እናቴ ናፋቃኛለች ነባ !

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 922

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  Год назад +120

    ruclips.net/video/1XyQcI5e_qw/видео.html ayu tube

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Год назад +2

      አሜንአሜንአሜን፡ልብይስጠቹ፡ቃለል፡ናጋር፡አይዳላማ፡እድግባላልን❤❤

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 Год назад

      Emu eyun darilegn please👈

    • @SaraSara-kc8lt
      @SaraSara-kc8lt Год назад

      ቤቢዬ እመቤቴ ታሳድግህ የኔ ማር❤❤❤❤❤

    • @ekrumohemed7619
      @ekrumohemed7619 Год назад

      እምዬ የት ሂዳነው❤❤

    • @מרהטגפאו
      @מרהטגפאו Год назад

      ​@@argwaabi6189מרנ מרמר😢

  • @SaraKonjo-ud7hp
    @SaraKonjo-ud7hp Год назад +295

    ስታምሩ አባትና ልጅ ነባ ፀባይክን አይቀይረው

    • @ainaraffain8995
      @ainaraffain8995 Год назад +2

      Awo bewnet betam des ylal fetari lbonahn aykeyrew

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Год назад +5

      እዉነት ፣ነው ፣አባት፣እና፣ልጅ የሚመስሉ ፣🥰🥰😊😊

    • @HabibaAbduke
      @HabibaAbduke Год назад

      ​@@etenatalemay4948hhhh0

    • @HabibaAbduke
      @HabibaAbduke Год назад

      Faxarii.ayalayachuu

    • @rhkrt598
      @rhkrt598 Год назад +2

      ማሸ አላህ ደሰ ሰትሉ

  • @genetweledgeberiel5776
    @genetweledgeberiel5776 Год назад +103

    ልጆች የፈጣሪ ስጦታ ናቸው , ነባ የታደልክ ነህ , የፈጣሪን አደራን መንከባከብ መባረክ ነው, ፈጣሪ አይለያችሁ , ፍቅራችሁ የታይታ እንዳይሆን ተግታችሁ ፀልዩ, እመቤቴ ከፊታችሁ ትቅደም , እሙ እህታችን በሰላም ነይልን😍😍

    • @cndfgh2279
      @cndfgh2279 Год назад

      😂😂😂😂😂

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 Год назад

      የማይሆን ነገር ።አንድ አመት አይቀጥሉም። ገንዘብ ያላት መስሎት ነው።

    • @aliuaq9039
      @aliuaq9039 Год назад

      አሜን ሁሉም በፈጣሪ ነው የሚሆነው 🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍🤝👆🤲🤲

    • @zinatzinat-b4r
      @zinatzinat-b4r Год назад

      ​@@ethiopiaafrica5008ስለራስሽ ፋረጅ

  • @እናቴኑሪልኝሞትእንዳይነካ

    ነባ ለልጁና ለፍቅረኛህ ያለህ ፍቅርና ክብር በካሜራው እንደምናይህ ከጀርባም ከሆነ ዋው ወላሂ በጣም ትለያለህ አሲድ ምቀኛን ፈጣሪ የያዝላቺሁ አቡሽየም አላህ ያሳድግህ❤❤

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Год назад +2

      🤔ከጀርባም🤷🏽‍♀️

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    የናቱ ልጅ እሩህሩህ ኑ ብሉ እንብላ አለ የኔ ጣፋጭ ነባ ምርጥ ሰዉ ❤❤

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Год назад +54

    ነባዬ የቤቢ አባት ትመሳሰላላችሁ ጥሩ አባት ነህ ልብህን አይቀይርብህ❤

    • @lamar5988
      @lamar5988 Год назад

      ተመስገን😂🎉🎉🎉👍🙏🙏👏

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Год назад +40

    ታሪክ የምትቀይር አምላክ ክብርህ ይስፋ 🙏🙏🙏

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Год назад +87

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

  • @helu.b2330
    @helu.b2330 Год назад +30

    ህፃኑ ቁርጥ ነባን 😂😂😂ትክክለኛ አባቱ አይመስልም❤❤

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Год назад +1

      ኧረ በጣም እዉነት

    • @fhgjugh2796
      @fhgjugh2796 Год назад +3

      ሰይሆን አይቀርም ተርቀው ቢሆንስ

    • @kabetube
      @kabetube Год назад

      እውነትነባንይመስላልልጁ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Год назад +32

    ነባነት በዚሁ ቀጥል አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ 💖💖💖💖💜💜💜💜

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад +61

    ነባ እግዚአብሔር ይባርክ አቢን ስለምትንከባከብ እግዚአብሔር ያክብርህ❤❤❤ ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 Год назад +29

