መልስ ሰንበት---

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025
  • • ሳነሳሳው እመቤት ካሳ Emebet K... 👍👍👍👌👌👌

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  Год назад +184

    ruclips.net/video/GZgcR2DC7KI/видео.html እውነት የጅህን አግኝው ሱሬ

    • @Mekdes-yq8mh
      @Mekdes-yq8mh Год назад +2

      ያገሬ ልጅ ስወድሽ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ

    • @መቅዲ-ኸ7በ
      @መቅዲ-ኸ7በ Год назад +3

      የኔ ውድ እሙ በጣም ነው የምትመቹኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bemnatx3hp
      @bemnatx3hp Год назад +1

      😊

    • @lamar5988
      @lamar5988 Год назад +1

      ❤❤❤

    • @etabeze7449
      @etabeze7449 Год назад +3

      እዳው በመብርሀን ይሁንብሽ ዝም ብለሽ አትሳቂ🤔🤔🤔

  • @haythayat6345
    @haythayat6345 Год назад +363

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው አሜን

  • @helenhelen9597
    @helenhelen9597 Год назад +136

    ውድ ወንድሜ ነባ ትልቅ ሰው ነህ
    የእሙን ነገር አደራ ከፈጣሪ የተሰጠችህ ስጦታ ናት ትልቅ ሚስጥር ያለው የፈጣሪ ስጦታህ ናት አደራ 🙏🙏🙏 ጨዋ ነህ ተባረኩ

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ Год назад

      አደራ አደራ እዳም ታሳዝነኛለች❤❤❤በጣም ስለምወዳት መሰለኝ❤❤

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Год назад

      ​@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Год назад

      ​@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራደምሪኛ

  • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
    @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ Год назад +243

    እሙየ ዛሬ እያሰብኩሽ ነበር እማየ ካንቺ ብዙ ነው የተማርኩት ችግር የገጠመኝ ፈተና እንደምልፈው እሙየ እምትወዱ ላይክ ግጩኝ❤❤

  • @AmenaAhmed-t6s
    @AmenaAhmed-t6s Год назад +1

    አሚን እሙዬ በጣም እነወዳችኅለን❤❤❤❤❤

  • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ

    የእመቤት ካሳ አድናቂ ወች ወዳጆች ተመልካቶች በጣምነው የማመሰግናችሁ ምክንያቱም እኔ እሙን በጣም ከልቤነው የምወዳት ስለዝህ እሷን የወደደ ሁሉ እኔም እወደዋለሁ💙💙💙💙💙💙💙

    • @BBb-dk1gs
      @BBb-dk1gs Год назад +5

      ደሞ አተ ማነሕ 🤔 የሙ ወዳጆቺ በርከትከት እያሉነዉ ማሻሏሕ በቃ በቅርብ ቀን ጨረታ ለማዘጋጀት አስበናል😉

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Год назад

      ​@@BBb-dk1gs😅😅😅😅😅😅

    • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
      @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ Год назад +1

      @@BBb-dk1gs
      ይቻላል የኔ ውድ አዘጋጁ ጨረታ 👍🏻💛

    • @meserettegegn2699
      @meserettegegn2699 Год назад

      ​@@BBb-dk1gs😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mahalet5795
      @mahalet5795 Год назад +1

      Egziabiher mecherasha chewun Yasemerila chewu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዋነፋሴ
    @ዋነፋሴ Год назад +75

    የፋቅር አምላክ መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ
    የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ሁሉ ሰላምና ደስታ ያብዛለት🥰

  • @zd5125
    @zd5125 Год назад +65

    ያቺንና የዘቢባን መጨረሻ አላህ ያሳምረላቹ🌹🌹🌹🌹🌹መልካም ትዳረ

  • @ababamoges4604
    @ababamoges4604 Год назад +1

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️Betame tameralachu🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Год назад +158

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን እሙ ነባዬ እንኩዋን ደና መጣችሁ በናተ የሚቀኑትን ልብ ይስጣቸው ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤

