Unboxing WASS Mitad | ኑ አዲስ ምጣድ እናሟሽ | ዋስ ምጣድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 сен 2021
  • #ዋስምጣድ
    My other channel Kiya Tube 👇
    / kiyatube4
    Instagram / lovekiya4
    Facebook / kiyalove99
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 46

  • @seada616
    @seada616 6 месяцев назад +1

    እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @modogsa2000
    @modogsa2000 9 месяцев назад +1

    I see many people have the same issue, and there is not response from the owner. We still need the mitad, but it keeps stop working after several months. So please tell us how can we fix the issue, or refund.

  • @rezenechaey6335
    @rezenechaey6335 2 года назад +1

    ዋጋ ስንት ነው ምያክል ይደርሳል አህተ ንገርኚማ የነ የስፈልገኛል የረሱ ስልክ ደሞ ላክልኝ በናትሽ።

  • @seidaalemu2367
    @seidaalemu2367 Год назад +1

    ሠላም ነሽ እህቴ እኔ ዋስምጣድ አለኝ ግን ከታች አይን እያወጣ አስቸገረኝ ምን ላድርገው ?

  • @annemakasha4747
    @annemakasha4747 2 года назад +1

    Mare hulum nekaktesh ijishn sattatebi lite tekejiyalesh inde shem new

  • @teweldehabte2691
    @teweldehabte2691 Год назад +1

    What is the power you used . 220 or 110 volt. We have problem of the power ; it cuts the contact automatically, our power is 220volts.

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Год назад +1

      I think the power outlets runs at 120v.

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 2 года назад +3

    ሰላም ኪያዩ እንዴት ናችሁ እኔ ነበረኝ ዋስ ምጣድ መጀመርያ ደና ነበር ከዛ ከስር አይን ማውጣት ጀመረ እና አሁን አዲስ ገዝቼ በዛ ነው የምጋግረው ውብ ምጣድ ይባላል እስካሁን አሪፍ ነው

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ ኪያዬ እስኪ ወደፊት አየዋለው እህቴ ጥሩ ነው ብላኝ ነው የገዛሁት ምን ያህል ጊዜ እንደሚሰራ ባላውቅም ላሁን ቆንጆ ነው ጨው አድርገሽ ሞክረሽው ነበር እንደዛ ሲሆን በጨው አሟሹት ይላሉ

    • @keyakeya2199
      @keyakeya2199 2 года назад +1

      @@Kiyasfamily አዎ ብለውኝ ነበር በጨው ማሰስ የገዛሁበት ቦታ ጋር ብዙም ለውጥ አላየሁም አዎብለውኝነበርየገዛሁበትጋርብዙለውጥአላየሁምበጨውማሰስቦም

    • @bethelasfaw8463
      @bethelasfaw8463 Год назад +1

      Enem Gena 2 ken nw yetetekemku ene kejerbaw ayne alew

    • @jerryattom2930
      @jerryattom2930 9 месяцев назад +1

      ውብ ምጣድ የት ይገኛል uk please

  • @fitsumfitsum6839
    @fitsumfitsum6839 2 года назад +2

    ዋጋው ስንት ነው እህቴ

  • @bashadugadisa2760
    @bashadugadisa2760 2 года назад +1

    Yet now Gazshuu plz

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer 2 года назад +2

    Congratulations Kiyaee

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  2 года назад

      Thank you ❤️

    • @kalab5679
      @kalab5679 Год назад

      ደስ ስቲ አሏህ ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ

  • @anonymoustube1
    @anonymoustube1 2 года назад

    the new mitad is too heavy i like the old one

  • @hassenhassen5569
    @hassenhassen5569 2 года назад +1

    አህት የት አገር ነሽ

  • @martaasmelash848
    @martaasmelash848 Год назад

    Was malet betam metfo metad new anche mastawekya eyes erash new yeseraw seweye eju yseber

