''ፊቴን የማላሳየው የፈጣሪን በረከት እንዳላጣ ነው'' በጎ አድራጊው ወጣት ''ባለአደራው'' ማነው??… /በ20-30/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 333

  • @ami12220
    @ami12220 9 месяцев назад +385

    እስኪ የባለ አደራዉ አድናቂ የሆናቹ👍አሳዩኝ ወንድማችን እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ🙏😘😘😘

  • @ትላትዛሬአደለም
    @ትላትዛሬአደለም 9 месяцев назад +242

    የባላደራውና የመልክተኛው ደጋፊና አድናቂወች በላይክ አሣዩኝ ስወዳቸው❤ ምርጥ ኢትዮጵያውያን 🥰❤️

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 9 месяцев назад +73

    ኢቶጺያ ዉስጥ በጣም የምወዳቸዉ በጎ አድራጊዎች የማቃቸዉ ለኔ
    1 ማስተር አብነት 2 መልክተኛዉ 3 ባለ አደራዉ ላይክ አድርጉ👍👍👍

    • @aaa-ih3rc
      @aaa-ih3rc 9 месяцев назад +2

      መልዕክተኛውና ባላደራው አንዲ ሠው አደል እንዴ

    • @EmimiE-y3r
      @EmimiE-y3r 9 месяцев назад +1

      ​@@aaa-ih3rcአደሉም

    • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
      @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 9 месяцев назад

      @@aaa-ih3rc አደሉም

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 3 месяца назад

      ​@@EmimiE-y3r እረ ባላደራውና መልእክተኛውኮ አድናቸው በሁለቱም ከፍቶነውኮ

  • @ወሎዬዋ-የ5ፀ
    @ወሎዬዋ-የ5ፀ 9 месяцев назад +71

    እረ ወንድማችንን እንደኔ በፍቅር የሚወደው ኦፍፍፍፍ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ያሳካልህ እስኪ መልካም ምኞታችሁን ግለፁለት የመዳም ቅመሞች 👍👍👈 ❣️❣️❣️❣️

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 9 месяцев назад +42

    ባለ አደራው እና መልክተኛው በጣም ጎበዝ ለንፁሀን የቆሙ ጀግና ወንድሞቻችን ናቸው ባለ አደራውን እና መልክተኛውን የሚወዱ ሰወች እስኩ ላይክ አድርጋቹህ ፍቅራቹህን ግለፁላቸው

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 3 месяца назад

      ባላደራውና መልእክተኛውኮ አድናቸው. በሁለቱምእየተጠቀመነው. እሱውነውኮ

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 9 месяцев назад +30

    ባላ አደራው _መልክተኛው _ ማስተር አብነት የወጣቱ ምርጥ አስተማሪ ናቼው አላህ ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ
    ሚድያን ለመልካምነት መጠቀም ለካስ ጥቅም አለው

  • @SEADA-dr
    @SEADA-dr 9 месяцев назад +42

    የባላደራው አድናቂወች ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታ ይስጣችሁ

  • @allqua7050
    @allqua7050 9 месяцев назад +34

    ማነው እንደኔ ባላደራውን እሚወድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @PopoPopo-zq8uk
    @PopoPopo-zq8uk 9 месяцев назад +1

    ባለደሬው የኔ መልካም ❤❤❤ ሰው

  • @فاطمه15-ك3م
    @فاطمه15-ك3م 9 месяцев назад +10

    ያረቢ ማንነቴን ለሰዉ ሳልነገር
    ጥሩ የበጎ ስራወችን እምሰራ አድርገኝ
    ሳልሰራም እዳልሞት😢😢
    አድናቂህ ነኝ ብሮ❤❤

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 9 месяцев назад +16

    እውነትም ባላደራ ነህ ቀጣይ መልክተኛውንም አቅርቡልን ❤

    • @YusraandHiba
      @YusraandHiba 9 месяцев назад

      Betkkl❤❤❤

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 3 месяца назад

      ባላደራውናመልእክተኛውኮአድናቸው. እሱውነው

  • @edenmekonen3052
    @edenmekonen3052 9 месяцев назад +32

    ባላደራው በጣም ነው ምወድህ በጣም ነው ማከብርህ በዚህ ስራህ ትልቅ ማእከል ከፍተህ ለማየት ምኞቴ ነው🙏

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 9 месяцев назад +13

    ለደሀ የሚሰጥ ለእ/ር ያበድራል ይላል ቃሉ ይላል ተባረኩ ❤❤❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 9 месяцев назад +13