  • @تامرياثيوبي
    @تامرياثيوبي Год назад

    Waaawoo Emuuye bawagina maragii magabati dasii yilali

  • @asniit1199
    @asniit1199 Год назад +112

    የሰው ልጅ ጅማሬው ሳይሆን ፍፃሜው ነውና እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜአችሁን እንዲያሳምርላችሁ ልባዊ ምኞቴ ነው

  • @getahunchekole
    @getahunchekole Год назад +2

    እመቤት አንች እጅግ ሲበዛ የዋህ ሰው አክባሪ ፈጣሪሽን የምትፈሪ ሀገርሽን እና ወገንሽን የምትወጅ ጥሩ ኢትዮጵያዊት ሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ህይወትሽን ሁሉ ይባርክልሽ ልጅሽንም በጤና በሞገስ ያሳድግልሽ ላንች ከፈጣሪ በታች ልጅሽ ነው ከጎንሽ የሚሆነ አሁን ስሰማ ደግሞ ልታገቢ ነው ሲባል ሰምቻለሁ ጋብቻን ፈጣሪ ባርኮ ሰጦናል ሁለቱም አካላት በመግባባት በመተሳሰብ በመረዳዳት የሚቀበለው ካለ ስለዚህ ለማግባት ካሰብሽ እጅግ በተረጋጋ መንፈስ የምታገቢውን ሰው መረዳት አስፈላጊ ነው በተለይ በተለይ ለልጅሽ ሁለንተናዊ ነገር ተገቢ ነው እላለሁ ምክንያቱም ያለንበት ዘመን የሰው ልጅ ጥቅምን መሰረት አድርጎ ነው መቀራረብን የሚፈጥረው ስለዚህ በደምብ ልታይው ይገባል ለልጅሽ ለልጅሽ መልእክቴ ነው

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ Год назад +182

    ቶሎ ተጋቡ❤🎉 እኛ እደሆን ሲናጋባ ስናፋታ ስራችን ሁኗን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ

    የእሙ ደስታ እኮ ደስታችን ነው ❤

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn Год назад +89

    አላህ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ በጣም ታምራላችሁ እሙን የሚወድ በላይክ አሳዩ❤❤❤❤

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui Год назад +1

    ጎበዝ መልስ አለመስጠት ትልቅነት ነው👍👍👍👍👍

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Год назад +31

    ሁለት ቆንጆዎች በተለይ እሙ ልቧ ንፁህ ስለሆነ እግዚአብሔር አልጣላትም ጠላታችን ዳቢሎስ ይቃጠል

  • @bontudamena894
    @bontudamena894 Год назад

    Emuye yene wud Ehete Egziabeher zemenachihun yebarkew.
    Sew yefelegewun yawura enanete bemeteweduachew bemiweduachihu sewoch tetemedachihual leweregnoch geze yelachehum selezih Egziabeher askedemachihu Fekerachihu yelemelem yabeb yafera yene wudoch bekefu yemiyayachihu hulu begeta teberekachihu yeye yeferem Amen 🙏 🙌 ♥️ 😊

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Год назад +13

    የኔ ዉድ እሙዬ ለምንድነዉ የምትሳቀቂዉ አትፍሪ ማሬ ደግሞ አምሮባችኋል ፍቅራችሁ ይስማር

  • @አመልወዳጂ
    @አመልወዳጂ Год назад +1

    እሙዬ የኔ ውድ ፈጣሪ ደስታችሁን ያብዛልኝ

  • @jaakjaak8038
    @jaakjaak8038 Год назад +37

    በደስታ በጤና ያኑራችሁ እሙ እና ነባ በጣም ደስ ብሎኛል ስለናተ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንግዲህ ከአሁን በኋላ አንድ ላይ እሰከሆችሁ ድረሰ እግዚአብሔር ይመሰገን ።

  • @ሰላምአማራዋ
    @ሰላምአማራዋ Год назад +24

    እሙዬ የእኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው እምወድሽ።አማቻችን እህቴን ተከባከብልኝ እዳታስከፋት ደግሞ ተሎ ተጋቡ ፍቅራቸውን እንደ ምድር አሽዋ ያብዛው ውዶቸ ተጋቡልን❤🎉