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Год назад +1

      እኔ ማስታወቂያ እየሰራሁ አይደለም ገንዘቤን አውጥቼ ነው የገዛሁት መጥፎ መሆኑን ያወኩት ከኮመንት ነው እደተናገርኩት እህቴ ጥሩ ነው ስላለችኝ ነበር የገዛሁት አሁን ግን እኔ እራሴ እየተበሳጨሁ ነው ቪዲዮ ላይ የመጀመሪያ ቀን ሰለነበር የሞከርኩት ጥሩ መሰሎኝ ነበር። ለማንኛውም ወደፊት በቪዲዮ መን ያህል መጥፎ እንደሆነ ለማሳየት እያሰብኩ ነው።

    • @hiwihiwi9387
      @hiwihiwi9387 Год назад +1

      Yetgnawe new teru pls

  • @suzankerose6776
    @suzankerose6776 2 года назад +1

    Ena gera yemgbagi ketgager bewal ferje west endat ensgbawalb

    • @lidiasisay3742
      @lidiasisay3742 2 года назад +1

      Yehe mexad aref nawe ende bezu sawe enjara aysamrem yaml ngr nawe yasamhut

  • @bethlehemyohannes200
    @bethlehemyohannes200 Год назад

    Yebefitu mitad link please?

  • @amen4786
    @amen4786 2 года назад

    Sent birr new yegezashwu

    • @mermeri4100
      @mermeri4100 2 года назад

      Last week I bought $170 from habesha store in USA

  • @mimikassa3433
    @mimikassa3433 2 года назад

    Selki atesetu yeswywn mn waga alwi

  • @tinalina8592
    @tinalina8592 2 года назад

    ምጣዱን የምታዞሪው ከሆነ ምጣዱ ቶሎ ይበላሻል እኔ ባንድ ወር ነው የተበላሸብኝ ስለዚህ በማዞሪያ ብታዞሪ ይሻላል

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  2 года назад

      👍

    • @mimikebede4456
      @mimikebede4456 2 года назад

      @@Kiyasfamily የአቺ አይነት የበፍቱ አለኝ ግን ስኬቱ ተበላሹብኝ ማግኝት አልቻልኩም ከአወቅሽ ንገሪኝ አመሰግናለሁ !!🙏🏽🙏

  • @GelanaGutema-kx3rj
    @GelanaGutema-kx3rj Год назад

    Be sint waga nw ye gezash

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 2 года назад +3

    በማስፋት ጋግሪ እንዳታዞሪው ምጣዱን

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 2 года назад

    ልክ ነሽ እኔም እንዳንቺ ሆኖብኝ ቀይሬ ነው በፍፁም ቂጣ አትጋጊሪበት ባሮጌው ተጠቀሚ

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  2 года назад

      እሺ አመሰግናለሁ🙏

    • @marylamb8926
      @marylamb8926 2 года назад

      @@Kiyasfamily ዘይትም ባይነካዉ ጥሩ ነዉ አምባሻም መጋገር ትቺያለሽ ዘይት ሳይነካዉ መሆን አለበት

    • @zeynebzeyneb6859
      @zeynebzeyneb6859 2 года назад

      @@Kiyasfamily ምጣዱ የት ነው እሚገኘው ኢትዮጵያ አለ?

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 2 года назад

    ስላዞርሽው ነው አይኑ የጠፋው

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed3212 2 года назад

    የት ነው የምትገዛው እኔ አላገኝሁትም አማዞን ላይ ይኖራል

    • @mermeri4100
      @mermeri4100 2 года назад

      If you live in USA you can find Habesha store, it is expensive in Amazon. It is $60 difference than habesha store

  • @ayelechoda8038
    @ayelechoda8038 2 года назад

    WAGAW SINT NEW

    • @mermeri4100
      @mermeri4100 2 года назад

      If you live in USA , it is $170 in habesha store, but in Amazon around $247

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 2 года назад

    እጅሽን ከፍ እያደረግሽ ጋግሪ በሂደት ትለምጂዋለሽ