PROPHET MENTESNOT BEDILU ነብዩን ሊገለው የመጣው ....

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 455

  • @bizuneshshomoro8112
    @bizuneshshomoro8112 2 года назад +12

    ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን
    አንተን የቀባ እግዚአብሔር ይመስጌን
    ተባረክ በብዙ

  • @bereketlelisalelisa9735
    @bereketlelisalelisa9735 2 года назад +23

    እግዚያቤር አንተን ስለሰጠን ስሙ ይባረክ ስላንተ አለማመስገን አይቻልም ከዚ በበለጠ ይግለጥክ

    • @NiguseLire-fr8ds
      @NiguseLire-fr8ds Год назад +1

      Hi yegzabiher saw eyesus stagahun yichamirlih stalihilng ! "

    • @NiguseLire-fr8ds
      @NiguseLire-fr8ds Год назад

      Ene minoraw sauth africa now hullu neger gira gabito bechinket wusti now yelehut ?

  • @tsigietabour3830
    @tsigietabour3830 Год назад +1

    ነብዩ ጌታ ይባርክህ አጋንንት ከተዋረደ ብኃላ ጨዋታ አቁም። ልጌታ ክብር ስጥ።

  • @mler351
    @mler351 2 года назад +55

    በእውነት የእግዚአብሔር ኃይል በሙላት ባንተ ላይ እየሰራ ነው። ይህ ኃይል ካንተ እንዳይወሰድ ሸቀጣ ሸቀጥ ሽያጭ ውስጥ እንዳትገባ ተጠንቀቅ። ብዙዎች የክርስቶስን ኃይል ተቀብለው ከተነሱ በኋላ ከጽድቅ መንገድ ስተዋልና ከዚህ ተጠበቅ ። እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ቅባት ይቀባህ።

    • @shagitushagitu1039
      @shagitushagitu1039 2 года назад +3

      Ameeeennn ammeeeenn ammeeeenn ammeeeenn ammeeeenn ammeeeenn ammeeeenn ammeeeenn ammeeeenn ammeeeenn ammeeeenn ammeeeenn🤷🤷🤷🤷🤷🥰🌲🥀🫒🌿🌿🪴🌾🌾🌳

    • @mershawoinshat5469
      @mershawoinshat5469 2 года назад

      3zvz

    • @Yidne_Blessed
      @Yidne_Blessed 7 месяцев назад +1

      ኢየሱስ ጌታ ነው!

    • @orocell2369
      @orocell2369 6 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @orocell2369
      @orocell2369 6 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sara-xj8kh
    @sara-xj8kh 29 дней назад +1

    አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 года назад +6

    ድንቅ ፀጋ ነው
    ትህትናህ ደስ ይላል

  • @Mimiyoutube-c2o
    @Mimiyoutube-c2o Год назад +1

    የእግዚአብሔር ሳው ስዎድክ እኮ ፃጋ ይብዛልህ ባጌታ ስም 🙏🙏🙏🙏❤️❤️🥰❤️❤️❤️😘😘😘😘

  • @kaluasegid3867
    @kaluasegid3867 Год назад +8

    ከቅባቱ ውፍረት የተነሳ
    ማንም የማይቋቋመው
    ሀይል አለ ምንቴ ጋር
    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @MeskiGesese
      @MeskiGesese Год назад

      Mente merte saw fetari kezi balaye abzeto yebarke❤❤❤

    • @asterabera5654
      @asterabera5654 6 месяцев назад

      Edee phexe kebt hizb alaa gn machewcha hono yeqr kamnm gormsa gar

  • @MerryMerryiyegetaliji-fj5df
    @MerryMerryiyegetaliji-fj5df 2 месяца назад

    የእግዚአብሔር ሰው ምትዬ የኔ አበት ጌታ አምላክህ ይባሪክ ታበራክልን ጸጋው ያብዛልህ ቃጥልበት ሃይል ይጫመሪልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizuayehuasfaw9268
    @bizuayehuasfaw9268 2 года назад +2

    ጌታ ድንቅ ነው ሚስጥሪን የሚገልጥ የሚያይ የሚናገር አምላክ ተባረክ እየሱስ።

  • @AregaArega-ci3qo
    @AregaArega-ci3qo 4 месяца назад +1

    የእግ/ር ኃይልእና ቅባት በአንተ ላይ ይሁንልህ

  • @MengistuLemma-gq3ed
    @MengistuLemma-gq3ed 4 месяца назад +1

    ነብይ ምንቴ እግዚአብሔር በአንተ በሚሰራው ታላቅ ጸጋ ጌታ ይባረክ ብዙዎችን ነጻ ለማውጣት እና ችግር ያለባቸው ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጠላትን በፍጥነት አስወጣ