    አመሰግናለሁ እንድታቀርቡት ጠይቃችሁ ነበር ይሄ ጣፋጭ የሆነ ልጅ ደሞ እሙዬ ስትመጣ ደግማችሁ አቅርቡት❤ በተረፈ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Год назад +8

    😭😭😭😭😭አፈር ልብላ አሁን ይሄ ልጅነዉ እንብላ አለኮ ቀድሞ አደራ ነባ የልጁን ነገር ያባት ፍቅር ያስፈልገዋን አይ ግን ሂወት ሙሉ አይደለች ብቻ ተመስገን ፈጣሪ ፍፃሚያችሁን ያሳምረዉ

    • @XawoAbdi-gg4qn
      @XawoAbdi-gg4qn Год назад +2

      😢😢😢ሲጀመር የልጁ አባት አለ እዝሆ አደሳባ አልሰጥ ብጂ ቅብርር አደርጉ ይይዘዋል

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Год назад +116

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁✌️✌️✌️

    • @genetonelove518
      @genetonelove518 Год назад +1

      Kezas😂

    • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
      @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ Год назад +1

      💚💛❤🙏🙏🙏🙏😘🤝🌻

    • @Guggi-zw4ev
      @Guggi-zw4ev Год назад

      ፊን ያርጋችሁ መቼም ቀን አይወጣለትም አማራ እርስ በርስ መቻባታችን እንተሳሰብናነዉ ሲጀመር

    • @ffhcc5622
      @ffhcc5622 Год назад

      ​@@Guggi-zw4ev👍👌

    • @alamadan717
      @alamadan717 Год назад

      ​@@Guggi-zw4evላንተ ለእናት አባትህ ለዘር ማንዘርህ ቀን አይውጣላችሁ ፈጣሪ በምድርም በሰማይም ኑሮአችሁን ጨለማ ያድርግላችሁ🙏🙏 አተ ግም የኮዶም ትራፊ ማንነት የለህ 🤧 አማራ ፋኖ እራሱን ያስከብራል እዳንተ ባንዳ አደለም።።።

  • @vjhu8266
    @vjhu8266 Год назад +23

    የኔ አባት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ነባ እውነት መልካም ሰውነህ እሙየ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HH-uo7el
    @HH-uo7el Год назад +17

    ነባየ በጣም ደስ ትላለህ ምርጥ አባት ነህ ቤቢ ውይ እደናትህ ጥፍጥ ያልክ

  • @zemenaysewasew2654
    @zemenaysewasew2654 Год назад +30

    የመቤት ጓደኛም መልካም ሰው ነሸ ቀጥይበት😊

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Год назад +51

    ንባ እውንት ከልብ ስው ነው
    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @RitaRitacell-w7o
    @RitaRitacell-w7o Год назад +18

    ነባ ምርጥ ሰወ ይሄን ፀባይህን አይቀይረዉ❤❤❤❤

  • @samerwoloyewa4198
    @samerwoloyewa4198 Год назад +42

    ነባዬ ክበርልን እንዳተ ያሉትን ያብዛልን ፀባይህን አይቀይረው የውነት በጣም ውደድኩሁ ላቢ ያለህን ቦታ ሳይ

  • @fatumaachmad5638
    @fatumaachmad5638 Год назад +10

    እውነት ልብይስጣችሁ❤ አባየአላህያሳድግህ

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Год назад +15

    እደነባ አይነት ይሠጠን የመዳም ቅመሞችን አሜን በሉ😂😂 አሙዬ እና መባ ዋዉ አይላያችሁ ስታምሩ አዩ ምረጥ ጓደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ Год назад +14

    በእውነት ልብ ይስጣችሁ ተመችቶኛል ጌታ ያሳድግ 😂😂😂😂😂ጣፋጭ ❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @adisadis7787
    @adisadis7787 Год назад +2

