ብልጽግና 30 አመት በስልጣን ይቆያል? | የብልጽግና 5 የስልጣን አመታት ሲፈተሽ | ጦርነት እና የኢኮኖሚ ቀውስ የከበቡት ፓርቲ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 29

  • @Ya.m.d-u7v
    @Ya.m.d-u7v 2 дня назад +7

    በ6አመት ዉስጥ ምን ይፈተሻል ያየንዉ የሰማንዉ በጣም የሚዘገንን የሚቀፍ የሰዉ ልጅ እንደ እንስሳ የታረደበት በጣም የስቃይ አመታት ነዉ ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @SelamYimta
    @SelamYimta 2 дня назад +3

    ከ1883 ዓ. ም በፊት ትግራይ ውስጥ እንድ ቋንቋ አልነበረም። አክስም አብዛኘው አማራ ነኝ ብሎ የሚያምን እና አማራኛ ተናጋሪ ነበር። ተንቤን አገው ነኝ ብሎ የሚያምን አሁንም የሆነ እና አገወኛ የሚናገር። ኢሮብ አካባቢ ሳሆ ህዝብ ሲሆን ከትግረኛ ውጪ የሚያወራ ነበር።

  • @girmategegn9342
    @girmategegn9342 2 дня назад +2

    Matured, evidence based, critical, to the point, and if there are real leaders, it is a very important input to the ruling party and governance!

  • @AbdiReru
    @AbdiReru 2 дня назад +1

    ኢህድግከብልፅናበብዙእጥፍይሻለንነበር

  • @YonasAbebe-gm3dj
    @YonasAbebe-gm3dj День назад

    Great looking and speech Amigo

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 2 дня назад

    Best amigo

  • @ElsaDessé
    @ElsaDessé День назад

    ❤️❤️🙏🙏

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 дня назад

    እውነት ነው😥😥

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 День назад

    WE MUST HEAR,INHALE AND RE-EVALUATE THOSE SOLID REALITIES PRESENT ON THE GROUND,WE MUST HEA,INHALE THOSE DETAILED CONCRETE ANALYSIS IN SOLID WORDS

  • @yohannesyeshitila2597
    @yohannesyeshitila2597 День назад

    ሲያምረው ይቀራል

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 2 дня назад

    ብትነግራቸው አይገባቸው ካልፈረሱ። ጥሩ አተያይ ነው

  • @SelamYimta
    @SelamYimta 2 дня назад

    በጦርንት ሰዓት ሆ ብሎ ይነሳል። በቃ ተንተኙ ኢትዮጵያ ውስጥ አይደለም ያለኸው ማለት ነው።

  • @piealpha795
    @piealpha795 2 дня назад

    PP in power? Which power? Do you believe Ethiopia will remain intact? What do you think about the future of Amhara ? Or Tigray ? The disintegration is inevitable, or the war will continue for years

  • @am1951
    @am1951 2 дня назад

    Interesting analysis, thank you. But why are you advertising for real estate when you know how many people have had their homes destroyed and have been thrown out into the street without compensation to make way for these apartment buildings? In that case why criticize corridor “lemat”?

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 2 дня назад

    አቶ አማረ መኮነን ሰላም የለም እያልክ ነው የኢትዮጲያ ሰላም የተጣበት ምክኒያት ትልቁ የትግሬዎች ቂም በኢትዮጲያ ያላቸው ነው

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 2 дня назад

    ደርግ 17 ወያኔ 27 ብልግና 7 አመት
    ፯ ቁጥር ስላሴ ሁሌ አለንጋ ያነሱብናል በተለይ ኢሄ ትውልድ ፈጣሪውን ረስቷል ዝሙት ጭፈራ በየክለቡ ብር መበተን ለአዝማሪ ለኔቢጤ ስጥ ቢባል ያመዋል ነብይ ሐዋርያ እያሉ በፈጣሪ ሚዛለቁ በዝተው መከራ ቢበዛብን ፈጣሪን እንዳናማርር

  • @yonitam4080
    @yonitam4080 День назад

    እነዴ 30 ዓመት ከገዙማ የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት ራሱ 30 ሚሊዮን ይሆናል። ራሱን አጥፍቶ። ኧረ አያርግብን

  • @piealpha795
    @piealpha795 2 дня назад

    Welcome to the real world of kore negena , Shimels speech as well as Lencho speech to the Oromo people in Saudi Arabia is all about the big Oromo state that will rule from wollo to wolega, from bole to bale, from abergele to moyale…..what the Amhara, Tigray and other in the region are going to do is to be seen….. I don’t expect anything productive, and the name the map of Ethiopia is going to be history….the disintegration is inevitable

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 2 дня назад +1

    ሺህ አመት ፓርቲያችን ስልጣን ላይ ይቆያል ብለው የሚቃዡ ባለሥልጣናትን 30 እመት አትቆዩም ማለት ቅስማቸውን መሰበር አይሆንም? ምናልባት ቅስሙ ካላቸው?
    ምኞታቸው ሁል ጊዜ የስልጣን ኮርቻ ላይ ተኮፍሶሰው ጥቅሙን ማግበስበስ ነው::😂

  • @timharmon10
    @timharmon10 День назад

    ኦህዴድ ህልመኛ ነው 😂 አይደለም ሰላሳ አለመት ከዚህ በሁዋላ ሰላሳ ወር ከሰነበተ አሰገራሚ ስኬት ነው!

  • @AbrahamGebrhiwet
    @AbrahamGebrhiwet 2 дня назад

    በውቀቱ ስዩም ቢታሰር ባንተ ሰበብ ነው

  • @girmatsige7809
    @girmatsige7809 2 дня назад

    His talk without any knowledge.