ወደር የታጣለት በእንባ የታጀበ ደስታ 🥹 | የሚያሳዝኑ አባት | ባለአደራው | baladeraw | 🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии •

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 8 месяцев назад +6

    ኡኡፍፍፍ የኔ አባት ውንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 8 месяцев назад +24

    መመረጥ ነው ለመስጠት መታደል ሰጭም ባላደራውም እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ!!! ሼር ላይክ እያረግን እናበረታታ!!!

  • @ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
    @ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ 8 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን ብድርሽን ይክፍልሽ

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 8 месяцев назад +4

    Yene buruk Yene werk 1000 aemet nur ❤❤❤

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 8 месяцев назад

      God bless you our brother and our sister the one who gave the money 🙏

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 8 месяцев назад +6

    እውነት ነው ደስታ በደብ ያስለቅሳል እኔም ደስ ብሎኝ አለቀስኩ ደግሞ ጠንካራ አባት ናቸው ያስታውቃሉ ባላደራው አንተም ካንተም ጀርባ ያሉትም ለኛም ጭምር የደስታ ምንጭ ናችሁ ዘመናችሁ ሁሉ ብሩክ ይሁን።

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 8 месяцев назад +5

    የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጡት እንተም ስውን እንደምታስደስት ፈጣሪ ያስደስትህ

  • @solomonbefekadu9193
    @solomonbefekadu9193 8 месяцев назад +3

    ባለአደራው ፡ የምትሰራውን ፡ አስደናቂ ፡ ተግባር ፡ እያየሁ ፡ ፈጣሪን ፡ አመሰግናለሁ ፡ ጌታ ፡ ይህን ፡ ታማኝነትህንና ፡ መልካም ፡ ተግባርህን ህን ፡ ተመልክቶ ፡ በዘላለማዊ ፡ መንግስቱ ፡ ላይ ፡ ላቅ ፡ ላለ ፡ ክብርና ፡ አደራ ፡ ይሹምህ ፡ ወንድሜ ፡ ከልቤ ፡ አባርክህ ፡ አለሁ። ተባርከህ ፡ ለበረከት ፡ ሁን።

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
    @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 8 месяцев назад +4

    በለደራው ጀግናችን በርታ❤❤❤

  • @hiwet4932
    @hiwet4932 8 месяцев назад +3

    መንፈሳዊ ቅናት እያደረብኝ ነው ባንተ ባለ አደራ እድሜና ጤና ይስጥህ❤

  • @neima-w9b
    @neima-w9b 8 месяцев назад +6

    የኔ አባት😭😭😭😭😭

  • @atitegebalem8960
    @atitegebalem8960 8 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ !!

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 8 месяцев назад +5

    የኔ አባት 😢

  • @Gdghbvf-dy3xz
    @Gdghbvf-dy3xz 8 месяцев назад +2

    ለሰጭዎች እግዚአብሔር አምላክ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣችሁ ወንድማችን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @wondimnewmersha2245
    @wondimnewmersha2245 8 месяцев назад +3

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 8 месяцев назад +2

    አሚን የኔ አባት❤

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 4 месяца назад

    የኔ አባት አላህ ያስደስታችሁ ወገኖቸ

  • @kealemdebebe9935
    @kealemdebebe9935 19 дней назад

    መላእክቱ ካገር ወደ አገር በምትዘዋወርበት ሁሉይጠብቅህ የኔ ልጅ

  • @Anumma572
    @Anumma572 8 месяцев назад +2

    Chru Egziabeher Ybarkachu

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤ወንድማለም በሄድክበት እመብርሀን ትከተልህ

  • @halemajan4331
    @halemajan4331 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ደገግ ሰዎች ያብዛልን

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 8 месяцев назад +1

    ኦኦኦኦኦኦ አባቴ እኔን አባት ሲያዝን ሲከፋው ሲያለቅስ እንደማየት የሚያም ነገር ምን አለ??
    እኔ 😭😭😭😭😭ልዎት
    ❤ባላደራውዬ እንደው የምታስበውን ሁሉ እመቤቴ ቅድስት
    አርሴማ ትሙላልህ አባ❤