    ልብ ይስጣችሁ አለ ቤቢ እዉነት ነዉ ንፁህ ልብ ጠፍቷልና ነዉ ያሳድግህ ፈጣሪ 🙏🙏🙏

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Год назад +22

    አባትናልጅ ፋቅራቸዉ እዉነት ነዉ❤👍

  • @GebremikaelYemariyamlij
    @GebremikaelYemariyamlij Год назад +15

    እውይ ደስ ስሉ ነባ እግዚአብሔር ልቦናህን አይቀይረው 🥰

  • @rew6664
    @rew6664 Год назад +13

    ደስ ስትሉ የኔ ማሮች አይለያቹ ነባዬ እዳትቀየር❤❤❤

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 Год назад +21

    ውይይይ ነኔ አባት የኔ ሀብት እድግ በልልኝ ነባዬ መልካም ሰው ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 Год назад +16

    ነባ ምርጥ ሰዉ❤

  • @ሰናይትአዳለም
    @ሰናይትአዳለም Год назад +10

    አባየ የኔምስኪን አላህአይቀይርህፀባይህን እሙየ ይገባታል እደተአይነትሰው በብዙ መከራ ያለፈች ልጅናት

  • @ፈላህtube
    @ፈላህtube Год назад +10

    ምርጥ ባል🌹ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አስተማሪ🌹ማን አለ አዛኝ ተናፋቂ🌹ምርጥ መሪ🌹 ማን አለ እንደረሱል❤️ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤️

  • @LayanBaby
    @LayanBaby 23 дня назад +1

    እድግልን ባባይ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Год назад +10

    እሙ ፅሙ ገዳም ሔዳ ነው ወላሒ አላቅም ግን ሲመስለኝ ነው

  • @Zahra-qh6md
    @Zahra-qh6md Год назад +2

    የሙየ ባል ስያምር ደርባባ ነው ወድ እደዚህ እርጋ ስል ምርበታል ቆልቃላ ወድ አልወድም ነባ ደግሞ እሙየን አደራ እዳታስከፋት ደግሞ የሰርጋችሁን ቀን እየናፈቃቸሁኝ ነው ቤቢን ደግሞ እየተከባከብከው ነው ማሻላ ❤❤❤❤ ሁሌም ሳቁልኝ እወዳችሀለሁ

  • @keralem
    @keralem Год назад +29

    ልብ ይስጣችሁ ተመችቶኛል እውነትህን የሀገራችንንን ሰላም ለሚነሱ ልብ ይስጣቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emukal
    @emukal Год назад +1

    እረ እሙ ግን ከምር ገዳም ሂዳ ነው እኔ ግን ውስጤ አላመነም እስቲ እንደኔ ውስጣችሁ ሌላ ጥያቄ የፈጠረባችሁ በላይክ አሳዩን😢

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 Год назад +5

    ነባ ደሥ ትላላችሁ መልካም ሠው

  • @feriaandarga3621
    @feriaandarga3621 Год назад +27

    ፈጣሪ ለተገፍው ለወገኔ ለአማራ ህዝብ ሰላምን ይላክል🙏🙏🙏በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Год назад +9

    ከካሜራዉም ጀርባ እንዲህ ከሆንክ ጅግና አፍቃሪ ብዬሀለሁ❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Год назад +2

    ነባ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ምርጥ አባትነው የምትሆነው በዚሁ ቀጥል ተባረክ እሙ ምነው ጠፋች በሰላምነው❤❤❤

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn Год назад +14

    😢😢😢😢እሚገርምነው ልጁ የሡነው የሚመስለው መልኩ😢😢እሙ የትሃዳነወ አረ በአለህ አቅርቧት 😢😢😢😢😢ወይስ ታፍና ነው😢😢

    • @kimtanha478
      @kimtanha478 Год назад

      ማን ያፍናታል😢😂😂

    • @sao4876
      @sao4876 Год назад

      ልጁ ነው ወይስ የሌላ ነው ከ ይቅርታ ጋ ንገሩኝ ይመሰሰላሉ❤❤❤

  • @marye9391
    @marye9391 Год назад +2

    ውይይይይይ ደሰ ሰትሉ ነባ ሰው አክባሬ እውነት ምርጥ ሰው ነህ ፀባይህ እንዳይቀየር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን የኔ ሀብት ማረ የሆነ ልጅ እግዚአብሔረ ያሳድግህ❤❤❤

