ለ እኔ አባት ለ አንቺ ወድምሽ ነው 🤣🤣🤣

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  Год назад +333

    ruclips.net/video/89KkSwa6j3Y/видео.html ከ ቲጂ ጋር በ አባይ ቲቪ

    • @alemitumochone5489
      @alemitumochone5489 Год назад +4

      Emuy nabani wodije limoti nu❤

    • @hoggyrrt5008
      @hoggyrrt5008 Год назад +2

      @@alemitumochone5489 ጭራሽ

    • @kingphone7156
      @kingphone7156 Год назад +2

      🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇮🇱🇮🇱❤❤🥰🥰🥰

    • @kingphone7156
      @kingphone7156 Год назад +2

      🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤❤🇮🇱🇮🇱

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад +1

      አደራሸንይኒወደይሰወራእዳሰሙሰወዛሬምቀኛንወበርች

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Год назад +657

    የዘቢባና የእሙዬ ህይወት እንደእኔ የተመሳሰለት ሰው አለ እኔ በግሌ ለሁለታችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜችሁን ያሳምርላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +332

    ምቀኛ ድሮም እድሜ ልኩን ሲቃጠል ይኖራል ቦታ አትስጡት ክፋቱም ዙሮ ለራሳቸው ነው መልካም የፍቅር ግዜ ይሁንላችሁ❤❤

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Год назад +88

    ነባዬ የኔ ቅን በዝህ በወጣትነትህ ትልቅ ልብ እና ማስተዋል የሰጠህ ፈጣሪ ይክበር ይመስገን በርቱ ጠንክሩ ፅኑ ለሰው ወሬ ጆሮ አትስጡ መልስም አትስጡ ዝምታም ከባድ መልስ ነው ❤❤❤❤❤

  • @tayba1611
    @tayba1611 Год назад +14

    ልቹግን አባት ናፍቆታል 😢😢😢😢😢ናባ ምርጥ አባት ሁነው

  • @MestiSemahegn
    @MestiSemahegn Год назад +52

    እኔም ከስደት ስመለስ ፈጣሪ ለኔም ጥሩ ባል ለልጄም ከአባቱ ያለገኘውን የአባት ፍቅር ሰቶ አባት የሚሆነውን ይስጠኝ አሜን በሉልኝ ፀልዩልኝ 🙏🙏🙏

  • @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ
    @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ Год назад +173

    ❤ እኔን ልጁን ወርዶ ሲያቅፈው የተሰማኝ ስሜት ይከብዳል አላህ ያሳምርልሽ እሙየ

    • @fatmahasan4896
      @fatmahasan4896 Год назад +1

      በእውነት ጓደኛ አገኘሁ😊

    • @tenatena5566
      @tenatena5566 Год назад

      Amen

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Год назад

      ​@@fatmahasan4896ደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Год назад

      ​@@tenatena5566ደምሪኛ

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Год назад

      በጣም ምን ያክል የአባት ጉጉት እንዳለበት ያሳብቃል እኔ ደጋግመ ከ10 ግዜ በላይ ነው ያየሁት

  • @solianaafrata
    @solianaafrata Год назад +404

    እሙዬ የኔ ብርቱ ጀግና ሴት በርቺ እስኪ እሙን ያላቹ ሰብ እያረጋቹ አበርቱኝ ❤

    • @feventube288
      @feventube288 Год назад +3

      እሺ ነይ አንቺም

    • @rhkrt598
      @rhkrt598 Год назад +1

      ማሸ አላህ ሰታምሩ

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ኑ ተደማምረን እንደግ

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ምቀኛ ከሌለ እናንተ አታድጉምና እነሱ ይጩሁ እናንተ እደጉ በርቱልን እሙዬ የኔ ጀግና የሴቶች ተምሳሌ ገና ታድጌለሽ በርች