  • @masaimasai454
    @masaimasai454 2 года назад +1

    ፀጋውን ያብዛል ተባረክ

  • @kebebushgebure6858
    @kebebushgebure6858 4 месяца назад +4

    ክብር ለእግዚአብሔር አብ ይሁን።አሜን

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 3 месяца назад

    አሜን አሜን የቤቴ እቆቅልሽ ይፈታ

  • @መለሰችአበረ
    @መለሰችአበረ Месяц назад

    በጌታ በኢየሱስ ስም የተወገው ይሁን😢😢😢😢❤❤❤

  • @ምህረትየጌታልጅ
    @ምህረትየጌታልጅ 2 года назад +8

    ኃይል የሌላዉ ሰይጣን ፉካራ ብቻ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ነብይ ጻጋዉን ይጨመር 🥰

  • @selamb1720
    @selamb1720 4 месяца назад +1

    ነብይ ምንቴ ዘመንህ ይለምልም ባለጠጋ ነብይ ያርግህ አኔ አውነት ለመናገር በዘመኔ አንዳንተ ያለ የክርስቶስን ባህሪ ይውያዘ አላየውም የድሆች አባት ነህ አንደ ክርስቶስ ለተቸገሩት አንደፅጋህ ekif አርገህ ገንዘብህን አውጥተህ በአውነት አየሱስ ጋር የሄድኩኝ ነው የመሰለኝ

  • @sabelaadana8797
    @sabelaadana8797 Год назад

    እባክህ የእግዚያብሔር ሰው ፀልይልኝ ካለሁበት ከጭንቀት እባክህን እርዳኝ ጌታ እንዲረዳኝ

  • @pastarsultanaman1823
    @pastarsultanaman1823 2 года назад +3

    ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @sabelaadana8797
    @sabelaadana8797 Год назад

    ዋው ጌታ ይክበር ባንተ ላይ ያለው የበቀል ቅባት ሰዎችን ነፃ የሚያወጣ

  • @TeshomeGurmu-q4c
    @TeshomeGurmu-q4c 5 месяцев назад +4

    እኔን የገረመኝ ፊልሚ ነው የሚትሉት ሰዎች እግዚአብሔር ህዝቡን በህሩን ከፍሎ የሻገራ አምላክ ብዙ ነገር የማስራት ጉልበት አለው ትላንት ዘሬ ነጌም ከማስራት እጁ አለጠራም

  • @Saraa-xp1ep
    @Saraa-xp1ep 4 месяца назад +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲

  • @ቤትየጌታልጁ
    @ቤትየጌታልጁ 2 года назад +1

    አሜን ትባረከ 🤲🤲🤲😭📖📖📖📖📖📖👈🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 года назад +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።re

  • @PascaleMoussalli
    @PascaleMoussalli 11 месяцев назад +2

    isee big anointing inside delivered man God jesus bless this man forever for your big ministry in jesus name he is just like eyuii📖🙇‍♀️🤲🤲

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 5 месяцев назад +2

    ወንድሜችን ነብይ እድሜሕ በኢየሱስ ስም ይለምልም

  • @YihunaleHona
    @YihunaleHona 4 месяца назад +1

    የእግዚአብሔር ኋላ ሁል ግዜ ከአነተገ ይሁን አሜን❤❤❤❤

  • @Bikeyegetalij
    @Bikeyegetalij Год назад

    ፀጋው ይብዛልክ ከክፉ ነገር ጌታ ይጠብቅክ

  • @amarechkole4269
    @amarechkole4269 Месяц назад

    በእውነት ሰዎች ያሣዝናል ጎበዝ እንደነዱት የሚሄድ ህዝብ አቤቱ ይቅር በለን ሠውየው ድራማ እንዲሠራ ተከፈለው ይጃጃላል

  • @ganethailu7156
    @ganethailu7156 2 года назад

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ
    ኦ የኔ ጌታ ምን ይሰንሃል
    ተመስገን አባ