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Год назад +1

    በእውነት በጣም ነው የማደንቃቹ መልስ አለመስጠታችሁ ትልቅ ሰው ማለት እንድህ ነው ለወደፍትም በዉሽትና በክፋት ለምያዎሩት መልስ ምርስጠት ሳይሆን ግዜ ሰጥቶ ማሰብ እራሱ ሞኝነት ነዉና ለእሱም ክብር ነው ስለዝህ ንቆ ምንም እንዳልተፈጠረ አድርጎ መተው ትልቅነት ነው በርቱ ጅግኖች ናችሁ :: ለላ የምሰጣችሁ ሃሳብ አድራቹን ሰርጉን ትንሽ ቆየት በሉ እርስበርሳችሁ ተጤናኑ የዘመኑ ሰዎች ሰርግ አይነት እንዳይሆን ቀስ ብላችሁ ተዋዎቁና ተግባቡ ና አንዱ የአንዱን ማንነትና ባህርይ ካውርቁ አብሮ መኖር አይከብድም ግን ላይ ላይ ተዋዉቀዉ ከተጋቡ ብዙ ችግር ልመጣ ይችላልና ትንሽ እየተግባባችሁ ቦሀላ ፍቅሩን ብትጀምሩ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ስሮጡ የታጠቁት ስሮጡ ይፈታል እንደምሉት እንዳይሆን በዬ ነው ለሁለታችም በማሰብ ነው ካጠፋው ይቅርታ 🙏🙏

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Год назад +49

    የተባረከ ትዳር እንደ አብርሃም እና ሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Год назад +51

    ፍቅራቹ በስላሴ ስም የተባረከ ይሁን ቤታቹ በበረከት ይሙላላቹ እሙዬ❤

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Год назад +54

    እግዚአብሄር እስክመጨረሻው ድረስ ይርዳችሁ ጋብቻችሁን ይባርክ ውለዱ ክበዱ አገረአችንን ሰላም ያርግልን🙏🏾🙏🏽🌹♥️🌹♥️🌹

  • @Hiyba123
    @Hiyba123 Год назад

    Egziyabher aboy aylyshu emebetey mariyam tetbkashu❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @tesefalove1834
    @tesefalove1834 Год назад +47

    እሙ ፍጹም ምናለ ከአልፈቀደ የሚሆን የለም ስትይ ነበር ቃልሽን አከበርሽ ፍጹም ተስማማወይ ነገሪኝ እኛ ወደናል ይሁን ብለናል የኔማሮች ሽ አመት ኑሮልኝ
    ❤❤❤❤❤❤

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 Год назад +1

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Год назад +1

      ደምሪኛየኔውዴ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Год назад +1

      ​@@tigisttamiru5213ደምሪኛ

    • @TigeethioHabesha-wl4jh
      @TigeethioHabesha-wl4jh Год назад +1

      እውነት ነው ፈፁም ማለት ሁለተኛ አባቷ ነው ሰለዚህ እሱ ፈቃደኛ ሰለሆነ ነው ❤❤❤

  • @تامرياثيوبي
    @تامرياثيوبي Год назад +1

    Baxami dasi tilaalachuu❤❤❤❤

  • @ወሎየዋነኝቢንትባባ

    ታምራላችሁ ደሞቼ የሠዉ ልጆ መጨረሻ ሲያምር ነዉና አሏህ መጨሻችሁን ያሳምርሌችሁ 🎉❤

  • @enatiyeewedshalehu1655
    @enatiyeewedshalehu1655 Год назад +2

    እሙ በአንች ህይወት መቀየር እግዚአብሄን ሁሌ አመሰግነዋለሁ አንች ልዬ ጠንካራ ሴት በርች በፆሎት በርቱ እግዚአብሄር በጋብቻ አምራችሁ ደምቃችሁ ለሁለተኛ ልጃችሁ ያብቃችሁ ግን ጋብቻችሁ ቤተክርርስቲያን ቢሆን እግዚአብሄር ያወቀዉ ጋብቻ ይሁን እደኔ ሀሳብ ነዉ