    ኢቢኤሶች ይህን ጀግና ስላቀረባችሁ ትልቅ አክብሮት አለኝ በለአደራው በርታ አንተም ከአንተም ጀርባ ሆነው አድርስ የሚሉህ ሁሉ የብዙዎችን እንባ አብሳችኋልና ቀሪ ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን ህልማችሁ ሁሉ እውን ይሁን የምትሰጡት አትጡ።

  • @meronwhibe6361
    @meronwhibe6361 9 месяцев назад +3

    አንተን የወለደች እናት ዘላለም ያኑራት ባለአደራዉ

  • @emebethaile2477
    @emebethaile2477 9 месяцев назад +13

    ባላደራው ወንድማችን የእውነት ባላደራ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰቶ ያሳብህን ያሳካልህ

  • @tiemtidawitgebre5892
    @tiemtidawitgebre5892 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ የባለ አደራዉ ወንድማችን እግዚአብሄር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @mamedina3530
    @mamedina3530 9 месяцев назад +10

    ባለ አደራው አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ በሂወት ዘመንህ እኳን ክፉ ነገር እቅፋት አይምታህ ወድማችን አላህ ኸይሩን ነገር ያብዛልህ እንወዳሀለን😊

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 9 месяцев назад +6

    የምንወደው ሠው ባለ አደራው እድሜክ ይርዘም እመቤቴ ትጠብቅክ ወንድማችን ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @YeneworkTadem
    @YeneworkTadem 8 месяцев назад +1

    የነብስ ዋጋ ያድርግልህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ፈንታየስደተኛዋ
    @ፈንታየስደተኛዋ 9 месяцев назад +3

    የቅድሲ,ድግል,ማራም,ልጂ,አማኑየል,ከዚህ,በላይም,እምታስባቸወን,ሁሉ,ይሳኩልህ❤❤❤❤

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 9 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ተባርከላህ አላህ ከሳብከው በላይ ያሳካልክ. የአሏህ እውቅና ይበልጣል አሏህ ይጠብቅክ❤❤❤❤እንወድሃለን

  • @ethiopiastandard
    @ethiopiastandard 9 месяцев назад +7

    እኔ ለአንድ የኔቢጤ 10 ብር ሰጥቼ እዩኝ ባይን ነኝ። ይህ ደሞ አለ ለሺዎች ደርሶ ሰጥቶ ማይረካ! እጅግ ድንቅ ሰው ነሕ የአነጋገርህ ብስለት ፣ እርጋታህ ፤ ለአምላክህ ያለህ ክብር እና አመለካከት ሁሉ ተአምር ነው። በርታ ወንድማችን

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 9 месяцев назад +1

      አባቶች ውዳሴ ከንቱ ለመሸሽ ብዙ ይጥራሉ እኛ ጥቂት ብናደርግ ለከንቱ ውዳሴ ዳረግነው

  • @titiTiti-zp1uq
    @titiTiti-zp1uq 9 месяцев назад +5

    ፌቱን አለማሳየቱን በጣም ነዉ የተመቸኝ እዉነት ነዉ በረከቱን ያሳጠዋል በጣም ነዉ የማከብረዉ

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb 9 месяцев назад +2

    አወ አለመታየትህንም እኔም ወድጀዋለው!!! አዳሜ መልክህን ካየው የተለያየ ነገር እየለጠፈ ስምህን ነው የሚያጠፋውና የሚያበዛው!!! እድሜህን የማቱሳላ ያድርግልህ!!! ሁሌም በቀን በቀን ስራህን ስለማይ የማቅህ እና አብሬህ የምኖር ያክል ይሰማኛል ያንተን ስራ ብሰራ እመኛለው!!!❤❤❤

  • @meseretmekoya-ir1rl
    @meseretmekoya-ir1rl 9 месяцев назад +9

    ይህንን ትልቅ እንግዳ ያስቀመጥክበት ሁኔታ ለኔ ተገቢ ሆኖ አልታየኝም...ጠያቂው ለራስህ ተመችቶህ እንግዳህን ግን በተቃራኒው ነው....

  • @meseretmekoya-ir1rl
    @meseretmekoya-ir1rl 9 месяцев назад +6

    ባለአደራው...ተባረክ... እድሜ ይስጥህ...ጤና ይስጥህ...የምትሰጠው ይስጥህ...በስውር የሰጠኸውን እግዚያብሔር በገሀድ ይክፈልህ....