  • @EthiopiaPress
    @EthiopiaPress Год назад +2

    ማሻአላህ እስኪ ማነዉ እንደኔ የነባና የባቢ መልክ የሚመሳሰልበት ወይስ እኔ ብቻነኝ ለማንኛዉም በጣም ደስ ትላላቺሁ ፈጣሪ አይለያቺሁ እሙን እና ነባን የምትወዱ አይከፈልበትም ላይክ ❤🎉🎉

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +3

    ቤቢዬ ኤረ እኔን እራሱ እሙዬ ናፍቃኛለች የኔ ፍልቅልቅ የኔ ጠንካራ ሴት 🥰ነባዬ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ አዩዬ አዲ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰

  • @fikirtemekonen4833
    @fikirtemekonen4833 Год назад +1

    Neba በእውነቱ በጣም ጨዋ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw Год назад +5

    አባትና ልጅ ታምራላችሁ አይለያችሁ ❤❤❤❤አዩ ደሞ ቡና በሱሪ አያምርም እሽ ከይቅርታ ጋ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Год назад +2

    ተረቱ ሲጣፍጥ አባቢ እመአምላክ ታሳድግልን ። እሙ ሱባኤ ገብታ ነው እንዴ? ጸሎቶ በረከቶ ይድረሰን ተባረኩ ሰላም ለአገራችን ይሁን

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    አይ የቤቢ ምርቃት ደስ ሲል ደሞ ልብ ይስጣቹ 😂😂 እኛ የናተ ቪዶ ለማየት ሱስ ሆኖብናል😂😂

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 Год назад +2

    ወይኔ ደስ ስትሉ ነባ መልካም አባት ሁነህለታ ፍፃሚዉን እግዚአብሄር ያስምርላችሁ ❤

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Год назад +9

    አሜን እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ባባየ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Год назад +1

    ኡፉፉፉፉፉ ደስስስስስ ስትሉሉሉሉሉ ነባ ጥሩ አባት ሆንላት በእግዚአብሔር እንደቃየረበትትትትት የኔ ፍልቃልቃቃቃቃቃ❤❤❤❤❤❤

  • @JameilaKader
    @JameilaKader Год назад +2

    ምርጥ አባት ነህ የምር ❤❤❤ ከምንም በላይ ለሴት ልጅ ለልጅዋ ፍቅር መስጠት

  • @እሙፈውዛን-ጠ1ረ
    @እሙፈውዛን-ጠ1ረ Год назад

    በእውነት ሁላችም ደስ ትላላች ወላሂ ነባም በጣም ጥሩ ሰው ነህ።

  • @yayushalemu175
    @yayushalemu175 Год назад +4

    ልብ ይስጣችሁ 🤣🤣🤣❤🥰 እግዚአብሔር ያሳድግልን🙏🙏🙏

  • @ሂዊባላገሯ
    @ሂዊባላገሯ Год назад +1

    ባባየ እድግበል ነባ ፈጣፈሪ ፀባይክን አይቀይረው እሙየ ከራስበላይ የልጅን ደስታ ማየት ያስደስታልፍቅራችሁ ብዝት ይበል

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 Год назад +46

    ድል ለፋኖ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏💪💪💪 ሀገር ከሌለ ቀልድ የለም እና ድምፅ ለተገፋው አማራ ህዝብ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው Год назад +1

      ጡት ቆራጭ 😂ፋኖ ሴት እየደፍሩ ነው ግቡ አግላግላቸው

    • @mekedsasalf1259
      @mekedsasalf1259 Год назад

      ​@@ተሽንፍአለውማን ጡት እንደሚቆርጥ ማን ማህፀን እንደሚያወጣ ማን እንደሚደፈር በዚህ በአምስት አመት ስላወቅን እንደዚህ ባላችሁ ቁጥር የራሳችሁን ስራ የነገራችሁን መሁኑንን አውቀናል

    • @kimtanha478
      @kimtanha478 Год назад +1

      ​@@ተሽንፍአለውአላልሽም ከቱ የሀገር መሠረቱ ፋኖ ድል ለፍኖ 💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቤቢዬ እናም እንወድሀለን❤❤❤❤😂😂😂