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 Год назад +17

    እሙየ ደስታሽ ደስታችን ነው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤⛪🙏

  • @hiwotetadesse9100
    @hiwotetadesse9100 Год назад

    እሙዬ ነባ ካሳሽ ነው ዘመናችሁ ይባረክ ታላቁ እግ ዚያብሄር ከናተ ጋር ይሁን

  • @kidu715
    @kidu715 Год назад +14

    በነገራችን ላይ አማቻችን የአደይ ድራማን አቤልን ትመስላለህ

  • @kedirseid6161
    @kedirseid6161 Год назад

    እውነት ነመናገር ምርጥ ሴት ነው ያገኘህው አላህ ይጨምርላችሁ በልበ ሙሉነት የምትታመን እሙየ ፈጣሪ ከጎናችሁ ይሁን

  • @UDubai-fv7ju
    @UDubai-fv7ju Год назад +5

    በጣም ደስእምትሉ ጥንዶች አላህ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያርግላችሁ

  • @hayati1840
    @hayati1840 Год назад

    አላህ ጥራት ይገባዉ..
    አላህ አጋርዎቺን
    የሱን ስልጣን አሳልፈዉ ለፍጡር የሚሰጡትን
    ልብ ይስጣቸዉ አልሃምዱሊላህ አላ ንአመታል ኢስላም 🎉

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Год назад +25

    እሙ የኔ መልካም አላህ ይጠብቃቹ ለቁምነገር ያብቃቹ ዉለዱ ክበዱ 💞🥰🥰🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞💞💞🥰🥰🥰👏

  • @yeshimengstutube5162
    @yeshimengstutube5162 Год назад +1

    የወዉ መጨረሻዉ ሲያምር ደስይላልእና የዘላለም ንጉስ ቸሩ መድሃኔት ዓለም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 60 : 30: 100 ያመረ ፍሬ የምታፈሩ ያድርጋችሁ🙏

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Год назад +5

    እውነት ነው ነባዬዬ❤ አደራ እሙን የዋህ ጠንክራ ሴት ነች በራሱ የተማመነች ጎበዝ ነች እሙ

  • @AbayneshBirhan-y6u
    @AbayneshBirhan-y6u Год назад +1

    የኔ ውዶች ደሰ ሰትሎ እሙ የኔ ጣፋጭ ድንግል ትጠብቃችሆ

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እሙ የኔቆጆ ጠንካራ ነሽ ደስትተኛ ህይወት ያረግላችሁ በረረቱልን

  • @kibruargaw3407
    @kibruargaw3407 Год назад +2

    በጣም ታምራላችሁ እግዚያአቤር ሁልግዜ ከጎናችሁ ይሁን መልካም ሁኑ

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    የኔ ምርጦች እግዚአብሔር ጠላታችሁን ወዳጅ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ።

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 Год назад +25

    እሙ ነባ እኳንም በሰላም መጣችሁ አትጥፉ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ አሜንንን!!

  • @BisuneshDubai
    @BisuneshDubai Год назад +14

    የኔ ውዶች የእውነት ናፍቃችሁኝ ነበር እንኮን በስላም መጣችሁ። ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @amenenat
    @amenenat Год назад

    የእሙን ነገር አደራ ከፈጣሪ የተሰጠችህ ስጦታ ናት ትልቅ ሚስጥር ያለው የፈጣሪ ስጦታህ ናት አደራ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Год назад +37

    እውነት ነው ጠላት ይንጫጫጫጫ ፍቅራችሁን አሳዩቸው እሙ ነባ🎉❤❤❤

  • @foziafozia5854
    @foziafozia5854 Год назад

    አላህይጨምርላችሁ ከየዋህሴት ጠካራ ወንድ መኖሩ ደስ ይላል አበሽሩ ጠንክሩ

  • @bitubitu2374
    @bitubitu2374 Год назад +108

    please እመቤትን የርቀት ትምህርት እንኳን ቢሆን እንድትማር እርዳት.......የምትሉ 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @መbብርyouTube
    @መbብርyouTube Год назад

    Are zim bilesh hihihihi atbey video wun asdabrshu

  • @ageryeblayeageryeblaye
    @ageryeblayeageryeblaye Год назад +7

    የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና ደስ የሚለው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Год назад +1

