bermel Georgis አባቶች ጭምር ንስሀ እንዲገቡ ንገሪ ተባልኩ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...

Комментарии • 269

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 9 месяцев назад +81

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማአቱን በደንብ ተማፅኘ ህይወቴ መስመር ይዞልኛል ፈተና ቢኖርም ፈጥኖ እየደረሰ ያዋርድልኛል ጠላቴን ሰማአቱ በሰላም ለደጁም እንደሚያበቃኝ በሙሉ እምነት እናገራለሁ አያሳፍርም ጠይቁት የተጨነቃችሁ ሁሉ ታምረኛ ነው በስደትም ይጎበኛል ከኔ ተማሩ

    • @Weletgiyorgis
      @Weletgiyorgis 9 месяцев назад +3

      Galanii siilase umaa kenyaaf yata'uu ❤❤❤

    • @meronalimu1057
      @meronalimu1057 9 месяцев назад +9

      ላቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮረጊስ ለኛም ይደረስ

    • @AmelDabshet
      @AmelDabshet 9 месяцев назад +2

      በናትሽ፣አይተሽዝምአትበይ፣መሄድፍልጌነው፣ትናንስፓርቱስነትነው፣በአየር፣ለልጄያስከፍለኛል፣የ2አመትልጅአለችኝ

    • @ዘሚካኤልገኒ
      @ዘሚካኤልገኒ 9 месяцев назад +3

      @@AmelDabshet ደውለሽ ጠይቂአቸው ውዴ ስልካቸው አለልሽ የኤልሻዳይ / የነአላየ እዚ ቪድዎ ላይ ከነሱ ጋር መጓዝም የተመረጠ ነው ብቻሽን ልጅ ይዘሽ አይመችም እነሱን አማክሪአቸው ዘርዝረሽ ይመልሱልሻል አይዞሽ

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 9 месяцев назад +4

      ላንች የደረሰ ለእኔም ይድረስልኝ ።የሂወታችንን እንቆቅልሽ እንድፈታልኝ አጥብቄ እሻለሁ እኔም የቤተሰቦቸንና የእኔን ።😢😢

  • @AddisWork-d8f
    @AddisWork-d8f 8 месяцев назад +10

    የኔ እናት እኔም የዛሬ ዓመት ሄጄ ነበር በጣም ትልቅ ነገር ነው የተደረገልኝ ጭንቅላቴ ውሃ ሞልቶ ተብሎ በጣም እያመመኝ መድሀኒት እየወሰድኩ ነበር ምሮኛል እንደውም በጉዞ ማህበር ነበር የሄድኩት እና መመለስ አልፈሐኩም ነበር አብራኝ የለሄደችው ጓደኛዬ እመቢ ስላለችኝ ተመልሺ መጥቼበሶሰተኛው ቀን ተመልሼ በግሌ ሄጄ ሁለት ሳምንት ቆይቼ መጣሁ ፍጹም መህረት ተደርጎልኛል እናም በጣም ያስገረመኝ ልክ የዛሬ ዓመት ጸበሉ ጋር በገባሁበት ቀን ሌሊቱን በህልሜ ኮቴውም መዓዛውም መሰወሩም መጨነቁም ነፍሴም ከስጋዋ ተለይታ አደርኩ እና ስነቃ ነፍሴ ከስጋዋ ሰትገናኝ እንደነቃሁት ነበርየሆንኩት እና እዴት እንዲህ ሊሆን ቻለ ብዬ ሳስብ የዛሬ ዓመት በተጠመኩበት የመጀመሪያው ቀን ሆኖ አገኘሁት እናም እህቴ እንዳለችው ሁሉም ክርሰቲያን ሊያየው የሚገባ ቦታ ነው ከህሊና አይጠፋም ይናፍቃል አምላከ ቀዱስ ጊዮርጊስ ሀገራቾነነ ሰላም አድርጎ ሁሉንም ለደጁ ያበቃው የልዳው ሰማዕት ሀገራችን የሚያምሰውን ጠላት ዲያብሎስ በጦሩ ይውጋልን የበርሜሉ ጊዮርጊስ ዛሬም አትርሳኝ።

    • @aammaas
      @aammaas 4 месяца назад

      እግዚአብሔር ይመስገን! እሰይ ደስ ሲል! አንቺን የጎበኘ ሊቀሰማእቱ እኛንም ይጎብኘን!

