ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ //ዳዊት ፋሲል//gizew ahunw tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии •

  • @MedanBeimnet
    @MedanBeimnet 11 дней назад +9

    እንዴት ደስስስስስስስስስስስስስ የሚል ስብከት ነው።ሁለቱም ሰባኪዎች እውነተኛውን ነገር ነው የሰበኩት።ዴቭንማ ሁል ጊዜ ደጋግሜ ነው የማዳምጠው ።ልክ እንደ ጣፋጭ ምግብ ነው የምመገበው።እውነተኛ ወንጌልን ሳያንሻፍፉ የሚሰብኩ ሁሉ ዘራቸው ይባረክ።ዘመናቸው ይለምልም።ህይወታቸው ይባረክ።እውነቸኛ ወንጌልን የሚሰብኩትን ሰባኪዎች የሰጠን ጌታ ለዘላለም ይባረክ።አሜን።

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 6 дней назад +1

    ውዴ ኢየሱስ ይሄ ፍቅርህ አስተውለው ዘንድ ይገባኝ ዘንድ ፀጋህ ይርዳኝ አመሰግንሀለው አባ

  • @HanaWudineh
    @HanaWudineh 9 дней назад +1

    እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስ እንሰብካለን ክብር ለኢየሱስ ይሁንንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ZebebaMuhammad
    @ZebebaMuhammad 7 дней назад

    የኔ ጌታ እወዳሐለሁ ሰምሕ ይባረክ

  • @shwithaile3179
    @shwithaile3179 11 дней назад +3

    የሚገርም ፍቅር የኔ ጌታ የጌቶች ጌታ

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 3 дня назад

    Ere libe teneka weyee endet new geta eko new lenga wendime tebarek 🎉

  • @Almaz-t5h
    @Almaz-t5h 7 дней назад

    Amen amen amen God bless you

  • @MuleAnmeno-gf9vl
    @MuleAnmeno-gf9vl 6 дней назад

    Yane wude eyesuse❤❤❤❤

  • @bereketmengesha-x7m
    @bereketmengesha-x7m 7 дней назад

    Yerasachu filsfnaa

  • @MedBirhanu
    @MedBirhanu 7 дней назад

    Yeni abat eyesusiye iwodihalew 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amen-o1t
    @Amen-o1t 10 дней назад

    Yes that is the truth. ❤🎉❤🎉❤

  • @AienlemM
    @AienlemM 9 дней назад

    Yigerimal yEyesus fiqir yigermal😊

  • @LaekeKiros
    @LaekeKiros 10 дней назад

    የራስህ ፍልስፍና ነው

    • @GetahunEshete-dg8en
      @GetahunEshete-dg8en 10 дней назад +4

      እየሱስ ጌታ ነው፣የኔና የአንተን ሀጢያት በደሙ ያጠበ ፣የዘላለም ሕየወትን የሠጠን አሜን።

    • @FeteleworkAssefa
      @FeteleworkAssefa 10 дней назад

      ከመንፈሳዊ እውቀት ነፃ ነህ!

    • @zabibmosgon4340
      @zabibmosgon4340 9 дней назад +1

      እየሱስ ጌታ ነው ብኣፍ የምገልጥ ኣይደለም የደረስው ለኛ ሲል ስሙ ለዘልኣለም ይክበር ❤❤❤❤

    • @ይቅርየተባለ
      @ይቅርየተባለ 5 дней назад

      የኢየሱስ ፍቅር ነክቶክ እንደ እብድ ስለሱ ብቻ ያስወራክ ንግግር እስከሚጠፋክ ድረስ ኢየሱስን ብቻ ስታወራ ተገኝ በቅርቡ ይህ ይሆንብሃል ኢየሱስ ይወድካል የሞተው ላንተ ነው ❤

    • @kidaneyegietalij5028
      @kidaneyegietalij5028 5 дней назад

      ጆሮህ ፍልስፍና ስለሚወድ ነው እንጂ ትክክለኛ ህያው ቃል ነው የሚያስተምረው