Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V3
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
www.facebook.c...
Ii 📌Join our facebook group!
www.facebook.c...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuo...
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp....
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RUclips, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
በጨዋታው ...
#ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
#ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #iህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
#ምንትላለች
#ምንይላል
#ምንይላሉ
@seifuonebs
@ebstvWorldwide
@seifuonebs
@ethiopia
@EBCworld
@fanabroadcastingcorporate
@education
@berhanunega
@abiyahmedali7738
ከስንተኛ ክፍል ነው ግን ትምህርትህን የጨረስከው? እንተ ራሱ ትችትህ ጥራዝ ነጠቅ ነው!
ባልተማረ ሰው ላይ መቀለድ ተገቢ አይደለም ወንድሜ። እንደ ምንም ከኑሮ ጋር ታግዬ ማታ ማታ እየተማርኩ ዘንድሮ 5ኛ ክፍል ደርሻለሁ።
ነገ ደግሞ ከፈጣሪ ጋር አንተ የደረስክበት ደረጃ እደርስ ይሆናል። አበረታታኝ !!
@@SemereBariawethiopia😂
😂😂😂
አንተ ደሞ ስለትምርት ምን ታቃለህ አፍህን ዝጋ መሀይም
Errr Ebakhe Semer Teweld Yeminshe Negeger New Eminager ok
ሠምዬን ያላችሁ እስኪ እንያቹ እንዴት እንደምወድህ እኮ ❤❤❤ እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ
Endene yemewdew sew Yale aymeslegem, Amen, yehun ❤ 🙏
ሠመረ በጣም ነዉ የማደቅህ አገር ወዳድ መጥፎ ነገር ሰታይ የማታሳልፋ ጎበዝ ጀግና ሰዉ ነህ ቀጥልበት.🙏🏾
እንጀራ,እየበላህ,አታስጎምጀኝ,እንጀራ,የሌለበት,ከተማ,ነው,የምኖረው,ንግግሮችህ,በሙሉ,ያስቃል,ይመችህ,ኑርልን,ብለንሀል,ተባረክ,አሜን,በል,
ሰመረዬ: ወንድሜ: አንተ: እኮ: የኢትዮጵያ: እና: የባህልዋ: ጠበቃ: ነህ:: ኑርልን!💐🏆👑🏆👑💐👑👍🏾
አይ ስመረ ከልብ እኮ ነው እምታስቀኝ ልክ ልካቸውን ስለምትናገር😂❤
ሰመረ በጣም ልክ ነህ ።ሰውዬው ለመተቸትና መርዶ ለመንገር ብቻ የተሾመ ነው የምመስለው። ችግሩን ከዓመታት በፊት ተረዳ ነገር ግን እስከዛሬ ድረስ ከመፍትሔ ይልቅ መርዶ ለመንገር ሱፉን ገርግዶ ብቅ ማለት ሆነዋል ስራው ።
ሰሜ አንተ የብዙ የታፈኑ ሰዎች አፍ ነህ በርታ አንተ ባትኖር ማን አንጀታችንን ያርስልን ነበር ብቻ ያንተ አይነቱን ያብዛልን👍👍👍
ገልፀከዋል👍
ሰሜ ተባረክ የህመምተኞች ማዕከላዊ ልላካቹ ላልከው ተመቸሀኝ እንደዚህ አይነት ቦታ መች ይሄዳሉ ጃሉን ነው ሚያጃጅሉት
ጋሽ ተካልኝ ውጭ ሃገር ቢሆን ያሳስራቸው ነበር ። አንደኛው የስራ ሙያቸውን የግል ፍላጎታቸው በማዋላቸውና ሁለተኛው ደግሞ ለዓቅመ ሄዋን ያልደረሰች ልጅ በማማገጥ ። የቅጣቱም ልክ እስከ እድሜ ይፍታህ ሊደርስ ይችላል ።
ሰሜ ስለብልግና የምታወራው ሴት ትክክለኛውን ነገርክልኝ ተባረክ 👍👍👍👍👍
ሰሜ ሰው በጠፋበት ሰው ሆነህ የተገኘህ ሰው ነህ።
እኔኮ የሆነ አጎቴን ነው የሚመስለኝ ሰሜ
ፈታ ያረገኛል ቆጣ ይለኛል
ይመቸኛል❤
ግን ምን አይነት ስብዕና ነው ያለህ፤እውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ፤አንደበትህ ይባረክ!