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Год назад +1

      ደምሪኛ🎉

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Год назад +122

    የጅማሪው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይቅደም ከፊታችሁ በርቱ መልካምነታችሁ ዘወትር ይቀጥል መታደል ነው ወንድሜ ጠንካራ ሁን ቤቤ በፍቅር ተቀብሎሀል ደስ ይበልህ ዲያቤሎስ ይፈር እናንተ በርቱ ምድረ ወሪኛ ቤያወራ ለአንድ ሰሞን ነው እርሱት የወንድ አልጫ ብየዋለው ቦሀቃ አፍ አፎን ይክፈት እሙዬ ጠንካራ ነሽ በርቼ እህቴ ይአልፋል ጠንከር በይ❤❤❤❤❤❤ውድድድድ

    • @starcall9965
      @starcall9965 Год назад +2

      ማሽአላፈቅራችሁንአሰከመጨራሻውያረግላችሁያረብአይለያችሁ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Год назад

      ደምሪኛዋ🎉

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Год назад

      ​@@starcall9965ደምሪኛ

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 Год назад +26

    ❤እሰይ ደስ ሲል ማርያም ነብዩ ልጁን ከልቡ እንደወደደው ያወቅሁት ድንች ለልጁ አጉርሶት የተረፈቻትን እሱ ሲጎርሳት የልጁ ፍቅር ከልቡነው ወልዳችሁ ደግሞ ስታቅፍ ማየት ናፈቀኝ

  • @ZenabBufkado
    @ZenabBufkado Год назад +9

    ነባ ለዘመናችን ወንዶች አርዕያ የሆነ ጀግና ነው ፍፃሚያችሁ ይመር ባባዬ የኔ ጣፋጭ ስወድህ እግዚአብሔር በጊዜው ሁሉንም ውብ አድርጎ ይሰራዋል ክብሩን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኅኒዓለም ይውሰድ

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 Год назад +138

    እውነተኛ ፍቅር የሚገኘው እንደዚህ ያለ ሰው ጋር ነው
    እግዚአብሔር አይለያችሁ በፀሎት በርቱ

  • @amelebekele1432
    @amelebekele1432 Год назад +65

    ❤❤❤❤❤❤❤እመቤቴ. ማርያም በቤታችው ትግባ እውነት ምርጥ. አባት ነው

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 Год назад +15

    ነብዩ አደራህን እሙዬ የዋህ ናት አደራህን አዳትጎዳት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ፅልዬ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ልጅዋን ውደድላት አክብራት የፍቅር አምላክ ይርዳችሁ ❤😊

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal Год назад

      Men honew new gen be geta 😢😢😢❤

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal Год назад

      Men honew new gen be geta 😢😢😢❤

  • @fatimamohammad8388
    @fatimamohammad8388 Год назад +1

    የኔውድ አላህ መጨረውን ያምረል አይዝቸሁ ብረቱ ልጀሸንም አላህያሳደገልሽ

  • @zeynebahmed8570
    @zeynebahmed8570 Год назад +66

    ሀቢቢ ሲያሳዝን ልጁ የአባት ፍቅር ሰጥተህ አሳድገው 😢

  • @ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ
    @ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ Год назад +186

    በጣም ደስ ትላላችሁ መጨረሻችሁ ይመር እጅግ በጣም ደስ ያለኝ ፓርት ነብዪ ድንቹን ለልጁ አጉርሶ የተረፈውን ለራሱ ሲበላው እንባዬ መጣ ደስስስስ አለኝ ይሄን ስሜት ልጅ ያለው ብቻ ነው የሚያውቀው የምር ልጁን ይወደዋል እመቤት እንኳን ደስ አለሽ ደስታችሁ ይዝለቅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abuyetube
    @abuyetube Год назад +244

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አብራችሁ ያኑራችሁ እመኛለሁ እሙዬዬዬዬ❤❤❤ በስደት ለምትኖሩ ፈጣሪ የእርፈት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን

  • @luluhabeshawittube
    @luluhabeshawittube Год назад +4

    ኡሙ እኔ ጥንክርናሺን በጣም ነው የምወደው ጀግና ሴት ነሺ ግን የምጠላብሺ ነገር ሳቅሺን ቀንሺ በጣም ትስቂያለሺ ደግሞ ስትስቂ የውሸት ትጨምሪበታለሺ እና ይሄንን ነገር ብትቀንሺ የኔ ቆንጆ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Год назад +11

    እሙን የኔፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂልኝ እግዚያብሄር ከክፍለ ከተኮለኛ ሰው ይጠብቃቹ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Год назад +74

    እሙዬ ይህን ቸኮሌት እና ኬክ የሆነ ልጅሽን ቅዱስ ገብረኤል ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Год назад +81

    ሀበሻ የማይቀናብህ ነገር ቢኖር በማጣትህና አብደህ ጨርቅህን አውልቀህ መኪና መንገድ ስቶጣ ብቻና ብቻ ነው ማንም ምን ይበል እናንተ ኑሮችሁን ንሩ እምነታችሁ በሚያዛችሁ መሰረት ትዳራችሁ ፈጵሙ ደሰታ አይለያችሁ ደስ ይበላችሁ ነባየ እሙየ አንችም መልካም ሚስት መልካም ጓደኛ መልካም እህት ሁኝለት ከእንግድህ እሱ ሁኖ አሳይቶናል

    • @fahedali632
      @fahedali632 Год назад +4

      ወላሂትክክል እኳን ጥሩነገርአይተው ቁመንበመሂዳችንስንትየሚቀነአለ አላህ ጥሩንትዳርይስጠን❤❤

    • @tirutasfwu8258
      @tirutasfwu8258 Год назад +2

      በትክክል😂😂😂😂ወይኔ የልጅ ጓደኛ ሳስታውስ በሳቅ ነው የምሞተው የወንድቀናተኛ😂😂😂😂

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb Год назад

      ትክክል

    • @zekiyatube954
      @zekiyatube954 Год назад +1

      @@tirutasfwu8258 አይተሽዋል አይደል ያንን ያበጠ የኮሲ ዱባ መስሎ ምቀኝነት

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Год назад

      ደምሪኛዋ🎉❤

  • @martaethio
    @martaethio Год назад +77

    በትክክል እናተ ተራመዱ ማንም ምንም ይበል "የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዉዶቼ😍

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Год назад

      ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Год назад +4

    የኔ ምስኪን ልጅነትኳ ደስይላል ንፁናቸው ልባቸው እግዚአብሔር ያሳድግክ እሙዬ የኔ ምስኪን ንፁሁልብነው ያለሽ እግዚአብሔር ትዳራቹሁን ይባርክላችሁ ድግል ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Год назад +4

    በጣም ነው እምታምሩት ልጅሺን በሥርዓት ነው ያሳደሺ ደስ ስል እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ የናተንም ሕይወት እማምላክ ትባረከው ዉለዱ የ አብርሃም የሳራ ትዳር ያርግላችሁ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Год назад +38

    የኔ የዋህ ህፃናቶች እኮ የቤት አድማቂ ዎች ናቸው ጎበዝ ነሽ ልጅሽን ይደግልሽ ዘመናችሁ ይባረክ

    • @bertukaneasfaw2505
      @bertukaneasfaw2505 Год назад

      ኔባዬ አንተ እሱን አትከተል እናተ እመቤተን ብቻ አስቀድሙ

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 Год назад +85

    እግዚአብሄር ከምቀኛ ከቅንቅናም ከቅናታም ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤🎉

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Год назад +47

    ባባዬ የኔ ጨዋ ስወደዉ እሙዬ በስረአት አሳድገሽዋል ፈጣሪ ነባን ጥሩ አባት ያድርግለት

  • @tenad7309
    @tenad7309 Год назад +10

    እውነትም አባቱ ቢሆን ደስ ይላል:: መልካቸውም ይመሳሰላል::አብራችሁ ያኑራችሁ እሙዬ የዋህ

  • @fkrte1730
    @fkrte1730 Год назад +2

    ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ፍቅራችሁን የአለሙ መድሀኒት ያብዛዉ ሰዉን ተዉት ለእናተ እነሱ አይኖሩም ምቀኛ ጥሩ ነገር አያስደስተዉም ድሮዉንም ልጁ በጣም አስለቀሰኝ ጥሩ አባት ሁንለት❤❤❤❤❤❤ 1