  • @haniyefirehiwotmamo1704
    @haniyefirehiwotmamo1704 9 месяцев назад +12

    ባለ አደራው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
    የባላደራው ወዳጆች ፍቅራችሁን በላይክ አሳዮን

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 9 месяцев назад +1

    እውነት ባላደራው በጣም በጣም ነው በህዎት ውስጥ ውጣ ውረድ ባንተ በምታደርገው ሰራ ብዙ ትምህርት እንወስዳልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እግዚአብሔር ፅጋውን በረከቱን ያብዛልህ 🙏🏾🙏🏾አንተ የድሃ አባት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 9 месяцев назад +3

    ባላደራዉ ምርጥ ኢትዮጵያውይ❤❤❤❤❤

  • @solmanuntd6930
    @solmanuntd6930 9 месяцев назад +4

    ባላደራው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 9 месяцев назад +3

    ውነትም ባላደራው ወድሜ አላህ እድሜ ጤና ይስጥልል አላህ ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ሙሉ ያግልህ በዚ ዘመን እዳተ አነት ወጣት ማግኘት ይገርማል ቃላት የለኝም የስቶቹ እባ ነው ያበስከው ፈጣሪ ሙሉ ህይወትህ ደስታ ያርግልህ❤❤❤❤❤

  • @hdhhHbsh
    @hdhhHbsh 9 месяцев назад +8

    ወንድምነት የኔ መልካም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 9 месяцев назад +7

    በስደት ሁነን ባለ አደራውን ስናይ ነው የምንፅናናው እዲህ አይነትም ስው አለ እያልን በርታል እሽ❤

  • @chuchugetachew3269
    @chuchugetachew3269 9 месяцев назад +3

    ባለ አደራ ምርጥ ኢትዮጲያዊ እግዚአብሄር እድሚና ጤና ይስጥህ ያሠብከውን
    ያሳካልህ🙏

  • @birt12-ql3vd
    @birt12-ql3vd 9 месяцев назад +4

    መልከተኛው አላህ ይጨምርልህ ❤❤

  • @sumeyuali1541
    @sumeyuali1541 9 месяцев назад +4

    በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ ቀጥልበት መልክተኛውን የሚወድ እደኔ

  • @soliyanayaronami7829
    @soliyanayaronami7829 6 месяцев назад

    ጓጉቼ ስጠብቅ ነበር ነገርግን አንተ መልካም ሰው እረጅም እድሜና ጤና ተመኘውልክ❤❤❤

  • @የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ
    @የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ 7 месяцев назад

    ባለ ኣደራዉ በጣም ነኝ የምወድህ የማከብርህ የተግባር መምህሬ ነህ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 9 месяцев назад +2

    ባለ አደራውና ማስተር አብነት፡እንወዳቸዋለን፡ተባረክ❤

  • @TigistTg-rg8js
    @TigistTg-rg8js 9 месяцев назад +12

    በጣም የሚገርም ወጣት አስተዋይ ነዉ አደራዉን ተቀብሎ ሰጪ እስቲ መልከተኛዉን አቅርቡልን የምር ለወጣቶዎች ያበረታታል መልካም እንድንሰራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SAMERAWETI
    @SAMERAWETI 8 месяцев назад +1

    Denigeli mareyami Bezerefafawu Qemesuwa
    Tekelili❤❤❤

  • @MediFikr
    @MediFikr 9 месяцев назад +4

    ባላደራው እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 9 месяцев назад +6

    ባላደራው ውዱ ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይሙላልህ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ይጠብቅህ ❤

  • @woyenitutesfaye-xo9zi
    @woyenitutesfaye-xo9zi 9 месяцев назад +2

    መልካም ሰው ባላደራው። እንወድሃለን

  • @mogesyitbarek4301
    @mogesyitbarek4301 9 месяцев назад +7

    መልክተኛው ስነን ደግሞ አቅርብልን God blessed you 🥰❤🙏

    • @biroziro8309
      @biroziro8309 9 месяцев назад +1

      አደለም እሱን አይቸነው የጀመርኩት አለኮ

    • @mogesyitbarek4301
      @mogesyitbarek4301 9 месяцев назад

      @@Biba-y9z They are different guy ☺️

  • @ዮስራዩትዩብ
    @ዮስራዩትዩብ 9 месяцев назад +1

    የደሀ አባት አላህ ያክብርህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 9 месяцев назад +9