በየቀኑ ብታቀርብ ደስ ይላል ብዙ ቁም ነገር አለበት ከቀልድ ቁምነገሩ ይመቸኛል እድሜ ይስጥህ
ውይ ሰመረ የልቤን ነው
የምትነግርልኝ ሆዴን በሳቅ እና በቁም ነገር አቆሰልከኝ እንደድንቺ እንዳይሆንብኝ ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ እንኳን ነገርክልኝ ይህን ሰውዬ ድንች በስጋ ጥሩ ባይሆን ኖሮ የሐረር ልጆች አንኖርም ነበር!!
Can’t stop laughing on the last one. The message is to the ox not to the man 😅😅😅
Ufffff😂😂😂😂 betam new yeskut😂😂
What can we say for such kind of man
ሽሜው 50 ነኝ ሲል ዝም አልካቸው? ከሰባ በላይ ናቸው !
ውይ ሰምዬ ከነ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረኩልህ በጥም ነው የምወድህ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰመረ የኔ ውድ ወንድም ሰላም ላንተ እና ለመላው ኢትዮጵያውያን ይሁን :: ❤🇪🇹❤
ኢየሱስ እንኳን ሰማያዊ አገልግሎቱን የጀመረው በ30 ዓመቱ ነው።
ሰሜው ኣንበሳችን ኑርልን! የበሬው ገደለኝ። ይመችህ አቦ
አረ ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም እንደው ሰሜ ተባረክ
እውነት ነው ብዙ ዊልቸር የሚያስፈልጋቸው አሉ ብዙ ጸሎት የሚያስፈልጋቸው በሽተኞች አሉ ብዙ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው አሉ ትክክል ሕይወትን በተግባር መታየት አለበት
በጣም! ሰሜ ይሄ ሁሉ ተማሪ ሰነፍ ነበረ ለማለት ይከብደኛል። የሆነ ያልገባን ነገር አለ።
My guy semere always on point!!!!! Keep it up !
ሰሜ ኧረ ኣራዳዎቹ ይሸቅሉበት ራበታቻራ ማራገሬቦ ፋራው ኣሜን ይበል።
እኔሁለዜ የምስቀዉ ሰወቹ ሲያወሩ መልስእስኪሰጥ ዲረስየሚያሳየዉ አክት😂😂😂😂😂
ሰመረ ባርያው አንዳንዴ ዕውቀት በሌለህ ነገር ላይ ሐሣብ ባትሰጥና ባታወግዝ ይመረጣል ከማቅረብሄ በፊት ባለሙያዎችን ጠይቀው ብታቀርብ ይሻላል.
ይልቅ እውቀት በሌለህ ነገር ላይ ኮሜንት ባትጽፍ ጥሩ ነው ወንድሜ መሐመድ!!
Audience የሆነ ሁሉ ገና ለገና Comment የሚል ባዶ ቦታ አለ ብሎ አይጽፍም።
ቁርስ በልተን ምሳ ለመብላት ውይይት 😅😂😂😂😂
🤭😂😂😂😂🤣🤣ምንም አላወራም መዳም ካባረረችኝ ሰሙ ስራ ትቀጥረኛልህ 🤭🤭🤭😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😂😂😂ኡኡኡኡኡኡ 😆😆😆 ሠሜ ለበሬው ያስተላለፍከው መልእክት ግን አንደኛ 👏👏👏☝️
እህቴ
ወይ ሰመረ😊 ተመክረህና ተቆንጥጠህ ያደግክ ምርጥ ሰው 👏👏👏
😂😂😂😂 ጋሼ ተካልኝ ላይ የሰጠሀው አስተያየት ገደለኝ ይመችህ።
ተባረክ ሌላ ምን እላለሁ ቢዝነስ አድርገውት ነው
ዋይኔ ባርዬ አንዴ ዛሬ አስቀህኝ አታቅም አቦ ፈታ አረከን ይመቺክ👍👍👍👍👍👍 😄😄😄😄
😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰሜ ለኢትዮጵያ ሌላኛው ጀነራል ነው ።
ሁፍ በተለይ ትምህርት ሚኒስተር ላይ የሠጠኸው ሀሳብ ደስ ሲል!!!!
