ጉበትን የሚያጸዳ (የሚጠግን) ተፈጥሮአዊ ዉህድ አዘገጃጀት Liver Detox Recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 ноя 2022
  • #ጤናሚዲያ #ጉብትንለማጽዳት #liverdetoxification
    ጉበት በሽታ ምልክቶች
    ጉበትን የሚያፀዱ ምግቦች
    ጉበት በሽታ መድሀኒት
    ጉበት አሰራር
    ጉበት ካንሰር
    ጉበት መመገብ
    ጉበት ስብ
    ጉበት በሽታ
    የጉበት በሽታ መድሀኒት
    የዶሮ ጉበት አሰራር
    የጉበት በሽታ ምልክቶች
    የጉበት አሰራር
    የጉበት በሽታ መድሀኒት
    የጉበት ቫይረስ
    የጉበት ካንሰር
    የጉበት እብጠት
    የጉበት ካንሰር ምልክቶች
    የጉበት በሽታ አይነቶች
    የጉበት በሽታ ምልክቶች ምንድን ናቸው
    የጉበት ስብ በሽታ ምልክቶች
    የጉበት በሽታ ቢ መሰረታዊ ምልክቶች
    የጉበት ቫይረስ በሽታ
    የጉበት ቫይረስ ምልክቶች
    የጉበት ቫይረስ ምንድነው
    የጉበት ካንሰር ምንድነው
    የጉበት ካንሰር ምልክት
    የጉበት ካንሰር አይነቶች
    የኩላሊት በሽታ ምልክቶች
    የኩላሊት ጠጠር
    የኩላሊት ህመም ምልክቶች
    የኩላሊት ቁስለት
    የኩላሊት ጠጠር ምልክቶች
    የኩላሊት ጠጠር ህመም ምልክቶች
    የኩላሊት እንፌክሽን
    የኩላሊት ህመም
    የኩላሊት በሽታ ምልክቶች ምን ምን ናቸው
    የኩላሊት በሽታ ምልክቶች ምንድን ናቸው
    የኩላሊት በሽታ ምልክቶች
    የኩላሊት ጠጠር በሽታ ምልክቶች
    የኩላሊት ጠጠር ምልክቶች ምን ምን ናቸው
    የኩላሊት ጠጠር መነሻ
    የኩላሊት ጠጠር ያለበት ሰው ምን አይነት መግብ ይመገብ
    የኩላሊት ጠጠር ሕክምናና
    የኩላሊት ህመም ምልክቶች ምን ምን ናቸዉ
    የኩላሊት ህመም ምልክቶች ምን ምን ናቸው
    የኩላሊት ኢንፌክሽን ህመም ምልክቶች
    የኩላሊት ቁስለት ምልክቶች

Комментарии • 59

  • @yfter1992
    @yfter1992 Год назад +1

    Thank you Docter 🙏

  • @tube703
    @tube703 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን አላህ ይጨምርልክ!!

  • @aeth2591
    @aeth2591 Год назад

    I appreciate it Dr for sharing ur know 👍

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 Год назад

    እናመሰግናለን Dr

  • @halimahusene9020
    @halimahusene9020 Год назад

    Jezakum la keran

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር የሚቀርበው የጤና ምክር ብዙ ትምህርት ተምሬበታለው የእውቀት አድማስህን እግዚያብሔር ያስፋልን 🙏🙏🙏❤

  • @user-xw4vq9bt4l
    @user-xw4vq9bt4l Год назад

    እኛመሠግናለን ደኩተር

  • @user-pc6os9kn3c
    @user-pc6os9kn3c Год назад

    እመሠግናለን👍👍👍👍👍👍👍

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka Год назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته 🙋‍♀️
    جزاك الجنة 🌺🌿
    እናመሰግናለን ዶክተር አላህ ከይር ጀዛእ ይክፈልህ

  • @hawamuhemed2070
    @hawamuhemed2070 Год назад

    እንኳን ደህና መጣህ ኸረ ዶክተር የሆድ መፋት መፍትሄ ሥራልን

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb Год назад

    አለይክሰላም ባረከላሕ ደክተር። 👍👍👍👍👍

  • @monamona273
    @monamona273 Год назад

    Enamesegnalen

  • @haydertube
    @haydertube Год назад

    its good 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Год назад

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ዶክተርየ ጀዛካላህ ሄይር በርታልን እናመሠግናለን

  • @user-vg6kn7nb2v
    @user-vg6kn7nb2v Год назад +1

    ሱብሀንአላህ ያላህሰራ ይገርማል ሱብሀንአላህ ጥራትይገባህ ያለማንምአጋጂ የፈጠርከንአላህ ጥራትይገባህ ዋሊኩምአሰላም ዶክተርጀዛከላህ