  • @feriaandarga3621
    @feriaandarga3621 Год назад +131

    የእውነት ወላጂ አባቱ ነው የሚመስለው ፈጣሪ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl Год назад +35

    ለእኔ አባት ለአንች ወንድም😁😂😂😂😂😂😂

    • @nejatSai88
      @nejatSai88 Год назад

      እና ልጆች እኮ የእጀራ አባ አይወዱም እኮ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo Год назад +89

    ልጁ አስለቀሰኝ ነብዩ የአባት ፍቅር ስጠው😓

  • @1122-r9k
    @1122-r9k Год назад +4

    እሙዬ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ😢😢😢የልጂቱስርአት ደሙ አደራህን የአባትፍቅርስጠው❤❤ፈጣሪያክብርህ

  • @shantdeirsrkisyan
    @shantdeirsrkisyan Год назад

    Edigi yibelilishi ❤❤❤❤❤❤❤ Tidarachihu yetebareke yetekedese yihunnnn Emuye melkam set neshi ❤❤❤❤❤

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Год назад +45

    በቂናት መንፈስ ብዙ ለሚያወሩ ልቦና ይስጣቸው!!!!

  • @ሩሐማለማ
    @ሩሐማለማ Год назад +13

    የኔ ሀብት ደስ ብሎታል የምር ምርጥ አባት ያድርግለት
    ልጁ ግን ሲያዩት ጥሩ ይመስላል እሙዬ እንደየዋህነትሽ ያድርግልሽ

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 Год назад +60

    እሙየ ወድጃት ልሞት ነው ❤
    ማነው እደኔ የምትወዷት ❤❤
    ውይ ስታምሩ😍😍😍

  • @frehiwotdebebe3974
    @frehiwotdebebe3974 Год назад +4

    የልጁ እናቱን መምሰል ሳቂ ተጫወቺ ነፃነቶ ይገርማል እግዚአብሔር ያሳድግልሺ❤

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 Год назад +2

    ወይ ልጅነት በየሱስም አደራህን አባት ሁነው በናትህ ሲያሳዝንን እኔ ወልጄ አላቅም ግን የጀራናትም የጀራ አባትም አይቻለው እና በጣም ነው ምፈራው. አደራህን. አባት ሀነው እዳትጎዳው ልጁ ጭቅላቱ ከባድ ነው ደሙ እሙዬ ጌታ ይባርክሽ ፍቅር አስተምርሸዋል ጌታ መጨረሻቹን ያሳምርልቹ

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ❤ ልጅ አስተዳደግ በስመአብ አለ እሙየ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ባልሽን ነው ሚመስል ❤ የመዳም ቅመሞች🙄😂 ኮሜት እንደሰጠን እንደ ዳርን ሰወችን ቀረን ፈጣሪ መልካም ትዳርን ይስጠን 😊

  • @yonashadgu
    @yonashadgu Год назад +14

    በጣም ይገርማል ቁርጥ አንተን ይመስላል እግዚአብሔር ሰጠህ
    ትልቅ ስጦታ አደራ አደራ በጣም ጥሩ ሰው አግኝታሀል ጥሩ ልብ ያላት

  • @nas7117
    @nas7117 Год назад +52

    በስመአብ ሳይባል አይበለም አላለም የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @እሙአሜንእሙዳንኤል

    አይዞሽ እሙዬ ልጁ በትክክል ብሎታል ሰወች የራሳቸው አጀዳ ከኋላቸው አስቀምጡ ስለሰው ፋይል ከፋች ነን ይላሉ እናተን እግዚአብሔር እዳገናኛችሁ አሁንም ወደፊት እሱ ያስብበታል በታችሁ በፍቅር የተሞላ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Год назад +6