Right 👍
True but what about the other stakeholders? He is perfectly said.
አቦ ሰሜ እኮ ጀግና ነህ በቃ ጀግና 🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍
እኔ የ 8ወር ልጅ አለኝ አፉን አልፈታም እና እሱ በተኮላተፈ ቁጥር ልሳን አወራ አሜን ልበል ማለት ነው? እንደዛ እንደማለት ነው እኮ የነ ዳንሳ ዘመዶች የሚሉን 😂😂😂😂😂 ሰሜ አንተን ግን ሳላመሰግንክ አላልፍም እግዚአብሔር እዳንተ አይነቱን ያብዛልን 😊😊
ጀግና ነህ በኛ ባህል ስህተታችንን የሚነግረን አንወድም መታረም አንወድም እያዝናናክ እያስተማርከን ነው በርታ ።
ወንድማችን ሰመረ እውነትህን ነው ከሕብረተሰቡ ውጪ ፈጣሪንም መዳፈር ነው
እድሜወትን ደብቀዋል. ጋሼ ማለት አለብሽ ታላቅን ማክበርአለብሽ. እረጅም. እድሜ ይስጥህ ሰመረ
ሰሜ you are smart ጌታን እኔ ብቻ ነኝ እህንን ሳውየው የምዎዳው 🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️ ነጭ ነጩዋን ዝርግፍ ነው የምያደርጋው 🥰🥰🥰🥰 አንበሳ 😂😂
እረረረረ ወይኔ ጉድ ሳየሰሰማ መስከረም አይጠባም አሉ ከሽማግሌው የሳ ይባስ እረ ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ ውርደታሞች ቅሌታሞች ናችሁ ሰሜ በየ ቤቱ ብዙ ያልታዩ አሉ
እኔ ብቻ ነኝ ግን ገና ሳላይ like የማደርገው 😊😊
እኔም እንደዛዉ ነኝ😂😂
ሳታይ መውደድህንማ ሰመረም አይወደው😂
አምነዋለው ሰራውን ለዛ ነው ሳላይ 👍የማደርገው የምሞግተው ሲኖርም ካየሁ በሁላ 👍ካረኩ በሁላ አፅፋለው ግን ብዙ 👍👍👍👍👍👍ይገባዋል
Ere enem
What about me
🤣🤣🤣ደሞ ድንች በስጋ የበላሁትስ ነገር ምሳዬን😂😂😂
ቁርስ በልተን ምሳ ለመብላት ውይይት 😂😂😂😂
በእውነት ተመቸኸኝ:: ብዙ አጓጉል የሆኑ ሰዎች መታረም ይገባቸዋል::
Mr Semere thanks a lot for what you are doing ❤❤❤
ሰሜ ሓቀኛ ሰው።
Watching from🇪🇷
God bless you👈🙏
❤❤❤ሰመረ❤❤❤ፖረፍሰል😂😂የወረደ ይባላል 😂😂😂ከጥት ጀምሮ እበላለሑ አሞኝ አላቅም❤❤ ኢየሱስ ይባረክ❤❤ስተባላ አጎጎሕኝ❤❤❤ሰመረ❤❤❤
እውነትህን ነው የዚህን ያህል የእድሜ ልዩነት ያላትን ልጃቸውን የልጅ እናት የሆነች ሚስቱን ፈትቶ ከዚች ህፃን ጋር ተፋቀርን ብሎ ሚዲያ ላይ ማውራት ያለማፈር የጤና አይመስልም ቤተሰብ የላትም እንዴ ምን ነክቶት ይሁን
አክባሪህ ነኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ሰሚ አይ ናገር ሳየዉ ነዉኮ ሳቄ የሚመጣዉ
ድንች በስጋዉ በተገኘና ባክቴሪዉ በበላን😁😁😁
እሄኔ ከቤቱ ዶሮ ወጥ በድንች እየበላ ይሆናል😅😅😅😅 ባጠቃላይ ግን እንደ ትውልድ ዋዥቀናል
ተወሳስቦብሻል😂😂😅😂😂
ገና ሳታወራ እኮ ነው በሳቅ ሞተው ሰምዬ❤
😂😂😂 የኔዉ ቢጤ
አረ ስሜነህ በሳቅ ገደልከኝ ሳቅ ጤንነት አሉ እውነት ነው ከልቤ ነው እኮ የምታስቀኝ ለምን ኮሚድያን አትሆንም😂😂😊😊😊
በጣም መልካም የሆነ አመለካከት ነው ያለህ🙏
አንዳንተ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን🙏
😂😂አይ ሰሜ ትለያለህ እያዝናናህ የምታስተምር ልዩ ሰው
Ere alchalkum 😂😂😂😂semeye ymaceh brother
እኔ እኮ ሲሰብኩ ጉሮሮቸው ካይ ምንድን ነው ያለው ሲሰብኩ 😂😂😂 ድምፃቸው ምን እያደረጉት ነው ድምፃቸውን
ማነዉ የሰመረ አድናቂ በላይክ አሳዩኝ❤
Ye minlk zemachoch selehone?? geday chefchafe selehone??