    እሙዬ ሳቅ ብዙ አታብዥ እሺ የእኔ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Год назад +3

    በእውነት ታምራላቹ ተባረኩ ነባዬ እሙዬ ቀሪው ዘመናቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ ለቁም ነገር ያብቃቹ ትዳራቹ ያማረ የሰመረ ይሁን ለወሬ ለምቀኛ ቦታ አትስጡ❤

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 Год назад +10

    የኔ ጌታ ልዑልእግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶችየ የኔ የዋህ እሙ 🥰🥰🥰😘😘😘

  • @zahraagravity116
    @zahraagravity116 Год назад +7

    አለህ ፍቅረቹን ብዝት የረግለቹ ዉዶቼ ወድድድድ ነዉ መረገቹ ቤቤንም በጣምነዉ ምወደዉ ልጄነዉ ምማሰለኝ አለህ ይጣብቃዉ

  • @zebenaylmenew9950
    @zebenaylmenew9950 Год назад +1

    Ewnet huno abrachu btnoru kwnet kwnet klib mgnote nw

  • @gjhfkrugf8186
    @gjhfkrugf8186 Год назад +14

    የኔ ዉድ እሙወይ መሳቅ አታብዥ በተረፈ ፍፃሚዉን ያሳምርላችሁ የኔ ምርጦች

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Год назад

      ትክክል ትንሽ ብትቀንስ አሪፍ ነው

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Год назад

      ​@@zemenaybaye7457ደምሪኛ

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv Год назад +45

    እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም ፍቅራችውን ወረት አይግባበት እንደጥንቱ እንዳ አባት እናቱቻችን ፍቅር የሞላበት ትዳር ይሁንላችው ውለዱ ክበዱ 🎉🎉

  • @ftube923
    @ftube923 Год назад +16

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም አንድነት ለሀገራቺን ይሁን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር 🌷🌷🎉🎉🎉🎉

  • @Senait-gu4nz
    @Senait-gu4nz Год назад +4

    የኔ ፍልቅልቅ አው በፈርስ በጎዳም ሜዳላይ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yematawerk8431
    @yematawerk8431 Год назад +9

    የእኔ ዉዶች ስታምሩ ስለእናንተ ደስብሎኛል።እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረዉ

  • @SebleMekonn-xk1pt
    @SebleMekonn-xk1pt Год назад +2

    የእውነት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አይለያቹ❤❤❤

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl Год назад +24

    እሙ ነባዬ እንኳን ደና መጣችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @haniwondye3616
    @haniwondye3616 Год назад

    Ay emenet yedro enatochin banchi eyayehu new

  • @helenbizuneh1423
    @helenbizuneh1423 Год назад +4

    በመጀመሪያ ደረጃ አንድ ላይ በመሆናቹ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስያላችሁ ሲቀጥል ትንሽ ጊዜ ወስዳቹ ተጠናኑ ተዋወቁ በተመልካች ግፊት ብቻ ቶሎ ለመጋባት አትቸኩሉ ይቅርታ በሌላ አንግል አትዩት የግል አስተያየቴን ነው የሰጠሁት።

  • @alemneshadane9901
    @alemneshadane9901 Год назад

    ትትና ስብእናውን ከላይ ገፅታው እምገልፅው ልጅ ነው አይቀይርህ ለሴት ልጅ ክብር እምሰጡ ወንድሜች እድማችሁ ይርዘም በእውነት ስብእናህ ደስ ይላል

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 Год назад +5

    ሰዉ መልካም ኮሜት ሲጽፍ ምደሰተዉ ነገርስ ኮሜት ማንበብ ዉስጤ ነዉ❤😊

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Год назад +1

    እሙዬ ና መባ እግዚሐአብሔረ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሁለት ቆጆ ዉሾች ይጮሀሉ መቃኝ አሳጣኝ ነዉየሚባለዉ ያጠነክራችሗል መቃኝ አያሳጠኝ❤😂😂

  • @azmiandseadi3380
    @azmiandseadi3380 Год назад +8

    የኔ ዉዶች እግዜአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ እሙየ ❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕

  • @EskedarlegesseEske
    @EskedarlegesseEske Год назад +1

    Yene wdochi desitachu seun yasdestal fetar ayleyachu❤❤

  • @መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ
    @መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ Год назад +9

    የኔ ውዶች ሰላማቹህ ይብዛልኝ ጠላቶቻቹህ ድብን ቅጥል ይበሉ እናተ ግን ምንም አትስሟቸው ውቦች❤❤❤❤❤❤❤

  • @aeeazz-vq4qs
    @aeeazz-vq4qs Год назад

    አሜን 🤲🤲🤲🤲❣️❣️❤️❤️🍓🍓❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zehr4453
    @zehr4453 Год назад +34

    ማርያምን ትናፍቆናላቹ አትጥፎ እናንተንም የአብርሃም የሣራ ያርግላቹ እስከመጨረሻው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሙ እና ነባ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Год назад

    አሜንአሜን

  • @TigistDesta-f5u
    @TigistDesta-f5u Год назад +7

    እሙዬ በጣም ነዉ የምወዳችሁ እግዛቢሄር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️✝️

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    እውነት ነው ዋናው ለስው ልጅ ትልቁ ነገር አክብሮት ና ፈራሃ እግዚአብሔር መኖር አለበት ፍቅር ያሸንፋል

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Год назад +10

    ነባ እና እሙ አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @زيتونهقدير
    @زيتونهقدير Год назад +1

    በትክክል❤❤

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Год назад +4

    እሙየ ምቀኛ ይቃጠል አብራችው ስሩ በተረፈ ታምራላችው❤❤

  • @senaauae2977
    @senaauae2977 Год назад

    Xalte seraw men honna entee bartuu marymen leyuu nachuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Год назад +16

    እሙየ ልመጣ ከስዴት 6/ወር ቀረኝ ስመጣ አገኘሻለሁ የኔ የሆሕ❤ ወድሚ ነባ ምሀተብክን እደ እመቤት ጎላ አድረገክ እሰር ብዙ ዉሾች ቢጫኩ በእምነት በፀሎት ታሸንፋላችሁ ጎዞ ወደ ፊት በርቱ❤❤❤

  • @ሀድያእጅጉ
    @ሀድያእጅጉ Год назад

    ማሻአላህ ፍቅር የአላህ ስጦታ ነው 🤔🤔🤔💓💓💓💓😍😍😍

  • @HH-uo7el
    @HH-uo7el Год назад +2

    እሙ በጣም ነው የምወድሽ ቆጅት ነባ አደራ እሙን እዳትጎዳት እሙ ጉጩን ለመሳም እደት እደሆነች እደዘበኑ ሴት የተላላጡ ሴቶች አለመሆንሽ በጣም ነው ያኮራሽኝ ምርጥ ሴት የኔ ቆጆ ❤❤❤ነባ እድለኛ ነህ እሙን አላህ ስለሰጠህ የኔ ሳቂታ እሙየ❤❤❤ እስኪ እሙን እና ነባን የሚወድ

  • @Selina6648
    @Selina6648 Год назад

    በጣም እየተጃጃልሺ ነው ሰታለቅሺ አያሳይን ፈጣሪ በጣም ተቀልቅለሻል ልቦና ይሰጥሺ እንደመጀመርያሺ ሰተር ብለሺ ልጂሸን ብታሳድጌ ያዋጣሺል ወንድ ልጂ ያየውን አይቶ ነው የተጠጋሺ 😅

  • @ሰይድመሀመድሴት
    @ሰይድመሀመድሴት Год назад +4

    አላህ. ሁይ. ለመቤት. ካሳ. ያዝንብከላት. አላህ ለኔም. ግራ ጓኔን. ሰጥኝ😢ያረብ

  • @SamiraMarbawa
    @SamiraMarbawa Год назад +24

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው አሜን፫❤❤❤❤❤❤

  • @ziduym-zj2jg
    @ziduym-zj2jg Год назад +12

    ወለዱ ክበዱ መጨረሻቹ ያሳምረው ❤❤❤

  • @nopo7998
    @nopo7998 Год назад +3

    የአብርሐም እና ሳራ በረከት ይድረሳችሁ አሜንንን

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን

    ሰላማቹሁ ብዝዝዝት ይብዛልን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ አሪፍ ነዉ በርቱልን❤❤❤

