አልቆ ወደላይ በቁመትና በወርድ ማደግ መጀመር ማለት ነው

  • @jiruulfata53
    @jiruulfata53 Час назад

    Is there any indication??

  • @nuradinemam9548
    @nuradinemam9548 4 часа назад +1

    Revival manseraarat

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 2 часа назад

    አንተ ልክ ነህ

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 2 часа назад

    ተንሰራራ ማለት ካልተሠራ ተመልሶ አይወድቅም ማለት አይደለም ።ቀጣይሥራ ያስፈልጋል

  • @getachewwoyessa1672
    @getachewwoyessa1672 28 минут назад

    I am sorry but have very low understanding and interpretation of PM Abiy's speech. If I were you I will try to understand the entire content of speech not only isolated parts of it.

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 2 часа назад

    ማንሰራራት ማለት በእግር መቆምና መረጋጋት ነው

  • @dahlakdahlak8740
    @dahlakdahlak8740 3 часа назад

    Ethiopia is stable from north,south,west etc..The ethnic federal governing entity are in control ?% Ethiopian lands and the farming, exporting is well,the economy is progressing in postive decimal unit ~10 , the obvious aid NGO,IMF rations are yet to continue. Ethiopia is member of the BRCS + Wedding ceremony . What else Ethiopia should get sea access via Uganda and Rwanda according to the Doll of Belarus's Shrak as he advised little Aby/ Farqad/Bambino ልጅ Aby..

  • @onpoint..
    @onpoint.. Час назад

    ብልፅግና ሲተች ዝም ማለት አለበት ያልከው ምን ማለት ነው? እየቀሰቀሰ ሰውን እያስታተቀ እየገደለ ያለውን ሀይል ትችት ብቻ ነው ማለትህ አልገቢቶም

  • @girmaywoldu2203
    @girmaywoldu2203 3 часа назад

    What is the firm of Anteneh and he is not combatable for this discussion ohhhh Pp

  • @GebrieUrgie-z8d
    @GebrieUrgie-z8d 3 часа назад

    Resistant

  • @biyaababiya3905
    @biyaababiya3905 3 часа назад

    please refrain from hair spiting and focus on analyzing the existing economic and social development data. based on this, make rational decision regarding Ethiopian revival

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 3 часа назад

    እየተሻለው መጣ ማለት ነው

  • @MeheretGetachew-u5u
    @MeheretGetachew-u5u 2 часа назад

    ማንሰራራት=take off

  • @girmaywoldu2203
    @girmaywoldu2203 3 часа назад

    4 quintal

  • @KebebushGidyelew-u8o
    @KebebushGidyelew-u8o Час назад

    4Kilo

  • @dhabaabdisa7206
    @dhabaabdisa7206 Час назад

    400 ኪሎ ግራም

  • @hassenabdurahman8772
    @hassenabdurahman8772 4 часа назад

    Resession

  • @hassenabdurahman8772
    @hassenabdurahman8772 4 часа назад

    Recession

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 3 часа назад

    400 ኪግ=4 ኩንታል ነው

    • @yaballo1
      @yaballo1 2 часа назад

      @But, that would assume that 1 ኩንታል gold weighs the same as 1 ኩንታል charcoal. Wouldn't it? Obviously, 1 kg of gold or iron weighs a lot more than say a 1kg charcoal.

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 2 часа назад

    ኢርሚ ሰውየው አልገባውም

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 2 часа назад

    This guy is lunatic just like his boss Aby

  • @asreghanabate3226
    @asreghanabate3226 Час назад

    ይህ ሰው ባይ ቀጥል ይመረጣል የለለ ቱልቱላ ከየት ነው የጋበዝከው?

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Час назад

      ለምን እሱን ሳይሆን ሀሳቡን ብትቃወም ጥላቻ ያለህ ይመስላል