    • @ggg-275
      @ggg-275 4 месяца назад

      እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአቺ የደረሰ የሠመአቱ በረከት ለእኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤

  • @KirakTown
    @KirakTown 9 месяцев назад +16

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ ከነቤተሰቤ አብቃኝ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 9 месяцев назад +13

    ሰማእቱ የልቤን ታውቃላህና ፈፅምልኝ እባክህን ሁሉንም የቤተሰቤን ነገር አስተካክለህ ለደጅህ አብቃኝ ስለ እናትህ ቅድስት ቴዎቢስታ ብለህ እባክህን ፍጡነ ረድኤት ከ አፍጣኒተ ረድኤት ኪዳነቃሏ ጋር
    💙💙💙💙💙💙💙💙
    💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @SintayehuAssefa-cr1rq
    @SintayehuAssefa-cr1rq 3 месяца назад +3

    ሰማዕቱ የልዳዉ ኮከብ ቅዱስ ጊወርጊስ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጅሽ ለደጃችሁ ከነቤተሰቦቸ አብቁኝ

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791 9 месяцев назад +17

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ለደጁ ያብቃን

    • @AlmazBekele-uc6sv
      @AlmazBekele-uc6sv 3 месяца назад

      የሚገርምንው፡ብትቺልውሰዱኞከቡዙችግርእፈወሳለው

  • @Leykun2840
    @Leykun2840 9 месяцев назад +13

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ማረን፤አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ራራልን፤ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ይቅር በለን።

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 9 месяцев назад +10

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ኢትዮዽያን ጠብቅልን❤❤❤❤❤

    • @Wise888
      @Wise888 9 месяцев назад +1

      አሜን ይጠብቅልን ሃገር ከሌለ መከታም ማንነት አይኖርም።

  • @Yedesdesabebe
    @Yedesdesabebe 9 месяцев назад +11

    ላንች የደረሰ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለ ሁላችንም ይድረስልን አሜን🤲🙏

  • @Tibeyine-qj5lq
    @Tibeyine-qj5lq 9 месяцев назад +34

    ቅዱሰ ጊርጊሰ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢

  • @barokmirt6472
    @barokmirt6472 9 месяцев назад +23

    ሀገራችን ሰላም ሆኖ እኔንም ለቦታው ያብቃኝ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፍቃድህ ይሁን አሜን።

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 9 месяцев назад +7

    አሜን ፫! አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚህ ቅዱስ ስፍራ አብቃን!
    አላዬ ወንድማችን እናመሰግናለን!

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል 8 месяцев назад +2

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ማረን ይቅር በለን ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @yosephhailu9685
    @yosephhailu9685 9 месяцев назад +9

    ቅድስ ጊውርጊሰ ኢትዮጵያን ይጠብቃት

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 9 месяцев назад

      በጣም ነው እምመኘው ለመሄድ ቅዱስ ጌወርጊስ ይርዳኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ 8 месяцев назад +4

    የምኖረው ውጭ ነው ግን ቤተሰብ ፀበሉን አምጥተውልኝ እየጠጣሁት ነው ከባድ የራስ ህመሜ አልተሻለኝም 😢 ያስጨንቀኛል ያበሳጨኛል አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረስልሽ በሉኝ
    አላዬ እባክህ አባቶች እንዴት ፀሎት እንደሚያደርጉልኝ አማክረኝ 🙏

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ታድለሽ መስክሪ በየቤተክርስቲያኑ ተዋሕዶዎችን አንቂ ክብሩ ይስፋ እልልልልልልልልልልልል

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis 9 месяцев назад +3

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጆሮዬ የሰማሁትን ታአምርህን በአይኔ እንዳይና ለመዳን ከነቤቸሰቦቼ ያብቃኝ። የጉዞ አዘጋጆችንም በተጓዦቹ ምስክርነት እንደሰማሁት እግዚአብሔር ያክብራችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይራዘም

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 9 месяцев назад +6

    ላች የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን የልዳዉ ኮከብ ቅዱስ እጊወርጊስ ለደጅህ አብቀኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊💐💐💐💐💐

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል 8 месяцев назад +2

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ቤተሰቦቻችንን ለደጅህ አብቃልን

  • @girumakililu7815
    @girumakililu7815 6 месяцев назад +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ የኢትዮጵያ ጠበቃ
    እርዳኝ ለቴንሳኤ እኔም እንድበቃ ።

  • @mahelatderebe4020
    @mahelatderebe4020 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራቸንን ሠላም አድርጎ ቅድሰ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ

  • @SinahMohamed
    @SinahMohamed 4 месяца назад +1

    ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኘ የተጨነቀሁበትን ሐሳብ አተ ታዉቃለህ አባቴየድንግል ማርያም ልጅ

  • @EyobAzmera
    @EyobAzmera 7 месяцев назад +1

    አኔቱ አምላክ ጊዮርጊስ ሆይ እኔንም ከነቤትሰቦቼ ለፀበሉ ለፈዉስ አብቃን .....አሜን አሜን አሜን።

  • @merd24
    @merd24 9 месяцев назад +3

    ጎበዝ አላዬ አንተ ብቻ በርታ፡ ብዙዎችን ወደ መልካም መንገድ እየወሰድካቸው ነው። ይበል ያሰኛል
    _ደግሞ ለቤተክርስቲያን አባቶች ማስተላለፍ የምፈልገው በማሕበር የሚሄዱትን እህት ወንድሞች በተለዬ ሁኔታ እንዳታስተናግዱ አደራ እላለሁ። ሁሉም ገዳሙን የሚረግጥ ሁሉ እኩል መሥተናገድ አለበት ይኼ ባይሆን ግን የቦታውን ቅድስና እናረክሰዋለን አገልግሎታችንም ከንቱ ይሆናል !!!

  • @ሰላምየገብርኤልልጅ
    @ሰላምየገብርኤልልጅ 9 месяцев назад +5

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ስደተኞች ልጆችህን ከአሀዛብ አገር በሰላም ለሀገራችን አባቃን ለደጅህም አብቃን ኢትዮጲያን ሀገራችንን ሰላሞል መልስልን 👏👏💒💒👏👏

  • @desertflower3242
    @desertflower3242 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጅህ አብቃን።

  • @biredejen6562
    @biredejen6562 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 9 дней назад

    በመጀመሪያ እግዚሐብሔር ይመስገን አኛን ለመማር ምክንያት ፈልጎ የሚጠራን አምላከ ጊወርጊስ ይክበር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን። ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይለመነን። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። ልጆቼን ይባርክልኝ። ለደጁ ያብቃን። የተሰሳልኩትን ሰ እለት ለማስገባት ያብቃኝ❤

  • @TekaAsfaw
    @TekaAsfaw 8 месяцев назад +1

    ቅዱስጎርጊስእኔንምለደጅህአብቃኝ❤

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 9 месяцев назад +10

    ቤተክርስቲያኗ ዘረኝነት አሰራርን ልታጠፋ በፀሎትና በንስሀ ልትዋጋ ሀላፊነት አለባትና አባቶች ከታች አሰራር እስከ ላይ ዘረኝነትን ሰርዙ 😢አገራችንም ከወገንተኛ አሰራር ትውጣ በቃን ሀጥያት በዛ

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 9 месяцев назад +4

    ቅዱስ ጊዮርጊስ በምህረትክ ሀግሬን ታደግልን

  • @bereketalemnew8024
    @bereketalemnew8024 9 месяцев назад +2

    የሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ለደጁ ለንስሀ ለፈውስ ለክብር ያብቃን እናንተን የጎበኘ ቅዱስ ጊዎርጊስ በጨለማ ውስጥ ያለነውን ይጎብኘን 🙏🙏🙏😭😭