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ Год назад +27

    እግዚአብሔርን የሚያስደስት እናንተም በስጋም በነፍስም የምትደሰቱበት ትዳር ያድርግላቹ ውድ ወንድማችን ነቢዩ ውዷ እህታችን እመቤት እኔ እንደ አንድ ክርስቲያን የምነግራችሁ ነገር ቢኖር ትዳራቹን በስርዓተ ቁርባን ብታደርጉት ብዬ የእህትነት ምክሬን መለገስ እፈልጋለሁ ምናልባት እውቀቱ ከሌላችሁ በእጮኝነት ጊዜአችሁ ስለ መንፈሳዊ ትዳር እየተማራችሁ ብትቆዩና በምክረ ካህን በፈቃደ ካህን የእጮኝነት ጊዚአችሁን ነፍስንም ስጋንም በሚጠቅም መልኩ ብታረጉት ጥሩ ነው እግዚአብሔር ፍጻሜ አችሁን ያሳምርልን በሁሉ ነገራችን እግዚአብሔርን ብናከበር በስጋም በነፍስም እንከብራለን።

  • @bnp319
    @bnp319 Год назад

    Yeny wedoech fetary fekraechun yabzalaechu yehn fekrarchun ayleybaechu slamaechu yebza embety atelyaechu ILAVE YOU

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq Год назад +33

    ሥወዳችሁ አኮ ቆይ ሥራ ልጨረሥና አያችኀለሁ❤❤❤❤❤❤ወዶች ኮሜቶች ቦታልይዝነወየመጣሁት😂😂😂

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 Год назад

    በእውነት እሙን ያገኘ በጣም የታደለ ሰው ነው ያውም በዚክ ዘመን እኔጃ ብቻ ነባ ተመርቀክ ነው ያደክ መሰል ምክንያቱም አንድ ሰው ትዳሩ ያማረ የተስተካከለ ከሆነ ሁሌም ቤተሰቡንም እግዚአብሔርንም እያመሰገነ ነው የሚኖር እሙኮ ለአንተ እና ለአንተ ብቻ ናት ሴት ለሌሎች ወንድ ናት በማስመሰል ማጭበርበር ያልፈጠረባት ንፁክ ወረቀት ባህልን ወግን የምታሳይ ያመነች የታመንች ብቻ ምኑን ብየ ምኑን ልተወው ዝምብየ ድንቅአድንቅ ሴት ልበላት የታደለ ስላ አገኛት ባለፈው ቲክቶክ ኮሜንት ሳይ ብዙ ሰው ይወዳትና ይፈልጋት እንደነበር እንግዲክ ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚኮን ዘመናችሁ ይባረክ

  • @እህተስላሴ-ሐ7ጸ
    @እህተስላሴ-ሐ7ጸ Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እሙዬ ነባዬ ሠላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤ደስስትሉ እሙዬ እግዚአብሔር ስታመሰግኝ ደስይለኛል❤❤❤❤

  • @UnicellDoughman-ue1tx
    @UnicellDoughman-ue1tx Год назад +2

    ነባ እሞ የኔ የውሃወች በጣም እወዳችሀለሁ ፍቅራቹህ ይለምልም የፈጣሪ ስራ ይገርማል ሁለት መልካም ሰወችን በፍቅር ማጣመር ነባ የኔ መልካም ሰው እሞን እደተስከፋት እሽ መልካምነትህን አይቺለሁ እዲሁ ለማሳወቅ የሀል ነው ❤❤❤❤በጣም ስለምወዳቹህ ነው

  • @ረድኤት
    @ረድኤት Год назад +8

    እግዚአብሔር
    እስከዘለቃው
    ያጣምራችሁ💞
    የሰወሬ አትስሙ እራሳችሁን አዳምጡ

  • @ገነትየማርያምልጂ-ተ2ነ

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ በፈተናዎች ሁሉ ታገሱ ጠክሩ መልካም የትዳር የፍቅር ዘመን ❤❤❤❤ይሁንላችሁ