    ልጅ እራሱ ነባን ይመስላል እሙየ እማምላክ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ❤❤❤🎉

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ Год назад +230

    ዘቢባ ግርማ እና እመቤትን ሳይ ወላሂ በደስታ ልሞት ነው❤
    እስኪ ደስ ያላችሁ በላይክ አሳዩኝ❤

    • @emukalid25
      @emukalid25 Год назад +3

      ከቃል በላይ ከእነሱ የልጆቻቼው ደስታ በጣም ያስደስታል ወላሂ አላህ ይጠብቃቼው እኔም በሁሉቱም በጣም ደስ ብሎኛል ❤🙏😘😘 ያኢላሂ እኔም ልጅ እና እናቴ የሚወድ ባል ስጠኝ በቃ ቀናሁ ግን የመልካም ቅናት ነው 🙏

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +1

      ​@@emukalid25ይሰጥሻል እህቴ😊

    • @basamatbasamat6026
      @basamatbasamat6026 Год назад +1

      ዘቢባ ልጅ አላትደ ዉደ ማለቴ ልጇ ነችደ ያች የጨፈረችዉ

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +1

      @@basamatbasamat6026 ሴት ልጂ አላት የሷ ነች

    • @marmar803
      @marmar803 Год назад +3

      እረ እሙዬን ተዋት የኔ ምስኪን፤ ዘቢባ ፍሪክ ለራስዋ በተለይ ባል ካገኘች በኋላ ከየት ቦታ ቆፋራ ያወጣችው እንግሊዝኛ ቋንቋ እንደሆነ ፈጣሪ ይወቀው 😀 ትላንት ሰይፉ ላይ መጥታ ( Exactly ኤግዛክትሊ) ስትል ውላ ነው 😀፤ የሄደችው ፤ ልጄ እሷ ሌላ ደረጃ ላይ ደርሳለች መስሚያዋም ጥጥ ነው 😀 ልጄ እንኳንስ እሙዬን ልትመስል፤ የድሮዋም ዘቢባ የለችም.... hahaha 🤣🤣😂

  • @HccJc-gh1de
    @HccJc-gh1de Год назад +9

    ቅናት እኮነዉ ሽርሽር አቢልዎ ለማንኛዉም እቲ ቆልዓ ብፅቡቅ ሐዞ ሓደራ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ብሌንደሰየወለተሂወት

    አይዞሽ የኔ መልካም እመብርሀንን ይዘሽ ምንም አትሆኝም ግን ሁልጊዜ ፀሎት አድርጊ ለመብርሀን የልብሽን ንገሪያት❤❤

  • @sila6483
    @sila6483 Год назад +4

    የኔ ዉድ እሙዬ ደስ ትላላችሁ እዱስ ገብርኤል ምቀኛዉን ይያዝላችሁ እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ትጨመርበት ❤

  • @-Kiya965
    @-Kiya965 Год назад +1

    Simar yene konjo edig bal❤

  • @Merhawit213
    @Merhawit213 Год назад +26

    እግዚአብሔር ያዝልቃቹ ❤ ነብዩ እና የኔሃብት ግን በጣም ይመሳሰላሉ ❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад +19

    እሙዬዬዬዬዬ ነባ የኔ ሀብት እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች የኔ ሀብት እግዚአብሔር ያሳድግልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 Год назад +48

    እፋ የኔጌታ ምናለ የኛም ልብ እንደ ህፃናት በሆነ ከክፋ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሞ ልጅን በጥያቄ አታጨናንቁት❤❤❤

    • @MaaanjJopnj-pg2bu
      @MaaanjJopnj-pg2bu Год назад

      ኣሜን

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 Год назад +1

      ትዳራችሁን ያአብረሀም የሳራ ያረግላችሁ
      ምቀኛ ይያዝላችሁ ማሮቼ❤❤❤

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Год назад

      ​@@alemdemise1242ደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Год назад

      ​@@MaaanjJopnj-pg2buደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Год назад