seme bareye God Bless You.
ተወሳስቦብሻል be ike😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ስለ ጎመን በስጋ ደግሞ ካለ ቂቂቂቂቂ ሀይ የኛ ዶክተሮች
ሰሜ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እንደሁልጊዜው ምርጥ ።ከሰው መሀል ሆኜ በዚህ ቪዲዮ ብቻዬን 😂😂😂 እያንዳንዱ ያቀረብከው በተለይ የታዳጊው ፓስተር፣ የአባባ ሹፌሩ አረ ወየው 😢😢 ዶክተር.... ያልካት ባለጌን አንጀቴን አርሰኸዋል ።ድንች በስጋ አልገበኝም ነበር ።ዘመዶቼ ምን ብለውት ይሆን 😂😂😂 የእውነት ምን ይላሉ ??የመጨረሻው መልዕክት 🐂🐂🐂🐂 አቆሰልከኝ ።
አይ ሰመር በጣም እኮ ነዉ ምታዝናናነ ይመችህ ስት ሚመከር እያለ ዝብሎ መጦ ሚናገርዉን አያቅም ሰመርየ በርታልነ❤❤❤❤❤❤
I am dead 🤣🤣🤣🤣🤣
Semere for president 💫👍💯
I agree with you 👍
😂😂😂😂😂ere eskahun alawkim neber kelijnet eskahun dniche besiga ebelalehu 😂😂😂😂ere gerami mkir
ገና ሳትናገር ነው ሳቄ የሚመጣው
አንዳዴም በማይሳቀው በግፍ ታስቀኛለህ
❤❤❤❤❤❤❤❤
በምን ቃል ልግለፅ ሰሜ ዘመን ይባረክ
ሁሌም አይሃለሁ ሁሌም አመሰግናለሁ❤❤
ትውልድና ባህል እንዳይጠፋ እየደከምክ ነው። ❤❤❤❤
ሰመረ. ምርጥ ልጂነህ ሁለነገርህ በጣም ይመቸኛክ
😂😂😂አረ ሰሜ የዛሬው ይለያል ማዳሜ እስክትታዘበኝ ድረስ ነው ያሳከኝ ኡፍፍፍ ኑርልን የምር ❤
ሰመረዬ በጣም ነው እማከብርህ እምታቀርበው ሥራ ሁሉም ፍሬ ያለው ነገር ነው
Uffffff…. 😂endzarem seka alawkem. Semye Nurlne 🙏🏽🙌🏽💜
👌😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😜እያዝናናክ በቂ መልስህ የምትሰጥ, የህዝብ ድምጽና ኮሜዲያንም ጭምር ነክ። ባለጥበብ ማለት በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ መምታት የሚችል ማለት ነው። የጥበብ መጀመሪያ የሆነው አምላክ አሁንም ጥበቡን ይጨምርልህ፣ እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ።
ጋሼ በይ😂😂😂ተካልኝ ጋሽ ተካልኝ በይ አንቺ ነውረኛ😂😂😂😂😂
ሰመረ በርታ አብሶ በስነ ምግባር እና በሀገር ጉዳይ ላይ ጥሩ ትተቻለ በርታ
ተአዋቂወች የሚያየውንነው እዲሁአስቀሩአቸው 😢😢
የተበላሹ የተጣመሙ የሀገራችን አንገባጋቢ ጉዳዮችን ችላ ተብለው ሁሉም በማንአለብኝነት በምናገባኝ ችላ ያላቸው ነገር ግን ነገ ሀገርን ትውልድን ሊጎዱ ሚችሉ ነገሮችን ሰሜ ያገባኛል ብለህ ሳትደክም ሳትሰለች የምታስተካክል የምትመክር ትምርታዊ ተግሳፅ የምትሰጥ የምር ምናለ እንዲ አይነት ሰው በበዛልን ምናል ጥቆማዎችህን እየተከታተለ የሚያርም የሚመለከተው አካል በኖረ
ሰሜ ወንድሜ እረጅም እድሜ!!!❤❤❤❤