  • @adisalemayehu9636
    @adisalemayehu9636 2 года назад

    አሜን ጠላት ያመጣው ኮታቱን ይዞ ዎደ ጥልቅ እየሱስ ጌታ ነው ተባረክ minte

  • @salem4086
    @salem4086 2 года назад +3

    ጌታ የሀገረ ደሃ እንባይ በአንተ ተጠቅሞ አበሰ ከዝህ በላይ ሰማያት በአንተ ላይ ይከፈት

  • @demmaethiopi2701
    @demmaethiopi2701 2 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kibre le egziabehere yihun Amen Amen 🍇🍇🍇🍇🍒🍒🍒🍒🍒🍒🎤🎤🎤📖📖📖📖📚📚📚📚

  • @EliasAbebe-w5i
    @EliasAbebe-w5i 4 месяца назад +1

    በኢየሱስ ደም ሸፍነንሃል የእግዚአብሔር ሰው ነብይ !!!

  • @TameneElias-i2n
    @TameneElias-i2n 5 месяцев назад +1

    Amen Amen ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @gccythc7101
    @gccythc7101 Год назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰ተባረክእዕ 💯💯💯🌻📖📖🌻🌻🌻🌻

  • @altamimiali5283
    @altamimiali5283 2 года назад

    አሜንንንን እግዚአብሔር ልጆቹን ለበላተና አሣልፎ አይሠጥም እየሡሥ ጌታነው ፀጋው ይብዛል ተባረክ

  • @mekdesmatiyos3714
    @mekdesmatiyos3714 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ክብር ለኢየሱስ ይሁን propet ጌታ እግዚአብሔር ይባረክህ ኃይል ይጭምርልህ በዚህ አገልግሎት መሳተፍ እፈልጋለሁ ግን እንዴት

    • @habibahussein4060
      @habibahussein4060 2 года назад

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሀለሉያያ ሁሉን ይችላል

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 2 года назад +1

    ፈግግታዉ እንደው ይበቃል እግዚአብሔር ይባረክ ናብይይ ❤️❤️

  • @netsantedesta1999
    @netsantedesta1999 2 года назад +2

    የአባቴልጀወድካለውተባረክ

  • @DejeneNuguse-mt4bt
    @DejeneNuguse-mt4bt 14 дней назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @طلملنمللكل
    @طلملنمللكل 2 года назад +4

    አልልልልል ሃሌሉያ ሃሌሉያ እየሱስ ጌታ ነዉ

  • @mulebiruk2658
    @mulebiruk2658 2 года назад +2

    ክብር ለጌታ ይሁን አሜን

  • @SultanFanta
    @SultanFanta 5 месяцев назад

    ጌታ በትን ልያፀዳ ይመጣል ምልከታ ነው ጌታን አመሰግናለሁ

  • @tesfayedaba7346
    @tesfayedaba7346 Год назад

    ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ ምንቴ

  • @emanot2596
    @emanot2596 Год назад

    አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢 ተባረክ ፀጋ ይጨመረክ በጌታ በእየሱሰ ሰም

  • @FCv-lu4hu8976
    @FCv-lu4hu8976 8 месяцев назад

    ጠአሀልመድ ልለህእ አለህ ተመሥዝጌን
    ቃልደ እታዳርጉ ምምገና በአለህ

  • @hanalekew8312
    @hanalekew8312 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው አየሱስ ያድናል 🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @BMboile
    @BMboile 4 месяца назад

    TabarekTabaraki bayesusim. Zaria mkidirin yiwuras fawushalawu

  • @NiguseqexeNiguse
    @NiguseqexeNiguse День назад

    ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ።

  • @HhhR-xu2nr
    @HhhR-xu2nr Месяц назад +1

    አንተን አይቺሉም 😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @Mary-x3d1c
    @Mary-x3d1c Месяц назад