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Год назад +4

    የኔ አባት ባባዬ እድግ በል 🥰🥰🥰ወሬህ 🤣🤣🤣🤣🤣👏👏👏👌

  • @ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ

    ዉይ ደስ ስትሉ የኔ ጣፋጭ አፉ ይጣፍጣል ነባም አባቱ የምትመስለዉ ፀባይህን ፡ አይቀይረዉ

  • @ዜድነኝአባቴንናፋቂ

    አየ ቤቢ የኔ ጨዋ ልብ ይስጣችሁ አለ አሜን አሜን አሜን

  • @AlganeshSeostao-hv3hy
    @AlganeshSeostao-hv3hy Год назад

    የኔ ማር እድግ በል ደስ ስትሎ ድምፅ ሁኑ በውጭ የምትገኝ ያማራ ተወላጅ የሆናችሁ ሳጥላየል ህዝባችን በዱረን እየጨፈጨፈብንነው እተረኒት አጥፍቶ ድል ለጀግናው ፋኖ ድል ለጀግናው ፋኖ ፋኖነት ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 💪💪💪💪

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Год назад +6

    ነባ ምርጥ ስው❤❤❤❤ተባርኩ

  • @RtUy-pl1mi
    @RtUy-pl1mi Год назад

    እሙ ግን ጠፋች በሰላምነው ማለቴ አሁላይ አማራ መሆን መቸም ስካይ ሁኗል አስረዋት እድሆነ አለች ብቅ ትበል
    ድል ለፋኖ ለተገፋው ህዝብ ሠላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን

  • @alemneshadane9901
    @alemneshadane9901 Год назад +3

    የኔ አባት አሜን እግዚአብሔር ያስልድግህ ባባየ ❤የእናንተ ምንም የማታቁ የህፃናት አምላክ። ሀገራችንን ሰላማን ይመልስልን

  • @Minalu-nj2vt
    @Minalu-nj2vt Год назад

    እር ነባ እግዚአብሔር ይስጥህ አቤያሳድእግህ በጥም ደስ የምትሎ ወይኒ አወነት አባትናልጂ

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl Год назад +6

    አይ ቤብዬ 😂እውነትክን ነው ልብ ይስጠን🙏

  • @hyme7165
    @hyme7165 Год назад +1

    የኔ አባት ምርቃቱን ተቀብለናል አሜን አሜን አሜን ሥታምሩ እመብረሀን ትጠብቃቹህ በቀጣይ ቢዲዮ እሙዬን ይዛቹሀት ኑልን ተናፍቃለች በጣም❤❤❤❤

  • @fasikawedagi5961
    @fasikawedagi5961 Год назад +3

    እሙ ፍልቅልቅ ጠፋች እኮ እሧ ከሌለች ቤቱ ቀዘቀዘ እውነት

  • @ae7936
    @ae7936 Год назад +2

    አዮዬ ነባዬ ቤቢዬ አድዬ ስወዳችሁ አይለያችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ እሙ ቆንጆ የት ሄዳ ነው በርቱ ❤️🌹 ቤቢ እውነት ብለሀል ልብ ይስጠን በተለይ ሀገር የምናምስ ዘረኞችን ለልጅ እኮ ይታየዋል ኢትዮጵያውያ ጠላቶችሽን ያጥፋልሽ

  • @zemenaysewasew2654
    @zemenaysewasew2654 Год назад +8

    ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው ነባ መልካም ሰው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ

    ውይ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ አባቴ የምር ደስ የሚል አባት አገኘህ አዩም መልካም ጓደኛ ነሽ በርቱልን😍

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Год назад +3

    ጣፋጭ ልጀ እደግ በልልን ነባ መልካም ሰው አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ

    ጣፍጭ ነህ ቤብየ እድግ በል

  • @batietube2939
    @batietube2939 Год назад +3

    ነባና ባባዬ ሚመሳሰሉት ነገር እንዴት ደስ እንደሚለኝ እሙም ሶስታቹም ደማቹ ሁሉ ነገራቹ ይመሳሰላል እግዚአብሔር ሁሉን ስያርግ አላማ አለው ፍቅራቹ እጥፍ ድርብ ይሁንልኝ ውድድድድድድድ ነው ማርጋቹ ኑሩልን❤❤❤❤

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz Год назад +1

    በጣም ደስ ይላል ነባ❤❤❤❤ በዚሁ ቀጥልበት ውለታው ከአሏህ ነው።

  • @b.6015
    @b.6015 Год назад +38

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለፋኖ ፍትህ ለተገፋው አማራራራራ🌹🌼🌸🌸🌼🌼🌸🌼🌼🌸🌸🌼🌼

