🔴 " እኔ ሲኦልን አልፈራም" አነጋጋሪዋ እማሆይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 291

  • @Yelidetalj
    @Yelidetalj 11 месяцев назад +33

    እማሆይ ያሉት ከሲኦል ከመፍራት በላይ ጌታዬን ማጣቴ የጌታን ፍቅሩን ማጣቴ ያስፈራኛል ነዉ ያሉት። ይህ ደግሞየእግዚያብሄር ፍቅር የገባው ብቻ የሚያዉቀዉ እዉነት ነዉ።

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 11 месяцев назад +4

      በትክክል ለወሬ የተፈጠሩ ወራሙች እማሆይን ሆነ መምህር ግርማን የመንቀፍ ብቃቱ አይደለም መንገዱ የላቹህም

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 11 месяцев назад +1

      this generation is full nonsense GOD give us mercy

    • @amaamm6051
      @amaamm6051 11 месяцев назад

      ​@@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየልእውነት ነው

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux 11 месяцев назад

      ይሄ አሁን የመጣ የዩቱብ ጡረተኛ የገንዘብ ፍቅር ያሳበደው ነው

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 11 месяцев назад +1

      የመምህር ዘበነ ትምህርት ለጴንጤ ኣድርስላቸው😂😂😂 እርር ብለህ ዝም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kibretaweke
    @kibretaweke 11 месяцев назад +28

    የሰማዕቷ ረዴት በረከት ያሳድርብን፣የምልጃዋ በረከት ይድረሰን።

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 11 месяцев назад +2

    አሜን ቅድስት አርሴማ እናታችን ❤❤❤

  • @TsgeredaSeyfu
    @TsgeredaSeyfu 11 месяцев назад +2

    ቅድስት ሰማእት አርሴማ ምልጃዋ አይለየን አሜን አይለየን 🙏🙏

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 11 месяцев назад +51

    ያባግርማ የመምህር ተስፋዬ ተከታይ ሳንሆን ትምህርታቸው የምያስተላልፉት መልክት እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ ብዙ ነገር አስተምሮናል ክርስትናችንን እንድናቅ አርጎናል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ብዚ ዘመን ወጣቱን ክርስትናን እንዴያውቅ ፅም ፀሎት ስግደት ያስተማሩ እንቁ የኦርቶዶክስ መምራን ናቸሁ ❤❤❤❤❤

  • @ZenashGetahun
    @ZenashGetahun 11 месяцев назад +17

    መምህር ዘበነ ለማ እድሜእና ጤና ይስጥልን ❤

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 11 месяцев назад +10

    ቅድስት አርሴማ እናታችን የእ/ወዳጅ ሰማእት መልካም ሽቱ ነው ፀሎችሽ ሲያርግ በአምላክ ፊት አሜን አሜን አሜንንንንንንንንን

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 11 месяцев назад +1

    ሰማእቷ እናታችን ቅድስት አርሴማ ረድኤት በርከቷ አማላጅነቷ አይለን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 11 месяцев назад +11

    ሰማእቷ ቅድስት አርሴምዬ በረከትሽ ረድኤትሽ ይደርብን አይለየን ❤❤❤❤❤

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል 11 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ዘበነ ቃለ ህይወትን ያሰማል
    የእናታችን ድንግል ማርያም ልመናዋ ምልጃዋ አይለየን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @gelayemakrchu4522
    @gelayemakrchu4522 11 месяцев назад +1

    የሠማዕቷ እረዴኤት በረከት ይደርብን❤❤❤

  • @TsgeredaSeyfu
    @TsgeredaSeyfu 11 месяцев назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @ማራናታየድንግልልጅ-ቀ1ፀ
    @ማራናታየድንግልልጅ-ቀ1ፀ 11 месяцев назад +3

    የሰሟቷ በረከትና ምልጃዋ ይጠብቀን ለኔማ ልዩናት አርሴማ የኔ ናት ላመናት በረከቷ ብዙ ነዉ ተመስገን ኦሮቶዶክስ ያረገኝ ቸር እረኛዬ 🙏🤲💒

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 11 месяцев назад +1

    ቅድስት አርሴማ ምልጃ በረከቷ ይደርብን አሜን❤❤❤

  • @honomegegnet7306
    @honomegegnet7306 11 месяцев назад +13

    አሜን በምልጃዋ ይማረን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 11 месяцев назад +7