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 8 месяцев назад +2

    ኡፍ የኔአባት

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 8 месяцев назад +2

    Wow he's hero 👏 😍 🙌 ❤️ 😢 💙 👏

  • @XoxoXoxo-ዲቦራ
    @XoxoXoxo-ዲቦራ 8 месяцев назад +2

    የኔ አባቴ❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 8 месяцев назад +2

    የኔአባት😭 አሜን🙏❤❤❤

  • @FerhadinNur-o2w
    @FerhadinNur-o2w 8 месяцев назад +4

    ቤት ገብቼ ዱዐ አረግላታለው,,,የተቸገረ ሰው ዱአ ጠብ አትልም.....

  • @genet4431
    @genet4431 8 месяцев назад +2

    Egziabeher yesteh Baleaderaw

  • @Hindia-sy3ew
    @Hindia-sy3ew 8 месяцев назад +1

    እይ ማጣት ማጣት አይኑ ይጥፋ አንተ ልጅ አሏህ ስንል ኢስላምን ይወፍቅህ ሁሌም ያንተን ፕሮግራም እያለቀስኩ ነው የማየው

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር እንትንም ስጪዎችንም ይባርካችሁ እባክህን ስልካቸውን ላንተ ይንገሩህ በአሁኑ ስአት አጭበርባሪ ስለበዛ ደውለው እንዳይነጥቕቸው

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 8 месяцев назад +2

    እኔንየኔከርታታአባት አይዞወት

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 8 месяцев назад +2

    Abte yenn geta bal haderaw yenn geta tebarekilign

  • @astergrimmage9396
    @astergrimmage9396 8 месяцев назад +2

    Omg He crying because he's suffering, he tried. To support his family.and
    It's so sad I wish I knew how to help him .thank you for helping i been watching yr shows, and it is amazing

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp 8 месяцев назад +1

    የኔአባት😢😢

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 8 месяцев назад +2

    አይ ማጣት

  • @ትዝታእመአምላክእናቴ
    @ትዝታእመአምላክእናቴ 8 месяцев назад +1

    ኡፍፍ የኔ አባት እኔ ላልቅስሎት 😢

  • @mxm8763
    @mxm8763 8 месяцев назад +1

    እግዝአብሄር ይርዳህ

  • @EyobDube
    @EyobDube 6 месяцев назад

    ኡፍፍፍ የኔ አባት

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 4 месяца назад

    Egzhabhir yebarkachu ❤❤❤

  • @YeneYene-st6jm
    @YeneYene-st6jm 6 месяцев назад

    Jegenaa❤

  • @frezerabdela3143
    @frezerabdela3143 8 месяцев назад

    ምስኪን ሲያሳዝን አላህ ያግዝህ ወንድሜ

  • @LubabaMamo
    @LubabaMamo 8 месяцев назад +4

    ኧረ ላይክ አርጉ ጋይስ

  • @rihanamohammed4990
    @rihanamohammed4990 3 месяца назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🙏

  • @wantiya12tube
    @wantiya12tube 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤ufffffff❤❤❤❤😭

  • @Alsagebayhu
    @Alsagebayhu 8 месяцев назад +1

    Egzabhare ytbkhe wedma

  • @zm5638
    @zm5638 8 месяцев назад +1

    ጠክር

  • @meazafkire701
    @meazafkire701 8 месяцев назад +1

    Tebarek ❤

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 8 месяцев назад +1

    Tebarek

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 8 месяцев назад +3

    አቤት መታደል ሰጪዋ

  • @MimiGetachew-i9s
    @MimiGetachew-i9s 8 месяцев назад +1

    Temesigen

  • @Maream-d9z
    @Maream-d9z 5 месяцев назад

    ⛪️❤❤❤❤❤🙏🙏🙏❤️

  • @EmedetEbensw
    @EmedetEbensw 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 8 месяцев назад +1

    🎉❤

  • @Sabla-z3r
    @Sabla-z3r 3 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @khadidjaulander1779
    @khadidjaulander1779 8 месяцев назад +1