    የሱን ሰብስክራይብ አድርኩት ወገኙች ብዙ ሰው ይቀይራል መልካም ሰው ነው

  • @RomanK-t4w
    @RomanK-t4w 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይባርክህ ❤

  • @ስሜንእርሳሁት
    @ስሜንእርሳሁት 9 месяцев назад +3

    ከ አሜሪካ bin ከደብብ አፍሪካ pakati ከኢትዮጽያ ባላደራው❤❤❤❤❤ ሁሌም ልቤን ያረኩታል

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 9 месяцев назад +1

    ባላደራው ማሻላህ የምር በጎ ሰው ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mominamomina1142
    @mominamomina1142 9 месяцев назад +5

    አድናቂህ ነኝ በዚህ ቀጥልበት

  • @Alhemdulilah-q7f
    @Alhemdulilah-q7f 3 месяца назад

    ባላደራው መልክተኛው መንገደኛው ማስተር አብነት በጣም ነው ምወዳቸው ማከብራቹ አላህ ይጠብቃቹ

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 9 месяцев назад +1

    በጣም የምወደው የማከብረው ፈጣሪ የሱን አይነት ያብዛልን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ወንድማችን እስከ ሙሉ ቤተሰብህ አንተ የቤተሰቦችህ ውጤት ነህ እና እናመሰግናቸዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 9 месяцев назад +2

    አንድ ላይ ነው የሚሰሩት ማለት ነው መልክተኛው እና ባለ አደራው ምክንያቱም ድምፃቸው ይለያያል
    ግን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ዘመናችሁን ይባርክ በርቱ ።❤❤

  • @yabyab5036
    @yabyab5036 9 месяцев назад +4

    በህይወቴ እደመልክተኛዉ የማደቀዉ ሰዉ የለኝም በርታ ስወድህ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 9 месяцев назад +5

    ጎበዝ እዩኝ እዩኝ ምን አያረግም በጣም ነዉ ማከብርህ ምወድህ ትህትናህ ደስ ይለኛል ሰዉ ታከብራለህ እግዝያብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ ባሌ ባረግህ ደስ ባለኝ የምሬ ነዉ

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 9 месяцев назад +4

    ❤እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 3 месяца назад

    ሊበረታታ ይገባል በትክክክልል ነው የገለፀው እራስን በማሳየት የሱን በጎነት መታወቅ አስፈላጊ አይደለም ለፈጣሪ ብሎ የሚሰራ ተደብቆ ነው በእውነት ይለያል

  • @roserose5889
    @roserose5889 9 месяцев назад +3

    እመቤታችን ትጠብቅህ ወንድማችን በጣም ነው የምንወድህ የድሆች አባት❤❤❤❤

  • @Simo-q6j
    @Simo-q6j 9 месяцев назад

    እስካሁን ካየኋቸው ሰወች አንተ ነህ እውነተኛ ባለ አደራ❤❤❤

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd 9 месяцев назад +1

    ድምፁ ያስታውቃል መልካም ሰው ነው ተባረክ ባለ አደራው ❤

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 9 месяцев назад +2

    የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሕ በዚህ ዘመን እዩኝ እዩኝ የምንል በበዛበት ዘመን እንዳንተ እና እንደመልክተኛው ያላችሁ ምርጥ ወንድሞች ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏

  • @genetwasse3542
    @genetwasse3542 9 месяцев назад +1

    Absolutely, he is right when it comes to his safety issue.❤❤❤ My God bless you more and more

  • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
    @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ 9 месяцев назад +4

    እንካን ደና መጣከልን ባለ አደራው አላህ ይጨምርልክ

  • @fatmah567
    @fatmah567 9 месяцев назад +1

    አላህ አብዝቶ ይስጥክ አቅም ይሁንክ ይጨምርልክ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 3 месяца назад

    ባላደራዉአላሕይርዳሕየኔጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @eexx4513
    @eexx4513 9 месяцев назад +1

    የባላደራው የመልክተኛው የማስተር አብነት ወዳጂ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካሙን ሁሉ ለናተ እኸዳችሁ አለሁ እኔም ቢሳካልኝ እደናተ መሆን እፈልጋለሁ አንሽአላ ሀገሬ ስገባ❤