    እማሆይ እናመሠግናለን ዕድሜ ና ጤና ይሰጠልን ሲገባን እንደዚህ ነው እኞንም እንደ እርሶ ይግለፀልን አሜንደ

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 11 месяцев назад +12

    ቅድስት አርሴማ ምልጃዋ በረከትዋ ይደርብን አሜን❤❤❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 11 месяцев назад +1

    እማሆይ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 11 месяцев назад +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ⛪⛪⛪➕➕➕➕➕

  • @halasalem3090
    @halasalem3090 11 месяцев назад +2

    ምልጀዋ አይለየን የሰማቷ ቅድስት አርሲማ❤❤❤❤

  • @KdstErgete
    @KdstErgete 11 месяцев назад +1

    አሜን ረድኤት በረከቷ አይለየን

  • @hibertlema3575
    @hibertlema3575 11 месяцев назад +1

    መምህር ዘበነ ለማ ቃለህይወት ያሠማልኝ

  • @selamselam6431
    @selamselam6431 11 месяцев назад +2

    እናታቺን ለቅድስት አርሴማ ረዴት በረከቷን አይለየን በምልጀዋ ከአምላክ ምህረትን ታሠጠን አሜን

  • @lamlam6575
    @lamlam6575 11 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @MignotM
    @MignotM 11 месяцев назад +1

    ሰማእቷ ቅድሰት አርሴማ በረከትሸ ረድኤትሸ አይለየን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 11 месяцев назад +1

    ጥሩ ጥሩ ትምህርት ያላቸውን መልእክቶች ስለምታሰማን
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @gentwmedhin2978
    @gentwmedhin2978 11 месяцев назад

    አሜን

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 11 месяцев назад +5

    የእናታችን የቅስት አርሴማ ረዴኤት በረከት ይደርብን

  • @ባይበላስቢቀር
    @ባይበላስቢቀር 11 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘማርያም

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 11 месяцев назад +4

    እናቴ ቅድስት አርሴማ ፅኑሰማት የእምነት አርበኛ አርሴማ ነይ ነይ ወደእኛ በእምነት እድንፀና በረከተሽ ይደርብን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @-ly8jj
    @-ly8jj 11 месяцев назад +41

    እናቴ ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ለኔ ያደረግሽእኮ ይለያል ባንድት ቃል ችግሬንፈታሽው🎉ኦእናቴ አርሴማ አመሰግንሽአለሁ🎉

    • @TadiwosBirhanu-j2u
      @TadiwosBirhanu-j2u 11 месяцев назад

      ምን መለት ነው

    • @SamiMelese-kp9wx
      @SamiMelese-kp9wx 11 месяцев назад

      ቃለህወት ያሰማልን እስከ መጨረሻ ያጽናህ

    • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
      @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 11 месяцев назад +3

      ለኔም ደርሳልኛለች እግዚአብሔር ይመስገን ይብልጥ እደምታደርግልኝ አልጠራጠርም❤❤❤

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 11 месяцев назад

      Ameen Ameen Ameen 👏 🙏 ❤️

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 11 месяцев назад

      ለኔም ደርሳልኛለች❤❤❤❤❤❤❤

  • @MukeMuke-k7g
    @MukeMuke-k7g 11 месяцев назад +1

    አርሴማዬ በረከትሽ ይደርብን

  • @NazrietKefela
    @NazrietKefela 11 месяцев назад +1

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏በረኸትዋን ረዲኤትዋን ናይ ቅድስቲ ኣርሴማ ኣይፈለየና ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏

  • @kidistgirma7424
    @kidistgirma7424 11 месяцев назад +2

    የሰማዕቷ ርዴት በረከቷን ያሳድርብን ምልጃዋ አይለየን

  • @ወይንሸትባየልኝ
    @ወይንሸትባየልኝ 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እናቴ አርሴማ በረከቷ አይለየን

  • @tigistaddisu3326
    @tigistaddisu3326 11 месяцев назад +2

    ሠማእቷ ቅድስት አርሴማ እናቴ ክብር ይግባሽ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 11 месяцев назад

    በሀጢያት ያደፈ ሆኗል ሰውነቴ
    አብቂኝ ለንስሀ አማልጂኝ እናቴ👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን ኑርልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @የኪዳነምሕረትልጅ
    @የኪዳነምሕረትልጅ 11 месяцев назад