  • @user-ol4od7hw4f
    @user-ol4od7hw4f Год назад

    እነመሰግነለን❤❤❤❤❤

  • @user-oe6so8pf6l
    @user-oe6so8pf6l Год назад

    Wealeyikum sellam

  • @linaetipopia4736
    @linaetipopia4736 Год назад

    እናመሰግናለን ተጠቂ ነኝ በበሽታው

  • @Samira1841Samira
    @Samira1841Samira Год назад

    ዋአለይኩምሠላምወራህመቱወሏሂወበረካቱሁ። ባረክ አሏሁ ፊኩም ዶክተር

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +4

    እናመሰግናለኝ 📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹

  • @user-gf4tt4mn8p
    @user-gf4tt4mn8p Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ካላስቸገርኩህ ለኩላሊት ጠጠር ስራልን

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад

    አመስገናለሁኝ
    በጣም ነው እኔ እየተችግርኩኝ ያለሁት

  • @sifenyoutube3837
    @sifenyoutube3837 Год назад

    🙏🙏

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤👍👍

  • @TuwabMussa-dm6ej
    @TuwabMussa-dm6ej 11 месяцев назад

    እኔም

  • @TekesteFutwi
    @TekesteFutwi 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ir3lc9lk2s
    @user-ir3lc9lk2s Год назад

    d. r gonina gone atenite yamighale adelate nw yelughale medanite yesitughale gine lewite yelime mine telighalike d. r

  • @user-qs9yr3so1z
    @user-qs9yr3so1z Год назад +1

    ጀዛከሊሁ ኸይር ዶክተር የሚያወፍር ውህድ አቅርብልን ካሁን በፊት አላቀረብክ ከሆነ እናም የሆድ ድርቀት መስኤወቺና መከላከያውን አብራራልን

  • @gebrealdemas114
    @gebrealdemas114 Год назад

    ዶ/ር በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው የምፈልገው ፓርሽን ነበር ተከታታይህ ነኝ በጣም አድናቂህ ነኝ። በጉበቴ ችግር አለብኝ ።ከ15 አመት ባላይ ነው የተነገርኩት ግን አሁን በጣም ከፍተኛ ችግር ላይ ነው ያለሁት ።

    • @yousafyousaf9723
      @yousafyousaf9723 Год назад

      😭 እኔ ገናጀመረኝ ምንማረግአለብኝ

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 Год назад

    Lematafechanet mar bnteqems?

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch Год назад

    ሰላም እንኮንደህናመጣህ እናመስግናለን

  • @zebenaywodage5532
    @zebenaywodage5532 Год назад

    እናመሰግናለን ዶ/ር። ስቲቪያ ከመጠቀም ማር መጠቀም ይቻላልን? ማር ለጉበት ጎጂ ነው ወይስ ይጠቅማል??

  • @mareyamsofi9380
    @mareyamsofi9380 Год назад

    Sealme wendemchen

  • @user-vg6kn7nb2v
    @user-vg6kn7nb2v Год назад

    የኔሴትዮጎበዝናት ጥቅሙንሰለምታቅነዉለካሱብሀንአላህ

  • @user-ji9lg7zu2d
    @user-ji9lg7zu2d Год назад

    ደክተር ቤቴሌግራም ጽፋ ነበር ግን የማስተናግድ የለም ጀዛግ አላህ ኸይር

  • @tutungabdela-of1ju
    @tutungabdela-of1ju Год назад

    እናመሰግናለን Dr ማር ማጨምር አይቻልም

  • @user-iw3ol2js3e
    @user-iw3ol2js3e Год назад

    ሽኩረን ዶክተር እኔ በወሊድ ምክንያት በኦፕራሲዮን ከሆንኩ አስራአ ምስት ቀን አልሞላኝም ብጠቀመው ችግር ይፈጥራል ልጀዠም ይጠባል ለሱስ ችግር የለውም እባክህን መልስልኝ

  • @Cherrytasfule
    @Cherrytasfule 10 месяцев назад

    የጉቡት ሄማንጅዮማ ምንድነው?

  • @linanibrasp644
    @linanibrasp644 Год назад

    Was amsgamlu

  • @welotube463
    @welotube463 Год назад

    እናመሠግናለን ዶክተር እኔ ጎኔን ያመኛል ግን አልተመረመርኩም ያቃጥለኛል በጣም ሀኪም ቤት እኸ ነበር ዝም ብሎ በጁ አይቶ ዶክተሩ መዳኔት አዘዘልኝ ደህና ወኘ ሳልመረመር ማለቴ እንደ አልትራሳውንድ ላብራቶሪ አባሠብኝ መዳኒቱ ኩላሊት ይሆንደ ተቃጠልኩ 2 አመቴ

  • @bint6359
    @bint6359 Год назад

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ይቅርታ ቴሌግራም የምትጠቀም ከሆነ ኮታክትህ ወቶልኝ ፅፌልህ ነበር ላስቸግርህ ብትመልስልኝ ከሌለህ በመስመር እድደውል