      ደምሪኛዋ🎉❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад +7

    ልጅ የእግዛቤር በረከት ነው ሳድግ ይሄ ልጅ ለላ ይተርፋል ነብዩ እንግዲህ አደራ ሰተንካን እሙዬን ከነልጃ ተንከባከባት ለልጃም መልካም አባት ሁንለት ሲያድግ እሱም ለእናንተ ይተርፋል እግዛቤር ፍቅራችሁን ይባርክ❤❤❤

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Год назад

      እግዚአብሔር ነው ብለሽ አስተካኪይ

  • @salmakhan3464
    @salmakhan3464 Год назад +6

    ክብር ምስጋና ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን እሷ የምትውጅያት ትርዳሽ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @alemalem2300
    @alemalem2300 Год назад +35

    እንደ ህፃናት,ሁኑ,ህፃኖች ምንም አያቁም ፍቅራችሁ ያማረ በክርስቶስ ፍቅር ተዋደዱ,❤❤❤❤❤❤

  • @nwesencellmen5322
    @nwesencellmen5322 Год назад +43

    የኔ ጀግና እማዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከልጅሽ ጋር እንዲሁም ከፍቅረኛ ጋር እመ ብርሃን ያሰባችሁትን ትሙ ላላችሁ ❤️❤️❤️❤️🇪🇹 ምርጥ ኢትዮጵያ ከልቤ ነው የሚወድሽ የምትወደድ ልጅ ነሽና

  • @toreygebry3433
    @toreygebry3433 Год назад +16

    እሙዬ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 😮😮😮😮😮😅❤❤ከባልሽጋ ፈፀሜቹሁን ያሳምራላቹሁ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +6

    ጌታ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ በቢ ጌታ ያሳድግህ 😘😘😘😘😘😘

  • @kukilegesa3050
    @kukilegesa3050 Год назад

    Emuye yene wid hulem das yenalish yene tenkara set lijish abat sila agangew das bilongal damo baba bilo bitara arif new 🥰🥰🥰🥰melkam tidar

  • @boronatube8565
    @boronatube8565 Год назад +35

    ፈጣሪ ዘላቂ ያድረግላችሁ የምር ደሥ ትላላችሁ❤❤❤

  • @dgdbf6423
    @dgdbf6423 Год назад +13

    የኔ ቆንጆ አምላክ ያሳድግህ ለናተ አምላክ ፍቅራቹን ያፅና ለምቀኛ ልብ ይስጣቸው

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Год назад +7

    እሙዬ &ነባ ፍውራችሁን እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏🙏የኔ ሀብት እግዚአብሔር በሞጎስ ያሳድክህ 🙏🙏🙏

  • @fanosgemechu6580
    @fanosgemechu6580 Год назад

    Gobez nebiyu ye sewu ware atsimu❤❤❤❤fexar yxbkachu

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 Год назад +3

    የኔ ጌታ ልጅ አስለቀሰኝ እዉነት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን የዘላለም ያድርግላችሁ ❤❤❤🥰👏👏👏

  • @gdhhx1654
    @gdhhx1654 Год назад +6

    በጣም ደስ ትላላችሁ እሙና መባ እግዚአቢሄር ይጠብቃችሁ ፍቅር እስከመቃብር❤❤

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Год назад +13

    የሰው ወራ አትስሙ ውድቸ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ፈጣር ፍቅርችሁን ያዝልቅላችሁ ውድ 🥰🥰🥰🥰

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 Год назад +29

    ደስ የሚል ቤተሰብ የሚሆን ይመስላል
    እግዚአብሔር ይህን ቤተሰብ ይባርክ. ፍፃሜያችሁን ያምረው

  • @ዮርዳኖስወለተጻድቅ

    የ እሙዬን ህይዎት የቀየረ አምላክ የኛንም ይቀይርልን።ፍፃሜን ያስምርላችው ለስጋወድሙ ያብቃችው

  • @Arsemaenate-o6q
    @Arsemaenate-o6q Год назад +7

    አይዞን ሰው ሆኖ የማይፈተን የለምና ጉዟችሁን ከእግዚአብሔር ጋር ቀጥሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    የዘቢባ ልጅ ትዝ ያለዉ ማነዉ እደኔ ልጅን ካቀረቡቸዉ በጣም ፍቅር ናቸዉ በጣም ደስ ያለኝ እሮጦ ሲጠመጠምበት ❤