    Yesemtua bereket yderbn amalajinetua ayilyen amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistmekonen
    @tigistmekonen 11 месяцев назад +1

    አሜን የናታችን የቅድስት አርሴማ ረድኤት በረከት ይደርቡን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @mekaman7065
    @mekaman7065 11 месяцев назад

    ቅድስት አርሴማ ምልጃዋ በረከቷዋ ይደርብን አሜን

  • @adanetenkir3093
    @adanetenkir3093 11 месяцев назад +1

    የቅድስቷ ሰማዕት የክርስቶስ ሙሽራ በረከቷ ይደርብን አሜን !!

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 11 месяцев назад

    አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🌹

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 11 месяцев назад +2

    አርሴምዬ በረከትሽ አይለየን እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤

  • @tarekegntadele9337
    @tarekegntadele9337 11 месяцев назад

    አሜን 3 ምልጃዋ አይለየን

  • @fikrereta636
    @fikrereta636 11 месяцев назад +3

    የናታችን የቅድስት አርሴማ በረከቶ እረዴቶ ምልጃዋ ሁሌም ከኛጋር ይሁን አሜን ❤❤❤

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 11 месяцев назад

    ዲያቆን ዘ/ዘማሪያ ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን ከሙሉ ጤና ጋር የተዋህዳ ጀግና እና በሳል ወጣት ልጅ ይጠብቅክ አሜን

  • @LidyaTibebu-c7r
    @LidyaTibebu-c7r 11 месяцев назад +1

    የሰማእቷ ረድኤት በረከት እግዚአብሔር አምላክ ያሳድርብን በምልጃዋም ይማረን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yedesdesabebe
    @Yedesdesabebe 11 месяцев назад

    የሰማህቷን ቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን🙏🙏🙏

  • @yaredmellise2737
    @yaredmellise2737 11 месяцев назад +1

    የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በረከትና እረዴት አይለየን በአማላጅነቷ ትጠብቀን አሜን

  • @makerma3853
    @makerma3853 11 месяцев назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዓልና

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby 11 месяцев назад +2

    የእናታችን የቅድስት አርሴማ ረዴኤት በረከት ይደርብን በምልጃዋ ይማርን😢😢❤❤❤

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fasilbeyene-i8o
    @fasilbeyene-i8o 11 месяцев назад

    አሜን የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን

  • @سديمالعنزي-ذ2ط
    @سديمالعنزي-ذ2ط 11 месяцев назад

    ኣሜን❤

  • @emabatdebebe5693
    @emabatdebebe5693 11 месяцев назад

    አሜን
    የሠመአታ በረከት ይደርብን

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 11 месяцев назад +7

    እማሆይ ልክና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ናቸው ።የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ምሳ ምዕ ፩ ቁ ፮።

  • @Sarem-u3k
    @Sarem-u3k 11 месяцев назад +1

    አምላኬ ሆይ እባክህ ሀገሬን ከቅፍ አስገባት የሰማዕቷ ረዴኤት በረከት ለሁላችንም አይለየን

  • @alemtsehaygirma-dz7nf
    @alemtsehaygirma-dz7nf 11 месяцев назад

    የሰማእቷ ረድኤት በረከት ይደርብን።

  • @Amentube1037
    @Amentube1037 11 месяцев назад

    እማሆይ የሚገርም እምነትና የእግዚአብሔር ፍቅር ❤❤❤

  • @LemlemGeberegziabher
    @LemlemGeberegziabher 11 месяцев назад +1

    ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ እረድኤት በረከትሽ ምልጃ ጸሎትሽ አይለየን ካምላክሽ ካምላካችን ከመዳኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ምረሽ አስምሪን አሜን!!!