    💯❤️🙏

  • @MeseretKasa-em6pb
    @MeseretKasa-em6pb 8 месяцев назад +1

    ኧረ ይሄ ባላደራው የሚባለው ሰው የት ነው የሚገኘው ምናለበት ባገኘው

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 8 месяцев назад

    እህ የኔ አባት እህ 2003 የሞተው አያቴ መሰለኘ ክሳቱ እና ሰሚዝ አይለብስም ነበር የጡት ካሰር ታሞብን እፍፍፍ

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 8 месяцев назад +1

    😭😭😭😭

  • @EyobBirhanu-z6k
    @EyobBirhanu-z6k 8 месяцев назад

    🙏

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 8 месяцев назад

    🙏🙏🙏❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 6 месяцев назад

    👍👍👍

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagnenetsultan5477
    @dagnenetsultan5477 7 месяцев назад

    አንተንም ረጅዋንም ፈጣሪ ያሰባችሁን ሁሉ ያሳካላቹህ።

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 8 месяцев назад

    😢😢❤❤❤

  • @myfano
    @myfano 8 месяцев назад +1

    ትክክለኛ የባላደራው. አካውት ነው ግን. 😢

    • @degumitiku4475
      @degumitiku4475 8 месяцев назад

      አይደለም

    • @bWorku
      @bWorku 8 месяцев назад

      የሱ ነዉ በFb ሸር አርጎት አይቸዋለሁ

    • @myfano
      @myfano 8 месяцев назад

      @@degumitiku4475 ምቀኛ

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 8 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GenetGood
    @GenetGood 8 месяцев назад

    S

  • @طيبه-ن3ف
    @طيبه-ن3ف 8 месяцев назад +1

    🎉ላይክ አረጉጅ ለጫወታ ቢሆን ብዙ ባርግን እኛ የመዳም ቅመሞች

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 8 месяцев назад +1

    ሀገራችንኮ የሰውን ዘር ቀደም ብላ ተቀብላ ጨርሳለች አሁን ያለው ትውልድማ ወንድ አትለው ሴት አይለይም

  • @Habesha-t5w
    @Habesha-t5w 8 месяцев назад +3

    አንተ ትለያለክ 🎉

  • @messya7125
    @messya7125 2 месяца назад

    ይሄ ባለአደራዉ ድምጵ አይደለም የሱ ንግግር በጣም ትህትና የተሞላበት ድምጵ ነዉ ያለዉ የሌላዉን ስም ባትወስዱ እና ባታስመስሉ ራሳችሁን ሁኑ።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 8 месяцев назад

    🥹🥹🥹🥹🥹

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 8 месяцев назад

    እውነተኛው ባለ አደራ አይደለም

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 8 месяцев назад

    ባለጌ እንዴት የትልቅ ሰዉ ፂም እንደ ህፃን ልጅ እጅህን ልከህ ትጎትታለህ መጀመሪያ ከብሩ በፊት ክብር መስጠት ያስፈልጋል።

    • @addisken24
      @addisken24 8 месяцев назад +3

      መልካም ነገር አይታይሽም ግን ጉድፍን ከሰዉ አይን ታወጫለሽ

    • @ኣርሴማ-ኈ6ጠ
      @ኣርሴማ-ኈ6ጠ 7 месяцев назад

      ስድ ባሌጌ

  • @eliasassefa9073
    @eliasassefa9073 8 месяцев назад +4

    God blessed you, I’m proud of you please leave the phone number on the comments.

  • @UoHu-mt4sb
    @UoHu-mt4sb 4 месяца назад

    የኔ አባት😢

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @MimiGetachew-i9s
    @MimiGetachew-i9s 3 месяца назад

    Temesigen

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 2 месяца назад

    ❤️🙏🙏🙏

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SofiaBh-pi3tw
    @SofiaBh-pi3tw Месяц назад

    😢😢😢❤❤

  • @YeyaredEnat
    @YeyaredEnat 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @askalugiday
    @askalugiday 8 месяцев назад +1

    uffffeye🥲

  • @TitiTihitna
    @TitiTihitna 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