  • @WelansaYgezu-tv9bw
    @WelansaYgezu-tv9bw 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ገ

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq 9 месяцев назад +3

    ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊወረጊስ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 9 месяцев назад +7

    ሰማእቱ ለኔናለቤተሰቤም እድንጠመቅ ፍቀድ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @haimont9075
    @haimont9075 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን የልዳው ጊዮርጊስ እባክህ ደጅህ አድርሰኝ እለምንሃለሁ

  • @azebbegosew7917
    @azebbegosew7917 9 месяцев назад +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @naqawanawaea
    @naqawanawaea 9 месяцев назад +4

    ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን ላች የደረሰ ለኛም ይድረስልን በስደት ላለነዉ ልጆቹ ለደጁ ያብቃን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ አሜን፫

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 4 месяца назад +2

    የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ እኔም ከሰደት በሰላም በምንም ምክንያት ይሁን ሀገሬ አገብተህ ከነ ቤተሰቦቼ ሰብሰብ አድርገህ ለደጅህ አብቃኝ አምላኬ ሆይ ቸርነትህ ቡዙ ነው ና

  • @aberufisha
    @aberufisha 9 месяцев назад +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታህን አብቃኝ እስከ በተሰቤ ወለተ ስላሴ በፆለታችሁ አስቡኝ

  • @hlenigetachew8618
    @hlenigetachew8618 8 месяцев назад +1

    ሰማዓቱ ጊዮርጊስ እኔን ሃጥያተኛውን ልጅህን ለደጅህ ለምህርትህ አብቃኝ 🙏

  • @YekiteYekiteayele-ii6vv
    @YekiteYekiteayele-ii6vv 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ያብቃን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 9 месяцев назад +5

    አ ቤቱ የአለም መድሐኒት እዉነት አሁንም አገራችንን ሠላም ያርግልን ብዙ ትምህርቶችን ምስክርነት ስለምታካፍሉን ቃለህይወት ያሠማልን ለስደተኞችም ከስደት በሠላም መልሶ ለደጁ ያብቃን

  • @yayanew-e8x
    @yayanew-e8x 9 месяцев назад +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አገራችንን ሰላም አድርገህ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @negestnegest1416
    @negestnegest1416 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን አምላኬቅዱስጊዮርጊስ የድንግል ማርያምልጅ የቅዱስሚካኤልቅዱስገብርኤል በሁሉም አምላክ ሆይ ፈቃድህ ይሁን አምላኬስላሴ

  • @alemmamo204
    @alemmamo204 9 месяцев назад +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን አስከቤተሰብ

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 9 месяцев назад +3

    አላየ በጣም ትሁት እዉነተኛ ሰዉ የዋህ ደግ ሰዉ ነዉ በእዉነት

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  9 месяцев назад

      አመሰግናለሁ እንደዛ እንኳን አይደለሁም

  • @EndalkachewKebede-oj2in
    @EndalkachewKebede-oj2in 9 месяцев назад +1

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ምስክርና ታምር እየሰማን ነዉ ፈረሰኛው ቅዱስ ጎዮርጊስ ይክበር ይመስገን።እኔንም የልቤን ሞልቶልኝ ለደጁ ከነቤተሰቦቼ ያብቃኝ።

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማይቱ ቅዱስ ጊወረጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ ❤❤

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 6 месяцев назад

    ስዕማአቱቅዱስ ጊውርጊስ አገራችን ኤቲጵን ይታደግልን እኝንም በስደት ያለነውን ስላም ለቤትስቭቻችን ያብቃን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 9 месяцев назад +1

    ሰማቱቅደስጊወርጊስ❤ለጁያብቃን።

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 9 месяцев назад +1

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጌሰ ከምንም በላይ አገራችንን ሰላም አድርግልን አገር ሰላም ከሆነ ሁሉም ለደጅህ ይበቃል ሁሉም ይፈወሳል ፣ ለንሰሀ ይበቃል በዚህ አጋጣሚ ከአእግዚአብሔር ጋር ተገናኘን ማለት ነወ እሱ በፈቀደው ሰማእቱ ይራዳን ። አሜን አሜን አሜን አላያ ታድለሁ ለዚህ ክብር መመረጥህ ትልቅ በረከትህ ይድረሰን የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን በፀሎታችሁ አሰቡኝ አፀደ ማሪያም ነኝ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @talajems8696
    @talajems8696 6 месяцев назад

    ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጃህ አብቃኝ

  • @HayilesilasegetahunGoshu
    @HayilesilasegetahunGoshu 8 месяцев назад

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ አብቃኒ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj 9 месяцев назад +1

    ወድም አላየ እመብዙሀን ካተጋር ትሑን🙏

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 9 месяцев назад +4

    Yene enat tebarekilin edime ketena gar yadilish benante tselot beka yibelen hagerachinin Yitebikilin 🙏❤️❤️❤️

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 9 месяцев назад +3

    ጊዮርጊስየ ሰማዕቱ ባለዉለታየ ታዳጊየ የልጅነቴ ነህ ለኔ ልዮ ነህ ከብዙ ነገር ታድገህ ያዳንከኝ ጥራኝ

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s 9 месяцев назад +1

    ሰማእቱ ቅዱስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝና እኔም ወጥቸ ልመስክርልህ አባት ሆይ እርዳኝ

  • @yoditwongelemengist9135
    @yoditwongelemengist9135 9 месяцев назад +1

    ለደጅህ አባቀኝ ሰማአቱ ቅዱስ ጌሪጉሰ ለምሰጋናህ አብቃኝ አሜን።

  • @tigistalelign5105
    @tigistalelign5105 4 месяца назад

    የኔ እናት አብረን ነበርን በርሜል እንኳን በሰላም መለሰሽ

  • @emualmu8637
    @emualmu8637 9 месяцев назад +1

    ቅዱስ ጌዮሪጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @ንጋት-ከ2ጀ
    @ንጋት-ከ2ጀ 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁም ነገር

  • @YasminAlomo-sz1df
    @YasminAlomo-sz1df 6 месяцев назад

    እግዚብሔርይመሰገን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን አደራህን

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 9 месяцев назад +1

    ስለሁሉም ነገር አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን፡፡

  • @rahejean4212
    @rahejean4212 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለደጁ ያብቃን እናታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ለግዙ ለፀበልተኞቹ ለምትተባበሮት ወንደሞቻች ብድራቹ በሰማይ ይሁን አሜን🎉🎉ተ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይርዳን የሰማእቱ አምላክ የናተም ፀሎት አይለዬ አስቡን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @serkalemgizaw6272
    @serkalemgizaw6272 8 месяцев назад

    ለቦታው ቅድስ ጊዩርጊስ ሁላችንንም ያብቃን

  • @TigistKebede-s6s
    @TigistKebede-s6s 7 месяцев назад

    እጅግ ደስ ይላል ለደጅህ ያብቃን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይፍቃድልኝ ካነቤታሠቦቼ

  • @FourgMobile-y9w
    @FourgMobile-y9w 8 месяцев назад

    የእግዛብሄር፣ለኛም፣ይድረሥልን፣አሚን፣አሚን፣አሚን

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 6 месяцев назад

    አገራችን ይታደግልን❤❤

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 9 месяцев назад +2

    እውነት ነው ሰማእቱ አያሳፍርም ተግታቹ ፀልዩ

  • @wendifrawMuluye-d3s
    @wendifrawMuluye-d3s 9 месяцев назад +1

    እግዚያብሄር ይመስገን በርቱ

  • @AsterEthd
    @AsterEthd 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እኛንም ለደጁ ያብቃኝ

  • @DeginetDilase-fs6ry
    @DeginetDilase-fs6ry 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እጅግ ደስ የሚል መልእክት

  • @Seyoummanazewal
    @Seyoummanazewal 9 месяцев назад +13

    ኢትዮጵያ ን ይጠብቃት❤

  • @MartaAylawe
    @MartaAylawe 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @መሲየማርያምልጂ
    @መሲየማርያምልጂ 8 месяцев назад