  • @teshalewape8331
    @teshalewape8331 11 месяцев назад

    እሜን በረከትሽ ይደርብን

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 11 месяцев назад

    ያቤልመዝሙር ይጠና

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 11 месяцев назад +6

    ስማህ መንንም አጥመቂ ነዉ ያልዉ መጀመረያ እሱ ማን ነዉ ክርስቱሰ ስዉ ሁኑ ነዉ የመጣዉ ዘምበልህ አታዉራ አባታችን መላክ መንክራት ግርማ ዉንዱሙ በረከታችዉ የደረበን ስማህመንንምአጥመመጀመረያእሱማንነዉክርስቱሰስዉሁኑነዉየመጣዉዘምበልህአታዉራአባታችንመላክመንክራትግርማዉንዱሙበረከታችዉየደረበን

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 11 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን ያላወቁት ክርስትና ያልገባቸዉ በቤቱ ሆነዉ ጠፍተዋል ልብ ይስጣቸዉ

    • @mawinaamegashie4441
      @mawinaamegashie4441 11 месяцев назад

      amen amen amen

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 11 месяцев назад +1

      ባክሽ አትቀባጥሪማንንምእየተከተልሽ አትቀባጥሪ ምድረአዚማም ይጫወትብሻል ተከተይ ፍቅስሪ ሊሞዚንገዢ ልጁቢ8ገዢ በደምብ ተከተይው

    • @aklesiazegiorgis5510
      @aklesiazegiorgis5510 11 месяцев назад

      Beleysh lay yalew Azimnew Endezih Yemiyanagrish Egziabher Ymarhs. Azimu Memhir Grman Endemaywedachew Tenkken Enawkalen.

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 11 месяцев назад

      እህቴ አካሂዳቸው ልክ አይደለም አትከተይ

  • @Beet2119
    @Beet2119 11 месяцев назад

    የሠማይቷ ቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን ❤❤❤❤❤❤

  • @abenezereskinder9457
    @abenezereskinder9457 11 месяцев назад

    አሚን አሚን እናቴ አርሲማ በረከቶ ይደርብን❤❤❤❤❤

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል 11 месяцев назад

    የሰማእቷ ረድኤት በረከት አይለየን

  • @YeneneshYenenesh-dr9nm
    @YeneneshYenenesh-dr9nm 11 месяцев назад

    የቅድስት አርሴማ ፀጋ በረከት አማላጅነቷ ከኛ ጋር ይሁን

    • @YeneneshYenenesh-dr9nm
      @YeneneshYenenesh-dr9nm 11 месяцев назад

      ማንም በእምነቱ ያለሰው በአምላኩ በናዝሪቱ በእየሱስ ክርስቶስ በስላሴ በእመቤታችን በመላእክት በሰማዕታት በቅዱሳን አባቶች ስም ዉጣ ብለው ነው የሚያሶጡት ማንም መምህር በኔ ስም ውጣ ብለው አላሶጡም የእዝቡን ችግር ጌታ በሰጣቸው ጥበብ በሱስም አስወጡእጂ የስንቱን ችግር እና ስቃይ በአምላክ ስም ለምን አዳኑ አይባልም ጌታ ከአሁን በኃላ ለፍርድ ብቻ ነው የሚመጣው እንደ እስራኤል ህዝብ በአካል እድንከተለው አይመጣም እባካቹ የህዝቡ ችግር የኔ ነው ብለን እናስብ በድናችን እየናረ ስንታመት ቤተክርስትያን ተመላለስን ነቀዝ እደበላው እህል ቀፎአችን ብቻ አንድ ጣታችን ወደሌላ ሰው ስንጠቁም ሌሎቹ ወደማን እደሚያመለክቱ እናስተውል

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu 6 месяцев назад

    የናታችን አርሴማ በረከት ይደርብን

  • @LilitnamuluGibireselasie
    @LilitnamuluGibireselasie 11 месяцев назад

    Amen be meligawa yimarien🙏🙏🙏💖💖💖💖💖

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 11 месяцев назад +1

    ቅዱሰት አርሴሜ በረከቱ የደረበን❤

  • @InnocentCabin-nh6oc
    @InnocentCabin-nh6oc 11 месяцев назад

    የሰማዕቷ በረከት አይለየን ምልጃዋ ይጠብቀን

  • @banchabayabay4167
    @banchabayabay4167 11 месяцев назад

    ሁሌም እንወድሻለን

  • @እዉነት
    @እዉነት 11 месяцев назад

    መምህር ግርማ የሰራዉን የጽድቅ ስራ ማንም አልሰራም ፈጣሪን አምልክ እንጂ እወቅ አላለም

  • @Zinashhurisa
    @Zinashhurisa 11 месяцев назад

    አሚን የአርሴማ አምላክ ይማረን

  • @tigistgurmu3580
    @tigistgurmu3580 11 месяцев назад

    ሰማእቷ ቅድስት አርሴምዬ በረከትሽ ረድኤትሽ ይደርብን አይለየን ❤❤❤❤❤
    2

  • @edilsisay
    @edilsisay 11 месяцев назад

    Amen yesemaetua miligawa yitebiken

  • @mekdesabsalat
    @mekdesabsalat 11 месяцев назад

    የሰማህቷ ቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @AmdebrhanBerhe-hr9of
    @AmdebrhanBerhe-hr9of 11 месяцев назад

