“ይህ ችግረኛ ጮኸ፥ እግዚአብሔርም ሰማው፥ ከመከራውም ሁሉ አዳነው።” መዝሙር 34፥6//ሀልዎት ቸርች |ETHIOPIA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 63

  • @ነብይትአብላካት
    @ነብይትአብላካት День назад +1

    ምን ልበል ነዘረኝ ሁላ ክብር ለእየሱስ ይሁን 🔥🔥🔥🔥

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 дня назад +1

    ወደ እኔ ጩህ እኔም እመልሳለሁ ያለ ጌታ ስሙ ይባረክ ህያው አምላክ ሲጠሩት የሚሰማ የሚመልስ እግዚአብሔር ይመስገን አንዳንዴ ህክምና ባልኖረ ያስብላል እኮ ገንዘቧን በ ባለመድሃኒቶች ጨርሳ እምነቷን ይዛ ጌታ ፊት ስትጋፋ ሃይል ወቶ እንደተፈወሰች ያች ሴት ከ ጌታ ጋር መገፋፋት ይሁንልን የዘመኑ ዘመናይ ጠንቋይ ነብያትንም ፍለጋ ከ መንከራተት በርን ዘግቶ ጌታን መፈለግ ይብዛልን ❤❤

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l 5 дней назад +16

    ይህን እየሱስን ማን ልበለው
    ምኔን ልሰጠው
    ክብር እንዳልለው ከብሯል
    ንገስ እንዳለው ነግሷል
    ልስጥህ እንዳልለው
    ሁሉም ነገር አለው
    ይህን እየሱስን ማን ልበለው
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mariayohanis
    @Mariayohanis 2 дня назад

    ደስ ስል የእግዚአብሔርና የሰው ምን ይገናኛል ጌታ ይመሰጌን

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 4 дня назад +25

    ይሄ የኔም ታሪክ ነው ሳምባህ በሙሉ ተበላሽቷል ተብየ በወሩ ለኦፕሬሽን ተቀጠርኩ በወሩ ስሄድ ታሪክ ተቀይሯል በብዙ ምርመራ መበስበሱን የነገሩኝ በወሩ ሲያዩት ሙሉ ለሙሉ በአዲስ ተተክቷል የእግዚአብሔር ስሙ ይክበር

  • @nathanaelkebede5073
    @nathanaelkebede5073 3 дня назад +1

    ይችላል ጌታ ይችላል

  • @demekedessie
    @demekedessie 5 дней назад +7

    ኢየሱስ ለዘላለም ያድናል። እንኳን የእርሱ ሆንኩኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 4 дня назад +2

    አባ በዙፋኑ አለ የምህረት አምልላክ ስምህ ይባረክ እኔም ከሞት ነው ያዳነኝ እልልልልልል ተመስገን ጠላት የሚለው ሌላ ሰዎች የሚሉት ሌላ ጌታ የሚለው በህይወት ትኖራለህ ትለመልማለህ ነው ኦኦኦኦ አባ ኮ ተመስገን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BanchiMleuy
    @BanchiMleuy 5 дней назад +4

    amennnn እውነት ነው ጌታ ለኒም እንዲሁም አድርጎልኛል የኔ ታሪክ መስሎኝ ነበር ግን ጌታ ሁሉ ይችላል ።

  • @aynalemworede601
    @aynalemworede601 3 дня назад

    አሜን ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር ጸሎትህን ሰማልህ ክብር ለርሱ የለን እልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MamushMesfin-m9f
    @MamushMesfin-m9f День назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

  • @HamelmalYimer
    @HamelmalYimer 4 дня назад +3

    ይህን ለደረገው አምላክ ክብር ለእርሱ ለጌታ ይሁንንን! አሜንንን!

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 4 дня назад +3

    ወገኖቼ እየሱስ ያድናል እኔንም
    አድኖኛል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bmnetmulatu72
    @bmnetmulatu72 3 дня назад

    ክብር ለእግ ይክር የኞጌታ

  • @SamyAbay-hc1yr
    @SamyAbay-hc1yr 5 дней назад +6

    Abet yegna geta yileyal yeminilew be mikiniyat new JESUS IS THE WAY THE TRUTH THE LIFE

  • @ElsaMerdasa
    @ElsaMerdasa 3 дня назад

    ዶክተርበህይወት አይኖርም ያለው ልጅ ዛሬ በህይወት ኑሮ እያመሰገነ ነው ጌታን

  • @BekhanBeki
    @BekhanBeki 2 дня назад

    ለኢየሱስ ክብር ይሁን

  • @Dawitgeleto
    @Dawitgeleto 3 дня назад +1

    geta hoy temesgen

  • @beye8817
    @beye8817 5 дней назад +2

    ክብር ለአዳኛችን ይሁን ።የሚገርም የእ/ር ጣልቃ ገብነት ነዉ ያየሁት ።ምሣ 1 ፥ 33 የሚሰማ ሰዉ ፍጻሜዉን ያዉቃል አይፈራም ። እንኳን ጌታ ረዳህ ።በመስማትህና በመቆምህ ትርፋማ ሆነሃል ።