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt Год назад

    ጥያቄ አለኝ ቁጥርህን ብሰጠኝ

  • @aishayaseen21
    @aishayaseen21 Год назад +1

    ደክተር እኔ ጉበት አለብኝ ግን መደሀኔት የለውም ብለውኛል ከዛሬ 8 አመት ነው አለብሽ የተባልኩት ግን አላሀምዱሊላህ አንድም ቀን አመኝ አያውቅም ሳኡዲ ልመጣ ስመረመር ነው አለብሽ ያሉኝ ይሄው እኔ በባሀር መጥቸ ሰኡዲ እየኔርኩ ነው እባክህ ካየከው መልስልኝ በተረፈ ደሞ በረዶ በጣም ነው የምላው ባረበኛው ተልጅ ማለት ነው እባክህን መልስልኝ

  • @user-zy2pe1pj9q
    @user-zy2pe1pj9q Год назад

    ዶክተርየ. አጎቴ ሳባው ከጥቅም ውጭ ነው. ተብሎ በማስታገሻ ኪንን ነው የሚጠቀመው. እሄን ውህድ. ይጠቀም ለውጥ ያገኝ ይሆን??!አገልግሎት ያቆመ ጉበት የምትል ካለህ. በአላህ ተባበረኝ. ወላሂከ5አመት ሆነው በጣም ነው የሚሰቃየው. መፍትሄ ካለህ ተባበረኝ

  • @zeynuslih
    @zeynuslih 8 месяцев назад

    የጉበት ስብ ያለበት ሠው ምልክቱ ምንድን ነው?

  • @sofeynanatanme6049
    @sofeynanatanme6049 Год назад

    የጤና ሚዲያ እናመሠግናለን ለምትሰጠን ትምህርት በተለይ በፈለግንዉ ስአት ወተን መመርመር ስለማንችል ስዎች እባክህ አይተህ አትለፈኝ ጥያቄ አለኝ በጣም በተደጋጋሚ የተለያየ ስሜት አለኝ እና ግን ብዛት ግዜ ምርመራ ሳደረግ ደም ሽንት እና አትራሳዉንደ ነው የሚደረገው እነ የምጠይቅህ ጥያቄ በልብ ዙረያነወ ያለሁት በስደት ነው
    እና ከወር በፊት ሆስፒታል ሄጄ የኩላሊት ጠጠር እና ኢንፌክሽን ነው አሉኝ ከዛ መደኒት ተሰቶኝ ቼክ ስደረግ ኖረማል ተባልኩ እነ ደረቴ አካባቢ የማቃጠል ስሜት አለኝ እነ ጉሮሮዬን የሆነ ነገር ያለ ይመሥለኞል እነ ልቤ ችግር የኖረበት ኖሮ በደሜ ወስጥ አይታወቅም ነበር ወይ ለልብ ህመም ምርመራው የተለየ ነዉ ወይ እባክህ

  • @user-ir3lc9lk2s
    @user-ir3lc9lk2s Год назад

    d. r🌹🌹🌹♥😍😘😘😘

  • @wxgdsanjffddckb
    @wxgdsanjffddckb Год назад

    ቁጥሩ

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 8 месяцев назад

    እንደጉበት ትልቅ በሽታ አለ

  • @sofeynanatanme6049
    @sofeynanatanme6049 Год назад

    ባጭሩ ጥያቄዬ ለልብ ምርመራ በምንደነወ የሚታወቀው እ

    • @feragerema4578
      @feragerema4578 Год назад

      ሰላም ሂፒታይተሥ ቢ መድሀኒት አለወው ወይ በህክምና መፍትሄ ይናረዋል ወይ?

  • @jawareiyayoutube6907
    @jawareiyayoutube6907 Год назад

    እንካን ደህና መጣህ ዶክተር ጥያቄ አለኝ እባክህን እዳታልፈኝ የሳንባ ጠባሳ እንዴት ነዉ ማጥፋት ሚቻለዉ ወይም ራጅ ላይ አንዳይወጣ እንዴት መድረግ እንችላለን

  • @yousafyousaf9723
    @yousafyousaf9723 Год назад

    ይቅርታ ወድም እህቶቸ እኔ ከጡቴበታች እሠጠሬራይ በጣም ያመኛል 😭😭😭 ጉበቴን ነዉ ማለትነዉ ወተትሻይ እጠጣለሁ ጡሩነዉ ወይሥ መጥፎ ንገረኝወድሜ በስደትሆኘ 😭

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 8 месяцев назад +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏👏👏👏👏👏🤔🤔🤔🤔🤔

  • @kalokalo9361
    @kalokalo9361 Год назад

    ዶክተር እባክህ መልስልኝ ነፍሰ ጡር ነኝ እና እግሬ በጣም አበጠ ችግር አለው ይሆን ኮመት አባቢወችም ካወቃችሁ መልሱልኝ😥

    • @zebenaywodage5532
      @zebenaywodage5532 Год назад

      ሰላም እህቴ ዶ/ር ማማከር አለብሽ ነገር ግን አንዳንድ ሀኪሞች ችግር የለውም ሊሉሽ ይችላል ስለዚህ ሀኪም እየቀያየርሽ አማክሪ። እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ያስቅፍሽ።

  • @emumahe7274
    @emumahe7274 11 месяцев назад

    Enamesegnalen