  • @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ
    @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ Год назад +1

    😂😂😂😂😂ልብ ይስጣቹሁ😂😂😂 አሚን ሀቢቢ. ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ነባየ ምልካም ስው ነህ ወላሂ❤

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 Год назад +3

    ቤቢዬ እድግ በልልን
    እሙ ጠፍች

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Год назад +1

    ማሻአላህ ነባ ምርጥ ሰው አላህ ይጨምርልህ እንዳትቀየር 🥰🥰🥰🥰

  • @yeshizewudu2049
    @yeshizewudu2049 Год назад +4

    ነባየ አዩየ ቢቢየ እመብርሀን ትጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ጎደኝነታችሁን አይለያያችሁ እሙ ነፍቀችን ጠፍች

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 Год назад

    ነባየ በእውነት እግዚአብሔርን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠበቀህ በጣም ነው እምወዳቹህ በበየ እድግ በልልኝ የእኔ ጣፈጨ ሳወራ በጣም ነው ደስ የሚለው ነባየ በእውነት ቃላት የለኝም ፅባይህን አይቅይርው ነባየ

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 Год назад +3

    እሙዬ የት አለች 😢 እሙዬን አፍነዋት ነው💔 አረ በማርያም እሙዬ የት ሄዳ ነው?😢

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Год назад

    የኔ ቆንጆ ሢያሣዝን 😭 ነባ ና እናቴ

  • @ማርያምየእናቴ
    @ማርያምየእናቴ Год назад +4

    ቆይ እሙ ምን ሁና ነው አትናገሩም እሷ ከኛ የምትደብቀው ነገር የለም ንገሩን 🙄

  • @zuzutube58
    @zuzutube58 Год назад +1

    ነባ አላህ ያክብርህ ባባ አላህ ያሣድግህ

  • @fahedali632
    @fahedali632 Год назад +3

    ነባየ የኔጀግነ ልብነህንአይቀይርው ምርጥአባት❤❤❤❤

  • @madinafuj6125
    @madinafuj6125 Год назад +1

    የኔው ደስ ሲሉ ማሻ አላህ አባትና ልጅ ነው የሚመስሉት❤❤❤❤❤

  • @ሰናይትየተዋህዶልጅ

    የኔ ጣፉጭ እድግ በልልኝ የኔ አባት ኦፉፉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FaeimeAhimed
    @FaeimeAhimed Год назад

    የኔ አባት ማር ኮነው ማሻአላ አላሕ ያሳድግሕ

  • @ganzabeberhen
    @ganzabeberhen Год назад +3

    የአባት ፍቅር ነሚሰጠዉ መባየ እንዳትቀየር

  • @yeshiharegwogayehu5152
    @yeshiharegwogayehu5152 Год назад +1

    የኔ ማሬ ጣፋጭ የሆነ ልጅ እግዚአብሔር ብሂር ትልቅ ድርጅ ያድርስል እመቤቴ ማራም ትጠብቅህ❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Год назад +3

    ማሻ አላህ

  • @rgebeytube
    @rgebeytube Год назад

    እሙየ ታድለሽ ውይይ ልጅሽ ቅመም ነው ነባየ እዳትጎዳት ወድሜ እግዚአብሄር ከክፉሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    ጥያቄዬ ይመለስልኝ እሙሰ የት ናት ዘንድሮ እኔ ማንንም አላምንም የታለች ልጅቶ

    • @BemnetSasahu
      @BemnetSasahu Год назад +5

      ፍስለታ ስለሆነ ሱባኤ ገብታ ይሆናል የት ትሄዳለች

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Год назад

    ነባዬ ተባረክ በእውነት እንዴት እንደምታምሩ ልጁ እራሱ አንተን ስላገኘ በጣም ደስተኛ ሆኖአል እግዚአብሔር መልካም ነው❤

  • @tigsttube7259
    @tigsttube7259 Год назад +3

    አሜን አሜን የኔ ጌታ❤❤❤❤

  • @rahelgetachew6846
    @rahelgetachew6846 Год назад +1

    ነባ ተባረክ ፀባይክን አይቀይረው🙏🙏🙏

  • @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ

    ❤የእሙየ ልጂ ቴድ አፍሮን እሚመስለኝ ነገርስ

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah9137 Год назад

    ነባ ምርጥ ሰው በእውነት