  • @حجيي-ز4ه
    @حجيي-ز4ه Год назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እድግ በልልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ትክክል ነህ. እውነት 😢😢ሰው ይወራል. ምን አያመጣም እግዚአብሔር. አይለየችሁ❤❤❤

  • @HeluFiker
    @HeluFiker Год назад +37

    የኛሰው የሚለው አያጣም ባልሰማ ማለፍነው በርቱ ❤

  • @ሚካኤልይለይብኚ
    @ሚካኤልይለይብኚ Год назад +1

    ልጂሺ ለነባ ሌላ ስም ያዉጣለት❤❤❤❤❤❤

  • @የድፍረትኃጢያትእንዳይገዛ

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ እሙ እና ነባ በርቱ እግዚአብሔር አምላክ መጨመረሻችሁን ያሳምርላችሁ🌹
    እሙ ሳቅሽን ትንሽ ቀንሽ እያፌዝሽ ይመስላ😇

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ Год назад +26

    እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አደርጋ ታሳድግልሽ ፈጣሪ በእውቀት እና በጥበብ ያሳድግልሽ ማነው እንደኔ ይሄንን ቤተሰብ ለማየት የሚጓጓ እሙ የኔ ውድ ከዚህ በዋላ ልጄ አትበይ ልጃችን ብትይ ደስ ይለኛል

  • @arsamaaa.m5177
    @arsamaaa.m5177 Год назад +7

    የኔ ቆንጆ እሙዬ ቅዱስ ገብረኤል ደስታሽን እስከፍፃሜው ያድርግልሽ ❤❤❤❤ባባዬ እግዚአብሔር ያሣድግልሽ

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 Год назад +20

    እሙየ የእኔ ፍልቅልቅ ስወዳቹህ ሁሌም ደስ ይበላችሁ ፍቅርቹህ ያማር ይሁን ድንግል ማርያም ባማላጅነቷ ትጠብቃቹህ

  • @fatinugusy
    @fatinugusy Год назад +2

    ዋው ዋው እውነት እሙዬ እኳን ደስአለችሁ ሁሌም ደስታቹ ያሳየን ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 Год назад +1

    እመቤት ልጀ እግዛብሔር ይባርክልሽ አተም አደራህን::

  • @Rakb553
    @Rakb553 Год назад +9

    እግዚአብሔር አይለያችሁ ጠላትን ተውት ለእግዚአብሔር እናተ በቃ ወደፊት ቀጥሉ በተግባር ለጠላታችሁ አሳዩት ይፈር ደግሞ ታኮሩናላችሁ እወዳችኋለሁ በእውነት ለሌሎችም አርአያ ትሆናላችሁ ቤቢ ጎበዝ ነሕ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሕ ❤❤❤🙏

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ Год назад +5

    አብታሙ እድግ በል የእኔ ጣፋጭ ❤
    ነባ መልካም አባት እድምትሆነው ተስፋ አለን

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Год назад +10

    ምባዬ እግዚአብሔር ያለው መቼም አያፍርም እና ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ ለማየት ያብቃን❤

  • @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ

    የልጁ ስነስርዓት የሕፃኑ አቤት ትትና ሲያምሩ❤ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ እሙዬ

  • @mkdswes2050
    @mkdswes2050 Год назад +2

    የኒ ወድም እግዚአብሄር ልቦናክን አይለውጥብክ የእውነት ልዩ ነክ በጣም መልካም ሳውነትክ በዚክ ያስታውቃል ብቻ ቃላት ሁሉ ያጥርኛል እመቤት መድሀኒ አለም አይለያችሁ ❤❤❤❤❤ባቢይ እድግ በልልኝ መድሀኒ አለም ሁሌም ደስያ የሚሰጥክ አባት ይሁንልክ