  • @HilinaFikire
    @HilinaFikire 3 дня назад

    ክብር ለእግዚአብሔር

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 3 дня назад

    ደስ ይላል !እግዚአብር ቀላል አድርጎልሀል

  • @aziebwelderufael340
    @aziebwelderufael340 5 дней назад +3

    አቤት የኛ ጌታ የሚመለስ የሚሰማ እልልልልልልልልል አሜን፣🙏🙌✝️🙌

  • @AstawesAsnake-cx9op
    @AstawesAsnake-cx9op 4 дня назад +4

    ይታደጋል ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 3 дня назад +2

    Thanks God

  • @FESHZED
    @FESHZED 4 дня назад

    ክብር ለኢየሱስ ይሁንለት የጌቶች ጌታ ከአለም እውቀት በላይ የሆነው የነገሰታት ንጉሰ የጌቶች ሁሉ ጌታ እልልልልልልልልልልልልል አሜን

  • @Afiinifo
    @Afiinifo 4 дня назад

    ይህን እየሱስን ማን ልበለው ሙሉ በሙሉ በአዲስ ተተክቷል የእግዚአብሔር ስሙ ይክበር ለአምላክ ክብር ለእርሱ ለጌታ ይሁንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 5 дней назад +2

    አሜን ለእኔም ይሁንልኝ !!

  • @tigistseyoume3594
    @tigistseyoume3594 3 дня назад

    Wow Glory to God God bless you bro

  • @jesusistheonlyway123
    @jesusistheonlyway123 4 дня назад +3

    ያድናል ይታደጋል

  • @tekleengdasew2032
    @tekleengdasew2032 4 дня назад +1

    😢 እግዚአብሔር መልካም ነው እጮሀለሁ ነገር ይቀየራል

  • @nathanaelkebede5073
    @nathanaelkebede5073 3 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZINAYEGENERALTRADING
    @ZINAYEGENERALTRADING 4 дня назад +2

    Geta hoy tebarek

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 4 дня назад +2

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን🙏🙏

  • @ZebenayRegasa
    @ZebenayRegasa 4 дня назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ❤❤

  • @nanna9497
    @nanna9497 4 дня назад

    Glory to God 🙏

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 4 дня назад +1

    AMEN 🙏geta hoy tebark

  • @Dawitgeleto
    @Dawitgeleto 3 дня назад +1

    enemke begubet beshita lemot keneberkubet iyesus fewesegn ebakachu amesgenulegn

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh 5 дней назад +4

    በላብራቶሪ ምርመራ ብቻ እድሜ ግመታ።ጉበት ህመም አለብህ ብዙ ላትኖር ትችላለህ ይበቃ ነበር።የሀኪሞች ነገር።ብዙ ምርመራ ያስፈልግ ነበር።ባንድ ምርመራ?ለማመን ይከብዳል።

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw 2 дня назад

    ❤gets melkam new amen amen ymote ferhat seletesber amen amen amen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 7:58

  • @Djsy-e8r
    @Djsy-e8r 3 дня назад

    እኔ ወደጌታ ጮኬ ጌታ አይኔን ፈውሶኛል

  • @AbayTaddesse
    @AbayTaddesse 4 дня назад +1

    ❤❤❤yadenalllll

  • @GodGood-y6h
    @GodGood-y6h 4 дня назад +2

    Amen ❤❤❤

  • @tewoldedagim2252
    @tewoldedagim2252 4 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Axiqelashiaxinafu
    @Axiqelashiaxinafu 3 дня назад

    amane amane yaradk get yatabarak yehune

  • @KebebushEnsermu
    @KebebushEnsermu 4 дня назад

    Ameeen

  • @ElfeneshAbayneh
    @ElfeneshAbayneh 2 дня назад

    AMEN

  • @helenyohannes4863
    @helenyohannes4863 2 дня назад

    Wow🎉🎉

  • @TeketelMarkosMitore
    @TeketelMarkosMitore 4 дня назад +1

    amen amen ❤amen

  • @raheltekle4302
    @raheltekle4302 9 часов назад

    👏👏👏🙏🙏🙏❤️

  • @Djsy-e8r
    @Djsy-e8r 3 дня назад

    እኔ በመጮሄ አይኔን

  • @MuluAsefa-t6s
    @MuluAsefa-t6s 5 дней назад +2

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 5 дней назад +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @hailubireda5812
    @hailubireda5812 11 часов назад

    😂😂😂😂😂😂 አሚን

  • @abelseifu7846
    @abelseifu7846 3 дня назад

    Weregnoch dramachu ayalik

  • @YemsrachErmi
    @YemsrachErmi 4 дня назад +1

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fevendubaofficialchannel8645
    @fevendubaofficialchannel8645 4 дня назад

    Amen ❤❤