Lol, all your videos intertaning and educate the society may Allah bless you 🙏 Semere
ውይ ሰሜ በሳቅ ነው የምትገለኝ በነገራችን ላይ እይታህ ትክክል ነው
ድንች በጋ ውስጤ ነው መቼም ማልተወው ምግብ ደሞስ ለ ከዚህ በኋላ
Betam yasaferal bewunt Liju ayedelem yemigeremewu kuchi belewu amen yemeliut yasaferal
I look forward to your video and laughing every day ... I truly appreciate you, Sema'y. Stay blessed 🙌
እዳተ አምሮ አይቼ አላውቅም እኩዋን አውን የሞተ ሀበሻን ለውጭ ሀገር አምሮህ አተ ሰው ጭቅላትህ ባተ መጠን ቢሆኑ ሀገሪቱ ካለችበት ውድቀት ትበልጣለህ ቀይረው መሪውን አብይን ከጃፓን❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ ጭቅላት አለህ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂 አረ ሠሜ እንዳለ ምትናገረው እውነት እውነት ተናጋሪ ያብዛል
😂😂😂❤🎉🎉በጣም ገራሚ መልክት ነው ዶክተሩ ቀጥልበት 🎉
ውይ ሠሜ እንደው የልቤን እኮ ነው የምታወራው
አዬ ሠመረ አንተ በመኖርህ ባየሁህና በተናገርክ ቁጥር ጤናማ እሆናለሁ ። እግዚአብሄር ይጠብቅህ አሜን ።
The teachers should be tested as well not only students Ato Birhanu
እሱ እራሱዎ እንዲህ የሚያደርጋት እራሱ ወሲብ ነው period
😂😂😂 love you Seme. You’re the best!
ሰሜ በጣም ነው ያሳከኝ መልዕክትህ ቁም ነገር አለው በርታ ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂 ኑሮአችንን ያለገናዘበ ምክር😅
ሠመረ በሳቅ እየገደልከን ቁም ነገር ትናገራለህ። አሁንም እግዚአብሔር ሐሳብህን ሥራህን ይባርከው
ሰመረ ብዙ ጊዜ አስተያየትህ ይመቸኛል። እዚህ ላይ ትምህርት ሚኒስቴር የሰጠኸው ትንሽ ጥልቀት ይቀረዋል። ፕ/ሩ የሰጡት እኮ ሪፖርት ወይም briefing እንጂ እራሳቸውን ከተጠያቂነት ነፃ እንደሆኑ የሚያመለክት defense አይደለም። ደግሞም ዘንድሮ 12ኛ የተፈተኑት እኮ አምና 11ኛ የነበሩ ናቸው። ለረጅም አመታት በሚታወቀው ብልሹ system ያለፉ መሆናቸውን መረሳት የለበትም። ትምህርት አምና የጀመሩ አስመሰልከው። Base ወይም foundation የሚባል ነገር አለ። የነኚህ ውጤት ማሽቆልቆል በዋናነት የbase መበላሸት ውጤት ሊሆን ይችላል። እና አስፍተህ ብታየው። በሌላኛው ቪዲዮ ስለ መፅሐፍ የሰጠኸው ጉዳይ በጣም ትክክል ይመስለኛል።
ስለዚህ postህ ላይ ሌላ ሰመረ ተከስቶ አሽሙር ከማቅረቡ በፊት ብታስተካክል😂።
በተረፈው በርታ ይመችህ።
ከዚህ የተለየ አልተናገርኩም እኔም።
ባይሆን መናገር ካለብህ ተናገር።
ሲመስለኝ የጀበና ጀብነህ ነዉ
የፃፍከዉ😮😮😮😮😮
አረ በድጋሚ ተመልከተው የተናገረውን ሀሳብ እየደገምክ ነው ።