    Beyesus sim tebareki igzaberi ybareki ❤❤❤❤❤

  • @Singermelesematewos
    @Singermelesematewos 2 года назад +2

    Ye igzabiher sew minte be bizu bereket tebareklgn wedihalew

  • @FikruAsale
    @FikruAsale 5 месяцев назад

    የእግዚአብሔር ሰዉ ተባረክልኝ

  • @beqlchbelcho1243
    @beqlchbelcho1243 2 года назад

    ክብር ክብር ክብር ፀጋ ይብዛ ይብዛ ዘመን ይባረክ ተባረክ

  • @kebebushgebure6858
    @kebebushgebure6858 4 месяца назад

    ኢየሱስ የዘላለም ንጉሥ ከሁሉም ይበልጣል

  • @HailemichaelAlemayehu
    @HailemichaelAlemayehu 6 месяцев назад

    የጌታ ሰው ጌታ ይባርክህ ፀልይልኝ

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 2 года назад

    የእሚገርም አገልግሎት ተባረክ

  • @birtukanasirs9694
    @birtukanasirs9694 18 дней назад

    ክብር ላ አግዚአብሔር ይሁኔ 🥹🥹🥹

  • @mehrethabte6744
    @mehrethabte6744 Месяц назад

    ስለ አገልግሎትህ ጌታ ይባርክህ
    " አጋንንትን በስሜ ያወጣሉ " ተብሎ እንደተፃፈ በጌታ በኢየሱስ ሥም በማዘዝ ብትፀልይ መልካም ነው :: በነገር ሁሉ ኢየሱስ ማሳየት እና ማክበር ይጠበቅብናል:: ያለበለዚያ ለተቃዋሚዎች በር ይከፍታል አገልግሎቶችን ሁሉ ለኢየሱስ ክብርና ለሰዎች ጥቅም ለዲያቢሎስ ውርደት ነው አሜን

  • @tagelrikiba2831
    @tagelrikiba2831 2 года назад +6

    በችሎታቸሁ የምታደርገ ነገር የቤቱ ባለበት በመጣ ቀን ያፀደዋል። በኢየሱስ ስም ዉጭ የምደረጉ ነገሮች ሁሉ ምድራዊ ድራማ ነዉ።ያ ደግሞ ስንማ ቤት ነዉ። ከእግዚአብሔር ቤት የስጋ ሥራ በኢየሱስ ስም የተነቀለ ይሁን ።

  • @zenaqatar7861
    @zenaqatar7861 2 года назад

    Amen amen amen amen amen amen amen mentey get kant gar new

  • @WekjiraGonfa
    @WekjiraGonfa Год назад +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @EtaneshMoges
    @EtaneshMoges 10 дней назад +1

    AMEN❤❤❤❤❤❤❤

  • @hsgsgzshhsfalosagaga1951
    @hsgsgzshhsfalosagaga1951 2 года назад +1

    Amen 🙌 haluya amen 🙏🙏💖🙌🙌 haluya tebarku amen 🙏🙏💖🙌🙌 haluya tebarku amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏💖🙌 haluya tebarku amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @destayeyegeta8839
    @destayeyegeta8839 2 года назад

    የጌታ ባርያ የእግዚአብሔር ሰው በብዙ የተባረክ ሁን!!!!!!

  • @godbalanceyoumabu4510
    @godbalanceyoumabu4510 2 года назад

    Hashuka Hashuka isayi isayi isayi isayi isayi isayi isayi isayi isayi isayi kibiri le geta le igziyaberi yhuni 📖📖📖💞💞💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 3 месяца назад

    በየሱስ ስም የተወጋ ይሁን

  • @TarekegnKatusa
    @TarekegnKatusa 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤ተባረክ !!! ድራሽህ ይባረክ❤❤❤❤

  • @tesfaneshyunas4497
    @tesfaneshyunas4497 2 года назад +1

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen ❤ ♥ ❤ ♥ ❤ ♥ ❤ ♥ ❤ ♥ ❤ egzbar

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 2 года назад +3

    Wowwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy Essssssyyyyy kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune wudi ye Abate Buruki Ye Eg/r saw Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik yelamalem 👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲💯💯💯💯🙌🙌🙌🙌

    • @tagelrikiba2831
      @tagelrikiba2831 2 года назад

      አሜን ዝም ብላችሁ አትበይ።ከዚህ ሁሉ ንግግር በኢየሱስ ስል ሰምተሻል?ሌላው ደግሞ ዉስዱ የምለው ሰጣንን ነው ።በደንብ አዳምጭዉ።

  • @dibora376
    @dibora376 2 года назад

    Ameeni Ameen Ameeni Ameen Ameeni Ameen Ameeni Ameen Ameeni I

  • @EthEth-eu5gv
    @EthEth-eu5gv Год назад

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ከበረ ይሁን

  • @salem4086
    @salem4086 2 года назад

    ደግ ሰዊ ጌታ የከበረበት

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 2 года назад +1

    እሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 2 года назад

    i see big anointing inside delivered man God jesus bless this man forever for your big ministry in jesus name he is just like eyu!!