    amennnn ye kidusan semaetat bereketachew yderbin

  • @abaytilahun4252
    @abaytilahun4252 11 месяцев назад

    ቅድስት እርሴማ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @tenayetademu2105
    @tenayetademu2105 11 месяцев назад +1

    በምልጃዋ ትማረን

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ 11 месяцев назад +1

    እናቴ ቅድስት አርሴምዬ እረዴት በረከቷ ይደርብን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @senkneshtefera
    @senkneshtefera 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ysemetew erfyat berketw yederben

  • @enateneshbirke4337
    @enateneshbirke4337 11 месяцев назад

    አሜን ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ታማልዳለች

  • @MyLove-f4p
    @MyLove-f4p 11 месяцев назад

    አወ እኔ እራሱ በብዙ ተሸውጀ አለሁ በእውነት ይህ ነገር ብዙ ሰው ሳያውቅ እየተጎዳ ነው እኔ አሁን እግዚአብሔር ስረረዳኝ እህቶችን ጠይቄ ስህተት እንደሆነ ተረዳሁ በመዝሙር በስብከት ክርስቲያን እየመሠሉ በጣም ብዙ ሰው እየተታለለነው መፍትሔ 😢😢

  • @nigusendalamaw1669
    @nigusendalamaw1669 11 месяцев назад +1

    Yekidist Arsema rediet bereketua aleyen....Amen!

  • @ZenashGetahun
    @ZenashGetahun 11 месяцев назад +1

    የቅድስት አርሴማ እረዴቷና በረከቷ ይደርብን ሌላው ማንም መናፍቅ የቅዱሳንን ፍቅር ከኛ ከኦርቶዶክሳዊያን ሊለዩት አይችሉም አያናዉፁንም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KebromZeresenay
    @KebromZeresenay 11 месяцев назад +5

    ይህች ቅድስት አርሴማ ላይ የሚናገሩን አንደበት ሁሉ እግዚአብሔር ይገስጽልን። አሜን።

  • @AyelechBekele-l8o
    @AyelechBekele-l8o 11 месяцев назад

    🎉yaqdst.arsima barkat yadrban
    Amen
    Amen
    Amen

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 11 месяцев назад

    Yesimeatuwa kedesit aresima belejawan ateleyen❤❤❤❤❤❤

  • @adeytube2249
    @adeytube2249 11 месяцев назад

    ቅድስት ሰማዕት አርሴማ ምልጃ ጸሎትሽ ይርዳን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 11 месяцев назад +1

    ሰማእቷ ❤❤❤❤

  • @Hawa-ny5fl
    @Hawa-ny5fl 11 месяцев назад

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @milly7878l
    @milly7878l 11 месяцев назад

    Amen yesematwa bereket yideriben

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 11 месяцев назад

    Kedst arsema semayt enate berketsh yederasen🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @abedabooude8048
    @abedabooude8048 11 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉ameen.ameen.ameen

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 11 месяцев назад

    ምልጃዋ አይለየን እናታችን ቅድስት አርሴማ

  • @AdanuBelete
    @AdanuBelete 11 месяцев назад

    Arisemiye💝💝💝💝🙏🙏🙏

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 11 месяцев назад

    በእውነት የስማዕቷ እናታችን ቅድስት አርሴማ ሰማዕትናቷ አይለየን እናቴ ሚስጥረኛዬ ሰማዕት አርሴማ❤❤❤❤

  • @RjjJdjdjd
    @RjjJdjdjd 11 месяцев назад

    የቅደሰት ኣርሴማ ፀሎታ በረከታ አይለየን

  • @munamu7720
    @munamu7720 11 месяцев назад

    እኔ ምገርመኝ የእግዚኣብሔር ቸሪነት በእውነት 😭😭😭 እኔ ግን ክርስትያ ነኝ 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇😭😭😭😭😭