    ሰላም በጣም ደስ ሲል
    እግዚአብሕር ይመስገን

  • @millionka4583
    @millionka4583 4 месяца назад

    🙏🙏🙏ስማዓቱ ጊዩርጊስ እኔን ሃጥያተኛውን ከንልጅች ለደጅህ አብቃኝ ለምህርትህ👏👏👏👏

  • @امينه-ط9ح
    @امينه-ط9ح 9 месяцев назад +2

    በእውነት እድለኛ ናችሁ እኔ ያለሁት ስደት ላይ ነኝ ግን በፀልት አስቡኝ እህት ወንድሞች ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁላችንንም ይማርን አሜን

  • @sinafiktekola
    @sinafiktekola 5 месяцев назад

    ወንድሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 8 месяцев назад

    Egzabher yemsgen berktachew yedrsen 🙏🙏🙏

  • @محمدمحمد-ر1س5ذ
    @محمدمحمد-ر1س5ذ 8 месяцев назад

    የኤልሻዳይ መሐብር ጉዞ የምታደርጉ ወንድሞቻችን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ሁልዬም ነው የምከታተላችሁ እና እኔ ያለሁት በስደት ነው ያለሁት እናም ቤተሰቤቼከናንተጋር እንዲጎዞልኝ እፈልግልን እንናም በምንድነው የማገኛችሁ

  • @ttuy1213
    @ttuy1213 9 месяцев назад

    አሜን ያብቃኚ😢😢😢😢😢

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 6 месяцев назад

    አሜን
    እሜን
    አሜን

  • @kalbak4392
    @kalbak4392 6 месяцев назад

    አምላክወይ እባክህ ባረከኝ ለደጂህም አብቃኝ እባክህ አባቴ ጨንቀኝ አባ የቤተሠቤን አደራ አባ

  • @ZenasheBelete-yc3gt
    @ZenasheBelete-yc3gt 9 месяцев назад

    Amne amne

  • @AbabuAbabu-f8e
    @AbabuAbabu-f8e 4 дня назад

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 💖💖💖💖💖💖🙏

  • @belaybogale2463
    @belaybogale2463 6 месяцев назад

    ሰማዕቱ አባቴ እባክህ ምህረትን አሰጠኝ ለደጅ አብቃኝ በውስጤ ያለ ጸላኢን አስወግድልኝ አሜን

  • @ursee6125
    @ursee6125 9 месяцев назад +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን ።

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከክፉ ነገር ጠብቀኝ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ😢

  • @zewudyekassaw2374
    @zewudyekassaw2374 4 месяца назад

    ለአች የደረሰው ለኛም ይዲረስልን ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 9 месяцев назад +5

    አነባሁ እኔስ ሰማዕቱ እኔን አትፈቅድልኝም ?ወለተ ዮሐንስን አስቧት ፅፋችሁ ተጠመቁ አደራ በሰማዕቱ ጊዮርጊስ ይዣችኃለሁ

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ 9 месяцев назад

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን🤲🤲🤲

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ስታመሰግን ለምን አቋረጥካት አንተን ስሰማህ ብዙ ጊዜ ስለ አንተ ሚዲያ ኢንዲተርኩ ትገፋፋለህ ክብር ምስጋና የሚገባው አምላካችን ብቻ ነው አንተን የፈቀደልህ እርሱ ስለሆነ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 9 месяцев назад +1

    ሠማአቱ ቅዱስ ጊወጊስ ሆይ ለደጁ ያብቀኝ አባቴ ከስደት ማልስ አደረውስ ባፀሎት አስቡኝ ስርኩታ ማሪያም ብላችው

    • @YohannesDegife
      @YohannesDegife 9 месяцев назад

      አይዞሽ እህቴ ጽኑ እምነት እና ታጋሽ ልብ ካለሽ እንደወጣሽ አትቀሪም ትመለሻለሽ በርች ።

  • @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ 8 месяцев назад

    ኦ ኣባቴ ቸሩ መድሃንኣለም ከደት ያለን በሰላም መልህ ለንሳሃ ሞት ኣብቃን