  • @themane9894
    @themane9894 9 месяцев назад

    የሰፈሪ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ኑርልን

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 9 месяцев назад +4

    ምረጥ ሠው አላህ ይጠብቅህ ባላደራው

  • @Meski-o9z
    @Meski-o9z 9 месяцев назад +5

    ቆንጆ ነገር ትመስለኛለህ አቦ እድሜህ ይርዘም አባቴ❤❤❤

  • @alemtube12
    @alemtube12 9 месяцев назад +3

    እንኳን ፊትህን ያላሳየህ ጨንቆኝ ነበር ምክንያቱም ሚስኪኖችን አሰብኩ🙏🙏

  • @HanaSelemon-f4x
    @HanaSelemon-f4x 9 месяцев назад +1

    አንተኮ የዘመኑ ጀግናነህ አንተ እውነትም ባላደራነህ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የኔ ቅን !!!!❤❤❤❤❤

  • @EmebetKifetew-i3n
    @EmebetKifetew-i3n 9 месяцев назад +4

    በጉጉት ነበረ የጠበኩት ተባረክ የኔጌታ❤❤❤❤

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx 4 месяца назад

    የምትለይብኝ የኔ ትሁት እግዚ አብሔር ይጠብቅህ አባዬዬዬ

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርቃታቸዉ መሬት ጠብ አይበልብህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betygeremew8975
    @betygeremew8975 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ፈፃሚህን ያሳምረው ባለ አደረው😍😍😍

  • @solomonmekonnen-nd9xe
    @solomonmekonnen-nd9xe 8 месяцев назад

    መድሀንያለም አባቴ ከነቤተሰቦችህ ጥላ ከለላ ሆኖ ይጠብቅህ

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 9 месяцев назад

    ባላደራው አተ መልካም ሠው እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 9 месяцев назад +2

    በርታ ወንድሜ ዋጋው ከእግዚአብሔር ነው እድሜ ይስጣቹ

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር የወደደው የመረጠው ለመልካም ነገር ልባቸው ይነሳን እኛም እግዚአብሔር ይርዳን ለበጎ ስራ

  • @xhdhdy6289
    @xhdhdy6289 9 месяцев назад +1

    አላህ ይጨምርልህ

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 9 месяцев назад +2

    ሰውን እንደማስደሰት ያለ ነገር ምን የሚያስደስት ነገር አለ ያንተን ፊት በሰወቹ ደስታ ላይ እናየዋለን 👌👌👌ጀግና በርታልን

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 9 месяцев назад

    ባላደራው ሰዎችን የሰጡህን አደራ ማድረስ ትልቅ በረከት ነው የታደልክ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 9 месяцев назад

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ወጣት ክባርልኝ አድናቅህ ነኝ

  • @ayutube17
    @ayutube17 9 месяцев назад

    ባለአደራዉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥህ ልቦናህን አይለዉጠዉ 🙏💜

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 9 месяцев назад +1

    በጣምየምወደው ጀግናክበረ ❤❤❤❤❤

  • @getegemechu5299
    @getegemechu5299 9 месяцев назад +2

    ተባረክ ባላደራው

  • @zinasha-od7ul
    @zinasha-od7ul 9 месяцев назад +2

    ዋው ምርጥ ሰው አቀረብክ ❤❤❤

  • @birhanugerma3307
    @birhanugerma3307 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @Betiabera-ig1lf
    @Betiabera-ig1lf 9 месяцев назад +1

    ወይኔ ባላደራው ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏

  • @andud9200
    @andud9200 9 месяцев назад

    የፈጣሪን በረከት እንዳላጣ ነዉ ይገርማል ይደንቃል ሌሎች ሰዎች ደግሞ መጥፎ ነገር እየሰሩ ታዋቂ መሆን ይፈልጋሉ

  • @lijalembelay5979
    @lijalembelay5979 9 месяцев назад +1

    በጣም ድንቅ ሰው ነህ በርታ

  • @sunflower-i9o
    @sunflower-i9o 9 месяцев назад +2

    egziabher ,tsegawn yabzalh besefew eju esu yekfelh.

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 9 месяцев назад

    ወደ ፊት ባላደራው!!እናከብርሀለን🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉ተባረክ🎉🎉🎉🎉

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እዳተ አይነቱን ያብዛልን ጎበዝ እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 9 месяцев назад +1

    የኔመልካም❤

  • @SuperBeni7
    @SuperBeni7 9 месяцев назад +1

    I wish to bless you in my mother tong but I can't what i want to say is that God bless you abundantly with His all grace, and wisdom