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    አቤት ስታምሩ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እሙዬ ሁሌም ሳቂልኝ ነባዬ እውነትክን ነው ክፉ ለሚናገሩ መልስ መስጠት አያስፈልግም ምክንያቱም የጨዋ ሰው ዝምታ ነው መልሱ ወደፊት እንጂ ወደኋላ የለም ተዋቸው ይንጫጩ እነሱ ምን ሰርተው ይብሉ ሰው መልካም ስራ ለመስራት ይተጋል እነሱ በስድብ ይገርማል ልቦና ይስጣችው አሜን አሜን አሜን እሙ😢😢😢😢😢😢

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад +5

    እሙዬ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር በሙጉሱ ያሳድግልሽ እናተም እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtube7986
    @alemtube7986 Год назад +7

    እሙ የኔ ምርጥ ሴት❤❤❤

  • @SlamTesfaye
    @SlamTesfaye Год назад +5

    ስታምሩ በፍቅር በደስታ ኑሩልን ❤❤❤ አቢ ማር ደስ የሚል ልጅ ነው 😘😘😘እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤❤❤🙏

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Год назад

    ማርያም በጣም ደሰ ብሎኛል ደሰታችሁ ደሰታየ ነዉ አግዚአብሔር አምላኬ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እድግ በልን አንተ ቅን ጣፋጭ ልጅ ❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haniemayu2239
    @haniemayu2239 Год назад +6

    እሙዬ እወድሻለሁ ማርያምን አንች የቦህ ነሽ ይገባሻል ነባዬ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw Год назад +22

    የኔ ዉድ ልጅ ምነዉ እንደ ልጅ ንፁህ ልብ ቢኖረን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthioHabesha-hc6kr
    @EthioHabesha-hc6kr Год назад +5

    ደስ ትላላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛላችሁ የእሙዬ ደስታ ምያስደስታችሁ በላይክ ልጁ ደስ ሲል 😍😍😍

  • @yoditgoitom550
    @yoditgoitom550 Год назад

    We love you guys go head ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤emebrhan menkenga tarekelachu

  • @መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ
    @መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ Год назад +5

    እሙዬ እና ነባዬ ሰላማቹህ ይብዛልኝ ቤቢዬ እመብርሀን ታሳድግህ እሙየ ለምቀኛ ቹህ ልብ ይስጣቸው ወሬ አትስሙ ውዴ❤❤❤❤

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 Год назад +6

    ማሪያምን የዛሬየ ደስታወደር የለውም እሙየ የኔ የዋህ ልጅን ወደድላት አደራ ደግሞ አንተነው የሚመስለው የኔ የዋህ ሁሌም ደስተኛ ሁኚልን እሙየ አንችኮ ንጸህ ወረቀትነሽ ማሪያምን እድለኛነህ አንተ ጎጃሜወች ከወደዱ ወደዱነው ❤❤❤❤❤

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 Год назад +35

    ነብዩ ወድሜ እግዚአብሔር ከሙዬጋ በፍቅር እስከመጨረሻ ሂወታችሁን ዘመናችሁን በፍቅር ያጽናችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 Год назад +20

    እሰይ ተመሰገን ኣዳራ ልጁን🤲 ነባ ወላዲተ እምላክ በፍቅራችሁ መሃል ትቁምላችሁ 🤲❤❤

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 Год назад

    Ewye yena mare! Egzabehare yasadeigehi ❤❤

  • @fiki230
    @fiki230 Год назад +6

    የኔ ውዶች እዴት ደስ እዳለኝ ፈጣሪ ከጠላት ሴራ ይጠብቃቹ በፍቅር ያኑራቹ የምር ቪዲዮውን ከተ ለቀቀ ጀምሮ ደጋግሜ እያየውት ነው ❤❤❤