  • @simonghebre610
    @simonghebre610 2 года назад +1

    What a powerful annointing! May God keep you and give you long time! When I see you very angry at demons, You reminded me the ministry of pastor Tariku tedros.

    • @CnxCnvc-gr1kd
      @CnxCnvc-gr1kd 11 месяцев назад

      Jesus i love you so much 💞💞❤❤❤❤❤❤

  • @gezahegnberato8515
    @gezahegnberato8515 2 года назад +7

    ነብይ ጌታ ይባርክ ብዙ የሚገለገል ህዝብ ስለለ ከመነፊስት ጋር ሳዓት አትውሰድ ፣በአንድ ቃል በጌታ ስም ሸኛው ።

  • @AlMas-eq3pj
    @AlMas-eq3pj 2 года назад +1

    Amen amen amen amen 🙏🙏 iiiiiiii yesussa tebark 👍👍💯💯

  • @roobeelroobeei6420
    @roobeelroobeei6420 2 года назад

    Eyesus geta new amen amen tebarekiii

  • @salem4086
    @salem4086 2 года назад

    ደግ ሰዉ የጌታ የከበረበት'''

  • @CnxCnvc-gr1kd
    @CnxCnvc-gr1kd 11 месяцев назад

    Thank you so much i love you Jesus my Lorde ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ChernetYaikob
      @ChernetYaikob 9 месяцев назад

      .p⅞jquiiiioo9900😮😮😮😮

  • @henokweldesenbet8078
    @henokweldesenbet8078 2 года назад

    Hadara bezew ketal amazing glory of God

  • @temesgenmelaku9328
    @temesgenmelaku9328 7 месяцев назад +1

    ነብይ በውስጥህ ያለውን ቅባትና ፀጋ በጣም አከብራለው እወዳለው !! ምን አልባት ግን ይህንን video edit ያደረጉት ልጆች ግን ብዙ ጥሩ አይመስለኝምና... መከታተል ብትችል 🙏❤

  • @HhhR-xu2nr
    @HhhR-xu2nr Месяц назад

    አመአን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @IsraelAdisu-i9r
    @IsraelAdisu-i9r 4 месяца назад

    Grum new yegizahabeher sira newu!!!!!

  • @gantidamisexumiso5465
    @gantidamisexumiso5465 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😭💔🤲🤲🤲

  • @BalayineBekele-w1q
    @BalayineBekele-w1q Месяц назад

    እግዚአብሔር ሰው ከዝህ በለይ ይናገር ከጌታ አንተ ላይ

  • @olifanboka7783
    @olifanboka7783 2 года назад

    Iyesus Geta New Amen Amen Amen

  • @meskerem3363
    @meskerem3363 2 года назад

    Wow bless you prophet

  • @wubalemdubai4418
    @wubalemdubai4418 2 года назад +1

    Yna wudi wonidime Minitiye Geta zemenikini yibarikew lezi yabekaki geta yibareki kezi bebelete Tsega yasinesaki keberaliki belayi yibiraliki yeGeta kinidi tidegifiki ageligiloti gena ahadu bileki sitijemiri tegeligiyalew yegeta eji kanitegari enidalechi ayichalew zemeniki yibareki alifo tiso mehedi yiwuniliki lebetesebochiki leseferi lehageri le alemi hulu balemefite yadirigiki

  • @GanatAbara-dk1bf
    @GanatAbara-dk1bf 2 месяца назад

    ameni ameni tabaraki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MasrahMassy
    @MasrahMassy 4 месяца назад

    Egiziabiher yibarik tsegawu yabizalih tebarek

  • @kelembellete3882
    @kelembellete3882 2 года назад +1

    GETA yibarek

  • @MartaSulamo
    @MartaSulamo 18 дней назад

    Amniamni Amniamni Amniamni Amniamni Amniamni Amniamni Amniamni Amniamni 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @JohnJohn-rq4qv
    @JohnJohn-rq4qv 2 года назад

    A man Amen god bless you ment s

  • @ZewdituWeyesa-iz7ei
    @ZewdituWeyesa-iz7ei 5 месяцев назад

    Eyeduse Geta new Amen

  • @mryamm6582
    @mryamm6582 2 года назад +1

    Amazing Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🤲🥰❣️💞 Amen Thanks so much Jesus eleeeeeeeeeeeeee 💕💕

  • @afeworkkak5934
    @afeworkkak5934 Год назад

    ክብር ለኢየሱሰ ይሁን